እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Komentáře • 1K

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q Před 6 lety +157

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ይእስልምና አባቶች ኢትዬ ስለገቡ አልሀምዱሊላህ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 6 lety +2

      እደዉ ለኔ ማር ነገር ፍቅር የወሎ ልጂ ሁላችንም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ በሰማይና ምድር ሙሉ ምስጋና ይገባው ጌታችን አላህ💖💖💖💖

    • @user-uf5cv8gi3n
      @user-uf5cv8gi3n Před 6 lety

      እደዉ ለኔ ማር ነገር ፍቅር የወሎ ልጂ እኳን አብሩ ደስስስስ አለን

    • @janifarjanifar6462
      @janifarjanifar6462 Před 6 lety

      እደዉ ለኔ ማር ነገርክክክክክክ

    • @طيبهبنتسعيد
      @طيبهبنتسعيد Před 6 lety

      الحمد لله

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 Před 6 lety

      እደዉ ለኔ ማር ነገር ፍቅር የወሎ ልጂ ኣልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ኣለን

  • @user-tl6fb1kw8g
    @user-tl6fb1kw8g Před 6 lety +106

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቤት በቃን !!!

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 Před 6 lety +195

    እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እህቶች ዛሬ ከላጤነት ወደ መደመር ተሸጋገርኩ

  • @user-ip1ds6sz5r
    @user-ip1ds6sz5r Před 6 lety +43

    ሀና እንኳን ደህና መጣሽ አረ ወገኖቸ የእንጅነር ስመኘው ነገር ምን ደርጃ ደረሰ የሰማቹህ ካላቹህ ሹክ በሉኝ ፍትህ ለእንጅነር ስመኘው በተረፈ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን

  • @user-wm7zy7jj7m
    @user-wm7zy7jj7m Před 6 lety +13

    ዘሬ ሆድ ብሶኛል ኡስታዜ ጥሎኝ ሀገር በመግባተቻው
    ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ

  • @vkghk3282
    @vkghk3282 Před 6 lety +38

    ዌል ብለናል ሀንቾ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እንዲሁም ሙስሊም ወገኖቼ እንካን ደስ አላችሁ ከ 23 አመት ቆይታ ወደአገራቸው ዛሬ ለገቡት ሼህ

    • @fatimax6410
      @fatimax6410 Před 6 lety +1

      እኩንም አብሮ ደስ አለን ማር ነገር

    • @طيبهبنتسعيد
      @طيبهبنتسعيد Před 6 lety +1

      እንኳን አብሮ ደሳለን ማሬ

    • @bvvb4056
      @bvvb4056 Před 6 lety

      Asnii Asnii Vkghk
      እናመሰግናለን ማር

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 6 lety

      Asnii Asnii Vkghk መችት ይበልሺ ማሪ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 6 lety +207

    እስኪ እዴኔ የቤተሰብ #ናፍቆት ያለበት #ላይክ አድርጉ

    • @ፈቲየጉመርዋወይሰደት
      @ፈቲየጉመርዋወይሰደት Před 6 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አይ ስደት ሆዴ ይፍደው የቤተሰብ ፍቅር በጣም ያሳብዳል 7 አመት ሊሞላይ ነው ግን ግድ ነው ጭካኔ

    • @user-tn2pl2nl7e
      @user-tn2pl2nl7e Před 6 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ .ምን.ድንጋይ.መስልሽ.እንዴ?ቤተሰብ.ማይናፍቀን.በናፍቆት.ልሞት.ትንሽቀረኝ።

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y Před 6 lety

      M.g o ጂል

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y Před 6 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ 😘

  • @sosiayele2734
    @sosiayele2734 Před 6 lety +9

    እንደው ባሉ ይገኝ እንጂ እኔም ለመሣቅ ዝግጁ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannatamasgen8951
    @hannatamasgen8951 Před 6 lety +198

    ሀኒ እንኳን በሰላም መጣሽ ያገሬ ልጆቺ ሰላማቹ ይብዛ ነገ እናት ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +10

    ሀኒ ዌል ብያለሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለፍልስታ ጾም አደርሳችሁ ማሬቸ እንጽም እንጸልይ እግዝኦ እንበል ቤተ ክርስቲያናችን እያቃጠሉት ነው እግዝአብሄር ያቃጥላቸውና።

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 6 lety +16

    ሀኒዩ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    መልካም እለተ ሰንበት

  • @user-pk8rw9ii8v
    @user-pk8rw9ii8v Před 6 lety +32

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው ለበረሀው ከርታታ ሀገሩን ብሎ የቀን ጅብ ለበላው ሚስኪን

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v Před 6 lety +91

    እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፍልሰታ ጾም አደረሳችሁ

    • @helentmariam1990
      @helentmariam1990 Před 6 lety +1

      ተዋህዶ ሃይማኖቴ amen

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 Před 6 lety +6

      ተዋህዶ ሃይማኖቴ
      እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙ የዳቢሎስ ድል መንሻ የሀጥያት መደምሰሻ ይሁንልን

    • @user-ib1vf1xi1y
      @user-ib1vf1xi1y Před 6 lety +4

      ተዋህዶ ሃይማኖቴ Amen

    • @beti10haile34
      @beti10haile34 Před 6 lety +2

      Amen enkan abero adrsen ahte

    • @zainabzainab5221
      @zainabzainab5221 Před 6 lety +1

      ተዋህዶ ሃይማኖቴ ጤና ይስጥልኝ ግን ግን

  • @SelamEthio
    @SelamEthio Před 6 lety +123

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ። የአገር ልጆች መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ። ❤️

    • @elmartechvideos6667
      @elmartechvideos6667 Před 6 lety +2

      የአማረኛ ፊልሞችን በነጻ የሚያሳይ app ተለቀቀላችሁ -->> czcams.com/video/CVk1489OoVk/video.html

    • @excelldexcell3870
      @excelldexcell3870 Před 6 lety +3

      Selam Ethio amen amen amen

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 6 lety +2

      Selam Ethio ለሁላችንም

    • @FasiNico
      @FasiNico Před 6 lety +3

      Selam Ethio የኔ ቆንጆ አሜን ለሁላችን 💝💝💝

    • @zadeyegeberalilij1782
      @zadeyegeberalilij1782 Před 6 lety

      ቆጅት ዶክተርነሽ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 6 lety +6

    ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሽ እግዚአብሔር እትዮጵያን ይበረከት ስላሙን ያብዛለት ሁላችንም እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን

    • @user-ey1pj7hp1g
      @user-ey1pj7hp1g Před 6 lety

      ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን ማር

    • @asterhaliu7494
      @asterhaliu7494 Před 6 lety

      ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ amen

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 6 lety +192

    ሙሥሊም እህቶቸ እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @user-ix1zn1xo2i
    @user-ix1zn1xo2i Před 6 lety +7

    እኳን ልፍልሰታ ፆም አደርሳችሁ የኦርቶዶክስ የሆናችሁ በስደት ያላችሁ መልካም ፆም

    • @mahdermahder7306
      @mahdermahder7306 Před 6 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @fde6454
      @fde6454 Před 6 lety

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 Před 6 lety

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣቹህ
    ዘመንላይ ደሜን ተክተክ ታደርጊያለሽ
    ከዚህ ደግሞ ረድ ታደርጊያለሽ
    ለማንኛውም ውድ የተዋህዶ የቅድስትግል ማርያም ልጆች እንኳን ለናታችንለቅድስት ድንግል ማርያ ፍልሰታ ፆም አደረሳቹህ ድንግል ማርያም በረከት እረዴቶን ታሣድርብን
    ሰላም አስጀምሮ ሰላምያስፈፅመን የበረከት ፆም
    ያድርግልን ዳቢሎስ ድል ሚነሳበት መንግስተሰማያት ያዋርሰን

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +6

    የምወድሽ ሀንዬ ስስቴ እኮ ነሺ ፈገግታሽ ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው
    ፍልቅልቅ እያልሽ በጣም ነው የምታዝናኝኝ አቦ ፈጣሪ ስላሙን ያብዛልሽ የኔ ልዩ!!!

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l Před 6 lety +53

    ማግባት አማረኝ ስደት ይብቃሽ በሉኝ!!!!

    • @mahdermahder7306
      @mahdermahder7306 Před 6 lety

      ስደት ይብቃሽ

    • @user-wk2rb2pr2l
      @user-wk2rb2pr2l Před 6 lety

      Mahder Mader አሜን አሜን አሜን

    • @rasafrasa3238
      @rasafrasa3238 Před 6 lety

      አይዞን በግዜው ይሰጠናክ ፈጣር

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 6 lety +1

      توم الغريب አላህ ያሳካልሺ ወደ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 Před 6 lety +2

      ፈጣሬ፡መልካሙን፡እና፡አፍቃሬ፡ባል፡ይስጥሽ፡አሜን

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 Před 6 lety +87

    ሰላም ሰላም ሀንዬ ነገ ወደ ሀገሬ ሰላም ግቢ በሉኝ ቻዉ ቻዉ ማሮች ሀንዬ እንገናኛለን☺😚👋👋👋👋👋👋

  • @emugedefawu1124
    @emugedefawu1124 Před 6 lety

    እንኳን ለፆመ ፍስለታ በዓል በሰላም አደርሳቹህ ፆሙ የፍቅር የአንድነት የሰላም እግዚአብሔር አምላክ ያድርግልን አሜን፫

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 6 lety +120

    9እኛ ነኘ ሙስሊሞች እንኩን ድስ አላችሁ!

  • @femer1430
    @femer1430 Před 6 lety +1

    ይህን ፕሮግራም እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ። ሀንቾ ውስጤ ነሽ

  • @user-tt1pt3mj4p
    @user-tt1pt3mj4p Před 6 lety +3

    ውይ ሀኒየ ፍልቅልቅ ስወድሽ እንዴው እሂን ፐሮግራም ሳይ ባል ማግባት ያምረኛል አላህ ለሁላችንም ሷሊህ ባል ይወፍቀን

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አምሮብሻል 👌🏻❤️😘

  • @AliHassan-dy5jx
    @AliHassan-dy5jx Před 6 lety +11

    የሙስሊም እንኳን ደስአለችሁ

  • @hannatamasgen8951
    @hannatamasgen8951 Před 6 lety +39

    ሀኒቾን የምትወድ እስኪ እንያቹ

  • @user-ky1dz5tm1t
    @user-ky1dz5tm1t Před 6 lety +36

    አረ እህት ወንድሞቼ እራስ ምታት ሊደፋኝ ነው ከመደም ጭቅጭቅ ጋር ይማርሽ በሉኝ አይከፈልበት ♥

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 Před 6 lety

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ሀንዬ የኔ መልካም በርቺልኝ ❤❤❤❤❤

  • @merryyetielamistemerryyeti7426

    ሃኒቾ ዌል ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል የኔ ማር😘😘

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Před 4 lety +1

    ለምድነው እንተዋወቅ እና የቤተሠው ጨዋታ ሰብስከራብ አርግን የማይደርሰን

  • @tt-ep6dd
    @tt-ep6dd Před 6 lety +3

    እንኳን ሠላም መጣሽልን። ሀንቾ እስኪ ላይ ደስ ይበለኝ

  • @use1K629
    @use1K629 Před 6 lety +2

    በስተ ምሽት ተከስቻለሁኝ ሀኒ በጣም ናፍቀሽናል እንኳን በሰላም መጣሽልን የኛ ፍልቅልቅ

  • @user-uw9zs7hu5f
    @user-uw9zs7hu5f Před 6 lety +7

    ዉድ የተዋህዶ ሌጅች እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደርሳችሁ አደሬሰን መልካም ፆም ይሆንልን

    • @user-ts8jw9vx6e
      @user-ts8jw9vx6e Před 6 lety

      ማርያም አማላጅ ናት 100% ልክ አማላጁ ናት 100

  • @xtraxtra6326
    @xtraxtra6326 Před 6 lety

    እንኳ ደና መጣቺ ሀኒ ደስ የሚል አዝናኝ ብሮግራም ነው ሙስሊም እህት ወንድሜቼ እንኳንም ደስ ያለቺሁ መልካም ሰምንት ያገሪ ልጆቺ

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q Před 6 lety +3

    ይህን ቭሮግራም በጣም እወደዋለሁ ቀጥሉበት። ሀኒ

  • @tadeluteka8820
    @tadeluteka8820 Před 6 lety

    ሀኒቾ እንተዋወቃለን ወይ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም አንድ ቀን አምላክ በፈቀደው እንመጣለን እና ሀኒዬ ሁሉጊዜ ሚስቶች ወደውጭ ትያለሽ ለምን ባሎች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ውጭ አትይም ሀኒቾ ወድሻለሁ ፕሮግራሙ እወደዋለሁ አያመልጠኝም

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o Před 6 lety +119

    ኮመንቶች ገባ ገባ በሉ እኔ ብቻየን ስበላ ነው እንጅ ብቻየን ሳይ አልወድም

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 6 lety

    እንኳን አደረሣቹ ለባአለወልድ አባቴ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ።ሀንየ እኳን ደና መጣሽ

  • @user-zr9wd3uc1r
    @user-zr9wd3uc1r Před 6 lety +7

    ይታገሱ
    ምነው ስልክ እንደሌላት ብትናገር ምን ችግር አለው

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +1

    እግዝአብሄር ይመስገን ደስ ስትሉ እምታምሩ ባለትዳሬች ናችሁ ሁላችሁ እግዝአብሄር ይባርክላችሁ።

  • @user-ej6db2ru3r
    @user-ej6db2ru3r Před 6 lety +9

    ሃና የ ፕሮግራሚሽ በጣም ነው ሚወደው የኤረትራ ሊጅ ነኝ ኣንድ ምሽት ካገባሁ ቡሃሉ ወደ ኣነቺ መጢቸ መዝናኛት እፈልግ ኣለሁ ከተፈቀደልኝ

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 Před 6 lety +1

      Kiflom Abadi ይፈቀዳል ምርጤ ዌል ካም

    • @user-ej6db2ru3r
      @user-ej6db2ru3r Před 6 lety +1

      selam selam ኣመስግንሽ ኣለሁ ከጋደኛ ጋ የመጣሁ ነኝ thanks more👍👍👍

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 Před 6 lety +1

      Kiflom Abadi በሰላም ኑልን ምርጦቼ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 6 lety +1

      Kiflom Abadi yefekedlshal atasbi

    • @hshhs8h21
      @hshhs8h21 Před 6 lety

      ችግር የለም ሪግጠኛ ነኝ ይፈቀዳል

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 6 lety

    ኡፍፍፍፍ በቀኝ ያለችው የመጀመሪያዋ ደስ ስትል እርጋታዋ። ማህተቧ ፤አለባበሷ አነጋገሯ ፤ምንም የተጨመረ። አርቴፊሻል ውበት የለም። ንፁህ ውበት ስከን ያልሽ

  • @ሀያትቢንትሁሴን

    ዛሬ ደስ ብሎኛ
    36 ነኝ ደግሞ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 6 lety +1

    ሚስቶች እርጋታችሁ ደስ ይላል እናመሰግናለን ሀኒ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 6 lety +26

    ሀኒዬ ማሻ አላህ ስታምሪ እኮ የኔ ፈንድሻ😋❤

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +2

    ዋው ከንስሀ አባቷ😍

  • @user-ds2di3xq4e
    @user-ds2di3xq4e Před 6 lety +18

    ፍትህ ለኢንጅነር ስመኜዉ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +2

    ሀኒዬ እንኳን በሰላመጣቹ ተናፍቃቹሀል
    እንትዋወቃለን ወይ ውስጤነው
    እናመሰግናለን ውዶች

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r Před 6 lety +10

    እረውይይይይይ ኮሜትየለም ይደብራል ገባገባ በሉ አብረንእንየዉ ያገርልጆች
    እኮንም ለፍስለታ አብይፆምአደረሳችሁ የተዋህዶልጆች

    • @mulumengesha2625
      @mulumengesha2625 Před 6 lety +1

      Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ እንኳን አብሮአደረሰንእህትየ

    • @user-ee5js9wk5j
      @user-ee5js9wk5j Před 6 lety +1

      Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ እንካን አብሮ አደረስን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 6 lety +2

    ሰዉ ጎብዟል በጊዜ ተደምሯል ❤❤❤

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 6 lety +3

    ውይ ሢደብር ብቻየን ኮሜቶች ግቡ እሹፈው አብረን ናፍቃችሁኛል

  • @rimbintbaba5781
    @rimbintbaba5781 Před 6 lety +2

    Well... hani ዛሬ ደስታችን ወደር የለውም😍

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 6 lety +66

    እዴኔ አገሩን የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ ምነው ላይክ በዘመድ ሆነ እዴ አልገባኝም ሚገጭ ነገር ይግጫቹ ላይክ ግጩኝ በተለይ የመዳም ሰራተኛ ሁሉ

    • @yaltefetewuhilme6542
      @yaltefetewuhilme6542 Před 6 lety

      እኔ ገጨሁሽ ማሬ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 6 lety

      Yaltefetewu Hilme አመሰግናለሁ

    • @user-tn2pl2nl7e
      @user-tn2pl2nl7e Před 6 lety

      Hawa Hawa እሺ.ደስይበልሽ.ግን.ምንያረግልሻል?የማዳም.ሰራተኛነኝ።

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 6 lety

      M.g o ምስኪን መዳም ሰላም በያት

    • @user-tn2pl2nl7e
      @user-tn2pl2nl7e Před 6 lety

      Hawa Hawa ብዬልሽአለው.እሷም.ሰላም.እያለችሽነው.ደሞአነገረችኝምብለሽ.እዳታጣይኝ።

  • @hakem9717
    @hakem9717 Před 6 lety

    ሀና ዌል ካም ሙስሊሞች ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላቹ ፍትህ ላክሱሞች 😍

  • @godislove4506
    @godislove4506 Před 6 lety +3

    ሀኒችው በዚህ ዘና ተደርገናለሽ ደግሞ በዘመን ድረማ ትቃጥየናለሽ።አቦ ይመችሽ።

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 Před 6 lety

    😍ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ እናመሰግናለን አዝናናሽን

  • @noorithnoorith7537
    @noorithnoorith7537 Před 6 lety +32

    ፍትህ ለአክሱም ሙሥሊሞች

  • @user-kc4pz4qj3q
    @user-kc4pz4qj3q Před 6 lety +2

    ዋውውው ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ በጉጉት ነው የምጠፍቅሽ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 6 lety +11

    እስኪ ሀኒ፡የናፈቀቻችሁ፡እደኔ ላይክአረጉኝ

  • @sewnegnenaesasatalew5398

    ኤልቤተልዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳንም አየሁሽ የኔ ቆንጆ የኮልፌዋ ቆንጆ

  • @user-kt6cn4lf3f
    @user-kt6cn4lf3f Před 6 lety +4

    ላይክ ግጩኝ ምትሉት ሰዎች ግን ኡፍ ስታስጠሉ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 5 lety

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @inbanchuthanks8181
    @inbanchuthanks8181 Před 6 lety +10

    ስላም ያገሬ ልጃች እንዴት ናችው

    • @user-jr7sd1ef9n
      @user-jr7sd1ef9n Před 6 lety

      Inbanchu Thanks አለን እግዚአብሄር ይመስገን የስደት ኑሮ እያቅለሸለሸን

    • @inbanchuthanks8181
      @inbanchuthanks8181 Před 6 lety

      አይዞሽ ውዴ በርች

    • @user-jr7sd1ef9n
      @user-jr7sd1ef9n Před 6 lety

      Inbanchu Thanks እሺ ማር

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f Před 6 lety +2

    የመጨረሻ ናፊቀሽኝ ነበር ሀኒዬ😘😘 ዌል

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 6 lety +4

    አደኛ ውይ መታደል

  • @user-qj2fm9nw7r
    @user-qj2fm9nw7r Před 6 lety

    እንኮን ደና መጣሽ ሀኒ የሀገሬ ልጆ ባላችሁበት ድንግል ተጠብቃችሁ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +65

    ሴቶች ተጠንቀቁ ውንዶች ልብ ውስደው ጮጋራ እየስጡ ነው
    ሆ ብቀርስ ባልተዋውቅ

    • @user-hh4ti5ru7i
      @user-hh4ti5ru7i Před 6 lety

      kkkkkk

    • @user-jg6jw1vw6y
      @user-jg6jw1vw6y Před 6 lety

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ
      kkkkkkkkkk

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q Před 6 lety

      በጥራቃ ነኝ ክክክክክክክ

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q Před 6 lety

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ ክክክክክክ

    • @elmartechvideos6667
      @elmartechvideos6667 Před 6 lety

      የአማረኛ ፊልሞችን በነጻ የሚያሳይ app ተለቀቀላችሁ -->> czcams.com/video/CVk1489OoVk/video.html

  • @khloeae3814
    @khloeae3814 Před 5 lety

    በጣም እኮነው የምወድሽ z. ነኝ

  • @hibisthibist9072
    @hibisthibist9072 Před 6 lety +17

    ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ዘመን ላይ እሳት ለብስሽ እሳት ጎርስሽ ትመጫለሽ ስወድሽ የድራማው ድምቀት

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 Před 6 lety

    ሀንቾ እንኳን ደና መጣሽ ሰጠብቅሽ ነበር ሳላስበዉ እንቅልፍ ሸለብ አረገኝ ደንግጬ ስነሳ ይሄዉ ገብተሻል well well ስወዳት ለሀገራችን በሰላም ያብቃን

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 Před 6 lety +4

    ሁለቱ ሴቶች ታናድዳላችሁ ባሁን ዘመን ስልክ የላትም እናቴ ሆ የማትረቡ

    • @user-yv2sy8iq1z
      @user-yv2sy8iq1z Před 6 lety

      asafari nachwe betam

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 Před 6 lety

      ሀገሬ ኢትዮጵያ እኮ እህት ባሁን ዘመን ለናቴ ስልክ ካልገዛሁ ላማን ልገዛነው እደ

    • @squeentub1446
      @squeentub1446 Před 5 lety

      Betam enga yareb hager setochi eko mertochi nen maferiya nachew betam

  • @user-he3mg7mr8e
    @user-he3mg7mr8e Před 6 lety

    እካን እብሮ ደስ አለን እህት አልህምድሊላህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    wow ye mwedish hanicho💓💓💓berchi

  • @hayatye6697
    @hayatye6697 Před 6 lety

    ሃኒ ዘመን ድራማ ላይ በጣም እያናደድሺኝ ነው ገፀ ባህሪ አስቀይሪ

  • @ayshaaysho5675
    @ayshaaysho5675 Před 6 lety +13

    ማንም ያላየው ማንም ያልሰማው የዛሬውን የእሁድን በኢቢኤስ እንተዋወቃለንወይ ፕሮግራም አንደኛ በማየት ፋኖቼ ለይኩን ግጭትጭት አጉልልኝ

  • @mixamixemixa6418
    @mixamixemixa6418 Před 6 lety +1

    ዱከሞች እኳን በሠላም መጣቹ የሠፈሬ ልጆች

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +18

    በፍቅር ዋሉ!

    • @mistirtube9662
      @mistirtube9662 Před 6 lety

      ኢትዮጲያዊ ከሆኑ ይህንን ሊያደምጡት ይገባል czcams.com/video/j5JTETmXseo/video.html

  • @user-wt1bm4qu8f
    @user-wt1bm4qu8f Před 6 lety

    ለመላዉ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ። እንኳን ለፍስለታ ፆም በሰላም በፍቅር በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ። አደረሰን።

  • @kukikuki1202
    @kukikuki1202 Před 6 lety +3

    Hanichoo yen sakita sewdshi eko
    Lemndenw gn wendochin metaskdemew lol💖💖😂

  • @user-ld2so1vw1j
    @user-ld2so1vw1j Před 6 lety

    Hanecho betam naw yamewadeshi lanche leyu bota aleqn mekneyatum bemot yatawaten ye enaten metek selametemasey erajem edemena tena yeseteshi

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 Před 6 lety +5

    ኬ8 ዎሪ ቡሃላ ዎዴ እትዮ እጌባሌዉ እስኪ ቤሴላም ጊብ ቤሉን

    • @mimichanal2905
      @mimichanal2905 Před 6 lety

      gebirel abate gebrel abate። እኔም እዳችው 8 ቀረኝ ልኮበልል ነው አብረን እንግባ የት ነሻ

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 Před 6 lety

      ወይ አማረኛ ክክክክክክክ

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o Před 5 lety

      @@ednashambl2537 ከከከከከከ

  • @user-by7ku2xg2w
    @user-by7ku2xg2w Před 6 lety

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መናጣሽ። ሙስሊም እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-yj7kj2gl1r
    @user-yj7kj2gl1r Před 6 lety +6

    እኔ ምለው ከ video ጋ ነው እንዴ ምትወርዱት ኮሞንተሮች አረ ለኛም ኣስብሉን ኣንደኛ እንፃፍ kkkk

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 Před 6 lety +2

    ሀኒቾ ስው ይጠብቀል ምበል ነገር ጠፈ።።።።

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 6 lety +13

    ፍትህ ፍትህ ለኢጂነር

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 6 lety +2

    አኒ እኮን ሠላም መጣሽ በጣም ተናፍቀሻል ሰዉ ያስባ አቲይም እንዴ 😗😗💋💋❤

  • @martatole1139
    @martatole1139 Před 6 lety +43

    ማግባት አማርኝ😢😢ባል ግን አለገኘውም😢😡

    • @user-ox3un1mv5v
      @user-ox3un1mv5v Před 6 lety +1

      በቃ የኔን ልጅ አሳድጊ የት ነሽ ላምጣልሽ ክክክክ ለቀልድ ነው እሽ የኔ ወድ በራሱ ግዜ ይመጣል

    • @user-tz1nb4mz5t
      @user-tz1nb4mz5t Před 6 lety +3

      Marta Marta እግዲህ ምንይደረግ ብለሽነዉ ከጠፋ የታገባኛለህ ጥያቄ ትሞክሪ?😀

    • @jatatube7939
      @jatatube7939 Před 6 lety +1

      Marta Marta enen agbigni

    • @helentmariam1990
      @helentmariam1990 Před 6 lety

      Hahhh

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 Před 6 lety +1

      Marta Marta me too

  • @user-nw3jb1me1u
    @user-nw3jb1me1u Před 6 lety

    አና ማርያም ያኔ ሰፈር ሁንካን በሰለም ማጠቹ ውዶች

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g Před 6 lety +20

    አቱ በሉ አማቶቻችሁን

  • @nawafpolat885
    @nawafpolat885 Před 6 lety

    በሰላም ነው የዛሬ ሳምት ስንጠብቃችሁ የቀራችሁት

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 6 lety +3

    አንቾ የነ ድንቡሽቡሽ

  • @malazmalaz8268
    @malazmalaz8268 Před 5 lety

    ዋው እናመሰግናለን

  • @rootpill
    @rootpill Před 6 lety +3

    OMG amazing I love you everyone 😘😘😘😘

  • @mahletbelete48
    @mahletbelete48 Před 6 lety

    ሀኒ ስላም ነሽ እና ሙስሊም እህት እና ወንድሞች እንኳ ድስ አላችሁ #ፍት ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 6 lety +5

    ውድ ጓደኞቸ የክንታሮት በሽታ የሚያሰቃያችሁ ፍቱን የማያዳግም መድሀኒት አለላችሁ መድሀኒቱን ለማገኘት ፔጀን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠባበቁ በዚህ ሁለት ቀን አስተላልፋለሁ። ሰብስካራይብ አይርሱ

    • @user-dx8hm2ch1u
      @user-dx8hm2ch1u Před 6 lety

      ኧረ በማሪያም ለኔ ንገሩኝ ባሌ አመት አለፈው እየተሰቃየ እኔም ስደት ነው ያለሁት ታከም ብየ ብር ብልክም ፈራሁ ይለኛል ምኑን ነው ሰብእስክራይብ እማረገው ?

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 Před 6 lety

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው Z bint islam በሚለው ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊ ሰሞኑን እለቃለሁ ቪዶወ ተጠባበቂ ማር

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 Před 6 lety

      madytsi(madeyti)

    • @user-ct5wt1hi8p
      @user-ct5wt1hi8p Před 6 lety

      Z bint islam እሺ ማሬቁጥርሽፃፊልን ወይም የፌስቡክ ፔጅሽ ንገሪኝ

  • @abdurehmanseid5686
    @abdurehmanseid5686 Před 6 lety +1

    ውዶቸ እንደት ናችሁ ባገራችን ላለው ለውጥ ደስ ብሎኛ አሁንም በዱአ እንዘንጋ

  • @rehimahassen2778
    @rehimahassen2778 Před 6 lety +9

    *ዌል ሀኒቾዬ የኔ ፓናዶል👋😊*

  • @sake7577
    @sake7577 Před 6 lety

    ኢቢኤስ ምናለበት አበባ ብትሰጡ። የፍቅርና ክብር ምልክት ነው። pld