Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +58

    ዉድ የኦርቶዶክ ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አባታችን አባ ጉባ ታዲዬስ መታሰቢያ
    በአል በሰላም አደረሰን የኔ ዉዶች አሜን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +162

    ትዳር ያላችሁ ያፅናችሁ ለሌለን ጥሩ ትዳር ይስጠን😍
    ለሀገር ሰላም ለህዝብ ፍቅር ይኑር~የሳምንት ሰው ይበለን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +230

    ሳምንት አልፎ ሳምንት ላሸጋገረን አምላክ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ #ለአላህ #alhamdulillah

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 Před 5 lety +4

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሜን አሜን አሜን ማማዬ ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማሪያም ልጅ

    • @siseysisey767
      @siseysisey767 Před 5 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ amen maree

    • @jtube3698
      @jtube3698 Před 5 lety

      👍👍

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 Před 5 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ allahm duwlila

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 5 lety

      አሜን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +257

    እናመስግናልን #የኔ አዳም የት ነክ ???? ያላግባችሁ ላይክ #ግጭኝ ልቆጥራችሁ ነው ።

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +2

      👍gn Seti negn aderashen edebalefew lign enigaba edateyegn

    • @bezonshbezonsh58
      @bezonshbezonsh58 Před 5 lety +1

      hancho enkawan dehna metash

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 Před 5 lety +1

      Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij kkkkkkk😃😃😂😁

    • @beautykitchen858
      @beautykitchen858 Před 5 lety +1

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ
      ባል አለ እንዴ ምነው ቦዙ አገኘሽ

    • @Han.2431
      @Han.2431 Před 5 lety +2

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ ክክክክክክክክ አሳቅሺኝ አረ የኔም ትክክለኛ አዳም የቱ ይሆን?! የኔ ከርታታ ይሄኔ እየተንከራተተ ነው!!

  • @ashruka
    @ashruka Před 5 lety +4

    ሐኒ ዘመን ላይ እያቃጠልሽን እዚህ ላይ እየካስሽኝ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ።

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 Před 5 lety +44

    Baga nagaan dhuftan
    የድሬ ልጆች ዛሬ እንኳን ከች አላችሁልን

    • @user-pi9be4ub9m
      @user-pi9be4ub9m Před 5 lety

      Siifan Harmee koo እትዮጵያዊት የአባ ጋዳ ልጅ እካን'አብርደስ'አለን

  • @tube504
    @tube504 Před 5 lety +64

    ወገቤን በጣም አሞኛል ወገኖቼ በመዳም ቤት ህመም ይከብዳል እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @enashebeshaneg3360
    @enashebeshaneg3360 Před 5 lety +436

    እደት ነችሁ ሺቃላ ሁላ እኔም ሺቃላ ነኘ ላክ አረጉ ሳትዋሹ ሺቃላ የሆነ በመዳብ ቤት ያለ እደኔ እሰው ቤት የመረረው😢

    • @user-cq1ux3vu6q
      @user-cq1ux3vu6q Před 5 lety +2

      😓😓😓አዛን ማር

    • @dahab7484
      @dahab7484 Před 5 lety +20

      የማዳምን ስራ ለመስራት ጤንነት አስፈላጊ ነው ጤና ከማንም በላይ ውድ ነው ። ስራ ደግሞ ክቡር ነው።
      አላህን አመስግኝ

    • @zaharasied7144
      @zaharasied7144 Před 5 lety

      ማማየ እኔም ሸቃላነኝ ግን አልመረረኝም ይቅረታና

    • @rahmatuemr595
      @rahmatuemr595 Před 5 lety +4

      @@zaharasied7144 መምረር ይመራል ሸቃላነት ግን እየመረረን እንውጠዎለን

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 Před 5 lety

      Inem merte
      Shekalit negn
      Kkkkkkkk

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 Před 5 lety +48

    ዋው የዛሬ ተወዳዳሪ ደስ ሲሉ ሙዚቃን ማይወዱ ናቸው

    • @kahsakahsa7811
      @kahsakahsa7811 Před 5 lety

      Awo enem alwedm mknyatu mengste semay aywersm marey

    • @almazalmaz3323
      @almazalmaz3323 Před 5 lety

      Kahsa Kahsa አው የኔ አሥተዋይ ትክክል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +4

    ይህ ዝግጅት እንዴት እንደሚናፍቀኝ እንኳን በደና መጣችሁ ለማግባት በዝግጅት ላይ ያላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ያገባችሁ ደግሞ ትዳራችሁ ይሙቅ

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +480

    ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ላይክ አበድሩኝ
    ብድር እመልሣለሁ kkkkkkkkkkkkk

  • @user-yc8ix5zo7w
    @user-yc8ix5zo7w Před 5 lety

    ትናንት በቅዳሜ እለት ቀን ጠፍቶኝ ስር ብቅ ዋልኩ ይህንን ፕሮግራም እስኪ ከ፯ አመት ብኋላ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ኮመንታተሮች ለኔ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለስደተኛ ሁሉ ደርሳ በሰላም ለሀገራችሁ ታብቃችሁ ወገኖቼ

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l Před 5 lety +160

    ሆዴን ቁርጠት ልሞት ነው እግዚያብሔር ይማርሽ በሉኝ

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 Před 5 lety

      እኔም አለችልክም ኡፍ ማር ይመርሽ

    • @user-oz9jx7sz7f
      @user-oz9jx7sz7f Před 5 lety

      እኔም ልሞትነው ማር አላህ ይማርሽ

    • @zufanzufan860
      @zufanzufan860 Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይማርሽ ማሬ

    • @user-by2fy4pm9k
      @user-by2fy4pm9k Před 5 lety

      توم الغريب እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ሻይ በዝንጅብል ጠጭበት

    • @Salem21373
      @Salem21373 Před 5 lety

      Agziabhier ymharish mare

  • @bona2318
    @bona2318 Před 5 lety +75

    ከፍቶኛል ባሌን ናፍቂያለሁ በ ላይክ አይዞሽ በሉኝ

    • @user-vz3km4tx1l
      @user-vz3km4tx1l Před 5 lety +1

      እኔም ካየሁት ብሌን 7 አመቴ ነው አይ ስደት ይብላኝልህ ።አይዞሽ እህት ያልፍን

    • @bona2318
      @bona2318 Před 5 lety

      @@user-vz3km4tx1l ውይ እንዴት ቻልሽው እህቴ ከባድ ነው እኔስ ካየሁት አመት ከ ስድስት ወር ነው

    • @sadamekonen2627
      @sadamekonen2627 Před 5 lety +2

      የእኔ ቢጤ

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +1

      ደማም Taye ክክክክ ያፅናናልደ ላይኩ እኔምናፍቆኛል

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      ሀሀሀሀሀ ይች ላይክ

  • @user-hy6rj2qx7s
    @user-hy6rj2qx7s Před 5 lety

    ውይ አሁን ገና አየሁ ሀኒቾዬን ጎርፍ ወስዶኝ ነበር ኩዌት ውስጥ እግዚአብሔር ቸር ነው ስደተኞቹን ይጠብቃል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @zaratube608
    @zaratube608 Před 5 lety +2

    እውነት ነው ሙዚቃ አናዳምጥም ጎበዝ የክርስቶስ ተከታይ የሆነው ሰው እግዚአብሔር የማይወደው አይወዱም ተባረኩ ሁላችሁም

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před 5 lety +4

    ጥሩዬ የኔ እናት ገና በልጅነት ነው ይሄ አስተማሪ ተብዬው ያማረራት ሳቅም አታውቅም እስኪ ዛሬ እንኩዋን በ5000 ብሩ ላይ ዘና አድርጋት

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l Před 5 lety

      እኔ እራሱ አሳዝናኝ አለይ በስቆል ያለይ መስላኝ አለይ

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h Před 5 lety +10

    ቃሊቴ ሲባል ምን ትዝ ይለኝል ኡስታዙች ይታስሩ ብት ጊዜ ያጊዜ አላህ አላሀመዱሊላህ

  • @SaraSara-vw9ui
    @SaraSara-vw9ui Před 5 lety +1

    ኢ/ትዮ ልሄድ ነው አንድ ሁለት ወር ቀረኝ እንደ ነፍሠ ጡር ቀን በመቁጠር መከራየን አየሁ እሥኪ ቀኑን ትቸ ላይክ እንድቆጥር ላይክ አርጉኝ በአብይ ይሁንባችሁ በላይክ ተባበሩኝ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety +15

    ሀኒዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ እስኪ የሀኒዬ ሀድናቂዎች እንያችው

    • @hayathayat69
      @hayathayat69 Před 5 lety

      ሀኒ ልብሶቺሺ ያምራሉግን የልስፉብረካአለሺእደማሬ

  • @user-qk8cc9rt9r
    @user-qk8cc9rt9r Před 5 lety +35

    Like me from 🇪🇷 if you love Eritrea people!!

    • @user-ox3un1mv5v
      @user-ox3un1mv5v Před 5 lety

      Betam Enwedachhualen

    • @Elrio1314
      @Elrio1314 Před 5 lety

      ዓለም ብስያሳ anta lemani like kkkk

    • @tesfayebezawits9330
      @tesfayebezawits9330 Před 5 lety

      demachin and new 💗

    • @user-mw3gg6ox4m
      @user-mw3gg6ox4m Před 5 lety

      እንወዳችኋለን እግዚአብሔር ይውደዳቹ ይውደደን

    • @user-qk8cc9rt9r
      @user-qk8cc9rt9r Před 5 lety

      sari saron ክክክክ ከዛብ እንታይ ኣለኪ ኣብዚ መጺኺ

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 5 lety +142

    ኧረ እኔስ ኢትዮ ልገባ ነው ቻው እህቶቼ እናተም በሰላም ግብ

  • @user-yr1jv4if9j
    @user-yr1jv4if9j Před 4 lety

    ሲጀመር ዝግጅቱ ባህላችንን አይወክልም ። አቅራቢዋም በጣም ትቸኩላለች ። ነገሮችን እራስዋ አውርታ እራስዋ ቀልድ እራስዋ ደሞ ትስቃለች ኦዴንሱን በቁምነገር ሳይሆን በስዋ ዝባንዝኪ መሳብም ትፈልጋለች ። እኔ አይጥመኝም ። እርጋታን ከሳያት ተማሪ ወ/ሮ ሀና ።

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 5 lety +7

    አቦ ስወዳችሁ #የተዋህዶ ልጆች ደስ ስትሉ

  • @senadiribsa7232
    @senadiribsa7232 Před 5 lety +5

    Baga nagan dhufte hani koo😍😍😘😘

  • @user-ow9ug1of5i
    @user-ow9ug1of5i Před 5 lety +21

    ስደት ላይ ያላቹ እህቶች አላህ ጥሩ ትዳር ይወፈቃቹ ለኔም ዱአ አርጉልኝ

  • @fasikaabebe3008
    @fasikaabebe3008 Před 5 lety

    Wow balochn mejemeriya asewetash gobez hulgze wend mejemeriya

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +6

    ድሬ የፍቅር ሃገር ይመቻችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፪፫ አመት በቤተክርስቲያ ማደግ ግሩም ነው

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 Před 5 lety +45

    እናመሰግናለን ሀኒቾ ምነው አመሸሽ እኮ

  • @user-st8tn9qi4m
    @user-st8tn9qi4m Před 5 lety +24

    አላየሁትም ግን እስከማይ ላይክ አድርጉኝ ብየ አላውቅም ምን ጣአም እዳለው ለማውቅ ነው

  • @fatumaseid480
    @fatumaseid480 Před 5 lety +5

    በጣም ደስ ይላል አብሺሩ መታለች ሓኒ የሚወድ ላይክ

  • @mulunesh2731
    @mulunesh2731 Před 5 lety

    Ewnet lemenager yezarewu wededer betam des belognal yashenefachut enkuwan des alachu

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l Před 5 lety +17

    ወርቂት ስላሸነፈች ደስ ብሎኛል አሻን ሚስኪን መስላኝ አለይ አይደልደ?

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl Před 5 lety +24

    አድዬ ዘመን ላይ አበሳጨሽኝ የዳባን በገሮች ገደልሽበት እህ

    • @azizaseid4927
      @azizaseid4927 Před 5 lety

      ስአድየ ሞቱ እዚህ ላይ ዴስ ትላለች

    • @HA-yb1nj
      @HA-yb1nj Před 5 lety +1

      Adey plse one day brother or sister or twines or neighbors
      Always couples give other chance too hani
      We love you too much👏🏻👏🏻

    • @amti6281
      @amti6281 Před 5 lety

      ድራማ መሆኑን አታቁም እዚህ ሌላ ያሊላ ትክለኛ ህይወት ላይ ፈፀመችው አሰመሰላቹት

    • @twsyoutub9404
      @twsyoutub9404 Před 5 lety

      ክክክክክ

    • @user-wh6cb3uf5i
      @user-wh6cb3uf5i Před 5 lety

      ክክክክክክክ 👅👅👅👅

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 5 lety

    የዛሬወቹ ተወዳዳሩወች ደስ ትላላችሁ ሙዚቃ አንወድም ስላላችሁ እምነቱን የማገብር ሰው ደስ ይለኛል

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 Před 5 lety

    Wowww arif neber ashenufiwochi yigebachewal

  • @user-lt8ld9lm9w
    @user-lt8ld9lm9w Před 5 lety +85

    ውዶች ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ሀኒዬ በtv ልከታተልሽ ነው

    • @efratamelese4178
      @efratamelese4178 Před 5 lety +2

      Selam Gebi

    • @user-be9bw3iq1q
      @user-be9bw3iq1q Před 5 lety +2

      አላህ መአኪ ኡኽተና በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኚ ማማየ ለኛም ዱአ አድርጊልን

    • @user-lt8ld9lm9w
      @user-lt8ld9lm9w Před 5 lety

      @@efratamelese4178 amiiiin yene konjo

    • @user-lt8ld9lm9w
      @user-lt8ld9lm9w Před 5 lety

      @@user-be9bw3iq1q አላሁም አሚን ኢንሻ አላህ ማማዬ እናንተንም አላህ ይጠብቃቹሁ

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety +1

      ሰላም ግቢ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሳትሂጅ😂😂

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety +20

    ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ እኮ ዛሬ ቀረ ብዬ ኡኡ ልል ነበር

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 5 lety +15

    ከድሬዳዋ ድረስ በጭቅጭቅ መተው በኩባያ ሸኛሻቸው ሚስኪን አሳዘኑኝ

    • @biruketawitkefelegnjameels5717
      @biruketawitkefelegnjameels5717 Před 5 lety +1

      ክክክክክክክ ግድ ነው

    • @rams615
      @rams615 Před 4 lety

      ክክክክክክክክይገጥማል

    • @rams615
      @rams615 Před 4 lety

      ሀንዬ በጣም ውድድድድድነው የማርግሽ ላንች ስል አገባለሁ ብሮግራምሽላይ ለመቅርብ ላድቀንም ቢሆን

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 Před 5 lety +24

    ያረብ ለኛም መልካም ትዳር ስተን ትዳር ካንተ ዘንድ ነውእና

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 Před 5 lety +14

    ሸቃላ፡ሸቃሊት፡እምትሉ፡ምን፡ያህል፡እደምትደብሩ፡ብታውቁ፡ጥሩ፡ነው፡ላይክ፡ለማኞችም፡ስልችት፡ብላችሁናል፡እስቲ፡ማይንዳችሁን፡አሰሩት፡በምታዩት፡ነገር፡ላይ፡ሀሳብ፡ለመስጠት፡አስቡ፡ብሶትና፡እሮሮ፡መደርደሬያ፡አድርጋቹህታል፡መቼስ፡ኮሜንቱን።

    • @samrawit-e.2385
      @samrawit-e.2385 Před 5 lety

      Lk bleshal yene mar ewnetm mar nesh yene konjo hulem like lerasachew bcha wyyy hasab mestet sraw lay new 👌👌

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 Před 5 lety

      @@samrawit-e.2385 እኮ፡በጣም፡ሲያስጠሉ፡ዝብለው፡መቀባጠር፡ገና፡ፕሮግራሙን፡አይተው፡ሳይጨርሱ፡ይቀባጥራሉ፡አንቺን፡ግን፡አመሰግናለው😍😍

  • @mareliass2752
    @mareliass2752 Před 5 lety +14

    ጎበዝ ለውሀ ትኩረት አለሽ ሀኔ እኔ ምልሽ ብሩ 3 ቦታ ይካፈሉ ትንሽ አንደኛ የወጣ 3000 ሽ የቀረው እነዛ ሁለቱ ምክንያቱም ከስንት ቦታ አቆራርጠው ይመጣሉ ለታክስ እንካን ፓልስ

    • @user-pb1cl7uj1t
      @user-pb1cl7uj1t Před 5 lety

      ትክክል

    • @user-em4bo4jj5p
      @user-em4bo4jj5p Před 5 lety

      Astwaye.nashe.betikikle😘😘

    • @user-jd2mc7kp2x
      @user-jd2mc7kp2x Před 5 lety

      በጣም

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 Před 5 lety

      እኔምእንደዛ ነው ምክንያቱ ከድሬዳዋ ማለት በጣም.ይከብዳ መሥተካከል አለበት አንደየወጣው 3000ከዛ ለነዛ ቢያንሥ ትራንሥፓር እንካን.ሊሆነቸው 2000ማካፍል ነው አሣዙኑኝ ይሥተካከል

    • @user-zk8db2zd2n
      @user-zk8db2zd2n Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @ihateracism5111
    @ihateracism5111 Před 5 lety +2

    መጀመሪያ አከባቢ ደህና ነበር ፤ አሁን አሁን ግን እውነት ጥያቄ አልቆባት ይሁን ደስ አይልም

  • @hawwidonigian611
    @hawwidonigian611 Před 5 lety

    Enante ene yemigermegn hanicho beye samentu yemtilebsachew kemes letori wetolat new siwodesh demo ❤️❤️

  • @user-mg2mb7ml2d
    @user-mg2mb7ml2d Před 5 lety +4

    እር ሀንዬ ዘመን ላይ አናደሺኛል እንዴት ከብት ትገላልሽ የጋሽ ዳባን ከብቶች

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety +3

    እናመሰግናለን አንችዬ ወዴት አመሸሽብን ያልተለመደነገር ሆኖ ልትገሪነው ብየ ውይ

  • @user-zr9wd3uc1r
    @user-zr9wd3uc1r Před 5 lety +1

    ሀኒ የኔ ቆንጆ አውነትሽን ነው ዛሬ ገንዘብ ተሰጥት አይደለም በነፆ ነው ሰው የሰው ሚስጥር የሚያወጣው 100% አውነት ወዳጅ መሳይ ነው ህይወት የሚያበላሸው

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 5 lety

    ሃኒቾ ቀሚሶችሽን እንዴት እንደምወዳቸው አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ ዘመን ላይ እስከ ምታቃጥይኝ

  • @sosenamaronsosenmaron2740
    @sosenamaronsosenmaron2740 Před 5 lety +46

    ሀንቾ ግን የጋሻ ዳባ ከብቶች ይሙቱና አለቅሽም መሸሻ ይሙት

  • @rimbintbaba5781
    @rimbintbaba5781 Před 5 lety +3

    እንተዋወቃለን ወይ በጉጉት ስጠብቅ አመሻቹ ሀኒቾ ፍልቅልቋ
    *ኑ ሰብሰብ እንበልና እንሹፋቸው*

  • @eteneshmandefro7040
    @eteneshmandefro7040 Před 5 lety

    በጣም ምወደውና ሳምንቱ እስከሚደርስ ምጓጓለት ምርጥ ፕሮግራም ነው
    እኔ ምልው ግን ለምን ለ3ቱም ብሩን አታካፍሏቸውም ለአሸናፊ ብቻ መስጠት ፌር አደለም

  • @user-ev5um5ll2t
    @user-ev5um5ll2t Před 5 lety

    ዋው በሚስቱ የሚቀናባል ይመቸኛል ይመችህ አቦ እቀናለሁ ያልከው ሀቅንመናገርበተለይ ያስደስተኛል

  • @user-yy7nt7ie7v
    @user-yy7nt7ie7v Před 5 lety +14

    እስቲ እደኔ ኩላሊቱን ያመመው በተረፈ ይከን ብሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @sytyalzaml124
      @sytyalzaml124 Před 5 lety

      ayzsh marr enem lesew altenfesem yesew hager kebade new ewha techibet

    • @user-yy7nt7ie7v
      @user-yy7nt7ie7v Před 5 lety

      @@sytyalzaml124 እሽ ማሬ ታገሬ በሰላም ከነጤናኔ ወጥቼ የረብ ቤት ጎዳኝ

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d Před 5 lety

      መታገስ ዋጋ አለው አዎ ውሀ ጠቺ በብዛት በተለይጧት

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 5 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ 11ኛ ነኝ ዋው ደረጃ ይዣለሁ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 Před 5 lety +1

    Wow betam des yelale hani nurilgn

  • @user-ye2pp9kr4n
    @user-ye2pp9kr4n Před 5 lety +2

    እሰይ ደስ እሉኝ የዛሬ እሸናፉዋች ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውስጤ ገብተዋል

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 Před 5 lety

      እኔ ራሱ ሚስኪን ነገር ነች ጨዋ የገጠር ልጅ ነው ምትመስለው ምንም አይነት ከዱቄት ነፃ ነች ደስ ስትል ግን ምነው እንደሳ ዝምተኛ ባረገኝ

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 5 lety

      @@HudaTube1111 በጣም እሽ

  • @user-ko6jx7te4r
    @user-ko6jx7te4r Před 5 lety +28

    ኧረረረረ ባካቹ ፀባይ አሳጥቶኛል ከሰው ያባለኛል ያውም በሰው ቤት እውነት ፀሎት ያስፈልገኛል እስኪ ፀልዩልኝ

    • @samri_yedenglemaryamlej6670
      @samri_yedenglemaryamlej6670 Před 5 lety

      ድንግል እናቴ ነይ ayezoshi eheta tselote arigi

    • @user-hk4vx3sv6k
      @user-hk4vx3sv6k Před 5 lety

      ድንግል እናቴ ነይ ውይ እህት ልክ እንደኔ እኔን በወታይኝ ልጫረስ ነው

    • @user-du8sv6ls4q
      @user-du8sv6ls4q Před 5 lety

      እኔም ተቸግሬበታለው በሰው ቤት እንጣጣልሻለው

    • @ethiopianewnew3763
      @ethiopianewnew3763 Před 5 lety

      ድንግል እናቴ ነይ ayzogn tgst lemareg mokri

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah Před 5 lety

      እኔማ ማር ልጋደልነው ከማዳም ልጂጋር

  • @user-cx6sy9ei7g
    @user-cx6sy9ei7g Před 5 lety

    ዘመን ዲራማ ላይ ደሜን አፈላሽው ቀንሽ ሥደተኛ ነኝ

  • @bettybekel9562
    @bettybekel9562 Před 5 lety

    Welcome Haney zar keyeseben Enekan selam mexaselegn

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 Před 5 lety +3

    ሀንቾ አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 5 lety +13

    ዛሬ የለም ብየ ተናድጄ ነበር የምር ለኛም ተራ ይድረሰን ሸቃሎች ጸሎት አድርጉ እና
    እጀን ካውያ አቃጥሎኝ ሆድ ብሶኝ ነበር እናተን ሳይ እረሳሁት ላይክ ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ

    • @user-qb4hv6zd1h
      @user-qb4hv6zd1h Před 5 lety +1

      አይዞሽ ሁቢ ካውያ አያድርስ ነው ውዴ አላህ ያሽርሽ ማር ካለ ተቀቢ

  • @user-wo7pg9st3c
    @user-wo7pg9st3c Před 5 lety +2

    ዘመን ላይ አንድጅይ እዝላይ አዝናኚይ የኔ ልዬ

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 Před 5 lety

    የሚገርም አለባበሥ አንቾ አቦ ይመቸሽ እደዚህ ልበሽ ያማማ ምንም እጀራ ቢሆንም ይቸ እምድር ቀሪ ነቸ ሥወድሽ ዘመን ላይ አጀቴን በላሽዉ አደኛ ተዋናይ ነሽ

  • @user-kl3cu2dv2x
    @user-kl3cu2dv2x Před 5 lety +11

    የመዳምን ስራ ትቸ ስጠብቅ መጣሽ። አመረኝ እኮ ሆሆ ምን እንዳትሉኝ የኔ ቅናተኞች 😊😋😋😋😋😋😋😋😋😜😜😜😜😜😜😜😜😤😤😤😤

  • @user-bb3db3gj5y
    @user-bb3db3gj5y Před 5 lety +6

    ውይ ራብብብ ብሎኝ ይሄ ፕሮግራም እኔም ከበጥራቃየ ጋር ከች ነኝ በቅርብ

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f Před 5 lety

      እኔም በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነው ያመሸሁት

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 Před 5 lety

    Helsi ena neway betam dess Telalachu Ergatachu EGZABER tedrachun yebarhk

  • @amlakmilke764
    @amlakmilke764 Před 5 lety +1

    ሀኒየ ስወደሽ የኔ ሳቂታ ሁሌ ሳቂልኝ

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 Před 5 lety +19

    ማግባት ኣማረኝ ከ3 ወር ቡሃላ እትዬ እመጣለው።ገንዘብ ማትወድ ለፍቅር ማች የሆነች ምስት ፈላግ ነኝ።እንድኔ ትዳር የጠማሽ ካለሽ ሀይ በይኝ።ከዛ በፍቅር ኣስመራ ኣድስስስስስስ ሽር ብትን እንላለን።🇪🇷❤️🇪🇹

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 Před 5 lety +3

      ሀሀሀሀ ሁሉም እድክ ይላል እውነተኛ ሰው ግን ከስንት አንድ ነው ለማንኛውም መልካም ትዳር ይስጥክ ፈጣሪ ጡሩ ሁነክ ተገኝጅ አታጣም ዋሸሁደ

    • @zabeebabeeba3049
      @zabeebabeeba3049 Před 5 lety

      Ayizohe ene alehulihe

    • @foziyasaid9420
      @foziyasaid9420 Před 5 lety

      አይዞህ.እኔ አለሁልህ

    • @user-lx2oj5md5t
      @user-lx2oj5md5t Před 5 lety

      ክክክክክክክይቅናህ

    • @user-qh1lc6fu8x
      @user-qh1lc6fu8x Před 5 lety

      ኤርትራና ትዓንብብ ትለምልም።ሰ.እ.ኤ.ይ አይ ወንድሜ ከቶ አንተ መልካም ሁን እንጅ መልካም ሚስት አታጣም

  • @user-yu2xr9uq3x
    @user-yu2xr9uq3x Před 5 lety +7

    ግን ሀና ሚስጢር አውጡ አይባልም

  • @mesklove4771
    @mesklove4771 Před 5 lety

    ሀኒዬ ሠላም ነው አንዳንዴ ሁሌም ባለ ትዳር ከምትሸልሙ አንዳንዴ የተጎዱ ሠዎች ይሄን እድል የማያገኙ ሠዎች ብታግዣቸው በጣም ደስ ይለኛል የሚዲያ ሠዎች ስለሆናቹ ስንት በየ እቤቱ የሚያለቅስ አለና በአይናቹ በማስረጃ እራሳቹህ አጣርታቹ ብትጋብዙ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በተረፈ ሀኒቾ ሳቅሸ ድምፅሽ ይከይፈኛል

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 Před 5 lety

    ሀይ ያገሬ ልጆ ሰላም እንርዳር በስደት ጉልበቷን ተበዝብዛ አሁን የኩላሊት በሽተኛ ለሆነችው እህታችን ለወገን ደራሽሽወገነ ላይክ

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 Před 5 lety +4

    እኔም ከመዳም ቤት ስመለስ ጠብቄን ሀንቾ ውስጤ ነሽ

  • @fayzaaman430
    @fayzaaman430 Před 5 lety +4

    ቀጣይ ሣምንት ባል ካገኘሁ እንግዳሽ እሆናለሁ ሀኒ መልካም እድል በሉኝ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 5 lety

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @onedayeverythingwillbeokay5271

    አዳሜን ሳገኘው እንመጣለን ሀኒቾ እድትጥበቂን

  • @heylanyerge7314
    @heylanyerge7314 Před 5 lety +3

    ወንዶች ዋሻችሁ እሄንንያህል ብር አይታችሁ. ቀርቶ ብርያላት ሴት ስታዩ የኔ ሚስት እንዲህናት እያላችሁ ነው ሚስጥር ይምታወጡ እንኮን ተጠይቃች ቀርቶ

  • @martatole1139
    @martatole1139 Před 5 lety +11

    ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይድለም 😊😃😃👌የኔ ዱንቡሽቡሽ እስክ ለሃንዬ ፍቅራችሁን ግለፁላት👉👍

  • @roza-qh5od
    @roza-qh5od Před 5 lety +2

    አገሬ ልሄድ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ

  • @abebechtefera2793
    @abebechtefera2793 Před 5 lety

    Masrue love aybalm lesaw kiber yinuresh

  • @genetgenet7610
    @genetgenet7610 Před 5 lety +3

    ገላን የምትባለዉ በጣም ያምራል ወንዳ ወንድ ነዉ

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 Před 5 lety +39

    ሀኒቾ ዛሬ ቀርሽ ብዬ ማልቀስ ነበር የቀረኝ ተመስጌን

  • @user-oy2su2zn6u
    @user-oy2su2zn6u Před 5 lety

    ወርቂቱ የኔዋ ሚስኪን እንኳን ደስ ኣለሽ. መሸሻ ይሙት የጋሽ ዳባ ከብቶች ይሙቱ ና ሃንቹ የምር እጣላሻለው

  • @user-cn3yb8wu3j
    @user-cn3yb8wu3j Před 5 lety

    hani betam des tyijalshi

  • @laligodblessyougetayibarki9681

    Kulaliten amognal yimarish belugn wudi yagere lijochi

  • @user-tm5uf8kf3i
    @user-tm5uf8kf3i Před 5 lety +3

    ቆያችሁ እኮ አፍጥቼ ስጠብቅ !!!! በዛዉ የኔንም አዳም ፈልጉ😘😘😁

  • @user-fv7ti1kd7c
    @user-fv7ti1kd7c Před 5 lety

    ሚቴክስ ነው ብር የማይምረው አባሎች። ጠንካራ። ናቸው ዛሬ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

    ላይክ እምትሉ ልጆ እጦሮጦስ ግቡ

  • @user-jj3mm9lo1v
    @user-jj3mm9lo1v Před 5 lety +3

    አይደለም 28 ሚሊየን ይቅርና 2800 ቢሰጧቸውም ይዘከዝካሉ እደማይሰጡ ሰላወቁ ነው አናደርገውም ያሉት ወንድና ብር ተገናኝተው በዛሬ ዘመን

  • @user-xo8zx8ef8n
    @user-xo8zx8ef8n Před 5 lety +4

    ቆይ ebs ይህ ፕሮግራም በምሣሣት አይደል የሚተየው እና ለኛ ለምን እራት ድርሥ ተቆዩብናለቹ😴

  • @user-dx4zv2vp5g
    @user-dx4zv2vp5g Před 5 lety

    የኔ አዳም ወዴኤት ነህ ና።እንተዋወቅ!

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety

    ወርቅዬ ታዛዝናለች እንኳን ደረሳችሁ

  • @user-mi1lm3wi8s
    @user-mi1lm3wi8s Před 5 lety +6

    ሃንቾ ዛሬ ቀረሽ ብዬ ነበር ያንቺን ፖሮግራም ከሃ እስካሁን እከታተላለው እና ብሊስ ላይክም ሚ በሃንቾ ሞት

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety

      ደሞ ለላይክ ይህው አንቺም ሰብስክራይብ pls

    • @user-mi1lm3wi8s
      @user-mi1lm3wi8s Před 5 lety

      @@YeHaniTube እሺ ማር አንቺም አርጊኝ

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety

      @@user-mi1lm3wi8s "🙏🙏ይህው

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety

      አደረኩኝ

    • @user-mi1lm3wi8s
      @user-mi1lm3wi8s Před 5 lety

      @@YeHaniTube enem marr

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 5 lety +14

    Galana siyamir

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 Před 5 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ እንተዋወቃለን ወይ ዛሬ ትንሺ ቅር ብሎኝ ነበር አቋረጣችሁት ብየ አሁን ደሥ አለኝ

  • @selam9713
    @selam9713 Před 5 lety

    የኔ ማሮች ተክሊላችሁ ሲያምር ዋውውውውውውውውውውው ብታሸንፉ ደስ ይለኝ ነበር

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +41

    ክክክክክክክክክክ
    የሚገርመኝ መናፍቃኖች መዝሙራችሁ ምን ከዘፈን ምን ይለያል ።ክክክክ

    • @user-pb1cl7uj1t
      @user-pb1cl7uj1t Před 5 lety

      😂😂😂😂😂 eqo

    • @luliya11gebremariam46
      @luliya11gebremariam46 Před 5 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-vf4ck7pv8m
      @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +2

      ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ kkkkkkkkk

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety

      Eko enem grim new yemilugn bezefen mesariya Ena kilate yemidelikut zefen asemam yelalu gud Eko new

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 Před 5 lety +2

      እናንተካማ ሁሉንም እያንጫለጡ መጠጣት ነው ይህንን ስለምታውቁ መናፍቃንን ክርስቶስን ከመክዳት ሌላ ምን አለ

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 Před 5 lety +14

    ወርቄ ምነው ፀጉርሽን በወጉ ብታሲዥው ልጄ ሀኒን ስጠብቅ መጣሽ እዚህ ትናፍቂኛለሽ ዘመን ላይ ደሜን ታፈየዋለሽ

  • @selamtube2305
    @selamtube2305 Před 5 lety

    Enkon selam metachew zariy gine betam ameshachehu henecho beselam new comenetoch eheti wendimoche ye egziyabeher selam beyalachewebeti yebizalign amen(3)

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng Před 5 lety

    ወይ ስጠብቅሽ ሀኒ ፍልቅልቅ እኮን ደህና መጣሽ እሲ አይከፈልም ላይክ ግጭኝ

  • @sadeseid9715
    @sadeseid9715 Před 5 lety +5

    እስኪ ላይክ አድርጉኝ መቸም አያስከፍል ጋይስ