Video není dostupné.
Omlouváme se.

Nahoo Meznagna: ፍቅርና ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • Nahoo Meznagna: ፍቅርና ሴት

Komentáře • 416

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 Před 5 lety +11

    ለፍቅረኛዬ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብኩለት እኔ ነኝ ዛሬ ከተጋባን 5 አመታችን ነዉ እስካሁን ተፋቅረን ተከባብረን ነዉ የምንኖረዉ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የሚያሳፍር ነገር የለዉም አሪፍ ትምሕርት ነዉ ደሞ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉልን

    • @azeesazees2865
      @azeesazees2865 Před 5 lety +1

      Inem irsengni yetyekut

    • @user-sl1mk5kq6e
      @user-sl1mk5kq6e Před 5 lety +1

      እኔም እንዳንቺው። ግን። ተጋብተን። እሄው። ዬልጅ። እናት። ልሆን። ነው። 3ወር። ቡሀላ። አልሀምዱሊላአ

    • @rikiriki1483
      @rikiriki1483 Před 5 lety +1

      @@user-sl1mk5kq6e እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety +1

      @@rikiriki1483
      Ere ene betame New meferaw sentale yesedebeyale yemeselyale beka betekelu ye betachente semete yesemayale betame fere neye bezu wendoche erasu teyekewye eshe alelem aferalew

  • @eles8576
    @eles8576 Před 5 lety +36

    ሁሉም አንድ አስተሳሰብ የላቸውም የሚረዳም አለ የማይረዳም አለ

    • @saedaandres8205
      @saedaandres8205 Před 4 lety

      ማራናታ Eles አረ አይረዱም ደደቦች

  • @user-ht2vv4lp4c
    @user-ht2vv4lp4c Před 5 lety +7

    የኛ የወንዶች ሰሜት ሴት ወንድን ጠየቀች ብለን ሳይሆን የምንቆጣው ይዛው የመጣችው እቃ ፅዋነትዋን ይገልፃል ወይ ብለን ነው የምንገመግመው በምኝታ። የኛ የወንዶች በሴቶች የፍቅር ጥያቄ የኛ ክብር አይወርድም! ነገር ግን ተከታትለው የሚመጡት ወይም ከሰዋ የሚጠበቅባትን በብዛት ከልኩ ያለፈ ሁና ሰናገኛት ነው ትተናት ምንለያት ወይም ቁጣችን የምንገልፅላት በሰድብ ይሆናል ማለት ነው እሱም ምልክቱ ወይም የማንወደው የማንቀበለው ድርጊት ይህ ነው:1ኛ ከብዙ ወንዶች የወጣች ሴት ከሆነች ያነን ተረክበን ሰለማንኖር አይተን ሞክረን እንተዋታለን።2ኛ ሌሎቹ ተጠቅመውባት ግን አልጋባት ሰላልዋት ብቻ ወደድኩህ ብላ የምጠይቅ ሴት ከሆነች ከሁኔታዋ እንረዳለን ።3ኛ በጣም ከሴት ልጅ ፀባይ የወጣ ባህልዋንም እሴትነትዋንም ተጠራጥራ የምራብ አዊ ባህልን ባልዋ እዲያደርግ የምትገፋፋ ከሆነችና በኢትዮጵያ ባህል የምትጠራጠር ለፍላፊ ሴት ከሆነች አንቀበልም ። ከ3 አራት ቀን ምኝታ በኋላ እናውቅባቸዋለን የጥሩ ሴትና የኢምሰል አሰመሳይ ሴት መሆንዋን ወይም በትክክል የዋህ ሴት ሁና በትክክል ያፈቀረችኝ መሆኑን እናውቅባቸዋለን።ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ሰጠይቅ አንቆጣም ግን ሰውነትዋን ለብዙ ወንዶች አሰደብድባ ጨርሳ መልክዋን አሳምራ ያነን ግን የሁለተኛው የአለም ጦርነት የነበረበት አድርጋ ብትጠጋኝ የዛውን የተኛነ ቀን ነው በልቤ የምለያት አትጠራጠሩ ።የታችኛውንም አሰከብራ ቢሆንምኳን ከአን ወንድ ጋ ቆይታ ቢለያዩም ችግር የለውም ፀባይዋን አይገልፅም አኛም አንቆጣም ነገር ግን ከማነህም ወንድ ጋ ሰታሰመታልኝ ከርማ አፈቅርሃለሁ ይህን ተረከብ ብትለኝ አንቀበልም ይህ የብዙ ወንዶች ፀባይ ነው ዛሬ አብዛኛውን ወንዱ ቀምሶ የሚተዋት በዚህ ምክንያት ነውጅ እሰዋ ወንድን በመጠየቅዋ ማንም ወንድ አይቆጣም አሰረግጨ ብዙ ወንዶችን ወክየ ነው የምነግራችሁ።አንዲት ሴት ሁለት ፍቅረኛም ኑረዋት ከነሱም ተለያይታ እኔ በሰዋ ልብና ፍላጉት መርጣኝ በሰዋ እይታ ተወድጀ ተጠይቄ ለምን ጠየቀችኝ የሚል ቁጣ አይኖርም።ግን ቅድም የገለጥኩት ነው የሰውነትዋን አሰከብራ መያዝዋ ነው ድግል ማለቴ እዳልሆነ ይሰመርበት ከፍቅር ውጭ ልጋብዝሸ እንዝናና ሲሉአቸው ከነዛ ወንዶች ጋ ያሳለፈች መሆን የለባትም ነው።ያደሞ ነፀባይዋ አክት ሰታደርግ ከሁኔታዋ ሰለምንረዳ ነው።ሰጨርሰ ሴቶች ወንድን አፈቅርሃለሁ ጓደኛሞች እንሁን ከማለታችሁ በፊት እሱን ደሰ ብሎት የሚወደኝ እቃ አለኝ ወይ ብላችሁ ማሰብ አለባችሁ።የኛ ፀባይ እች ናት የምናወራውም ይህን ነው መልክዋን ሳይሆን የታችኛው ተጉድቷል ውበቱ አለወይ ?ብለን ነው ምንተዋትም ምንቀበላትም ምክንያቱም ሁሌ ተረክቤ የምኖረው እሱን ሰለሆነ ድግል ባይሆንም በጣም ግን የተሰጠ መሆን የለበትም።ሰለዚህ የዛሬ ወንዶች ወዲያው ቀምሰው ነው የሚተውን ከማለታችሁ በፊት የኛ የሴቶች ችግር ምድን አድርገን ነው ወንዶች ቀምሰው የሚተውን ብላችሁ ሀሳባችሁን አሰተካክላችሁ።ለሰውነታችሁ ክብር ሰጣችሁ ላፈቀራችሁት ሰው ደሰ ብሉት ፍቅር እሰከመቃብር እዲሆንላችሁ አድርጉ።

  • @yotube4
    @yotube4 Před 5 lety +26

    ሴት ልጅ ብጠይቅ ምንም ማለት አይደለም ግን ከወንድ ብመጣ አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @user-uf4xr7op1o
    @user-uf4xr7op1o Před 5 lety +11

    ልጁ ራሱ ፍቅር ነዉ የቆንጆዎች ሀገር ኢትዮጵያ ደስ ሲል ልጁ ♥እኔ ከወደድኩት እነግረዋለሁ ከራቀ ይራቀኝ እንጂ እንደ ማፈቅረዉ እነግረዋለሁ

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 Před 5 lety +85

    እህቶቸ እዳትሸወዱ ወንድ ልጅ እወድሀለሁ ማለት በራሥ ላይ ጌም እደመጫወት ነው እኔ 8 አመቴ በሥቃይ በተገናኝን በ5 አመቴ በጣም ሥለምወደው አፈቅርሀለሁ ብየ ያው ዛሬ ድረሥ ያላግጥብኛል መናቅን የመሠለ የሞራል ሥብራት የለም በጣም እህቶቸ እዳትሸወዱ ወላሂ የእውነተኛ ታሪኬ ነው ያማል

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 Před 5 lety

      ትክክል ነሽ ማም

    • @fatheelafatgeela8657
      @fatheelafatgeela8657 Před 5 lety

      አይዞሽ ወላሂ እዉነትሽ ነዉ

    • @user-ps1ii1wm6t
      @user-ps1ii1wm6t Před 5 lety

      አይዞንማርያጋጥማልአስቀድምልብአለመስጠትነ

    • @user-sd6yj8xs3s
      @user-sd6yj8xs3s Před 5 lety +4

      እውነት ነው ሴት ልጅ ምንም አይል ብታፈቅረው መጠየቅ የለባትም
      ምክናቱም ቢወዳት እራሱ ይጠላታል ሴቶችዬ ምንም ብቶዳት እወድሀለው አትብሉ ከሱ እስኪመጣ ከሱ መቶኳን በትንሹ ቢሆንም አገራግሩ ምክናቱም ወዳው እሽ አለችኝ ብሎም ይጠላልና

    • @helimaseidtube5639
      @helimaseidtube5639 Před 5 lety +3

      ያበሻ ወንድ ፋራ ናቸው
      አንቺ ፍቅርሽን መግለፅሽ ጥሩ ነበር
      እንዴውም ደስ ሊለውእ ፍቅራችሁ ይጠነክር ነበር

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms Před 5 lety +5

    I have never seen a professional actress like you miss!!!👍🤗

    • @buziyegetache6342
      @buziyegetache6342 Před 5 lety

      aree belew ine bihon bexiifii joro gindun adijew new kaxegebu mihedew gin ariif new timirtuu tigistuun sixeny

  • @user-ys3nw9go1z
    @user-ys3nw9go1z Před 5 lety +1

    በጣም ደረሰ የሚል ነበረ ውይ አጭር ባይሆን በጣም ተመሰጨ ሳዮ አለቀብኝ። ቀጥሉበት።

  • @fakiyajamal3627
    @fakiyajamal3627 Před 5 lety +1

    Great message thanks guys

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 Před 5 lety +10

    ኮተታሞች ሴትልጅ ወደድኩህ ማለት ብርቅነዉእዴ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ

  • @hiwotkiros1550
    @hiwotkiros1550 Před 5 lety +33

    ወንዶች ማለት በጣም ኣስቸጋሪ ፍጥሮች ናቸው እንኻን እወድሃለው ብለሹ ራሱ እወድሻለው ቢልሽም ማመን ኣትችይም ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @user-hj8ud2ep2t
      @user-hj8ud2ep2t Před 5 lety

      Hiwat Phonr በትክክል ነሽ እፍፍፍ እነተኛ ፍቅር ናፍቀኝ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 Před 5 lety

      አተልጂባርናባስንትመስላለህደሞምያአባታችሁስምአዲነውመልካችሁምትማሰላላችሁ

  • @daniinigusa2455
    @daniinigusa2455 Před 5 lety +6

    በጣም ገራሚ ነዉ.ለኔ ግን ማንኛዉም ሰዉ ፍቅርን ቢገልፅ ምንም አይደለም።መታደል ነዉ።
    በእናንተ በኩል ግን ጥሩ እንቅስቃሴ ነዉ አሪፍ በርቱ ዳኒ ከካዛንችስ እወዳችሁለሁ

    • @user-ps1ii1wm6t
      @user-ps1ii1wm6t Před 5 lety

      አያይይየሚያምረውበወንድነውባባየሴትልጂፍቅርንስትቀበልነውየሚያምርባት

  • @user-db6wx6sl2n
    @user-db6wx6sl2n Před 5 lety +56

    ሴት ልጅ አፍቅርካለሁ ብላ ጥያቄ ካቀረበችለት ወንድ ልጅ እድሜዘላለሙን ያችን ሴት ሊያያት አይፈልግም HIV መስላ ነው የምትታየው እሱ እኳን ፍቅሩን ቢገልጽላችሁ የናተን ፍቅር በመጠኑ ግለጹለት በልባችሁ ያዙት እንጅ የሆዳችሁን ሁላ አትዘክዝኩ እህቶቸ ወንዶች መፈለግን እንጅ ሲፈልጎቸው አይወድላቸውም።

    • @user-bb6gf3qg3i
      @user-bb6gf3qg3i Před 5 lety +2

      በጣም ትክክል እውነት ወንዶች ልባችው ምንም አይገኝም

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 5 lety +1

      ትክክክክል .እውነት

    • @mame_edris
      @mame_edris Před 5 lety

      @@jamilaneuray8190 hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 5 lety +1

      @@mame_edris እር ቀስ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 Před 5 lety +1

      Tkkl Ehte 👍👍👍👍❤♥️

  • @anshamuhi4338
    @anshamuhi4338 Před 5 lety +2

    እናመስግናለን የኛ ጀግኖች በጣም ነው ደስ የሚለው አብሮናታችን አልሀምዱሊላህ አሚን

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 Před rokem

    so nice !!

  • @yu7789
    @yu7789 Před 5 lety +13

    እህህህህህህ አለ በሽተኛ እስኪ ተከድኖ ይብሠል የወንዶች ነገር

    • @saedaandres8205
      @saedaandres8205 Před 4 lety

      አንተን አለኝ ልቤ Yu77 ወላሂ አወን

    • @user-jv5kl7tu9t
      @user-jv5kl7tu9t Před 3 lety

      ክክክክክቅቅቅቅቅቅሀሀሀሀሀሀ

  • @user-oz2hr2pl5m
    @user-oz2hr2pl5m Před 5 lety +48

    የአበሻ ወንድ እንኳን ጠይቀዉት ጠይቆም የፈለገዉን እስከሚያገኝ ነዉ እረ ወዲያ

  • @alshamsi4738
    @alshamsi4738 Před 5 lety +1

    ሀሪፍ ትምህርት ነው tnxsss

  • @user-od5lk4vn4n
    @user-od5lk4vn4n Před 5 lety +54

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ወንድ መቸም አይገባቸውም ምድረ አዝግ ሁላ

  • @hafizmehammed2872
    @hafizmehammed2872 Před 4 lety

    እንዳውም በጣም ደስ ይላል እንጂይ መናቅ መደብር የመሀይብነት ነው እንደኔ የጋራ ነው

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 5 lety +2

    አደ ራ መደሀኒአለም በፍቅር ቀርቦ ከሚርቅ ሰው ሰውረረን በፍቅር ቀልድ የለም

    • @rabiyayasin9203
      @rabiyayasin9203 Před 5 lety

      አያሉፍቅር ጠገረረሺ

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u Před 5 lety

      @@rabiyayasin9203
      ሀሀሀሀ ባይዘኚም ለወደፊት መያዜ ስለማየቀር ከአስመሳይ ሰይጣናዊ ፍቅር ሰውረን ማለቱ አይከፍም እህት አለም😍

  • @addischelseacherkose5426

    The best tv show 📺Nahu tv, please 🙏 keep going

  • @uehhvs1232
    @uehhvs1232 Před 5 lety +1

    በውነት ፍቅርይዞኛል

  • @user-kf9ks8ti6y
    @user-kf9ks8ti6y Před 5 lety +5

    በተፀኖ የምናጣ ነገር የለም መጀመሪያ ስነ ስርዓት ሲኖራት ነዉ ደስ እሚለዉ ሴቶች አይና ዉጣ አቱኑ ደግሞ ባህላችን እያወቃችሁ ጥያቄዉ በወንድ ነዉ እንጅ በሴት አያምርም

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 Před 5 lety +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk Před 5 lety +1

    Masha Allah Tebarek Allah Wub Nachihu

  • @kursimahabib630
    @kursimahabib630 Před 4 lety

    ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 Před 5 lety +1

    ወይ እኔ ልጠይቅ ቀርቶ ሲጠይቁኝም አባሪሬ አባርሬ አሁንስ ዝምታዉ በዝቶአል ፈጣሪ ለኔ ያለዉን መቸም አያስቀርብኝም እጂ ::

  • @fozfoz9193
    @fozfoz9193 Před 5 lety +1

    መፈቀር መታደል ነው ቢገባቸው ግን ያፈቀረኝን እጂ ያፈቀርኩትን አልፈልግም

  • @asli2998
    @asli2998 Před 5 lety +1

    Yemer des telalachu I like it
    Gn set bateteyk teru new gobezoch nachu appreciate both of you 👍

  • @ethioabisinya1799
    @ethioabisinya1799 Před 5 lety +1

    Sami good job kezi belay entebikalen

  • @user-he9rb1di3g
    @user-he9rb1di3g Před 5 lety +1

    መሸአላህ ደሥ ይላል ቀጡሉበት

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 Před 5 lety +1

    Betam arifi new

  • @hayu1167
    @hayu1167 Před 5 lety +4

    ይገርማል። እኔስ። እዉነት። ነዉ። የመሰለኚ። ይምራል

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 Před 5 lety

      ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ውድ የሀገሬ ልጃች

  • @monakk2219
    @monakk2219 Před 5 lety +1

    Wow masha Allah

  • @user-ul2il9gz4r
    @user-ul2il9gz4r Před 5 lety +1

    ማሽ አላህ ታምራላችሁ እካንም አብሮ አደረሰን

  • @user-op1vk1yf8t
    @user-op1vk1yf8t Před 4 lety

    ሳሚ ቶብ አምሮብሀል

  • @fetiyatube7210
    @fetiyatube7210 Před 5 lety +3

    አንደኛ ነኝ

  • @hafizmehammed2872
    @hafizmehammed2872 Před 5 lety +25

    ከምር በጣም አስተማሪይ ነው እረ እኔ ሴት ልጅ እወድሀለሁ ብትል በጣም ደስ ይላል ግን ጨዋ ትሁን ግን ጨዋነቷ ለምታፈቅረው ሰው ወይም ለምታገባው ሰው ታማኝ መሆን ነው ግን ልጁን ከወደደችው ብትነግረው ነውር የለውም በኔ አመለካከት

    • @user-yi8et6pp8w
      @user-yi8et6pp8w Před 5 lety +1

      እሽ. ካልክ እኔ. እወድሀለሁ ክክክክክክ

    • @hafizmehammed2872
      @hafizmehammed2872 Před 5 lety +1

      መቺም አላጠፋሁም እኔ የመሰለኝ ተናገርኩን ሴት ወንድ አላህ እኩል ነው ፍጡር ነን ግን ሴት ልጅ ደሞ እንደ እኝ እንደወንዶች ከጭቃ አልተሰራችም ከአዳም ወይም ከአደም ግራ ጎን የተፈጠረች ነች ስለዚ ፈጣሪ ደሞ በጣም ክብር ሰቷቸዋል እና ካፈቀረች ለምን ማፍቀራን ለመናገር ትገታለች መናገር አለባት የግድ ወንድ ብቻ ብየ አላስብም

    • @hafizmehammed2872
      @hafizmehammed2872 Před 5 lety

      @@user-yi8et6pp8w ችግር የለውም እቀበልሻለሁ አልሀምዱሊላሂነው

    • @user-yi8et6pp8w
      @user-yi8et6pp8w Před 5 lety +1

      እሽ

    • @hafizmehammed2872
      @hafizmehammed2872 Před 5 lety +1

      @@user-yi8et6pp8w እሰይ ሜስት አገኝሁ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 5 lety +2

    እሚገርም እሚገርም እሚገርም ብቃት አላቺሁ ዋውውውውው

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 Před 4 lety

    በጣም አሥተማሪ ነው

  • @myboss6414
    @myboss6414 Před 4 lety

    እንደየ ሰዉ ይለያያል!

  • @asiyeejalatuudinniislam635

    Mashaa Allah

  • @user-yx7gn2bn6w
    @user-yx7gn2bn6w Před 4 lety

    ድስ ይላል

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 Před 5 lety +2

    ሙዚቃ ደሞ እኛን አይመለከትም ሆሆ

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 Před 5 lety +1

    *በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ*

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE Před 4 lety

    Keep it up this great job!

  • @user-rj2bo3hn8x
    @user-rj2bo3hn8x Před 5 lety +1

    ተመችታችሁኝል

  • @saadyamohammad2154
    @saadyamohammad2154 Před 5 lety +2

    ተመቸኝ በጣም ወደድኩት

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 Před 4 lety

    በእውነት እኔ አልጠይቅል

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ ትላለችሁ በርቱ

  • @workubelete1931
    @workubelete1931 Před 4 lety +1

    aref zeejete new enkuan aderesachehu ናሁ

  • @mohamdyosaf1000
    @mohamdyosaf1000 Před 5 lety

    ይመቻችሑ

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 Před 5 lety +1

    ያበደ ነው በርቱ

  • @berkedemelo7833
    @berkedemelo7833 Před 5 lety +1

    ዋው ሀሀሀሀሀ

  • @user-sj5cx4gs2n
    @user-sj5cx4gs2n Před 5 lety +1

    ያንን ሠው እደምን ወደው መናገር ችግር የለውም

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před 5 lety +1

    የፍቅር ጥያቄ ደስ የሚለው ከወንድ ሲመጣ ነው ብቻ ከባድ ነው

  • @seniseni9759
    @seniseni9759 Před 5 lety

    Betam kebad new

  • @geniye5973
    @geniye5973 Před 5 lety +4

    ይሄ የማይካድ እውነት ነው
    ወንዶች ሲፈቀሩ ራሳቸውን ልክ እንደ ዕንቁ ነው የሚቆጥሩት ኤጭጭጭጭ አቦ እንደዚህ አይነት ወንዶችን ያጥፋልን አሜን በሉ ጥሎብኝ ጢባራም ወንድ አይመቸኝም

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 Před 5 lety

      እኔም ውዴ አልወድም
      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን

    • @zanebawel1670
      @zanebawel1670 Před 5 lety +1

      😁👍👍👍😘

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 Před 5 lety

      @@zanebawel1670
      ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን

  • @munnamunna587
    @munnamunna587 Před 5 lety +1

    ወው ማሽአለህውድድድ

  • @samirnajib7287
    @samirnajib7287 Před 4 lety

    Kalsiw yastelal

  • @khadigakhadigah8181
    @khadigakhadigah8181 Před 5 lety

    Masha allah

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b Před 5 lety +1

    ልጁ ቆጆነዉ በጣም

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 Před 5 lety +1

    ደስ ስትሉ የምር

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 Před 5 lety

    Woww betam aref nw bertuln ❤❤👍👍

  • @adilaosman1368
    @adilaosman1368 Před 4 lety

    ሲጀመር በሙስሊም በዐል ሙዚቀ አይፈቀድም

  • @ephtube7723
    @ephtube7723 Před 5 lety +3

    ሴት ልጅ ፍቅር ስይዛት ብቻ ሳይሆን ሁሌም እንደዚህ ረጋ ስትል እንዴት እንደምያምርባት። ኣይታችሁታል እርጋታዋ እንዴት እንደምማርክ

  • @mmophjkot8993
    @mmophjkot8993 Před 5 lety +2

    ትልቅ ትምህርት ነው ውዶች

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 Před 5 lety +8

    ውይ መጨርሻው ሲያምር ..እኔም እባሌጋር .ፍርሽርሽ አድርጊ...እጠብቀዋለሁ .ግን .የት ነህ ግራ ጎኔ

  • @bintsualih3033
    @bintsualih3033 Před 5 lety +19

    እንዴ ፊትሽ ላይ የተጠቀመችው ፋውንዴሽን በጣም ስለበዛ ወይም ከፊቷ ጋር ማች ስለማያደርግ ካሜራው ቀረብ ሲያደርጋት ምንድን ነው ምትመስለው

  • @user-gl5ce5fz3u
    @user-gl5ce5fz3u Před 5 lety +3

    😁መጀመሪያ ድምፅ ተሰማኝ አላለም

  • @user-ct3ub5xs1h
    @user-ct3ub5xs1h Před 5 lety +9

    አይ ፍቅር የጋራ ነው

  • @hundeyegezu6062
    @hundeyegezu6062 Před 5 lety

    desilal betam

  • @meronmeronnguse4011
    @meronmeronnguse4011 Před 5 lety

    Woww kemr yamral

  • @zainabdula2748
    @zainabdula2748 Před 5 lety +1

    Wowow arfi now

  • @aishamhd5810
    @aishamhd5810 Před 5 lety +1

    Lmn ?

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 5 lety

    ወይኔ ወላሂ እዉነትሐሥሎኚ ነበር ግን ደሥ ይላል ግንሤትልጂ ታገባኛለህ ወይብላ መጠየቅ ይገብዳል

  • @user-dt5om7sv3k
    @user-dt5om7sv3k Před 5 lety +6

    ኦራ በአሁን ጊዜ ወንዶች እራሳቸውም ጠይቀው አልተቻሉም ሴት ባጠይቅ

  • @ekruekru9038
    @ekruekru9038 Před 5 lety +1

    አኡዙቢላ መጨረሻዉ ሳይ ደነገጥኩ

  • @salwabarada8251
    @salwabarada8251 Před 5 lety

    Ayyyyyy wedochi yebri fkir new Eji yeset fkir 😜😜😜😜😜😜

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 5 lety

    Ewnet betam des telalchu

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +5

    ደሞ ወዶችን አረ እነሡ ግን ለምድነዉ መወደዱን ሢያቅ የሚጠባረረዉ

  • @belenlove4626
    @belenlove4626 Před 5 lety +46

    የፈለገ ስልጣኔ ቢሻሻል ወንድን ሴት መጠየቅ የለባትም

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 Před 4 lety

    Ufffff semetesh enem lay tegaba asazenshegn yene konjo

  • @martamarta6483
    @martamarta6483 Před 4 lety

    gobezochi beretu

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 3 lety

    😂😂አረ
    ሳሚዩ ተፈቃሪው
    እርግጠኛ ነኝ አሁላይ
    ተስፋ ቆርጠሽ ነው
    የሚሆነው
    ምክኒያቱም
    ሳሚ አግብቶ ወልዷል።
    ሴቶች ተረጋጉ ለሊላ ጊዜ
    ቀብረር ስንል ነው ወንዶች የሚከተሉን
    😂

  • @nnnnaaaa1408
    @nnnnaaaa1408 Před 4 lety

    Yewedeshu meselebesh kkk yene konjoo

  • @hawwamohammed7889
    @hawwamohammed7889 Před 4 lety

    ረ እህቴ ሤት ልጅ ኮራ ሥትልነው ደሥ የሚለው ግት በጣም ደሥ ትላላችሁ

  • @safiyashaid7191
    @safiyashaid7191 Před 5 lety

    👍👍👍😎😍😎😍

  • @mereyemereye899
    @mereyemereye899 Před 5 lety

    ሰሚዪ ቆንጆ ሲያምርብቹ

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u Před 5 lety

    ስለተጠየቀ ማንም አይኮራም መጠየቁ በጣም ያስደስታል መጥየቁ ሀሪፍ ነው

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 2 lety

    ፕሮግራማችሁ ደሰ ይላል ቀጥሉበት።ለማሳየት ከፈለጋችሁት ላይ የምጨምረው ወይም አሰተያየቴ:ሴትም ብጠይቅ አታሳፍርም።እኛም ሰለጠየቀች አናፍርባትም አንቆጣትምም ።ነገር ግን ተከታትሎ ከዛች ሴት የምናየው ነገር ነው የሚወሰነው ማለትም የመቅለል ያነንም ያነንም ሰላም የምትል ቀላል ሴት መሆን ሰታበዛ ነው የሚከተለው መልሰ የሚከተላት:ድሮም ሁኔታሸ አላማረኝ።የሚለው ማለት ነው።ለምሳሌ ተወዳጅ የፍቅር ጠያቂ ሴቶች እደዜት ያሉት ናቸው ተቀባይ የሚኖራቸው? የተረጋጉ አሰተውለው የሚናገሩ ሴቶች ጠብቀው የሚናገሩ እህቶቻቺን ተወዳጅ ይሆናሉ።ለምን ከተባለ?በባህላቺን ወንዶች ሰንባል ቀለብለብ ያሉ ሴቶች ለፍቅር በሚጠይቁን ግዜ ለምናሰበው ሰንቱን ወንድ አድርሳው ይሆን እቺ ቅልብልብ!!የሚለው ይከተላታልበልባችን ማለት ነው።ነገር ግን ቀሰ ያሉ ሴት እህቶቻቺን በእውነትም ሰሜታቸውን በተረጋጋ ቀሰ ብለው የፍቅር ቀጠሮ ካቀረቡልን ደሰታውንም አንችለው።ያውም እግዚአብሔር እደዝች ያለች ያሰተዋለች ሴት ለትዳር ለቁምነገር ለሂወት አጋር ትሆን ዘንድ ያጋጠምከኝ አመሰግናለሁ።ብለን እንቀበላታለን።

  • @yotube4
    @yotube4 Před 5 lety +4

    ወይ ፍቅር ድሮ በእኛ ግዜ ቀረ 😂😉😉

  • @m.a1008
    @m.a1008 Před 5 lety +1

    እንኳን ሴት ልጅ ልትጠይቅ ይቅርና እኔ ወንዱ ለመጠየቅ ፈርቻት ይሄው በፍቅር እየተሰቃየሁ አለሁ:: አንድ ሴት እኔን ብትጠይቀኝ የበለጠ የምወዳትና ለእርሷ ያለኝ አክብሮትም በእጥፍ ይጨምራል

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j Před 5 lety +2

    የሀበሻ ወድ ፍቅር አይገባውም እወድሀለሁ ማለት ትፕጫወትብኝ ማለት ነው

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 Před 5 lety

    የኔቆጆ ታምሪአለሽ

  • @fefefefe2566
    @fefefefe2566 Před 5 lety +21

    እረ አሆ ወንድን እወድሃለው ማለት እራሴ ላይ ተጫወትብኝ ማለት ነው ደግም ላውን ወንድ እግዚአብሔር መርቆ ካልሰጠ ይከብዳል ምድረ ጥቅመኛ

  • @selamlehagrachen835
    @selamlehagrachen835 Před 5 lety

    Musilem betonu yamrebachewal

  • @saraaisha9321
    @saraaisha9321 Před 5 lety

    ተመቻቹኝ አቦ ደሥ ሥትሉ

  • @user-ci3du1uu2r
    @user-ci3du1uu2r Před 4 lety

    ሂጃብ አለባበሰሸ ደሰ ይላል የሱ ደግሞ ቶብ እንዴት እንደአማርበት ዋው ብትጋብ ደሰ ትላላችሁ