ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 220

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +59

    አይ ፖለቲከኞች ይህን ደግ ህዝብ ነው የሚያጣሉት ባለሞያ የቤቱ አስራር የሽክላ እቃዎቹ ውበት የሴትየዋ መስትንግዶ ደስ ይላል እግዚአብሔር ድሮነታችንን ይመልስልን🙏🏾❤️🇪🇹

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před měsícem

      ድሮ የቀረው ሁሉ ነው ያለው ወፉጮውና መጁ፣ ካቡ ፣ሙሬው፣ ቋቱ ፣ዋዳቱ ፣ሽሩባዋ ጆፌ. በቃ የጥቱ ኣለ😮😮ቅርብ ጊዜ የተወለዳቹህትማ ኣሁን የጠራሗቸውን ስም ኣታቁ ይሆናል😂😂😂

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 Před měsícem +1

      አሜን

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Před měsícem

      Kensu andu ante neh eko short memory resahew endy??? Yeenat tute nekasheoc ethiopiawian nen

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před měsícem

      😂😂😂 የትግራይ ጦረኞች ድግስ ነበር እንዴ የጠሩን​@@noahpaulos5931

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před měsícem +22

    እማማ ኢትዮጲያዬ 😢ብታምኑም ባታምንም ያልተማረዉ የኢትዮጲያ ህዝብ የዋህ ደግ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለዉ ነዉ ማሕደረ መለኮት እመ አምላክ ሰላማችነን መልሽልን🙏🤲🤲🤲🤲🤲ቤተሰቦቼ ትዝ አሉኝ😢

    • @smd7650
      @smd7650 Před měsícem

      @@efratayirdaw992 ዉሸት ነዉ የዋህ አይደለም ሴረኛ ተንኮለኛ ምቀኛ ነዉ።

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 28 dny

      😂😂😂😂😂​@@smd7650

  • @aligetnet
    @aligetnet Před měsícem +37

    አስካለ ተስፋዬ ትለያለሽኮ ኢትዮጲያ ካፈራቻቸዉ እንቁ ልጆች አንዷ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @itsme-m3x
    @itsme-m3x Před měsícem +30

    This is a real face of Tigray mothers. I'm not Tigraway but was in Tigray 3 times. They are the most welcoming mothers. Still this video shows their beautiful and kind hearts. Askale thank you for showing the life of Ethiopian mothers at every corner of our country. May God heal all the broken and bleeding hearts because of the idiot politicians.

    • @melug1068
      @melug1068 Před měsícem +2

      True Very True

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Před měsícem +1

      ምን አለ የትግራይን ደግ እና ጭዋ የሆኑ ህዝቡን ሆሆ ብለው እንደ አውሬ ሰው አስጨፍጨፎቸው። እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት እንደ አሰበው አልተሳካላቼውም ለዘር ተርፈዋል😢

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před měsícem +23

    ፖለቲከኞች አይ😢😢👎👎👎 ሁሉም የኢትዮጵያን እናት ወላሂ የተለየ የለምሁሉም አንድናቸው አላህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን 😢😢🤲🤲

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be Před měsícem +19

    እኔ የተማርኩት አክሱም ነበር በጣም ነው ምውዳት አላህ ከዚህ በለይ ሰላሙን የምጣው አስኩዬ በጣም ምወድሽ ውይኔ አኩስሚዬ ስላየዋት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

    • @LuluLulu-dc7ty
      @LuluLulu-dc7ty Před měsícem

      ሐቀኛ ነህ አተ ማለቴ ብዙ አሉ የበሉበት ሣሃን የሚሰብሩት እናመስግናለን

  • @Gnat-en2iz
    @Gnat-en2iz Před měsícem +35

    ካብቲ ኩሉ ድሮን ጦርነትን መከራን ሓልፉ ከምዚ ክንሪኢይ ዘብፀሐካና ክብርን ምስጋናን ንእግዚአብሔር ይኹኖ

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Před měsícem

      በእንነት ደምሪኘ እህቴ🎉🎉

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 29 dny +1

      ብጣዕሚ አሜን ሐዚ ግን ታይ ክትገብር ከደት መፅለኢት

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před měsícem +13

    በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን ምህረቱንና ፈቅሩን ሰላሞን ይመለሰለን

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 Před měsícem +8

    እኔ ትግሬወችን በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ ሰሜን ነን ሰላሙን ያምጣልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ ያምጣልን እልበት በጾም ወቅት በተለይ በሆዳዴ ጾም በስማእብ እዴት እንደምወድ ሰሜኑ ክፍል አማራና ትግሬ አለ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před měsícem +15

    እውነት ለመናገር እደትግራይ ሕዝብ ደግ የለም እኔ2013 እሰከ 200 14 እዛንበርኩ የተለየ እንክብካቢነበር እሚያሰዩኝ አማራ መሆኔ እዳይሰማኝ በጣም ነው እምወዳቸው ❤❤❤❤❤ አሰካለ ተሰፋየ አችኮ የተለየሺ ኢትዮጲያውይነሺ እርጀም እድሜ በጣም ነው እምወድሺ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před měsícem +2

      አመሰግናለሁ

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 29 dny +2

      የተከበረ ህዝብ ነዉ ።
      ስትነኩት ግን ጦሱ ለሌላ ይቀራል ቀርቷልም

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před měsícem +12

    አስካልዬ የኔ ቆንጆ ❤
    ኢትዮጵያ አገራችን እኮ ውብ ናት❤❤

  • @Gnat-en2iz
    @Gnat-en2iz Před měsícem +22

    አሰይ ትግራይ ዓደይ ሰላምክ የብዘሐለይ

  • @sanimengestu3143
    @sanimengestu3143 Před měsícem +15

    ይሄ ደግ ህዝብ ፈጣሪዬ ደግ ደግ ናገር አድርግለት

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 27 dny +3

    ፖለቲከኞች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ ይህን ውብ ቀለም ያለንን ኢትዮጵያዊነታችንን አጠለሻችሁት 😭😭

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Před měsícem +11

    አስካለ አንችና አቤል ብርሀኑ ( የወንዬ ልጅ ) ስወዳችሁ 'ታድላችኋል ።
    ባለፈው የታመምሽ ጊዜ በጣም አዝኜ ነበር ? በኋላ ግን ሲሻልሽ በጣም ደስ አለኝ ።
    አንቺን የኢትዮጵያ ቱሪስት ብዬሻለሁ ።
    አቤልን ደግሞ የአለም ቱሪስት ብዬዋለሁ ።
    በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před měsícem +7

    የኔ ቆጆ ድነሽ ለዝህ ያበቃሽ አልሀምዱ ሊላህ❤❤

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před měsícem +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ፍቅር ነው❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +13

    አቦ ሀገር ሰላም ይሁን ሁሉም ነገረ ሰላም ሲኖርነው ሰው ለሰው መገናኘት እሚቻለው

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር አምላክ ክፉአችሁን አያሰማን❤
    ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን 🙌

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 17 dny +1

    ውይይ እህቴ ብዙ ቦታ ካንቺ ጋር ወስደሽ አሳየሽን ተባረኪልኝ እናመሰግናለን :: አክሱም ከ20 አመት በፊት አይቼአታለሁ እናታችንም ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 😊🙏 ህልበት ዩቱብ ላይ አይቼ ሰርቼ በልቻለሁ በእጄ ያማል በማሽን ይቀላል አሁም ደሞ ያስተማራችሁኝ ጨው በነጭ ሽንኩርትና ጅንጅብል ... ዌው እናመሰግናለን 👌🙏🙏🙏….

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g Před 29 dny +3

    ትህትናሽ ደስ ይላል እንኳን ሰላም መጣሽ❤ ዓደይ ምዓረይ ለዋህ ህበይ እግዚአብሔር ብምሕረት ይጠምተና ❤❤❤❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před měsícem +6

    አስካለ በጣም ጎበዝ በፖለቲካ የተለያየንበትን በተግባርና በፍቅር እያስጎበኘሽን ስለሆነ እናመሰግናለን፡፡ ደግሞ የህዝቦቹ ሰላማዊነት በጣም ያስደስታል፡፡ በርቺ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před měsícem +6

    ዋዉ ደስ ይላል አስኩዬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን።እግዚአብሔር የድሮ ሰላምና ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před měsícem +4

    ያረብ ሀገራችንን ህዝባችንን አንተው ጠብቅልን ያረብ ከዘረኝነት ከጥላቻ ከዲህነት በቃችሁ በለን ያራሂም

  • @user-tv3do3wh4j
    @user-tv3do3wh4j Před 29 dny +2

    አይይሄንሚሠኪን ህዝብነዉ ያጫረሱን😭😭😭😭😭ሠላምለኢቶቢያ ለሠዉ ዘረ በሙሉ😭😭😭😭😭

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před měsícem +4

    ❤ MORE BLESSING TO OUR BELOVED ETHIOPIA❤

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před měsícem +6

    አስኩዬ ምርጥ ሴት

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 Před 17 dny

    እድሜ ለህውሀት ህልበት በሽሮ አይቺም ሠምቺም አላቅም ጌታ ይድረሥላቹ

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Před 17 dny +2

      በሽተኛ የህውሃት ፎቢ አለብሽ ለምግቡም ለምኑም ለህውሃት😂😂😂 አይተሽ ስላላወቀሽ የለም ማለት አይደለም ደነዙ ሁሉም እንዴ ቤቱ ነው ሞያው ጨውም አንሶታል በዛው እንደለመደሽው እድሜ ለህውሃት በይ 😂😂😂😂

  • @nicebeautiful5830
    @nicebeautiful5830 Před 22 dny +1

    This is Tigray people it’s love people ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizu584
    @zizu584 Před měsícem +3

    መገን ፍገግታ የኔ እናት እንኮን ለዚህ በቃችሁ 😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +10

    ህዝቡ ደግና ገራገር ነው ፖለትከኞች እኛ እናቅልሀለን እያሉ ችግር ላይ የጣሉት እግዚአብሔር ይፍርድባቸው

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Před měsícem +3

    አሲካልየ ሃገረየ ሲለ ገበኝሺልን እናመሰግናለን ።የአኩሱም፡ልጂ ነኝ

  • @user-dv2km5xe4f
    @user-dv2km5xe4f Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አርግልኝ 🙏

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh Před měsícem +5

    በዛው በነካ እጂሽ አድግራት ሂጂና ጥህሎ የሚባለውን ባህላዊ ምግብ አሳይን

  • @user-gj7nj6pr9f
    @user-gj7nj6pr9f Před měsícem +7

    ኢትዮጵያ አገራችን ዉብ ናት ዘረኞችን ከአገራችን ያጥፋልን

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Před 21 dnem +1

    አስኩዬ ሰላምሺያብዛልኚ ሀገራችንንሰላም ፍቅርን አድነትን ያስጠን ጨፖለቲከኛችን ጂቦችን ያሳልን ❤❤❤

  • @nicebeautiful5830
    @nicebeautiful5830 Před 22 dny +1

    Askale thank you we love you ❤

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před měsícem +5

    እምምዬ የኔናት ደስ ሲሉ ቤታቸው በጣም የምራል እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔናት አስኩ ሞያ መማር በጣም ጥሩነው በርቺ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +3

    Akesuim yileyal yehaymanot ena yebehil hager new betam des yilal

  • @fanahailuabay752
    @fanahailuabay752 Před 9 dny

    ትግራይ የፍቅር የጥበብ ኣገር❤❤❤

  • @zelalemteshome9440
    @zelalemteshome9440 Před 18 dny +1

    አክሱም ❤❤❤❤

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 21 dnem +1

    አክሱም❤❤❤😢

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Před měsícem +5

    ❤❤❤❤ we love you askale

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Před měsícem +4

    ውይይ ለመጀመርያ ግዜ ህልበት በሽሮ ኣየሁ ህልበት በስልስ እንጂ በሽሮ?? ውይይ ቦታው ግን ደስ ሲል ሰዎቹም ደስ ሲሉ እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ኣስካለ ተባርርኪ ደስ የሚል ፕሮግራም ሁሉን ቦታና ባህል ስለምታሳይን ክብር ይገባሻል

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Před měsícem +2

      አው ምሰኪን ሰለሌላቸውነው ይሄ ጦርነት ሁለነገሩን አጥፎቷል የቀረበው እንጀራ እንኳ ያሳዝናል

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Před měsícem +3

      @@lijmilytube1553 ኣዎ ትክክል ድሃው እኮ ነው የሚጎዳው እስቲ እግዚኣብሄር ህዝቡን ኣይቶ በቃ ይበል ሰላምን ያውርድ

    • @LuluLulu-dc7ty
      @LuluLulu-dc7ty Před měsícem +3

      አገሪቱ ምንም የላትምና ሰው በአቅሙ ማቅረብ ይቸችላል ማለት ከሌላቸው,, እደዛ ማለቴ በሽሮም ይሆናል አእኛ አክሱም ነን በሽሮ ስንበላ ነበር

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Před měsícem +3

      @@LuluLulu-dc7ty እኔም ኣንዲት የኣክሱም ልጅ ኣብልታኛለች ህልበቱ እንደተመታ በላዩ ላይ ትንሽ የ ኑግ ዘይት ኣረገችበትና ወይኔ ልዩ ጣእም ነው የሰጠው። በጣም ስለምወድ ባለፈው ይህንን ካየሁ በኋላ ወድያውኑ ሰራሁ
      ሳምንት ይቀጥላልና ቦታው እንደምታሳየን ተስፋ ኣደርጋለሁ

    • @LuluLulu-dc7ty
      @LuluLulu-dc7ty Před měsícem +1

      @@elizabethelilta2663 አይዞሽ በአሁኑ ህዳር ማርያም ነይና በደንብ አሰተናግድሻሎ የአክሱም ሰው በጣም እግዳ አክባሪ ነው በግዳ አቀባበል ዋው ናቸው

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před měsícem +6

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Před měsícem

      እህቴ ደምሪኘ በአላህ ጀማሪነኘ🎉🎉🎉

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 11 dny

    Helbet is My favorite food ,it’s traditional food of tigray and Eritrea people

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily Před měsícem +4

    ሰላም የነሱንን ያሳልን ❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před měsícem +4

    ማማራቸው ሰላሙን ይመልስልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 29 dny +1

    🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏

  • @user-rs4sp8pv3s
    @user-rs4sp8pv3s Před 15 dny

    Wide wode wolayita ayihijemi ❤

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey Před měsícem +3

    ለእውቀት ያክል ሕልበት በሆቴሎች በማሽን ስለሚሰራ ቀልጣፋ ነው። ብዙ የግል ቤቶችም የእጅ ንክኪ የሌለው በማሽን ነው የምስሩት፡ ይሀ ባህላዊ አሰራር ብቻ ነው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před měsícem +2

    ሰላም እግዚኣብሄር ናኹሉ ዓለም ካብ ቦታታት ትግራይ ብልቢ ክርእዮ ዝብህግን ዝምነን ከተማ ከተማ ኣክሱም እያ መጀመርያ ክኸዶ ዝደሊ ቦታ ኣክሱም ጽዮን ማርያም ❤❤❤ ቀጺለ ኩላ ከተማ ኣክሱም ከባቢኣን እዩ ጸሎትኩም ደግፉኒ 😢😢❤

    • @LuluLulu-dc7ty
      @LuluLulu-dc7ty Před měsícem +1

      ፋሲየ ንዒ ንቕበለኪ ኢና አክሱም ኀቐባሊ ጋሻ እዩ ንዒ

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před 19 dny

      @@LuluLulu-dc7ty ይኣምነለይ ዝሓፍተይ ይኣምነለይ እሺ እግዚኣብሄር ይፍቀድ ሰላም ንኹሉ ዓለም🙏🏾😭🌍🕊🌍🕊🙏🏾

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem +3

    Weyeee seyamiereee, hagerachinnneee selme yadiregilin deguuu smilkeee🙏🙏🙏

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před měsícem

      Weyne siyamru hagerachnn selam yargln new yemibal eeeeeeeeee uuuuuuuuuu. Yemil abezash😮

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 Před měsícem +2

    የዎሕ እናት ናት አስካልየ በአች አገራችንን አየን እኔ ወለየ ነኝ ትግራይ ገዳር ነው ሲባል ነው እማቀው

  • @TadesseGalo
    @TadesseGalo Před 24 dny +1

    Your program is very fine. Hardly continiou.

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 Před měsícem +5

    ኣብ ዓልም ባህልይ ትግራይ እልካ ክምዝገብ ኣለዎ፡ ኩሎም ኣስራሪህኡ እንዳራኣዩ ኣስርሆም ናህና እውን እዩ ዝብሉ ኢትዮፕያዊያ፡ ኩሉ ነናቱ ህይዙ እንዳራኣይ ክጥቐመሉ ፀገም ይብሉን፡ ናትካ ውስዶም ኣይነትኩም ዝብሉ ክኣ መስተምሃርይ ስጉምትይ ክዋሃቦም ኣሎ፡

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před měsícem +2

    አስካለ በእህትሽ መሞት መፅናናት እመኝልሻለዉ አይዞሽ

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl Před měsícem +11

    ይገርማል የድንጋዮ አካካብ ጥበበኞች ናቸዉ

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před měsícem +2

    ወወወ ትግራይ ዓደይ ኩሉ ዘምሕረላ
    ብርስን ወሲክና አይንፈልጥን ገና መጀመርያ እንትርኢ ክሞኩር እየ

  • @Amelework-gs5jk
    @Amelework-gs5jk Před měsícem +2

    WOW Tigray adey dess kibl dess elune

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před měsícem +3

    አስኩዬ መቼም ማትገቢበት ቦታ የለም ።የኔ ውድ በነካ እጅሽ ወደ አርሲም ሂጅ እስቲ።🎉❤

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před měsícem +6

    ከገጠር የምጠላው ነገር ቢኖር እህል መዘጋጀት ማበጠር 😂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 9 dny

    ለመብላት የምፋልገው ምግብ ግን አልተሳካም። ትግራይን ለመጎብኝት ህልም ነበረኝ ፓለቲከኞች ሁሉንም አበላሹ መግባትም የሚቻል አይመስለኝም። ህዝቡ ደግሞ የዋህ ደግሞ ፅዳታቸው በስመአብ አፅድተው የማይጠግቡ ቢኖሩ ትግራዬች ናቸው። የዋህነታቸው❤
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው። ሀገሩ ንፁህ ይገርማል
    አስኩዬ የኔ ልዬ 💕💐💐💐💐💐💐
    እናታችን ፍልቅልቅ እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k Před měsícem +2

    ማሻአለህ ዳንገይ አጥሩ በጠምደስ ይለልአለህ ሃምድልላህ ከታገሱሁሉም ኢንዳ፡ሚያልፍ መሰያነቸው እኛ ከደቡብ ነን ሰሜን ትግራይ እንዎደቹሃለን አስኩ፡ፖሮግግራምሽ ደስ ይለል፡ በርቺ እንዎድሻለን ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Před 23 dny +1

    ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ❤❤

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +3

    Askale enamesginalen

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před měsícem +3

    ይሄን ሁሉ ሀገር ሂደሽ ደቂቃው ግን በጣም አነሰ ቢያንስ 1ሰአት ቢሆን

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Před 28 dny +1

    ምንም ሰምንቶ የለው የቤተሰቦቼ ግብው በድንጋይ ነበር የዛሬ አያርገውናጨየባለ ሀብት ቤት ነው ምመስለው በደንብ ከተሰራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @krfu6854
    @krfu6854 Před měsícem +1

    እኔ ነፍሰ ጡር ነኝ የገብሱ ቆሎውን ሳየው በጣም አመረኝ ወይኔ እኔ በስደት ላይ ነኝ ቻለው ሆዴ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před měsícem +3

    ጉድ እንደሳኡዲ ቤት በድጋይ የድሮቤታቸው በድጋይ የተሰራ ነው

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před měsícem

      ሳዉድ ቤት በድጋ ነወደ❓️እስከ ዛሬ አላየሁም የድጋቤት😮የመን ማለትሽ ነዉ

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 Před měsícem +1

    ውሎ አዳር ደቡብ ወሎ ተሁለደሬ ወረዳ ልዬ ቦታ ኒቦ ቆቱ ብለሽ ሂጂ በናትሽ❤❤❤

  • @Memesalem-bm1fh
    @Memesalem-bm1fh Před měsícem +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Před měsícem +1

    አስኩየ ሀለገብ ነሽ የምር ትለያለሽ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስስትሽ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ ወሎ እንድትመጭ እሽ 🎉🎉🎉

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před měsícem +1

    ህልበት ሲሉ አማቴን አስታወሱኝ እሚሠሩት ህልበት 🥰 የኔናት በግድ ካልበላሽ ነበር የሚሉኝ እኔ አሎደዉም ነበር

  • @user-gx4ov6vb9d
    @user-gx4ov6vb9d Před měsícem +1

    Ufff yet gray inatoch iwedachualehu

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 Před měsícem +4

    የኔ ቅመም በርች ግን ባሉካሽ እንዴት ነዉ ማለቴ መፈቀዱ😂😂😂😂😂😮😊😅

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Před měsícem +2

      ባልም የላትም አላገባችም አግብታ ወልዳ ባያት ደስታየ ነው 🎉

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před měsícem +1

      ​@@MedinaTube-no5ko ልጅ አላት ስንግል ማም ናት

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o Před 20 dny +1

    ደግ ህዝብ

  • @WondieBirlew
    @WondieBirlew Před měsícem

    Eregggim edmena Tena adey marye selam lesemen hezebe

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před měsícem +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አስኩ 🎉🎉🥰🥰

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 Před měsícem +2

    wowww

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před měsícem +2

    አስኩዬ እኔ ሙያ እወዳለሁ ባቄላዉ ምስሩ አብሹ አንድ ላይ ነዉ የተፈጨዉ ዉዴ በተረፈ በርቺ

  • @Becxx88
    @Becxx88 Před 5 dny

    She lost a lot of weight; good for her.

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem +1

    Hilibet is full protein. ❤ wow

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 Před 10 dny

    abet ye Axum shuro ❤

  • @user-ii1no4if8w
    @user-ii1no4if8w Před měsícem +1

    ዉሎ ዉጫሌ ህጂዉዴ

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn Před 29 dny +1

    Ayi agare min lihunilish dagu hizb balaslxanoch batatanut ehen dag sawu

  • @user-nh9tw7fj4p
    @user-nh9tw7fj4p Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gx4ov6vb9d
    @user-gx4ov6vb9d Před měsícem +1

    Indeterminate yamral

  • @SamrawitBelay-dq1hv
    @SamrawitBelay-dq1hv Před měsícem +9

    ምነው ወንድሞቻችን ሲገደሉ እህቶቼ ሲደፈሩ EBC የት ነበራቹ😢😢😢😢

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem

      መጀመሪያ ተው ጦርነት አያስፈልግም እየተባላችሁ እምቢ አሻፈረኝ ብላችሁ ጦርነት ጀመራችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ ስንት ህዝብ አስጨረሳችሁ ደግሞ እናንተ ብቻ ነው የተገደሉት የተደፈሩት በገዛ ክልላቸው ገብታችሁ ስንቱ የአማራ ህፃናቶች ደፍራችሁ ገድላችሁ እንስሳትን አልቀረ ስትገድሉ ስብሉን ስታቃጥሉ እህሉን ዘርፍችሁ ሊጥ አልቀራችሁ ዘረፍችሁ አሁን እናንተ ብቻ እንደተበደላችሁ አታላዝኝ ግማታም ጁንታ እኛ ስላላወራን እንጅ ስንት ነገር አውድማችኃል ዘርፍችኃል ሌባ ወንበዴ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před měsícem +2

    አስኩዬ ጉርሲም ሂጂ እባክሽ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem +1

    ሲያም እርጎ ነው የሚመስለው

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤አመየየመረለደአንተንዉተፈፀሬየፀበቀዉተአንተቸአሜን🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹💯💯💯💯💞💞💞🌹🌹🌹

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před měsícem +1

    Siyamr

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před měsícem +3

    ለካስ ድካም አለው ህልበት

  • @rednote105
    @rednote105 Před 29 dny +1

    ሣምሩ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +2

    አንቺ - ከካሺው?- ስትይ ስንቴ ስቅጥጥ እንዳለኝ። እኔ እርሶ ማለት ስለለመድኩኝ ነው መሰል። ወየው ሽሮው ሲያምር ሲንተከተክ።

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Před měsícem

    chew sizegaj tena adam chmr yasfelgal ena mgbu sikerb hlbetu mehal lay konjo sls ykerewal .aby tsom lay sibela
    Endet endemitaft.