Video není dostupné.
Omlouváme se.

//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፀጉር ስቆርጥ መብራት ጠፍቶ በግማሽ ቁርጥ የሄደ ደንበኛ ነበረኝ"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 231

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral Před 8 měsíci +16

    ግን ስትጠይቂ ትንሽ ክብር የሚነካ አነጋገር አለሽ በጣም ታፌዣለሽ አትናቂ ሰው

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 8 měsíci +13

    የዛሬዎቹ ሁሉም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።በተለይ እርጋታቸው👌👌👌እረጋ ያለ ሰው ደስ ይላል።

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 8 měsíci +66

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

    • @user-uu2bo8xb5c
      @user-uu2bo8xb5c Před 8 měsíci +1

      ,,ድለለተገፋዉለአማራህዝብፋኖ❤❤❤

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 8 měsíci +1

      ኢንሻ አላህ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @uyth8675
      @uyth8675 Před 7 měsíci

      እጭ ከ ድል እያልሽ ከመሄድ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን ማለት አይሻልም ጠርኖት ክሳራ እጅ ሌላ የለውም😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 8 měsíci +63

    አስፍዉ መሸሻ ተሽሎት ኢቢኤስላይ ለማየት ያብቃን

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před 8 měsíci +17

    ግን ለምን አስታየት አታነቡም ለምን ለሁሉም ትንሽ ትንሽ በጀረጃ አታካፍሉም ብያንስ 1_2_3 😢

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Před 8 měsíci +6

    እንተዋወቃለን ሀኒ ድምቀት ነበረች ጨዋታ ታውቃለች ሉላ ደሞ ሁሉም እንደሱአ ደልቶት እሚኖር ነው እሚመስላት እንግዳ አይመጣም ወይ ብላ ጠየቀች ነውር ነው ሰውን መሸማቀቅ

  • @medina8208
    @medina8208 Před 8 měsíci +91

    ከስደት መልስ ባሉ ቢገኝ እንተዋወቃለን ወይ ይዠው ብመጣ ደስታየ ነው ምኞት ብቻ ሆኖ እዳይቀር 😂

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 8 měsíci +7

      😂😂😂😂😂ያሳካልሽ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Před 8 měsíci +11

      መልካም ባል ይሥጥሽ እህቴ ❤❤❤❤

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 8 měsíci +18

      😂😂😂😂ይገኛል ከባልና ከሞት ማንም አይቀርም

    • @uaeser7110
      @uaeser7110 Před 8 měsíci +1

      ያችሥ 😂😂😂😂😂

    • @aisha1429
      @aisha1429 Před 8 měsíci +12

      መጥፋቱን አይጠፋም ጥሩ ባል አሏህ ይስጥሽ

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 Před 8 měsíci +15

    መናው እኔዳኔ ይህ መስተውቅያ ስልችት ያለው😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q Před 8 měsíci +21

    የመዳም ቅመሞች እየ ዱአድርጉልኝ ስደት ሰለቸኝ ያመኛል ደግሞ አሳባችን ተሳክቶ ሀገር እድንገባ እኔ አሚን ልበል እናተ መርቁ

    • @user-mr9tf8uc1v
      @user-mr9tf8uc1v Před 8 měsíci +1

      አላህ አፊያ ይስጥሺ ያሰብሺውንም ያሳካልሺ

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před 8 měsíci

      አላህ አፊያ ያድርግሽ አይዞሽ ለዱአሽ አሚን እኔ ወንድማዊ ምክሬን ልንገርሽ እህቴ/ወንድሜ ኢቺ ዲንያ እንደሆነ መልታ አትሞላ አንዱን ሥንል አንዱ ጎደለ እያልን እራሳችን እየጎዳን ነው ትንሽ ነሆነ ነገር ካለሽ/ካለህ ሃገር ገብተን ጤናችንን ብንጠብቅ ይሻላል

    • @user-di3xu1rb9q
      @user-di3xu1rb9q Před 8 měsíci

      ​@@user-mr9tf8uc1vአሚንን❤

    • @user-sr4hd1ul8t
      @user-sr4hd1ul8t Před 8 měsíci

      አላህ የጠክረን ለሁሉም ነገር

    • @saada5882
      @saada5882 Před 8 měsíci

      አላህ ጤናችንን ይስጠን ምኞታችንን ያሳካልን

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Před 8 měsíci +12

    ባልና ሚስት ናቸው እህትና ወድም መልካቸው ይመሳሰላል ጉድ😂😂😂😂

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Před 8 měsíci +15

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢

  • @saada5882
    @saada5882 Před 8 měsíci +6

    በቤተሰብ ማግባት ደስ ሲል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 8 měsíci +13

    በቤተስብ ትዳር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l Před 8 měsíci +11

    ሉላ ግን ተይ አንዳዴ ለሰዎች ክብረ ይኑረሽ አኡዚቢላህ

  • @user-hk8zd5df3m
    @user-hk8zd5df3m Před 8 měsíci +14

    ሰላም ለሁላቹም እኔ አራስ ቤት ሁኜ ነው ምከታተለው እና ዘና እያልኩ ነው አመሰግናለው ኢቢኤስ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 8 měsíci +18

    ፍትህለአማራህዝብ😢😢😢

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 8 měsíci +6

    ሉላ የዛሬው ቀሚስሽ በጣም ነው የሚያምረው❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 8 měsíci +2

    ደስ ስትሉ❤ ስደተኞችዬ እማምላክ በሰላም በጤና ወደ ሀገራችን ትመልሰን ውዶቼ❤❤🤲🤲 ሉላዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 8 měsíci +6

    እውነት ጥያቂው ግን ምንም አይምራም ስንት ትራስ አለ. የስው ስም የሚወዳው የሚወዳልሽ ምግብ አረ ጥያቂ በጣም ያስጠላል

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Před 8 měsíci +14

    ባል እና ሚስት ሁሉም ይመሳሰላሉ❤❤❤❤❤

  • @genitube5211
    @genitube5211 Před 8 měsíci +2

    እንዳስተያየት ሉላዬ ብዙ አስተያየት ባትሰጫቸው ባታሸማቅቂያቸው 😊

  • @brektib
    @brektib Před 8 měsíci +6

    ውይ ሉላ ልጁን አሳቀቅሽው እኮ😂 ፀጉርህ ወይኔ

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před 8 měsíci +14

    ዛሬ ሰሜኖች ናቸው 😂😂😂😂😊

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před 8 měsíci +1

    ምን አይነት አጠያዬቅ ነው ስለ ትራስ😢 አዬ ድህነት ምን አይነት ነሽ ሉላ😢

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o Před 8 měsíci +6

    ጋዜጠኛዋ መናገር አትችልም

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 8 měsíci +9

    ሉላ፣ ስለ ልጁ ፀጉር የሰጠሽው አስተያየት በጣም rude. ነው፣ እንደ አይባልም

  • @kal8432
    @kal8432 Před 8 měsíci +14

    ምኔው እናቴ አባት እያላት በባል ስም የወዶች ነገር አይታመንምና ጥላችሁ የሄዳችሁ ለት በማን እንጠራ 🤣🤣🤣

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k Před 8 měsíci +3

      እኮ መጠርያ ሊያሳጡን😂

    • @user-we2kz8fx7h
      @user-we2kz8fx7h Před 8 měsíci +1

      ክክክክ

    • @DessalegnGetahun
      @DessalegnGetahun Před 8 měsíci

      Fikr eskemekabr new merhachin

    • @kal8432
      @kal8432 Před 8 měsíci +1

      @@DessalegnGetahun ለኢትዬ ወዶች 90%ወዶች አይስራም ያወሩታል እጅ አይኖሩትም

    • @DessalegnGetahun
      @DessalegnGetahun Před 8 měsíci

      @@kal8432 tseliyilin

  • @Hanitube-vj6qc
    @Hanitube-vj6qc Před 8 měsíci +5

    እረ ሉላ ግን ጥያቄሽ ምን ያረግልሻል የሰው የግል ጉዳይ ምርመራ😂እዴ ጉድ

  • @makis1623
    @makis1623 Před 8 měsíci +4

    ሀኒ ትስራው ይሄን ፕሮግራም 👌

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Před 8 měsíci

      ሀኒ በራሧ ፔጅ እየሠራች ነው እዛ ማየት ትችያለሺ

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 Před 8 měsíci +6

    የዛሬዎቹ ጩጫ ናቸዉ ትዳር በልጅነት ደሥይላል

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Před 8 měsíci +5

    ሉላ ግን አታፋጭ ሠዉ ከላቸዉስ እኔ ከባሌ ክድአልወርድም ትራሥ አልፈልግም 😛

  • @HawletAdem
    @HawletAdem Před 8 měsíci +4

    ይመሳሰላሉ በጎጎት ግን ዝምታ ያሸንፈልን እየጠበኩ ነው😂😂

  • @zedcodourey4439
    @zedcodourey4439 Před 8 měsíci +3

    እረ እህት ሉላ አንቺ አልሰማሽ ይሆናል እንጂ ውዴ የሚባል ስም በሰፊው አለ አሁን በዘመናዊ ስም ተተክቶ እንደ ሌለ አንቺ ልጁን አደናገርሽው ብዙ ሳቅሽበት ካላወቅሽ እንደ ጋዜጠኛ መቆጠቡ ጥሩ ይመስለኛል እስኪ ቤተሰቦችሽን ጠይቂ አመሰግናለሁ

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Před 8 měsíci +2

    የአረብ ማዳም ቅመም ባሏን በአይኗ ሳታየው ሽማግሌ ላክ ብላ ማግባት ጀመረች እኮ😂😂😂😂

  • @user-hy6gt7hm8f
    @user-hy6gt7hm8f Před 8 měsíci +1

    ሉላ ቀሚስሽ እጀ ሙሉ ቢሆን አሪፍ ነበር 🥰

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 8 měsíci +2

    ተሸላሚዎች ልጁ ጪጨ ነዉኮ ሚስቱ ደሞ እርጋታዋ ዋዉዉዉ እኳን ደስ አላችሁ😊😊❤

  • @kebereya
    @kebereya Před 7 měsíci +1

    አረሉላ ተይ ተይ ልጁን አሸማቀሽ ገደልሽው ሁሉም ሰው በ10 ትራስ እንዳንቺ ተንደላቆ የሚተኛ መሰለሽ ሆይ 😡

  • @user-rg1kn5wh9o
    @user-rg1kn5wh9o Před 8 měsíci +9

    ባል እና ሜስት ካአንድ ወንዝ ይቀዳል ይላሉ ሁሉም ባልና ሜስቶች ይመሳሰላሉ😂😂😂

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 8 měsíci +6

    ዝምታ ያሸልማልን እየጠበቅን ነዉ😂😂

  • @makyamussa
    @makyamussa Před 8 měsíci +1

    ከኛቤት አንድም ምትራስየለ ያለቀውን ልብስ ሸቅሽቀንነው የምንኖርው ክክክክ አሁን ግን ኢሸአላህ ብዙእገዛለሁ ግን እኮንሁለት ባይኖርም ምንም አደል እኛ መስማትና መኖር የማስደንቀን ምንም ሳይኖርው ሰላምና ፍቅር ኖሮ የሚኖሩ ሰወችነው ያላችሁማ አላችሁ 😢

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 Před 8 měsíci +1

      እኛም ቤት ከድሮው ጀምሮ ልብስ ነው የተቀደዱ ልብሶችን ሰብስባ 12 ትራስ አለን ግን እስካሁን አልቀየርኩላቸውም ሁሉን ነገር ቀይሬ ይሄን አልቀየርኩላቸውም እቀይራለሁ ብየ እያሰብኩህ ኑሮው ተወደ አሁስ ለራሴም ህጀ ሳገባ ምን ይገዛልኝ ይሆን ግን😂

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 8 měsíci +1

    በቤተሰብ የተጋቡት ጥንዶች እህት እና ወንድም ይመስላሉ🎉🎉🎉🎉

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 8 měsíci +2

    አበባ ደሳለኝ ሙጭጭ😂😂😂😂😂

  • @user-me4lm7vj9t
    @user-me4lm7vj9t Před 8 měsíci +2

    ስራ ልትቀጥሪያቸዉ ነዉ እንዴ😂😂 ከኘሮግራሙ ጋር የማይገናኝ እና የግል ነገር አይጠየቅም😅

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 Před 8 měsíci +3

    ሸረቦ መለት በአረበኛ ጠጥቶ ማለትነው ሴት ሸረበች ስትባል ወንድ ሸርቦ ይባላል

  • @user-jn4mt3ds9t
    @user-jn4mt3ds9t Před 8 měsíci +2

    የዛሬወቹስ ሲያስጠሉ ጨርሰው የፈዘዙ እ ይላሉዴ እደ መዳም ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yt5gp3bq6x
      @user-yt5gp3bq6x Před 8 měsíci

      Amara edet edamiyasxala ayesh😂😂😂😂😂

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂፣😂፣፣

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 8 měsíci

      ​@@user-yt5gp3bq6xአማራ እማ የቆንጆ መፍለቂያ ነው ኬኒያን የምትመስል አንተ ነህ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 8 měsíci

      ​@@user-yt5gp3bq6xደግሞ አማራ ብቻአይደሉም

    • @samiraamna-zr2qz
      @samiraamna-zr2qz Před 8 měsíci

      😅😅😅😅😅

  • @user-qn8yw3xu5c
    @user-qn8yw3xu5c Před 8 měsíci +1

    እዚ ፕሮግራም ምትዋሹ ወንዶች ትዋረዳላቹ😂😂😂😂

  • @Dayan1699
    @Dayan1699 Před 8 měsíci +3

    ኤደን ግን ማናት እኔ ብሆን የምለው 😂😂😂

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před 8 měsíci +1

    እንኩዋን ዳና ማትችሁ ❤️🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 8 měsíci

    ትክክል ውዴ የሰው ስም ነው።።።።።።

  • @GgLe-jg6ff
    @GgLe-jg6ff Před 8 měsíci

    ኮሜንት መፃፍ አልወድም ላይክ ማረግጅ ዛሬ ግድ ነው ሉላየ ስትጠይቂ አታፊዢባቸው ደሞ የልጁን ፀጉር እደዚ አስተያየት ለምን ትሰጫለሽ ሞራል የሚነካ ንግግር አትናገሪ ባያምር እራሱ አይባልም እደዚህ ደሞ እደተመቸው ማረግ ይችላል መብቱ ነው ለማንንኛም ብዙ ጊዜ ትሳሳቻለሽ ሞራል ጠብቂ የተጠያቂወችን ብሩን በደረጃ ብታከፋፍሉዋቸው ጥሩ ነው ላሸነፉት ብቻ ከምትሰጡ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Před 8 měsíci +1

    እባካችሁ ይህንኑ 15 ሺህ በደረጃ ይከፋፈሉት የሰው ስሜት አይገባችሁም ??

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 8 měsíci +2

    እኔም ባሉካን ይዠ ቀርቤ የማስለፈልፍበት ቀን መች ነዉ ግን አይ ስደት

    • @tube-qs4ml
      @tube-qs4ml Před 8 měsíci

      @@user-ex4xi4xv7n👍🌹እሽ እሽአላህ አገራችን ሰላም ይሁን በሰላም ሀሳባችን ተሳክቶ እንግባ የማይደረስ የለም

  • @nebyat
    @nebyat Před 8 měsíci +1

    አበባ ጉድሽ ፈላ ዛሬ😂😂😂😂😂

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 8 měsíci

    wow ደስ ይምል ነዉ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 8 měsíci +1

    የእኔም እህት ዉዴ ነው ምትባልው ምን አገርምመ ሉላ

  • @saedanuri
    @saedanuri Před 8 měsíci

    Wey betam destilalachu ye zarewochu demo🥰

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 8 měsíci +1

    ብሩን ቢካፈሉት እንደ ውጤት ደረጃቸው

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 Před 8 měsíci +2

    ሉሉዬ ዘሬ በባዶ እግሽ ነዉ ምቴጂ ምስለው😂😂😂😮

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Před 8 měsíci +2

    ሉላዬ ሸንቀጥ ብለሻል ቀሚስሽም ታምራለች

  • @shewanmirawchekol8557
    @shewanmirawchekol8557 Před 7 měsíci

    you are crazy lula ba ba ba ba

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 8 měsíci

    ጠያቂዋ privacy አትንኪ።

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 Před 8 měsíci

    ውዴምኮ ስምነው የኔአክስት ውዴ ነው ስሙዋ ሌሎችም አሉ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před 8 měsíci +3

    ምነው ሉላ አትጨማለቂብን ምንችግርአለው ሁለት2 ጅል በዚህ አታሸማቂቸው

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi Před 13 dny

    ኣየ እናንተ ኢትዮጵያውኖች በቃ ከ ኣሜሪካ ውጭ ለላ ኣገር ኣታውቁም 😂

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 Před 8 měsíci +1

    አረ የኔም አክስት ስሟ ውደ ነው ብዙ ውደ አለ በወሎ

    • @kemila1900
      @kemila1900 Před 8 měsíci

      እኔአያቴዉደነዉስሟ❤

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z Před 8 měsíci

    አበባ ደስአልኝ🥰

  • @masreshazeleke6320
    @masreshazeleke6320 Před 8 měsíci

    ውዴ የሚባል ስም አለ እኛ ሰፈር

  • @user-gi3js7zn1w
    @user-gi3js7zn1w Před 8 měsíci +2

    የቃጠሎ ፕሮግራም የታል በሉ እዳታቋርጡብን❤❤❤

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 6 měsíci

    ሉላ አንቺን ለማየት ስል ፕሮግራምሽን እከፍታለሁ ግን አንቺን ሳይ ጥያቄው ሳልሰማው ያልቃል:: ሀገር ቤት ብሆን EBS በር ላይ አልጠፋም ነበር:: ሴትን ስታለቅስም ከወደዳት እውነተኛ ፍቅር ነው ይባላል:: ውብ ነሽ

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 8 měsíci

    ሉላ አሁን ቀዘንሽ ሰው ያለውን ሲናገር እንግዳ አይመጣም ምናምን ምንድነው ስርአት እያጣሽ ነው

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z Před 8 měsíci

    ለምን ስትእቃአላችሁእጥያቄላይይቅርባልግን😢 ሀራም

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 8 měsíci

    ሉላየ ስወድሽ ሉላ ስም የሴት ከሆነ ውዴ የወንድ ከሆነ ውዱ የሚባል ስም አለ በተለይ ወደ አማራ ክልል ሌላው ደሞ የፀጉር ባለሙያው የተናገረው ያራዳ ቆንቆ ሳይሆን የአረበኛ ቆንቆ ነው መሽረብ ያለው ከጠጣ እደማለት ነው 😂😂❤❤

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 Před 8 měsíci

    ዬት ነው ምንምዛጋባው?

  • @Weyni21
    @Weyni21 Před 8 měsíci

    Eindat Ameshachihu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fl6zs3hb5n
    @user-fl6zs3hb5n Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 Před 8 měsíci +1

    Balderba yet tefetuo new teguore metrgya yemeselw😂😂😂😂😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před 8 měsíci

    ሚኒሊክ እያቆላመጣ አይ ሉሊ

  • @MedihanitMedihanit
    @MedihanitMedihanit Před 8 měsíci

    Well come

  • @munatube2736
    @munatube2736 Před 8 měsíci

    2ትራስ እንዴት ትራስ ይሄን፡ያክል ውድ ነው እንዴ ባለ ትዳር ቤት ለዛውም 😢

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 8 měsíci

    ሉላ ግን በጣም ሙድ ትይዝባቸዋለች እጅግ በጣም በእንግዶች ስርአት ማጣት አንዱ ይህ ነው

  • @user-is1kz7xg5m
    @user-is1kz7xg5m Před 8 měsíci

    Waw andegna

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 Před 8 měsíci

    ንስደት ሓሲበ ሳንጣይ ጠቅሊለ ኔረ ንዛ ተዋሳኢት እንተ ዝርኣ ብተረፍኹ። ለምለም ይምጥን ፈረቃን

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Před 8 měsíci

    ወገኔ.ተራበ.የሚለብሠዉ.አጣ.የሚገባበት.አጣ.ቤቱ.ፈርሦ.ከቤቱ.ተባሮ.የሚገደለዉ.በዝቶ.ያለዉ.ተፈናቃይ.ተብለዉ.የሠዉ.እጂ.መጠበቅ.ንሮ.ተብሎ.ይኖራሉ.አላህ.አተ.አሥበዉ

  • @user-re8ud8po8j
    @user-re8ud8po8j Před 6 měsíci

    andande gen ወጥlergt telalch yesew hiwot mudteyzalch esua ktme mhona new

  • @Swungne
    @Swungne Před 8 měsíci

    ሽሮ በደንብ መንተክተክ ይፈልጋል

  • @Viva_vibe
    @Viva_vibe Před 8 měsíci

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Před 8 měsíci

    😍😍😍

  • @Kiya12325
    @Kiya12325 Před 8 měsíci

    አረሉላ ሰውን አታሳቂ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 8 měsíci

    ባልእናሚስትከአንድዛፍይቆርጣልይላሉየሀገራችንስወች ለካእንደዚህነዉ የዛሬወቹ ባልእናሚስትአንድአይነትናችዉ ዘሲም ትዳርበልጅነትነዉ ተዘወጆ ሴቶች

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 Před 8 měsíci

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-nm7rm8ez3o
    @user-nm7rm8ez3o Před 8 měsíci

    የቃጠሎ ፍልሚያን እየጠበኩ ነው

  • @user-hc3hu4fe7c
    @user-hc3hu4fe7c Před 8 měsíci

    ናኒበህደኛ አያትነው

  • @user-rw6ho1ye1f
    @user-rw6ho1ye1f Před 8 měsíci

    betam des tlalachhu

  • @user-jv8we3nf2e
    @user-jv8we3nf2e Před 8 měsíci

    ከ5አመት በታች አዲስ ሙሽራ አላለችም

    • @workyefekeru
      @workyefekeru Před 8 měsíci

      እነዚህማ አርጅተዋል

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 8 měsíci +4

    ዉዴ እሚል ስም አለ እኔ ጓደኛየ ዉዴ ትባላለች አይ ስደት ለያየን እንጅ

  • @Abay-tx1es
    @Abay-tx1es Před 8 měsíci

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 8 měsíci

    ኢቢኤሳችየመዳምቅምምጋብን

  • @DessalegnGetahun
    @DessalegnGetahun Před 8 měsíci +1

    Uninterested and board questions.

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 Před 8 měsíci

    7696EN