Video není dostupné.
Omlouváme se.

//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሀይገር ባስ ባለውለታችን ነው...."/ በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 529

  • @askme7620
    @askme7620 Před 8 měsíci +132

    የወሎዎቹ ጥንድ የባሕል ልብሳቸው በጣም ያምራል 👌በጣም ያምርባቸዋል 😍

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny Před 8 měsíci +1

      እናመሠግናለን

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Před 8 měsíci +2

      @@Medinayesuf-ob4ny eswettttt ❣️💚💛💯

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +2

      እናመሰግናለን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 8 měsíci +69

    ይህንን ፕሮግራም ምታዩ በሙሉ ስላም ፍቅር ጤንነት ሁሌም ቀናቹህ ፍክት ያለ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Před 8 měsíci +40

    የኔ ወሎየዎች ስታምሩ አማራየ❤❤❤❤❤

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před 8 měsíci +46

    ወሎዎች አቤት ዉበት ሲያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Před 8 měsíci +12

    😂😂😂😂 አቤት ሁሉም ኮማች ወሎ ወሎ ይላል
    ለካ እንድህ ትወዱናላችሁ❤❤❤

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 8 měsíci +18

    አደም ሲመርቅ ማነው እንደኔ አሜን ያለው ማርያምን አሜን ብሎ እግዚአብሔር እትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z Před 8 měsíci +1

      Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 8 měsíci +1

      አሚን፣አይ፣ወሎ፣በሄዴበት፣ሳቅጨዋታ፣🎉❤

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b Před 8 měsíci +1

      አሜንንን😢

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +2

      መርሀባ የት አላችሁ አሁንም ልመርቃችሁ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 8 měsíci +43

    ወሎቤት አማራ እኳንደናመጣችው❤❤❤

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před 8 měsíci +24

    ወሎ ሲባል ቅብጥ ያርገኛል የኔ ወሎየወች

  • @user-on4eq7ej3h
    @user-on4eq7ej3h Před 8 měsíci +4

    እዳለ የኛ ልጆች ናችሁ ኮሜንት ላይ😂 ወለየነት ሁሌም አድስ የሚሆንብን ነገርስ ማይ ወሎ ዘላለም እወድሻለሁ አማራየ

    • @Medina-eg2rt
      @Medina-eg2rt Před 8 měsíci +1

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Před 8 měsíci +29

    ወሎየወች የኔ ማሮች❤

  • @Eyerus-gg2vb
    @Eyerus-gg2vb Před 8 měsíci +2

    አደም ወንድሜ መልካም ሰው ደስ ስትሉ ቤት ሲፈርስ ባለቤትህ አራስ ሆና ከዛ ሁሉ ፈተና አልፈህ ዛሬ ደስተኛ ሆናቹ ከባለቤት ጋር ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci

      እናመሰግናለን እህቴ

  • @user-mh7ge4ou3r
    @user-mh7ge4ou3r Před 8 měsíci +25

    አቤት ወሎዎቹ እንደትነው የምታምሩት ከነአለባበሳችሁ በማርያም 😍😍

    • @user-hk7zx2lo6e
      @user-hk7zx2lo6e Před 8 měsíci

      Ere minm atmrim kasal yemaslech arogit 😂😂😂😂 abet wushetachu zaregnoch

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      @@user-hk7zx2lo6e
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 8 měsíci +19

    ምንድ ነው እምታካብዱት ኮሜንቶች ውሎ በመሆኔ ኮራሁ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬዎች ይለያሉ ምንናምን ኤጭ ምንዲነው ጉራ ሁሉም ሠው ውብ ነው ሁሉም ኢትዮጵያን ውብ ናቸው ደግሞ ተሣደቡ አሏችሁ እኔ እውነቱን የተሠማኝን ነው የተናገርኩት ሰው ከሠው የተለየ ውብ እሚሆነው በዲኑ ጠንካራ ብቻ ነው ቅናት እንዳትሉኝ እኔም ወሎዬ ነኝ ኦኬ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 8 měsíci +97

    ወሎዬዎች አለባበሳቸው ሲያምሩ ውሎዬዎች ስወዳችሁ❤የወደፊት አዳሜ ወሎዬ ቢሆን 😊😊

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct Před 8 měsíci +2

      እደምኞትሺ😊

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Před 8 měsíci +2

      ኢሸአላህ

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 8 měsíci +3

      እስኪ ምርጥ ወንድም አለኝ ልዳርሽ በአህላቅም በመልክም በሁሉም ፀዳ ፀዳ ያሉ ወንድሞች አሉኝ

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct Před 8 měsíci +2

      @@user-ok9bt1bh1g እግዳሰለኔም ዳሪኝ😢😂

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 8 měsíci

      @@user-ok9bt1bh1g ዳሪኝ 😊😍

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 Před 8 měsíci +26

    የወረባቦ ሰዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Před 8 měsíci +4

    አሜን አሜን የ ወሎዎች ምርቃት አይጠገብም ❤❤

  • @user-jn4mt3ds9t
    @user-jn4mt3ds9t Před 8 měsíci +13

    ኮሜቶች ጨርሶ ወሎየ ናቹህ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤❤❤

    • @user-hm3zl1wp6b
      @user-hm3zl1wp6b Před 8 měsíci +1

      ባጣም ገር ሞኛል ያብዛን አቦ

    • @RahmaTami
      @RahmaTami Před 8 měsíci

      ​@@user-hm3zl1wp6bይሁንአቦ
      🇪🇹🌹🌹

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      ብዝት እንበል አቦ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Před 8 měsíci +17

    ኮሜንታተር ወሎ ወሎ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ወሎዬዎች

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před 8 měsíci +37

    My wello❤❤🎉🎉

    • @user-fd7uw6wb9x
      @user-fd7uw6wb9x Před 8 měsíci

      Ljegr agenanulgn

    • @user-fd7uw6wb9x
      @user-fd7uw6wb9x Před 8 měsíci +1

      Dubay naw ye minorew lju 9ametu Ethiopia naw yalew

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      @@user-fd7uw6wb9x
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @e-kg3vm
    @e-kg3vm Před 8 měsíci +15

    ወለየወቹ የሀገሬ ልጆች የባቦዋ❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 8 měsíci +1

    ወለዮወች ጎበዞች እደዚህ በዚህ አጋጣሚ ባህልን ማስተዋወቅ ሁሉ ሲመጣ እየለበሰ ባህሉን ቢስተዋውቅ ጥሩ ነው

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 8 měsíci +11

    አይ ወሎ ገራገሩ ታምራላችሁ ከአለባበሳችሁ ጀምሮ ወሎ ማሩ አሏህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ወሎ ደጉ የፍቅር የውቦች ሀገር ጦርነት ይጥፋ ፍቅራችን ሰላማችን ይመለስ ❤❤❤

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g Před 8 měsíci +6

    ወላሂ በጣም ነበር የተመኘሁት እድታልፉ የታክሲ ሹፌር ሚስኪንዋ በዚህ ኑሮ ውድነት ልጅ እያለ እንደት ሊሆን እኳን ደስስስስ አላችሁ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 8 měsíci +16

    ያለመኮራረፋቸው በግልፅ ሰለሚወያዩ ይመስለኛል ::ደስ የሚሉ ጥንዶች

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 8 měsíci +8

    ማርያምን ወሎዬዎቹን አይቼ ነው የመጣውት ታምራላቹ ደሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před 8 měsíci +1

      እኔም ወላሂ❤

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 Před 8 měsíci +1

      ​@@user-tl9od9qj2zክክክ ወላሂ እኔም ቲክቶክ ላይ አይቸ ነዉ የኔዉ ወረባቦ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 8 měsíci +1

      Eni melew MADENRKE MEBETACHW NEW GEN GEN AREB AGER YE MEDAM SERATEGA HONACHU SETEIDU ETHIOPIA we belachew meslog ?

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      እናመሰግናለን

  • @eyru21
    @eyru21 Před 8 měsíci +6

    ወኔ የጠያቋ አለባበስ ሁሌም ስያምርባት ልዩ❤❤

  • @Yetnora89
    @Yetnora89 Před 8 měsíci +17

    ወረባቦ + ተንታ=❤❤❤❤

  • @AdemTube-
    @AdemTube- Před 8 měsíci +3

    አሰለመዓለይኩም ወንድም እህቶቼ ባለቤቴ እውጭ ሄደች ኒካህ አድርገን ቆየን ስትመጣ ተጋባን በዚህ ይያዝልን እናመሰግናለን

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ Před 8 měsíci +22

    ግን አንድ ነገር ልበል ሁላችን የሰውልጆች እንሳሳታለን ብሆንግን ወደ ተውበት እንመለሳለን ከዛ ወንጀላችን ለኣላህ ብቻ ነው መናገር ያለብን አሁን ግን ጭራስ በምድያ በጓደኝነት 3ዓመት ነበርን እያልን ስንናገር ትንሽ አይሰቅቀንም ወላሂ ትልቅ ውርደት ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 8 měsíci +1

      😢😢😢😢😢

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx Před 8 měsíci

      እሷ ውጪ ናት አለ ወደዛው ሄደች አለ ስመጣ አገባት

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Před 8 měsíci

      @@AminaMuhammed-cw2fx አስተካክለሽ እንደገና አዳምጭው 1ኛው3 ዓመት በፍቅ ወይም በጓደኝነት አለ 2ተኛው በጓደኝነት እንደቀየ ነው የተናገረው እህቴ ሁላቺን ተሳስተን ልንሆን እንቺላለን ግን ወደ አላህ ነው እያለቀስ መመለስ ያለብን እንደዝህ ዘና ብነለን በሃላል እዳደረገው ኮርቶ ስናገር ግን በጣም ያማል

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci

      ኢድት ስለነበረው ነው ውጭ ሄደች ኒካህ አድርገን ቆየን ስትመጣ ሰርግ አስርገን በአንድ ሆነን

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 8 měsíci

      ​@@AdemTube-
      ዎና ኮሜንት ላይ ፃፍ ለሁሉም ግልፅ እንዲሆን ያው ኒካህ አስረን ቆይተን ተጋባን ብቻ ብትሉ ጥሩ ነበር ያው ጓደኛ የምትለው ቃል ናት የተወዛገቡ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Před 8 měsíci +5

    የኔ አባት ትህትናዉ ወሎዬዎች እንለያለን እኮ❤ አላህ ሀገራቸንን ሰላም ያርግልን🎉

  • @user-oe9sg8vq5k
    @user-oe9sg8vq5k Před 8 měsíci +11

    ስታምሩ ባህላችን ውበታችን

  • @AdemTube-
    @AdemTube- Před 8 měsíci +2

    ለሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Před 8 měsíci +5

    መሻአላህ ወሎየወቹ ስታምሩ መብሩክ❤❤❤

  • @mekahasen2600
    @mekahasen2600 Před 8 měsíci +9

    🎉❤ወሎዬ ዎች ኑስኪ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Před 8 měsíci +5

    ማሻአላህ መሀለኛው የድሮአባቶችን ጸባይ ያለው ገራገርነው

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci

      አመሰግናለሁ ሁሉም ይለኛል

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 Před 8 měsíci +5

    የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ሆኖም የኢቢየስ ፕሮግራም የምጠላዉ የለም ሁሉም ሞርጥ ነዉሉላዬ የለበሹዉ ሁሉ ቢያምርብሽም የዛሬዉ ልዩ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-rg9zp6zk4o
    @user-rg9zp6zk4o Před 8 měsíci +34

    ባቦወች ናቸው የዛሬወቹ አቤት ውበት ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 8 měsíci +6

    ማሻአላህ ወሎየዎች የሀገሪ ልጆች ዉድድድ 🥰🥰🥰

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 8 měsíci +9

    ዘረኝነት ጥብ ነዉ ብለዋሉ ﷺ ❤ ወልዬዎቹ ስተምሩ ቢስሚለህ አለይኩም ❤🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ነገር ግን በተቃራኒው ፥ 🤔
      - ከነዚያ መጽሐፍን (መጽሐፍ ቅዱስን) ከተሰጡት ሰዎች (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ፡ ‘እውነተኛውን’ ሃይማኖት (እስልምናን) የማይቀበሉትን ፡ ተዋርደው ግብር [ጅዝያ] በእጆቻቸው እስከሚሰጧችሁ ድረስ ተዋጓቸው ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሐ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁ. ፳፱)።
      📖👈🏾😮
      * ስለዚህ ፡ የሸሪያ አስተዳደር አንደኛና ሁለተኛ ዜጎችን የሚፈጥር ፡ ኢ-ፍትኃዊና የመድሎ አስተዳደር ነው። 🤫

  • @user-rm1pm4gy8n
    @user-rm1pm4gy8n Před 8 měsíci +3

    ወሎተንታ ሀገሬ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 8 měsíci +17

    ቤተ አማራዎች ውድድድ አማራዬ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před 8 měsíci +3

    የባሁ ያገሬ ልጆች አደም ደስ ሲል

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p Před 8 měsíci +6

    ወሎየዋች ማማራችሁ ማሻ አሏህ❤❤❤

  • @Weyni21
    @Weyni21 Před 8 měsíci +19

    እንዴት አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደናነሻ❤❤👍👍

  • @user-ih5op1dy8h
    @user-ih5op1dy8h Před 8 měsíci +1

    የወለዬ የለበሱት ኡፍ ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci +13

    አይ ወሎየወች ፍቅር እኮ ነው የወሎ ሰው

  • @user-ri2dm2yd7e
    @user-ri2dm2yd7e Před 8 měsíci +18

    ወሎ ቤተ አማራ🇨🇬💙🙏

  • @user-wz2vz8iy9y
    @user-wz2vz8iy9y Před 8 měsíci +10

    የወረባቦ ነው ያለው ያገሬልጅነት

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 8 měsíci +4

      አወ ቢስቲማ

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr Před 8 měsíci +2

      ወንድየዉ ደሞ የኔ ሀገር ማይ ወሎ❤

    • @rabiyashaikh6743
      @rabiyashaikh6743 Před 8 měsíci +3

      ​@@user-qx7sc4hu8b ቢሲቲማ ሀገሬ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 8 měsíci

      @@rabiyashaikh6743 ዉብ ሀገር

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      ወረባቦም ተንታም እንወደዋለን

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Před 8 měsíci +1

    ሉላዬ የኔቆንጆ ይሄን ፕሮግራም በጉጉቶነው የምንጠብቅሸ ጥያቄዎች እራሱ የሚመጥን በዚሁ ቀጥይሰት እድሜና ጤና ከነልጆችሸ ይሰጥሸ እንወድሻለን

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 8 měsíci +8

    አማራወቹ የኔ ወች እኔ እናተ ናችሁ የታያችሁኝ ማርያምን❤❤❤

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 8 měsíci +1

      Zergenet teru aydelemen welunem akebery sew sew Newena ayeshe ETHIOPIA WEST NEBESE YERKESEW BEZERGENET MEKENYAT NEW SO MEWDEDU ENDALE HONO SEWN MEWDEDE SEW SELONE BECHA BIONE TEMERACHE NEW BY NEGEN

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci

      እናመሰግናለን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      @@tonyhobeika4835
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦

  • @medilove1921
    @medilove1921 Před 8 měsíci +1

    ማነው እንደኔ ይህን ኘሮግራም የሚወደው የት ነህ የኔ ቀኝ ጎኔ ኸረ ና ሳልሞትህክ ✌️ወሎየ ነኝ ያውም የሀይቅ ለይኩኝ 🎉🎉

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před 8 měsíci +6

    ወሎየዎች ምርቃናቸው ይጣፍጠኛል😊😅

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l Před 8 měsíci +8

    መገን ወሎ የፍቅር ሀገር የሙሀባው ሀገር እናት አለም ወሎ ❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 8 měsíci +9

    ወሎየወች የኔውቧች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 8 měsíci +9

    አይ ወሎ አበጀህ አቦ ስታምሩ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Před 8 měsíci +6

    ማሻአላህ የወሎዉ ጀርጋዳ ደሞ የዋህነዉ ❤❤❤❤

  • @user-dx8hy5sp3c
    @user-dx8hy5sp3c Před 8 měsíci +5

    ያኮራኛልወሎየመሆኔ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 8 měsíci +4

    ዋውውውው በጣም ደስ ብሎኛል ሽልማቱ ብር በመሆኑ በዚሁ ቀጥሉ

  • @user-hf8qi5cw2d
    @user-hf8qi5cw2d Před 8 měsíci +21

    በፍቅር አንዳመት በኒካህ አንዳመት ኢስላም ጓደኛ የሚባልየለም

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 8 měsíci +3

      ይመስለኛል በፍቅር ያሉት ያው ያለ ዝሙት ተፋቅረው የቆዩት ይሆናል እንጅ በዝሙት ቆይተው የሚጋቡ ሙስሊም አላየሁም ከስንት አንድ ከተከሰተ ክብሯን ካዎረዳት በኋላ ሌላ ያገባል እሷም በህዝቡ ተፅኖ ይደርስባታል

    • @fafitube1
      @fafitube1 Před 8 měsíci

      ፈተዋ ሰጭወች ግን ቀበጣችሁ😏

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 8 měsíci

      @@fafitube1
      ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለጌታሽ ብለሽ ኑሪ ምነው ያልተፈቀደን ተፈቀደ እንበል

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      @@user-ow3fj3dd9k
      ነገር ግን ፥
      - ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾😮
      * ስለዚህ ፡ በሃይማኖት ሽፋን ፡ ዝሙታዊ ባርነት ይቻላል ማለት ነው፤ ያሳዝናል ፦ 🤫

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci

      አሰለመዓለይኩም ውጭ እያለች በኒካ ቆየች ስትመጣ በሰርግ ወደ ቤቴ ወስድኩኝ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 8 měsíci +7

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር🥰ስወዳችሁ🥰

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před 8 měsíci +2

    ወሎች አይዟችሁ ያልፍል ያፍራሳችውና እንኴንም እናት ደህና ሁናችሁ ውቦች

  • @AdemTube-
    @AdemTube- Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @erahma6159
    @erahma6159 Před 8 měsíci +18

    ሙስሊሞች ተጃጃሉ አሏህ ይጠብቀን ጓደኛ የሚሉት ዝሙት እህ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 8 měsíci +2

      Kkkkkk indazey iyalachihu yamitiwashut nagare inasu alifalagumme yihonalle

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Před 8 měsíci

      😂😂😂really were

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 8 měsíci

      እሱ እስኪመርቅ ስደትሆና በጂንጂን ነዉ 😅😅

    • @RichLove4242
      @RichLove4242 Před 8 měsíci +2

      ጓደኛሆኑ ማለት ዝምት ሰሩ ማለት ነው😏

    • @user-gm7po5ks8w
      @user-gm7po5ks8w Před 8 měsíci +4

      ተው ጎበዝ የሀራችንን ሁኔታ እያወቅን ለምን እንደማናውቅ እንሆናለን የድን እውቀት ስለሌለ አብዛሀኛው ከትዳር በፊት አብረው ይቆያሉ ዝሙት ላይ ባይወድቅም

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Před 8 měsíci +3

    ወሎ ወረባቦ ወይኔ ❤❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 8 měsíci +2

    ኧረ ማሻላህ ተኮራርፈው የማያውቁ ምርጥ ጥንዶች ያዝልቅላቹ

  • @user-rw1fz4er2q
    @user-rw1fz4er2q Před 8 měsíci +4

    አሚና ሞክሸ አለባበሳችው ሲምር ሙሰሊሞች❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 8 měsíci +1

    ጥሩዬ አቤት ውበት ቁንጅና አንደኛ የውበት አድናቂ ነኝ ሌሎቻችሁም እንደዛው

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed Před 8 měsíci +3

    ወሎየወቹን አይቶ የመጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před 8 měsíci +5

    እንኩዋን ዳና ማትችሁ 🎉

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Před 8 měsíci +1

    እንኳንም ወሎ ላይ ተወለዲኩ

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k Před 8 měsíci +5

    ዛሬ የሉላ ቀሚስ ያምራል🎉🎉🎉🎉

  • @kuberamohammed6387
    @kuberamohammed6387 Před 8 měsíci +6

    ወው የሀገሬ ሰወች የተንታ ውቦች😊

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 Před 8 měsíci +9

    ወሎየወች💚💛❤ያምራሉ

  • @user-qn5nl1tz2m
    @user-qn5nl1tz2m Před 8 měsíci +11

    ሰላማችሁ ይብዛ ማነው እንደኔ እሁድን በጉጉት የሚጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

    • @znteznte965
      @znteznte965 Před 8 měsíci +1

      አሚንንንንን እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው🎉

  • @user-fu6us5vy5f
    @user-fu6us5vy5f Před 8 měsíci +1

    አደምየ ያገሬ ልጂ ዋው ደግሞ አምሮባችኅል በቃ ተንታወች አደምን እንከተለው ሌሎችም ቅረቡ ተጠየቁ ተሸለሙ ❤

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Před 8 měsíci +3

    አሚን ወሎ በዱአ ነው ይባላል

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen Egaziber Ethiopan Selam Yiregalin😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 8 měsíci +1

    ወሎ ደሜ❤

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 Před 8 měsíci +1

    ወረባቦ አገሬ❤❤❤

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Před 8 měsíci +1

    ዋው ወሎዬዎች ❤❤❤❤❤ወሎየኔት ማንነቴ

  • @user-jv8we3nf2e
    @user-jv8we3nf2e Před 8 měsíci +5

    ወለየወች ሲያምሩ ውድድድድ❤❤❤

  • @askedif322
    @askedif322 Před 8 měsíci +1

    መገን ወሎ❤❤❤❤

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 8 měsíci +5

    የዛሬወቹ በጣም ታምራላችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 8 měsíci +7

    ወሎ ኪያ ወር ባቡ ወር እሊ ❤❤❤

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 Před 8 měsíci +5

    ተንታ ወረዳ የሀገሬ ልጅ😊😊

  • @user-dx8hy5sp3c
    @user-dx8hy5sp3c Před 8 měsíci +2

    ሀገራቸንንሰላምያርግልንያረብ🙌🙌

  • @RahmtHussen
    @RahmtHussen Před 8 měsíci +2

    ተንታ ያገሬ ልጂ ዋው

  • @fatumaendires9587
    @fatumaendires9587 Před 8 měsíci +2

    ማይ ወሎ😊

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 8 měsíci +4

    አሚን ወሎ በዱአነው

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 Před 8 měsíci +2

    የኔማር ወረባቦ ❤❤

  • @NuruAbdu-hq8be
    @NuruAbdu-hq8be Před 8 měsíci +10

    እናምራለን ❤ትዳራችን እስከ ዘላለም ❤❤❤

    • @user-qk7gq6zw6n
      @user-qk7gq6zw6n Před 8 měsíci

      አዎ ፍቅር አንለያይም❤❤❤

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      ሰላም ነው ኑሩ ፃፍልኝ

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      አሰለመዓለይኩም ኑሩ

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b Před 8 měsíci +2

    አሚንንንንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametomeri
    @mametomeri Před 8 měsíci +4

    ማሻ አላህ የዛሬዎቹ ያምራሉ

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 Před 8 měsíci +2

    እኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh7he3nl6k
    @user-oh7he3nl6k Před 8 měsíci +2

    ዉይ ወለየዋ ስሜን ከነአባቴ ይዛ ነዉ የመጣችዉ

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 Před 8 měsíci +2

    አሚንንንን ያረብብ ወሎየ

  • @sofiamohammed5657
    @sofiamohammed5657 Před 8 měsíci +2

    ወሎየየ ሰትሆን ይላል አባቴ ❤

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z Před 8 měsíci +1

    ደቡብ ወሎ ተንታ ወረዳ የሀገሬ ልጅ ❤❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 8 měsíci +1

    አይይይይ ወሎ ምርቃቱ አላህ ይስጣችሁ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 8 měsíci +2

    አቦ ወሎ አማን ጀባ❤

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r Před 8 měsíci +1

      በርካ ጅባ😂

    • @AdemTube-
      @AdemTube- Před 8 měsíci +1

      ሳዳት ጀባ ብየ ነው የጀመርኩት ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 8 měsíci

      @@AdemTube- 😂😂😂😂🙆