//እንተዋወቃለን ወይ//"ስራ ጨርሼ ስመለስ በባዶ ሸኘኋት"//በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 816

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Před rokem +809

    ባለሂጃቡዋን አይቶ እንደኔ የመጣ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +300

    የመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ብሎን ለቤተሰቦቻችን ለሀገራችን ያብቃን ❤️❤️

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před rokem +370

    ማነው እንደኔ ባለሂጃቧን አይቶ የመጣ😂❤

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l Před rokem +102

    ግን መተው በባዶ እዳይሄዱ አደኛለወጣ አምስትሺብር ሁለተኛለወጣ ሶስት ሺብር ሶስተኛ ለወጣ ሁለትሺቢሆን አሪፍነው ላይክ❤

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +64

    እስቲ ፈጣሪን እናመስግን ባለንበት አንድላይ ፀጋው ተቆጥሮ አያቅምና አልሀዱሊላህ 🥰🇪🇹🕊️

    • @milli12354
      @milli12354 Před rokem

      እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

  • @Mom-qg2dy
    @Mom-qg2dy Před rokem +50

    የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን በቅተን የዕረፍት እንጀራ ይስጠን❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +10

    ሉላዬ ቆንጆ!!!እንተዋወቃለን ?????ብሩ ግን ለሶስቱም ተወዳዳሪዎች 5000,,3000,2000 ብታከፋፍሉ!!!!!!ebs❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Před rokem +30

    ማነው እንደኔ ባለጅልባቦ የተመቻችሁ ላይክ❤

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 Před rokem +94

    እስልምና እኮ ይለያል ❤❤

  • @alemfentaw4650
    @alemfentaw4650 Před rokem +12

    የዛሬው ይገርማሉ እናትና ልጂ አባትና ልጂ ነው የሚመስሉት

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +13

    _የመዳም ቅመሞችየ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እወዳችኃለሁ የኔ እቁዎች ❤_

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před rokem +1

      አሚንንንንን እኛው ውድድድድድ ደሜዋ ላገራችን ያብቃን ያርብብብብ 🥰🥰💕🙏🫶🫶

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před rokem +1

      ​@@ASH-zk4tfአሚን ያኡምሪ❤

  • @mmn8883
    @mmn8883 Před rokem +25

    የአላህ ስደት በቅቶን በሀገራችን ላይ ችግር ጠፍቶ ደስታን ወፍቀን እረ ወገን እንደት ነው ከስደት ልንወጣ የምንችለው

    • @SaraSara-uw5ow
      @SaraSara-uw5ow Před rokem +1

      አሕሕሕየኔምጥያቄነኩ

    • @tsehayabizuneh
      @tsehayabizuneh Před rokem

      አሚን ያረብ

    • @user-yp1wu5sw8c
      @user-yp1wu5sw8c Před rokem

      ትታችሁት ሂዱ ስደትኮ አያልቅም ድካምብቻ ነው በፈጣሪም ላይ ሰበብ ግድ ነው እኔ በራሴ ፍቃድ እጄን ሰጥቸ ልሄድ ነው ግን ኖሮኝ ሳይሆን ልጅነት ጊዜየን ልጠቀምበት ሞት አለ ብየነው

    • @ronsmc3355
      @ronsmc3355 Před rokem

      እኔም ወላሂ አቂባዉነዉ የራቀኝ ብቻ አሏህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግልኝ

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Před rokem +7

    ባለ ኢጃቧ ስታምር አረ ሴቶችዬ እንድታምሩ ሂጃብ ልበሱ

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před rokem +19

    የዛሬዎቹስ ይለያሉ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Před rokem +17

    የሹፊሩ ሚስት ቆጆ ናት

  • @user-di3zd8bg6p
    @user-di3zd8bg6p Před rokem +10

    ማሻ አላህ 23 አመት በትዳር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +17

    ❤ዋው 23አመት አብሮ መቆየት እግዚአብሔር ሲርዳ ነው አሁንም አብሮ ያኑራችሁ እግዚአብሔር❤

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před rokem +91

    ውበት፣ሲለካ፣በሂጃብነው፣ለካ❤❤❤❤

    • @meserakdegefa
      @meserakdegefa Před rokem +2

      ዋናዉ ዉስጥ ነው

    • @rshedarsheda48
      @rshedarsheda48 Před rokem

      ❤❤❤❤❤እኔ ኢኒም ህጀብ አይቼኖው የመጠሁት

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před rokem +4

      ​@@meserakdegefaማነው ያለው 😂ይሄ ፍልስፍና አች እምነት ላይ ብቻ ነው እሚሰራው😂እናተኮ ማለት ልክ እደሰማሽው አመታት ትዘሙቱና ዎነው ውስጥ ነው አይሸምማችሁም ውስጥ የሌለ ውጭ እደት ይኖራል የኛ እምነት ተግባርም ነው ስለዚህ አይሰራም በውስጤ አምኛ በቃ አልስገድ ከውጤ አውጥቸ😂😂

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b Před rokem

      ክክክክ😂ባለሂጃቦች ልባችሁ ግን እሾክ ነው

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před rokem

      @@user-vp8ln3ds2b ማን እሾክ እደሆነ በተግባር እያየን እኮ ነው የተወራው ስለሙስሊም እናተ ምን አቃጠላችሁ ሁለየ ከምትቃጠሉ ብትለብሱ እና እደኛ ውድ ትሆኑ ነበር አመታት ከምትገተቱ ወራት እኮ ባልሞላው ትመርጥ አላችሁ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +5

    የባለታኪሲው አጠባበስ ደስ ይላል ለቁምነገር ስለበቁ ❤❤❤❤ ሀሳብ አለኝ ላላሸነፉት ጥንዶች ትንሺም ቢሆን ሺልማት ለምን አታዘጋጁም ሀኒቿኮ በፊት ቲሸርት ትሸልም ነበር የሻይመጠጫ ማግ ወይ ትሸርት ሸልሙ የኔሀሳብነው ከይቅርታጋር 🙏🙏🙏

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 Před rokem +11

    ምርጥ ኘሮግራም ነው🥰🥰🥰
    ሉላዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem

    በጣም የምትወደድ ጋዜጠኛ ሰነሰርሃትዋ ለቤትዋ ያላት ባለምያ ሴት ረጋ ያለች ለሰው አዛኝ ሰለምንዋ ልናገር ልጆችዋ ቁንጅና በጣም የምወዳት በአለባበሰዋ በሃልዋን የጠበቀች እናት ደሰ ሰትል ሁሌም አለባበሰዋ ሰነሰርሃትዋ በርግጥ ሁሉም ኢቢኤሰ ሰራተኞች ጨዋ የጨዋ ልጆች የደሃ ቤት ባለቤቶቹን ሳላመሰግን አላልፍም የደሃ ጎሮሮ ዘጊ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l Před 10 měsíci +1

    ባለሂጃቧን አይቸ ነው የመጣሁት የሴት ልጅ ውበታችን ሂጃባችን❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +36

    የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ❤❤❤❤ሉላይ እምር ብሎብሻል

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Před rokem

    ኸረ እባካችሁ ኢቢኤሶች እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ መጠየቅ ተዉ። ያሸነፋችሁት ልጆች ግን በማሸነፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +10

    ቆይ ግን እኔና ባሌ መቸ ነው እናተዋወቃለን ፕሮግራም ላይ የምንመጣው ኑው የምትሉኚ በላይክ አሳዩኚ😂❤

  • @tube379
    @tube379 Před rokem +18

    በስደት ላይ ያላችሁውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ክፉ አይንካችሁ ያላገባችሁ ትዳርን ያሎለዳችሁ ልጅን ይወፍቃችሁ በስደት ላይ ያላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ ሰብስክራቭ ብታደርጉኝም አይከፋኝ😍😍

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Před rokem +18

    ወላሂ ባለሂጃቧን አይቸነዉ የመጣሁት ሥሮጥ ሳልደፋ 😁😘😘😘😘 ሂጃብ ዉበታችን እኛሙሥሊሞች😘

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +7

    ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዊያን ሰላም ሰነበታችሁ❤❤ ሉላዬ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-yp1wu5sw8c
    @user-yp1wu5sw8c Před rokem +1

    ሉላየ እኔ ራሱ የሚገርም ታሪክ አለኝ ከባሌ ብታቀርቢኝ ክክክ ግን ኒቃቢስት ነኝ ከአምስት አመት በፊት ተውውቅ ጀምረን ከዛም በትዳርም ብለን ትንሽ ነው የቀረን ልንገናኝ በአላህ ፍቃድ ግን ብዙ አሳማሚ ስቃይም ደስታም አሳልፈናል አላህ በሰላም ያገናኘኝ ወላሂ አሁን ግን ከበፊቱ የተሻለ ቦታ ላይ ነን

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 Před rokem +20

    ባለሄጃቦን አይቶ የመጣ እኔኮ ደሰ ሲለኝ የሆነ ሰወ ሄጃብ ለብሶ ሚዳያ ላይ ሳይ መሮጥ ነወ ሰራየ

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 Před rokem +4

    ዛሬ በጣም ፈታ ነው ያልኩት ሉላየ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před rokem +2

    ከሃላ ያለ ሳቅ እየረበሸን ነው ብታስቀሩት ደስ ይለኛል በጣም ይረብሻል

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +8

    ሹፌሩ የጠበሳዉ መንገድ ተመቸኝ ባለ ሒጃቧ ግን ያለቻ ጋብቻ ነዉ 😂❤❤❤❤

    • @youtubeethiopia2085
      @youtubeethiopia2085 Před rokem

      እውነትነው😅😅😅

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před rokem +1

      አንዳድ ሰው ያለ እድሜየው ያረጃል እኔ 4 ልጆች ወልጃለሁ ብዙ ሰወች ገና 18 አመት እመስላቸዋለሁ ምንም የወለድኩ አልመስልም ማሻ አላህ እህቴየ የታናሸየ ታናሽ ናት ታላቄየ ትመስላለች ታላቅ እህትሽ ደህና ናት ይሉኛል

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 Před rokem

      @@aminamohammed3808 ትክክል በእኔም ደርሶብኛል ገና በ15 አመት እያለዉ 25 አመት ነሽ ብለዉ ይገምቱኝ ነበር

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem

      @@aminamohammed3808 አወ ፊቷ እረጅም ስለሆነ ይመስለኛል እሷ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +32

    ሂጃብ አይቶ የመጣ ማን ነው

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před rokem +47

    የዛሬዎቹ ጥንዶች እናትና ልጂ አባትና ልጂ ነው የሚመስሊት😍

  • @user-cy6hc6yf9k
    @user-cy6hc6yf9k Před 6 měsíci

    ባለሂጃብዋን አይቱ እንድኔ የመጣ ሂጃቦ ❤❤❤❤ሁል ጊዛ በሂጃብ ያሉትን ይጋብዙልን

  • @user-yk1bk3lg3b
    @user-yk1bk3lg3b Před rokem +5

    ሉላ በጣም ቆንጆ ነሽ አኮ❤❤❤

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Před rokem +15

    አረ የታከሲ ፍቅር ታመቻኝ❤❤❤❤😅😅😅

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf Před 3 měsíci

    ዋው ደስ ይላል ግን ይበልጥ ደግሞ ያዝናናኝ የፈሷ part🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Před rokem +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በያላችሁበት ባታ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @teibahah7344
    @teibahah7344 Před rokem +14

    ሙስሊሞቹ እናትና ልጂ አይመሥሉም😂😂

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Před rokem +2

    ያላቹህበት ጠፈታችሁኝ ተቀደምኩ ኮሜት

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +7

    የዛሬዎቹ ደግሞ ደስ የሚሉ ነበሩ ውይ ፈስ😅😅

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem +3

    ማአሻአላህ ቆንጆ ቆይታ ተባረኩ

  • @Mercy48866
    @Mercy48866 Před rokem +2

    የፈሱ ጥያቄ 😂😂 ጌታን በሳቅ ነው የፈረስኩት😂 አይለያችሁ❤

  • @user-ox7gu2ki8w
    @user-ox7gu2ki8w Před rokem +7

    እኔም ወለሂ ሂጀበችን እኮ ሀየችን በሩቅ እኮ ነው የሚጠረው!!

  • @neza1152
    @neza1152 Před rokem +4

    እንተዋወቃለን ወይ በሀና ጎጅየዋ ቀረ ስወዳትኮ ያችን ሴት

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Před rokem +1

    ፍቅር ተገላለጡ ብለሽኮ አስኮረመምሻቸው ሆሆሆ😂😂😂❤❤❤❤

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 Před rokem

    ሉላ አቀራረብሽ በጣም ይዘጋል እባክሽ ከሀና ዩሐንስ ተማሪ ከእንግዶችሽ አታፍጥጭ አቀራረብሽ ፈገግታ እና ለዛ ይኑረው

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Před rokem +3

    እዚህ ቤት የሚቀርቡ ጥንዶች❤
    EBS. በሰሙ የሆነ ማስታውሻ ያዘጋጂላቸው ብርጮቆ ወይም ሹራብ❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před rokem +1

    ፈሱ ትክክል አይደለም መጠየቁ 😂 አዘጋጆቹ ሌላ መለያ ጥያቄ አጥተው ነው😂😂😂 ሉላ ቆንጆ አምሮብሻል:: ይህን ፕሮግራም እንዳትለቂ ካንች ጋ ይሄዳል::

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Před rokem +9

    ውዱ ባሌ እኔናተ ብቻ በስደት ተለያየን ብየ ሳማርር የባስ እስር ቤት ከተቱህና አረፍክ አይ ምቀኚነት ጉድ የሚወዱትን ሰው በአካልኳን ባያገኙ በሰልክ በቀን በቀን መገናኛቱም ተሰፋ ነበር አይ ዛሬሰ ከፍቶኛል የመዳም ቅመሞች አይዞሺ በሉኚ ሰልኬ ሁሉ ጭር ብሎብኛል

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 Před rokem +2

      አይዞን ወደ ምን አደረጓቸ ነዉ😢

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před rokem +1

      አብሺሪ እህት አላህ ተሠላም ያገናኛን

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před rokem +1

      አላህ ከጭቀት ያውጣሺና በደሥታ ይቀይርልሺ ሠው ሢከፋው አልወድም

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem +1

      አይዞሽ አህቴ

    • @user-sz7mg1se2c
      @user-sz7mg1se2c Před rokem

      @@mulunafakiwa2537 ለምን ሰርቶ ተለወጠ ለምን በለጠን ነው ሀገራችንኮ ሰው ሲለወጥም አልወድ የሚል ሰው ሞልቷል

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Před rokem +4

    ሞሲልሞቹ እናቱናት ሚስቱ ኣእገባኝም😂😂😂😂😂የባለ ታክሱ ሚስት ስታምር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Před rokem +1

      ሚሥቱ ናት እነደት እናቱ አልሽ ተተጋባን 5አመታችን አሉኮ ደሞ ሠወነት ስላላት ነው እሱ ቀጫጫ ስለሆነ ነው እህት

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 Před rokem

      አይመለካታቹሁም አሏህን ፍሩ

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před rokem +3

    ሉላ ምንም አቀራረቡን አልቻለችበትም በሀነዩ ሲሆን ደሰ ይላላ

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤

  • @zd6333
    @zd6333 Před rokem +9

    አይፈሱም ቢሉነበር የሚገርመኝ😂😂😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem

    ጋዜጠኛዋበጣምነውድስየምትለኝ ፈገግታዋ ስነመግባራ በጣምደስትለኛለች

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Před rokem +6

    የፈሰ ነገር ሥነሳ ያሥቀኛል😂😂😂

    • @TenayeDemeke
      @TenayeDemeke Před rokem

      ላምን ምን ጋጥሞሽ ነበር 😅😅😅

  • @FETA249
    @FETA249 Před rokem +16

    እባካችሁ ሙስሊሞች ፍቅረኛ ጓደኛ የሚባል ነገር የለም ሀራም ነው ከተዋደዳችሁ ኒካህ እሰሩ ሪዝቅ አለአላህ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      አደባባይ ስለማታወሩ እንጅ በናተ ይብሳል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem

      @@redetayalew1187😂😂😂😂መከራችን እኛ ሙሰሊሞች😂😂😂😂😂 በዚ እዩ ጩፍ በዚ ኮሜንቶች ትንጨረጨራላችሁ😂😂😂😂😂 ቢተዋወቁ እንደ ወጥ ቀምሷት አይሄድ ያገባታል እንጂ አልሀምዱሊላህ።

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před rokem

      በፍቅር ማለቱ ያው ኒካህ ሳያስሩ ነው የቆዬት ላኪን ግን ዝሙት ደረጃ እሚደርሱ አይደሉም በእጮኝነት መቆየት ይቻላል

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před rokem +6

    ማሻአላህ ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ
    የዛሬው ይለያል🌹👌👍😘እንተዋወቃለን ወይ 🙏

  • @user-xk5lq8pp4z
    @user-xk5lq8pp4z Před 10 měsíci

    ባለሂጃቧ ደስ ትላለች ደርባባ ናት. እኔም ስሄድ ከውዱ ባለቤቴጋር እሄዳለሁ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před rokem +10

    ሉላን ስወዳት የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem

    ታድላቹ ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛ❤🎉

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před rokem +36

    ፈጣሪየ ሆይ ባለ ቀይ ሻርቧ እናትና ልጅ ነው እሳ የሚመስሉት እስኪ ኑ የመዳም ቅመሞች 🙊

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 Před rokem

      ትክክል😂😂

    • @ytfhdzuzu
      @ytfhdzuzu Před rokem +1

      ትክክል መጀመሪያ ሳያቸው እደዛ ነበር የመሠለኝ😂😂😂

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před rokem +2

      Esu kechacha selehone nw esuwa fetwa sefi nw leza nw demo min chgir alew esu ketemechew set honachu setochn metashemaku segetewoch menshe nw

    • @user-gz8ys3de9n
      @user-gz8ys3de9n Před rokem

      ነቀዝ😅😅😅

    • @almazkebede7609
      @almazkebede7609 Před rokem +4

      እኔም እናትና ልጅ መስለውኝ ነበረ

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Před rokem +3

    ሉሉ ምድነዉ ምታወዛግቤቸዉ ለሡለሡ ምትይዉ ለሡኮ ነዉ ሚገልፀዉ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem +1

    ዋው ደስ ሲሉ በማርያም🥰🥰🥰

  • @filimonmule6134
    @filimonmule6134 Před rokem +2

    በሀኒቾ ጊዜ ቀረ ድምቀትኮ ነች ሀኒ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Před rokem +1

    ባለሂጃብዋ ስታምር ባልዋ ልጅነው

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před rokem

    እረ ሉላዬ ይህ ኘሮግራምሸ ለኔ አልተመቸኝም መዝናኛም አይደለም እንዴ ?ያንቺ በቃ ሁሉንም ድርቅ ያለ ቀጥተኛ ወደተዘጋጁት ጥያቄዎችብቻ ነው የምታተኩሪው።እንደቀደመው የሃና ዬሐንሰ ሆኖ አላገኘሁትም።የራሰሸን የፈጠራ ማዝናኛዎችን ተጠቀሚና ኘሮግራምሸን ተናፋቂ እንደምታደርጊው እጠብቃለሁ።ሌላው እንዴት ነው ከወደኋላሸ ያለው ክብደቱን መቋቋም አልቻልሸም መሰለኝ ቀደም እያልሸ መቀመጫ ፈልገሸ የምትሄጅው በጣም ያዝናናኛል።

  • @user-kw8en9wk2s
    @user-kw8en9wk2s Před rokem +2

    ባሉካየን በምን ምክንያት እንተዋወቅ ይሁን😊😊

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Před rokem +3

    የፈሱስ ነገር በጣም ያስቃል😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 Před rokem +2

    ሉላዬየኔቆንጆዛሬደግሞልዩሆነሻልስታምሪ

  • @AaBb-xu5qg
    @AaBb-xu5qg Před rokem +5

    ማሀለኛዋ አባቷ መስሌኚ
    ቀይ ሻርፒ ያደረገቸው ደግሞ ልጃ ነው የመስልኝ😂😅

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +1

    ደስስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤

  • @zuzubenetbabababa2299
    @zuzubenetbabababa2299 Před rokem +1

    ፍትህ ምንም ለማ ያውቁት ለወግዲወገን

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 Před rokem

    የፈሱነገር ክክክክክክክክበሳቅ ደከምኩኝኝኝኝኝ፣ሠላም ለሀገራችን፣ሣቃችን ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l Před 10 měsíci

    ሉላየ ሌሎችስ ከሩቅ እየመጡ ለምንድነው እንድሁ የሚመለሱት

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b Před rokem +8

    ማነውእደኔ ባለሄጃቦን አይቶ የመጣ😅

  • @kidisthailu7952
    @kidisthailu7952 Před rokem +1

    ወይ ፈስ😂😂😂😂😂😂 ደግ አረጋችሁ.....እውነት እውነቷን....😂😂😂😂 ተመቻችሁኝ.....

  • @destadestaa3071
    @destadestaa3071 Před rokem

    ፈስ የሚለዉ ጥያቄ ቢቀር ጥሩነበር ማነዉ የማይፈሳዉ የለም ቢሉ እራሱ አያሳምንም ግን በሚድያ ያሳፍራል ሉላ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem +13

    አቤት ውበት ሲለካ በሒጃብ ነው ለካ ማሻአላህ ሴቶች ልበሱት

  • @hala-th2to
    @hala-th2to Před rokem +3

    ግን እናት እና ልጂ ነው የሚመስሉት

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Před rokem +11

    አደኛነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሙቼ በሉ ላይክ አረጉኝ ማለፍ አይቻልም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ኑ አብረን እንይ በስት ሀሳብ ተጨንቄለሁ ዶአ አረጉልኝ እዚህ መጥቸ እማየው የጭቀት ነው

    • @selamawittesfaye3022
      @selamawittesfaye3022 Před rokem

      አይዞሽ ውዴ እንኳን ችግሩ እኛም እናልፋለን አትጨነቂ መሆን ያለበት ነው የሚሆነው

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Před rokem

      ​@@selamawittesfaye3022እሺ ማማየ አመሠግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @workufekadu139
    @workufekadu139 Před rokem +3

    እንተዋወቃለን በሀና ነበር የሚያምረው

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před rokem +2

    የመዳም ቅሞሞች እኛስ መች ይሆን ተራ የሚደርስን😅 እስኪ ወደቻናሌ ብቅበሉ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +3

    ወደ ሀገር ልመጣ 14 ቀን ቀረኝ ተመስገን

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r Před rokem +1

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ከቤተሰብጋ ያገናኝሽ❤❤❤❤❤

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před rokem

      እሰይ

    • @nadiaharb2412
      @nadiaharb2412 Před rokem

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ 🎉🎉❤❤

  • @erukyeebrahim7312
    @erukyeebrahim7312 Před rokem

    የምር ባለሂጃባ ልጇ ነው የሚመስለው ፍትህ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před rokem +1

    አውቃቹም ይሁን አምልጧቹ ፍሱ ግን ይቅርታ ይጠየቃል ባል ነው ለመድኩት ብሎ ተገቢ አይደለም።ሉላም ባጠይቂ ይሻል ነበር ።

  • @ethioversion6917
    @ethioversion6917 Před rokem

    ዶጅ የሰፈሬ ልጅ ደስ ትላላቹ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před rokem +5

    ሰላም ውዶቼ
    እስኪ እደኔ ስደት ላይ ትሰራላችሁ ግን ገንዘብ እደኔ የማይጠራቀምላችሁ ድክም ያላችሁ ኡፍፍ😢😢 ወላሂ

    • @user-ml8rm2yp4o
      @user-ml8rm2yp4o Před rokem +1

      ወላሂ እኔ በጣምነዉ የሠለቸኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ እረዚቃችንን ያሥፋልን

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před rokem +1

      ሶደቃ ስጡ እህቶቸ አብሺሩ ለኸይርነው

    • @user-ws5pk2no2p
      @user-ws5pk2no2p Před rokem +1

      እኔምአለውልሽ

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před rokem

      @@user-ml8rm2yp4o
      ኢንሻአላህ በቅርቡ ስደት በቃ ይበለን የአላህ ረህመት ሰፊ ነው

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před rokem

      @@user-ux2dg7yj6f
      ኢንሻአላህ እልቴ❤

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Před rokem +2

    የመጨረሻው ጥያቄው እንደኔ ያሳቀው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před rokem +2

    አረ የዛሬው ያበደነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Před rokem

    Arifa nebar

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před rokem

    የፈሱነገር በጣም ያስቃል ወይጉድ 😂😂😂ግንሉላ ለታጨናንቂያቸው አይናፋርሰው ሊመጣ ይችላል እሷንእያየህ ለሷንገራት ብለሽ ድርቅአትበይ ሲያጎነብሱም አፈረች አትበይ ሆ😂

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem

    ሽልማቱንአከፋፍያቸውእጂ ለአደኛ 5ሺ ለ2ተኛ 3ሺ ለ3 ለ3ተኛ ደሞ 2ሺ አርገሽ አካፍያቸው በባዶ አትመልሻቸው

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +1

    ክክክ ማሻአላህ ሁሉም ደስ ይላሉ

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia Před 17 dny

    እሲ ዝበሉ እናቱ ትመስላለች የምትሉት እናተ አላገባችኾት እሱከወደዳት

  • @anmwal7621
    @anmwal7621 Před rokem +3

    ወይኔ ሥሜ ሀያት እሸቱ በቃ እኔ በአካል ባልሄድም ሥሜ ሄደኮ😂😂😂😂

    • @hayatali8083
      @hayatali8083 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣

    • @fydur360
      @fydur360 Před rokem

      ሀሀሀሀሀ

    • @anmwal7621
      @anmwal7621 Před rokem

      @@fydur360 ከስደት መልስ ደግሞ በአካል እቀርባለሁ

  • @tsehayargaw7390
    @tsehayargaw7390 Před rokem

    እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +1

    የፈሱ ነገር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂