Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 1,9K

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +856

    *1ኛ 😊 በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ* በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

    • @RICHABD
      @RICHABD Před 5 lety

      wallo app as al wr wb wandem eski weda chanale bek blak subscribe bemederag abartagne enem wedanta lkalakel dagnet laras new

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 Před 5 lety

      አሜን

    • @user-iw8xp8jc1j
      @user-iw8xp8jc1j Před 5 lety

      እኛም እንወድዋለን ወዲም

    • @shankeyemariyamlij7433
      @shankeyemariyamlij7433 Před 5 lety

      AMEN

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u Před 5 lety +1

      አሚን ግን ኢቶቢምያሉትንይጠብቃቸው

  • @user-we7wy2wt8e
    @user-we7wy2wt8e Před 5 lety +274

    ለክርስትና እምነት ተከታይ በመሉ እንካን ለፆም ኖኖዋ አደረሳቹሁ አደረሰን ። መቸስ ይችን ቀን ለማየት እየተመኞ ያልታደሉት አሉና !! ፆምና ፀሎታችን እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን
    ሃገረችን እግዚአብሔር ሰላምና አንድነትን ይስጥልን
    ጋይስ ኑ አብረን እንሹፈው

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +244

    ይሄን ፕሮግራም እነደኔ የሚወድ እስኪ ላይክ ❤

  • @user-il2fl3yk2j
    @user-il2fl3yk2j Před 5 lety +48

    አላሀምዱሊላ ዛሬ ደስተኛ ነኝ ሀግር ቤት የወድሜ ስርግ ነው ደስታውን በማየት ደስትኛ ነኝ አላሀምዱሊላ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj Před 5 lety +321

    ሥደተኛ በሥደተኛ. አይጨክንም ጎኔን አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ እናተንም ባላችሁበት ጤናችሁን ይሥጣችሁ

  • @user-gy4ru5hl9i
    @user-gy4ru5hl9i Před 5 lety +144

    3 ኛ ነኝ አልሀምዱሊላ ለዚህ ቀን አበቃሽ በሉኝ የዛሬ ሶስት ወር በፊት ችግር ላይ ነበርኩ

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o Před 5 lety

      Allhamdilhilha gen men honse naber konjio

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o Před 5 lety

      Allhamdilhilha gen men honse naber konjio

    • @user-zv1fy2lj1t
      @user-zv1fy2lj1t Před 5 lety +1

      Almda00 Almda00 አልሀምዱሊላህ

    • @ZedZTube
      @ZedZTube Před 5 lety +1

      ከጭንቀት በሗላ ምቾት አለ አልሃምዱሊላህ ውዷ ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @aumuzidna3254
      @aumuzidna3254 Před 5 lety

      እንኵን ለዚህ አበቀሽ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 5 lety +422

    ላላገባን ጥሩ ትዳርን ላልወለደ ልጅን ይስጠን አሜን በሉ ውዶቸ 😍😍😘😘😘

  • @user-uc7wx4ne4g
    @user-uc7wx4ne4g Před 5 lety +136

    ወይኔ ያሲን ቀሣቅ እስቲ ያሲን የተመቻችሁ ላይክ

    • @creativelifehacks7174
      @creativelifehacks7174 Před 5 lety

      አድቡ ኢስላም ፍቅር ነው በአደባብይ መሳም አያስፍለገም

  • @minadare1078
    @minadare1078 Před 5 lety +46

    ያላገባን አግብተን ልጅ ለመውለድ ያብቃን

  • @user-sz4dq5je3u
    @user-sz4dq5je3u Před 5 lety +154

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እስቲ ላይክ ግጭኝ

    • @arabalthamayuz9757
      @arabalthamayuz9757 Před 5 lety

      አረ እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ እቺግር ውስጥ ገብሁ ነጋ ቁርጥ ቀን ነው

    • @user-br9oy3xy7o
      @user-br9oy3xy7o Před 5 lety

      ለምን

    • @user-sz4dq5je3u
      @user-sz4dq5je3u Před 5 lety +1

      @@user-br9oy3xy7o እግዚአብሔር ፅሎቴን ስማኝ

    • @user-br9oy3xy7o
      @user-br9oy3xy7o Před 5 lety

      @@user-sz4dq5je3u ኦ!!እንኳን ደስ አለሽ ፓፓፓፓ

    • @s.m.a5904
      @s.m.a5904 Před 5 lety +1

      ፍጣሪ hulem selamun yabzalshe

  • @user-ct5sn3sf8y
    @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety +145

    ዋዉ ያሲን😍😍😍 በጣምነዉ ዘና ያረከን 😂😂😂😂😂😂😂ይመች ኮንግራ

    • @xogang5409
      @xogang5409 Před 5 lety +4

      የናቴ ነኝ በጣም እሱ በማሸነፍ ደስ ነው ያለኝ.

    • @user-ct5sn3sf8y
      @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety

      @@xogang5409 እኔ እራሱ 😍😃

    • @marwamarwa1667
      @marwamarwa1667 Před 5 lety

      Inae Irasu

  • @user-il2fl3yk2j
    @user-il2fl3yk2j Před 5 lety +198

    9 ወሬ ነው ስሞኑን መውልጃየ ስሞኑን ነው በድዋ አትርሱኝ

    • @user-ps7nw6zi2g
      @user-ps7nw6zi2g Před 5 lety

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @user-dx6zt2yw9m
      @user-dx6zt2yw9m Před 5 lety

      አላህ በሰላም ይገልግልሽ እህት ማሻአላህ ብያለሁ ለኛም አላህ ይወፍቀን በዱአሽ አትርሽን

    • @user-sq9ir1tq1x
      @user-sq9ir1tq1x Před 5 lety

      አብሽሪ በሰላም ይገላግልሽ

    • @user-il2fl3yk2j
      @user-il2fl3yk2j Před 5 lety

      አሚን እህቶች ለናትም ያላግባ ያግባ ያልወልድም ይውልድ ያረብ

    • @kollolkollol701
      @kollolkollol701 Před 5 lety

      K

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t Před 5 lety +153

    የሀና አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ 👍

  • @ayeneayene3232
    @ayeneayene3232 Před 5 lety +6

    ነይልኝ ሀንቾ ተቃጠለ ጨጓራየ እያሉ ....ያንች program ብቻ ነው ትንች ፈታ የምልበት ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ማን እንደ ሀገር በያለንበት እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ያብዛልን።

  • @godolays1408
    @godolays1408 Před 5 lety

    ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው ሳገባ በእግዚአብሔር ፍቃድ መልካም በአል ይስጥሽ በሉኝ እንደዚህ በፍቅር እሚወደኝ አዳር ሳይሆን ትዳር እሚፈልግ ብር ሳይሆን ፍቅር እሚፈልግ ፈጣሪ አደራ ስጠኝ በወንድ ልጅ ተገፍቻለሁ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety +148

    ኤሬ እዉነት ነው መንግስት ኮንደምንየም ቤት ይስጠን ለኛ ለስደተኞችም ይሰጠን !😀😂

  • @only7389
    @only7389 Před 5 lety +16

    እግዚአብሔር ለእኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን አበባ ያለ ውሀ እንደማያምረው ሁሉ ህይወትም ያለ ፍቅር ባዶ ነች

  • @user-iz3cr7hu2f
    @user-iz3cr7hu2f Před 5 lety +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ነነዌ አድርሳችሁ

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 5 lety +27

    እስኪ አድስ ፍቅረኛ ይዣለሁ መርቁን መቸም ወንዶችን ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው

    • @user-lr4he1iq4g
      @user-lr4he1iq4g Před 5 lety

      ፎቶውን ላኪልኝ እጄን ጭኜበት ለፀልይልሽ እማ ሀሀሀሀሀ

    • @woyini2675
      @woyini2675 Před 5 lety

      @@user-lr4he1iq4g ክክክክክክ እሺ እልክልሻለሁ

    • @faizaseid3876
      @faizaseid3876 Před 5 lety

      ክክክክ አይዞን ንግግርሽ ተመቸኝ

    • @woyini2675
      @woyini2675 Před 5 lety

      @@faizaseid3876 ክክክክ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @abdurehmanseid5686
    @abdurehmanseid5686 Před 5 lety +91

    የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሆነ ኬዝ አለኝ ይሳካልሺ በሉኝ 😍

    • @AbCd-ji2vb
      @AbCd-ji2vb Před 5 lety +2

      ይብዛልንአሚንያሳካልህተብለሀል

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 5 lety +1

      አላህ ያስካልህ ወንድም

    • @user-xr2dw6rp2i
      @user-xr2dw6rp2i Před 5 lety +3

      አሜን ለሁላችንም ይብዛልን *ይሳካልሽ ለጥሩ እና ለመልካም ከሆነ ምኞትሽ*

    • @user-zx6hf7tc9c
      @user-zx6hf7tc9c Před 5 lety +1

      አላህ ካሰብሽው በላይ ያሳካልሽ የኔ እህት ያሰቡት ሲሳካ ደስ ይላል

    • @abdurehmanseid5686
      @abdurehmanseid5686 Před 5 lety

      one love Ethiopia አሚንን ለሁላችነም

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +42

    108ተኛነኝ ዛሬ ተቀድሜአለሁ እንኳን ደህና መጣችሁ የምወደዉ ፕሮግራም ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @andnet2276
      @andnet2276 Před 5 lety

      አንችም እንኳን ደህና መጣሽ 😘😘😘

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u Před 5 lety

      አይዝወሺለሣምት ሥመተኛትሆኝአለሺ ክክክክክ

  • @sopiarwan8632
    @sopiarwan8632 Před 5 lety +225

    የ2ወር ርጉዝ ነኝ ላይክ በሉኝ

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 Před 5 lety +1

      ክክክክክክክ

    • @zyadam2705
      @zyadam2705 Před 5 lety +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 Před 5 lety

      ምን አማራሽ ግን ከማነው ያራገሽው ?ለበልሽ ከሆና በሠለም ተገለገይ

    • @teketelachamo8096
      @teketelachamo8096 Před 5 lety

      2 ዉለጂ

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 Před 5 lety

      @@khadijadadaye620 ከመዳም ባል ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @Ff-ro5it
    @Ff-ro5it Před 5 lety +1

    ዋው ያሲን በጣም ነው ያዝናናከን ይገባካል አሊሐምዱሊላህ

  • @jgdddjgg9319
    @jgdddjgg9319 Před 4 lety +1

    ትክክል የነቶለቶሎ ቤት። ገመናችንንእቤታችንን

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 5 lety +9

    ንፁህ የፍቅር አጋራችውን ይስጣችው ፈጣሪ በስደት ለምትገኙ ኢትዮጵያዊ በሙሉ

  • @umuabdurezaq6136
    @umuabdurezaq6136 Před 5 lety +15

    ኮሜቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እድሰጠኝ አላህ

  • @mekdesteshome13
    @mekdesteshome13 Před 5 lety +2

    ከመጀመሪያው ጀምሬ ያሲንና ፍርየ እንዳሸንፊ ተመኘቼ ነበር ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል ❤

  • @only7389
    @only7389 Před 5 lety +27

    ፍሬ እና ያሲን ደስ ሲሉ ደግሞ አሸናፉ ሆኑ ዋውውውው

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 5 lety +23

    እኮን ለፆመ ነነዌ አደርሳችሁ ኦርቶዶክስ እህቶቸ ወዲሜቸ

    • @ayaltilaye8926
      @ayaltilaye8926 Před 5 lety

      እንካን አብሮ አደረስን

    • @aubady3233
      @aubady3233 Před 5 lety

      Amen

    • @user-um5mw8ie5n
      @user-um5mw8ie5n Před 5 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙ የፍቅር የሰላም የበረከት ይሁንልን ላገራችን ሰላም

  • @marthamartha1899
    @marthamartha1899 Před 5 lety +19

    ሰላም ላገሬ ልጆች በስደት ያለነው ሁላችንም በሰላም ተመልሰን የሞቀ ያማረ ትዳር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጠን አሜን

  • @user-mo4zm5me4f
    @user-mo4zm5me4f Před 5 lety +5

    From eritrea I love peaple of Ethiopian

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 Před 5 lety

    ይሄ ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ ዘና ያደረገኝ የዛሬው ክፍል ነው መሀል ያለው ሰውዬ በጣም ነው ያዝናናኝ ሲፈራ መጥቶ አሸንፎ ሄደ ጎበዝ

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 Před 5 lety +8

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ እየወደኩ ነው ያየውት ሁላቹም ደስ ትላላቹ ግን ያሲኖ ይበልጥ ያስቅ ነበር 😂😂ግን ስላሸነፈ ደሞ ይበልጥ ደስ ነው ያለኝ::ደስ ሚል ሰው ነው

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před 5 lety +4

    ያሲን ደስ ምትል ፈታ ያልክ ባል ነህ ታዝናናለህ ትእቢተኛ ወንድ ደስ ይለኛል በርታ

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +50

    #ሀኒቾን ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ 👍👈
    ሰላም እንዴት ናችሁ የስደት እህቶች ወንድሞች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 5 lety +24

    ሰላም ለናተ ይሁንላችሁ እደኔ ወልዳችሁ ሳሙ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ በስደት እድሜ አንጨርስ ከወለድኩ ሳምቴ ደስ ይላል ለናትም ይስጣችሁ የልጄ ስም አብድረህማን የሱፍ ይባላል አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ

  • @user-ph2hz1ly9x
    @user-ph2hz1ly9x Před 5 lety +46

    እኔም ወግ ደርሶኛልል ዘሬ እስኪ ላይክ በሉኝ መዳሜም የለችም እስኪ ለሹፈው

  • @mariamaria3555
    @mariamaria3555 Před 5 lety +22

    ሠላም የሥዴት ጓደኞቼ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ከወረ በኋላ ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ኢንሻ አሏህ

  • @user-hk9wj4wc6b
    @user-hk9wj4wc6b Před 5 lety +2

    ለኛም ለስደተኞች ኮንዶሚኒየም ቤት ይስጠን በህግ አምላክ ይህው እድሜዬን ሙሉ ለቤት ብዬ ተሰቃየሁኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +13

    እሰኪ ምንም ታታቅማሙ ሀኒ የሚወድ like me

  • @user-kc2er1rr1x
    @user-kc2er1rr1x Před 5 lety +13

    ለአብይ አድርሱልን ለእኛም ቤት ይስጠን ለሸቃሎች

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +59

    እኛም ከስደት እንድንላቀቅ መንግስት ቤት እንዲሰጠን ፍት ልስደተኞችም ይሁን ❤

  • @user-qs9xh6lk2l
    @user-qs9xh6lk2l Před 5 lety

    ውድ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾም ነነዌ አደረሰን አደረሳችሁ ፡ፈጣሪ ጾሙን የሰላም,የፍቅር,ያንድነት ያድርግልን አሜን መልካም እለተ ሰንበት

  • @user-dy1ft4hb2d
    @user-dy1ft4hb2d Před 5 lety +19

    ለኛም ለስደተኞቸ ዶክተር አብይ ቤቱ ቀርቶብን መሬት ይሰጠን መሬት የምትፈልጉ እጅአውጡ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Semira109
      @Semira109 Před 5 lety

      አወ ይስጠን

    • @himadahmi8509
      @himadahmi8509 Před 5 lety

      Ena enkan endemaysetegi slemawk gn yetewesene brii biyabedregi des ylegi neber

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 5 lety +26

    እንተዋወቃለን ፕሮግራም ሳይ ማግባት ያምረኛል ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዌልካም ስወድሽ በብዙ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +16

    *ዊል እንተዋውቃልን ውይ ምርጠየ ትዳር ይስጠን ክስድት መልስ ፍጣሬ አሜን ለእኛም ለስድትኞች ኮንድምኔም ይስጠን ቢያንስ ክክክክክክክክክክክ ድስ ይላል !*

  • @mulumekonenngus9361
    @mulumekonenngus9361 Před 5 lety

    ያሲን እና ፍርየ የኔ ምስኪን ስላሸነፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እነሱ እዲያሸንፉ በስሜት ነበር እምከታተላችሁ ምክንያቱም እሱ የሆነ ተስፋ እየቆርጠ ስለነበር ነዉ።

  • @elienaeliena8918
    @elienaeliena8918 Před 5 lety +1

    ጌታ ሆይ ጥሩ ፣በላ ሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 Před 5 lety +38

    ቴዲ አባባሉ ተመችቶኛል በየመንገዱ መሳሳም እነቶሎቶሎ ብሎ ያለው

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud Před 5 lety +110

    አረ ማነው እደኔ የሳኡዲ ብርድ ያኮመታተረው እ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 Před 5 lety +1

    Weynii ye zariwehu bit yelahewem enedeni Allah yeduneyam ye ahiram bite yeseten lehulahen 🤲🙏

  • @mezertgushuethiocplebrites4259

    በእውነት በጣም አመሰግነዋለሁ 😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍😄😄😄😄

  • @fafi7857
    @fafi7857 Před 5 lety +5

    የዛሬውቹ ፈታ ያደርጋሉ ያሲን ደስ ስትሉ

  • @user-kc1xz1gc4b
    @user-kc1xz1gc4b Před 5 lety +23

    ሰላም ሰላም እንዴት ሰነበታቹ ዉድ ያገሬ ልጆች እስቲ እንደኔ ሀገር ቤት መግባት ያማራቹ እጅ ወደላይ ሀሳባቹን አሳክቶ በሠላም ላገራቹ ያብቃቹ

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h Před 5 lety +2

    ዛሬ የመረጥኳቸው አሸነፉ በዜሮ እሄዳለው ያለው የፈራው ስላሸነፈ በጣም ደስ ይላል ።

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 5 lety

    ወይ ያሲን በጣም ነው ሚያስቀው ማርያምን እነሱ ባሸነፉ እያልኩ አሽነፉ እኔ ያሽንፍኩ ያህል ነው ደስ ያለኝ ስለተመቸኝ ነው ሌሎች አያሸንፉ ማለቴ አይደለም

    • @ter2065
      @ter2065 Před 5 lety

      እኔም እያልኩ ነበር ማር

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 Před 5 lety +46

    ያላገባችሁ አላህ ሣሊህ ባል ይሥጣችሁ

  • @rabiymoges2866
    @rabiymoges2866 Před 5 lety +7

    የዛሬው ቁም ነገር አዘል ኖ 😍😍በጣም ነው ብርችስችስ ያደረገኝ በሳቅ ሀንየ ይመችሽ እኔም ከስደት መልስ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ 💒💒💒💒
    በሞቴ ላይክ ግጩኝ

    • @user-yv4wb4zk1u
      @user-yv4wb4zk1u Před 5 lety +1

      የኔ ማር ሀኒ እኔም ከባሊ ጋር መጥች እማየው ያርገርኝ ያረቢ

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 Před 5 lety

    Wow wow የዛሬ በጣም ልዩ ነው ያዝናናል ያስቃል ፈርቶ የመጣው 1ኛ ወጣ አቤት ደስ ስል አቤት ስገርም አቤት ስደንቅ አቤት ደስስል

  • @kaledfhf6532
    @kaledfhf6532 Před 5 lety

    አልሀምዱሊላህ ከሀቢቢጋ አድቀን እግዳሽ እሆናለን

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t Před 5 lety +13

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አንደኛ ነኝ ብላቹ እንዳይትዋሹ የመዳም ልጆች😀😀😀

    • @umebrahim7343
      @umebrahim7343 Před 5 lety

      የመዳምልጆችአኖሽምአይዞሽ

  • @user-cw4du8ow2z
    @user-cw4du8ow2z Před 5 lety +51

    እሁድ ሲደርስ ማግባት ያምረኛል

    • @jamilajamila6175
      @jamilajamila6175 Před 5 lety +1

      Kezas uhud kalefa bohal tifachalesh kkkkkkkkkk

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron Před 5 lety

      😁

    • @sabamohammed3778
      @sabamohammed3778 Před 5 lety

      Kkkkkkkkk

    • @user-cw4du8ow2z
      @user-cw4du8ow2z Před 5 lety +1

      @@jamilajamila6175 ክክክክ የምን መፍታት አመጣሽ ማር መፈታት ጠላሁ ለማለት የፈለኩት እደዚህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ሳይ የማግባት ፍላግትየ ይጨምራል ለማለት ነዉ

    • @user-ud4qm3gy5g
      @user-ud4qm3gy5g Před 5 lety

      ክክክክክክ ርኔም

  • @user-re6on4fq9m
    @user-re6on4fq9m Před 5 lety +2

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል....ይበልጥ። ደግሞ እነ ያሲን

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety

    ዋው የዛሬዎቹን አመሰገንኳቸው የእኔም ችግር ቤት ነው በስደት እንዲቀር ያደረገን።እስቲ ዶ/ር አብይ መላ በለን እባክህን ።መደመራችን ካልቀረ በሀገራችን ይሁን በሰው (በስደት) አይሁን።

  • @user-sq2ox7wy7i
    @user-sq2ox7wy7i Před 5 lety +6

    እረ ለእኔኛም ለሰድቶኙች ቤት የሰጠን ና ሀገር እግባ ድምፅችን ይሰማ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 Před 5 lety +14

    ደስ ይላል ያሲኖ ኮራ ብሎ ገብቶ አንገት ደፍቶ ከመዉጣት ዘቅ ብሎ ገብቶ ቀና ብሎ መመለስ ይሻላል

  • @ilovemydaughter4297
    @ilovemydaughter4297 Před 5 lety

    Hanicho sakeshen sewedeleshe eko yezarewochu ashenafiwoche biyashenefu beye eyetemnghu neber 😍😘😍😘

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t Před 4 lety

    በጣም ደፈር ለማንም የማይተኙ የፈረንሳይ ሰፈር ልጆች ከስደት ራሻ ።

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 Před 5 lety +5

    ክክክክክክክክ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም እስቲ ያላገባችሁ እንደ ያሲን ፈታ ያለ ባል ይስጣችሁ ሀኒቾ ውድድድድድ

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 Před 5 lety +7

    ማሻላ የያሲን ሚስት ታድላ ኮሜዲ ነው ባሏ

  • @user-mo7wl7lp1n
    @user-mo7wl7lp1n Před 5 lety +1

    ዋው ስታምሩበተለይ እነ ያሲኖ

  • @user-jx3hy5uv3q
    @user-jx3hy5uv3q Před 5 lety

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነነዌ ፆም በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን ፆሙን ሀጢያት መደምስሻ መንግስተ ስማያት መውረሻ ያድርግልን በስላም እንዳስጀመረ በስላም ያስፈጥመን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uf9st2dj3r
    @user-uf9st2dj3r Před 5 lety +6

    ኧረ ለእኛም ቤት ይስጠን
    ወደ ሀገራችን 🙆🙆🙆

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 Před 5 lety +60

    ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና ሰላማችሁን የብዛለቹ የገሬ ልጆች ። ሰብስከርብ አድርጉኝ ። ላደርጋቹ ።

    • @rahmaoumar1030
      @rahmaoumar1030 Před 5 lety

      የራስህን ስራ አምጣ እምትፓስተው ጥሩ ነገር ይሁን ሶ ለዛሬው አልተሳካልህም ለቀጣይ ትደረጋለህ ታይተህ ኮፒያም የስው እየፓስትክ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 Před 5 lety

      @@rahmaoumar1030 እሽ አስታካክላለሁ 😊

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 Před 5 lety

      ያሲንይ እንኳንደስአለክ

    • @helinaasf730
      @helinaasf730 Před 5 lety

      ኡፍኤጭ አንተ ደግሞ ሰለቸክ በየሄድክበት ሰብስክራይብ ልመና እረ ይሰለቻል

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 Před 5 lety

      @@helinaasf730 😂😂😂 ምን ችግር አለው ።

  • @meskeremmaru5855
    @meskeremmaru5855 Před 5 lety +1

    እኔም ቤት ቢኖረኝ ስደት ወዳለበት ፊቴን አዙሬ አላወራም አብይ ለኛም ቤት ስጠን

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před 5 lety

    Yasenyyyy yiemche besakie gedelken,yzare wochuuu betamie des ylllu

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 Před 5 lety +27

    በሰመአም ሁሉም like እና subscribe ልመና ገብታችሁል በበኩሌ አድሪጋችሁ አለሁ እግዚአብሔር የምትፋልጎትን
    ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před 5 lety +22

    ምድረ ጉረኛ ሁላ tv ላይ ብቻ ነው ያንተ ፍቅር

    • @user-re9sk1fj9u
      @user-re9sk1fj9u Před 5 lety +1

      ክክክክ አወ በእውነት

    • @mekdesechetu677
      @mekdesechetu677 Před 5 lety

      Lela yemtyw yeleshm 🤪

    • @khadijam9264
      @khadijam9264 Před 5 lety

      ክክክክክክክ

    • @liyaadna8654
      @liyaadna8654 Před 5 lety

      Kkkkkkkkkk,

    • @user-vz3km4tx1l
      @user-vz3km4tx1l Před 5 lety

      one more Night ክክክክክ አሁን ጠብ እሚጀምረው ታክሲ ውስጥ ነው ክክክክክ አይ ወድ አብ ስል ናቸው

  • @SaraSara-zl7xf
    @SaraSara-zl7xf Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል እኛም በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቀን ጥንድ ሆነን ሀኒቾ ጋር የምንሄድ ያድርገን 🙏🙏

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 Před 5 lety

    ወይ ያሲን ገደልከን እኮ ። እንኳን ደስ አለህ

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 Před 5 lety +30

    የያሲን ድምፅ የስፓርት ጋዜጠኛውን የሰለሞን ገ/እግዛብሔርን ይመስላል

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 5 lety +10

    እስኪ ውዶቸ ዱአ አድርጉኝ አንድ ትነሽ ወንድሜ ያለድሜው በባህር መንገድላይነው ከብሩ ይብለጥ መንገድላይ ባልቀረብኝ ብየ ጭንቅ ብሎኛል ያአላህ

    • @user-tb2ul9eg9y
      @user-tb2ul9eg9y Před 5 lety

      Ayizoshi beselam yimtaleshi hubi

    • @user-vz3km4tx1l
      @user-vz3km4tx1l Před 5 lety

      ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር አይዞሽ አላህ በሰላም ያስገባልሽ አላህ ይጠብቀው ሲገባ ንገሪን ዱአ አረጋለሁ ወለየዋ ነኝ እኔም ያጎቴ ልይ መቶ እየተጨነኩ ነው።

    • @mesayoumer5624
      @mesayoumer5624 Před 5 lety +1

      Abeseri ehet Allah yeredaw

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj Před 5 lety

      @@user-tb2ul9eg9y አሚንን

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj Před 5 lety

      @@user-vz3km4tx1l አሚንን እህት ኢሻአለህ እነግርሻለሁ የወጣን ሁሉ በሰላም ያሰቡበት ያድርስ

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q Před 5 lety

    እንኳን ነነዌ ፆም በሠላም አደረሳችሁ ባገርም በውጭም

  • @zhrazhra48
    @zhrazhra48 Před 5 lety

    ደስ የሚክ መዝናኛ ነው የዛሬው። የታመማችሁም አላህ አፊያችሁን ይስጣችሁ ብያለሁኝ። ቤቱንም አላህ ይስጠን ለሁላችንም አብሽሩ

  • @user-ds5sk5ym1z
    @user-ds5sk5ym1z Před 5 lety +6

    ዘጠነኛ የመጀመሪያ ጊዜ ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ኮሜንቶች እኔ ባሌ ናፍቆኛል እናንተስ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +11

    የዛሬው ልዩ ነው በሳቅ ክክክክክክ
    ፈርተህ አልቀረህም አሽነፍክ ክክክክክክክ
    እውነት ነው ፍቅር የሚገለፀው በአደባባይ በመሳም አይደለም ባህላችንም አይደለም ባያሳፍርም ደስ አይልም
    ገመናን የሚሽፍን ቤት አለ

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 Před 5 lety

    በመጀመሪያ ሠላምናችሁ እንዴናቹ እኔጋር እግዝያብሔር ይመሥገን በጣምደሥ ይላል በርቱ እላለው እግዚያብሔር ይርዳችሁ መልካም ምሽት እላለው።

  • @user-xr2dw6rp2i
    @user-xr2dw6rp2i Před 5 lety

    ዋው ምሀከለኛው ፈርቶ ነበር መጨረሻው አማረለት ደስ ሲል እራስን ዝቅ ማድረግ ጥሩ ነው

  • @user-rm3jw2oe4i
    @user-rm3jw2oe4i Před 5 lety +3

    ዉይጠየዛሬዉ ደስ ሲል አብሶ ማካከለኛዉ ልጂ

  • @user-wb4vi4fb3r
    @user-wb4vi4fb3r Před 5 lety +3

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @brukbekele139
    @brukbekele139 Před 5 lety +1

    ያሴን አዝናናከን

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 Před 5 lety

    የዛሬወቹ በጣም ደስስስ ትላላቹ የብርጭቆወቹ ደግሞ ጎረቤቶቸ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +6

    ሃኒ የኔ ድብልብል ሰላምሽ ይብዛ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +19

    ክክክክክክክክክክክክክ
    ኮንዶሚኒየም ቤት ይስጠን
    እውነት ነው ክራይ ስው መሮታል
    ክክክክክክክ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    የዛሬው በጣም ያዝናናል ያስቃል ዶክተር አቢይ ጎደኛ ትፈልጋለህ ሀኒዬ እኔም በሰው ፊት መሳም እፈራለሁ እቤት ውስጥ ተሬን ቁልፊ አርጌ ነው እንጂ፡ደስ ስትሉ እንወዳችዋለን

  • @kewuletjemal2127
    @kewuletjemal2127 Před 5 lety

    የዛሬዎቹ ዋው ናቸው ።በእውነት ያዝናናሉ ደሞ ቤት ይሰጠን ያሉትና የቦነስ ጥያቄ መልሶቻቸው ዋው

  • @AddisForumofficial
    @AddisForumofficial Před 5 lety +5

    እንተዋወቃለን ወይ ካልተወቀወቅን ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ እንተዋወቅ
    czcams.com/channels/MymuFp42DbBodiwQpaRjJA.html
    ላይክ ማረግም አትርሱ

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s Před 5 lety +11

    ናናናናናና የኔ ባል እንጠያያቅ ፎቃየ የት ይሆን ያለው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +1

    ያሲን ደስ የሚል ሰውነውዘናአረገኝኮ ደስሲል

  • @user-mb6nm3sb7l
    @user-mb6nm3sb7l Před 5 lety +1

    ያሲን ይመችህ