እንተዋወቃለን ወይ የዘመን ድራማ ተዋናዮች አቡሽ፣ናፍቆት፣ሂወት ከባለቤቶቻቸዉ ጋር በፋሲካ ልዩ ዝግጅት/Fasika Enetewawekalen Woy Special

Sdílet
Vložit

Komentáře • 3,1K

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t Před 5 lety +843

    *ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተከበረዉ ለሸህሩ ረመዷን አደረሳችሁ አላህ ፁመዉ ፆማቸዉን ከተቀበላቸው ባሮቹ አላህ ያድርገን*
    *ረመዷን የራህመት ወር*
    *ረመዷን የዕዝነት ወር*
    *ረመዷን የመግፊራ ወር*
    *አህለን ቢከ ረመዷን*
    *እሽጠቅናክ ረመዷን*

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +1588

    ለቀጣይ አመት የተሰደድን ተመልሰን
    ያላገባን አግብተን😍
    ያገቡ ወልደው💑
    የታመሙ ተፈውሰው
    የተቸግሩ አግኝተው
    ያዘኑ ተጽናንተ
    ሀገራችን በሁሉም አቅጣጭ ሰላም ሆና መለያይት እኔ የኔ የሚለው ክፉ ሀሳብ ከእኛ እርቆ እኛ የእኛ በሚል የፍቅር ስሚት ተገብተን ያሰብነው ሞልቶ በመንፈሳዊ ህውታችን ጎልበት የምንጠብቀው ያድርግል አሜን
    ጥንዶቹ በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ 😘
    ሀኒ ውድድ ነው የማድርግሽ😘

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +11

    ስነስርዓቱን ጠብቃው ካለንደር አውጥተው አቆጣጣር ጠብቃው፡ ፆሙን ፆመው ሁሉን ነገር ፈፅማው ለዚህ የዘጋቻችሁልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፡ለመድሃኒታችን፡ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 5 lety +492

    አቡሽ የኔ አንደኛ ምንም ቆንጆ ሳይሆኑ እራሳቸውን እንደቆንጆ የሚቆጥሩ በበዙበት ዘመን አንተግን ይሄን ውበት ይዘህ እራስህን ዝቅ የምታደርግ ትሁት ነህ ሚስትህም እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ልጃችሁን እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety +1

      @ማህሌት ማሂ ቆንጅዬ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @mhjjgg3800
      @mhjjgg3800 Před 5 lety +3

      እውነት አልሽ

    • @user-nn7hb9xb3h
      @user-nn7hb9xb3h Před 5 lety +4

      ትክክል

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c Před 4 lety

      @@mixlagend aa

    • @user-so7qu6qx6t
      @user-so7qu6qx6t Před 4 lety

      @@mixlagend አርጌለሁ እኔንም አረጉኝ

  • @Mimimazi
    @Mimimazi Před 5 lety +65

    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ24;5
    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ::

  • @elsaalemayew7951
    @elsaalemayew7951 Před 5 lety +269

    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ24;5
    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ:: 🕊🕊🕊
    የሰላም የመተሳሰብ የፍቅር በዓል ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 Před 5 lety +25

    ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን
    በአብይ ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አጋዞ ለአዳም
    ሰላም እምዝየሰ
    ኮነ ፍስሃ ወሰላም
    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ ብዓል በሰላም አደረሳችሁ
    እሚገርማችሁ ዛሬ ክርስትና የተነሳሁበት ቀን ዋው እንዴት ደስስስስስ ይላል ክርስቶስ ከሞት ሲነሳ እኔም ክርስትና ተነሳሁ
    በእውነት ዛሬ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አደረገልኝ እግዚአብሔርን አመስግኖልኝ
    መልካም የፋሲካ ብዓል እንዲሆንልን ምኞቴ ነው እንደኔ በስደት ያላችሁ እኔን ደስ እንዳሰኝኝ እግዚአብሔር እናንተንም ደስ ያሰኛችሁ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 5 lety +275

    ትዳር በወጣትነት እንዴት ደስ ይላል ስደት ክፍ የስው ውበት መጣጭ ትዳራችሁ ይባረክ

    • @a.r4985
      @a.r4985 Před 5 lety +10

      እውነት መታደል ነው ትዳር በወጣትነት ስደት ልጂ አይውጣልክ

    • @bintislam3081
      @bintislam3081 Před 5 lety +7

      ውበት መጣጭ አልሽው ትክክል

    • @aaas2202
      @aaas2202 Před 5 lety +3

      በጣም

    • @user-cl7wq3sr2g
      @user-cl7wq3sr2g Před 5 lety +2

      ያስሚንዬ በደንብ ገለፅሽዉ እውነት

    • @user-jf8jl4nw9e
      @user-jf8jl4nw9e Před 5 lety +1

      አይ ዞን ማር

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk Před 5 lety +710

    *ማነዉ ግን የዛሬዉን እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ የነበር እኔ እኮ ቀኑ አልደርስ ብሎኝ አጠይቁኝ*

  • @user-xb6hg5me7d
    @user-xb6hg5me7d Před 5 lety +754

    እስቲ እንደኔ አቡሽዬ የሚወድ ላይክ ግጩት

  • @user-de2hz3dh5u
    @user-de2hz3dh5u Před 5 lety +3

    አቡሽ ተመችህኝ እራሱን ዝቅ እሚያደርግ ሰዉ በእግዚአብሔርም ዘንድ የወደደ ነዉና እኔም በጣም ደስ ይለኛል እና ይህን ትህትናህን በመልክህ ብቻ ሳይሆን ትህትና በሚያስፈልጋቸዉ ነገሮች ሁሉ ቀጥልበት❤ ሁላችሁንም ጥንዶች የፍቅር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ፍቅሩን ያብዛላችሁ የወለዳችሁት እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ😍😍 አዲስ ሙሽሮች ደግሞ እመብርሃን በዛይተ አለም ወልዳችሁ ለመሳም ታብቃችሁ😘😘😘

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 Před 5 lety +148

    ትክክለኛ ፍቅር ያላቸው ናቸው ታማኝ ባል ይስጠንስኪ እፍፍ ባሁኑ ሰአት ግን ከባድ ነው

    • @tigistgirmagirma6834
      @tigistgirmagirma6834 Před 5 lety +5

      ለኛስ የኣረብ ኣገር ሸቃሎችስ ማነው የሚጠይቀን ማነው ሰው የሚለን ፈጣሪ ብቻ ይየን

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 5 lety

      Tigist Girma Girma ayzosch

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 Před 5 lety

      በጣም

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 Před 4 lety

      @@tigistgirmagirma6834 አይ ዞን እህት

  • @samramohammedsraji7073
    @samramohammedsraji7073 Před 5 lety +1310

    ረመዷን 7⃣ ቀን ቀረው!!!
    አህለን️ አህለን🌙 ረመዷንን ለመቀበል!! ዝግጁ ነን ያጀመዓ እስቲ ዝግጁ የሆናችሁ 👍 👈

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 Před 5 lety +6

      ደስስስስስ ብሎኛል

    • @user-sv4wx5yw7h
      @user-sv4wx5yw7h Před 5 lety +2

      ደስብሎኛል

    • @Tube-xl1pg
      @Tube-xl1pg Před 5 lety +11

      አዋ አልሀምዱሊላ በሰላም ተቀብለን የኢባዳ ወር ይሁንልን ሰብስክራይብ አርጉኝ ቤተሰብ እንሁን ውዶች

    • @ramaksa8190
      @ramaksa8190 Před 5 lety +3

      insha allha besalam aderson yamistomut yaragn 🌙🌃🌙🌙🌺🌺

    • @madinamohammad201
      @madinamohammad201 Před 5 lety +1

      ማሻ አላህ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +76

    ጌታችን መድኃኒታችን ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ዲያብሎስ ታሰረ ተመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እኔ ብቻየን ነው የአሳለፍሁት በዓልን እስኪ እንደ እኔ ብቻችሁን ያሳለፋችሁእጃችሁን አሳዩኝ!

    • @queentsgab2937
      @queentsgab2937 Před 5 lety

      Enm ende anchi wud

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 Před 5 lety

      Eneym endanchy bechayen

    • @Hh-to8od
      @Hh-to8od Před 5 lety

      የኔ ቆንጆ እኔም በመዳም ቤት ብቻየ ነው ያሰላፍኩት ግን ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹህ

  • @emureina1525
    @emureina1525 Před 5 lety +2

    ውይ አቡሽ አድናቂህ ነኝ እናም ይህን ሁሉ ቁንጅና ይዘህ እረ እኔም ምንም አይደለሁ አልክ ይገርማል ግን በጣም ቆንጅየ ነህለካ ባለትዳር ነህ እንደውም የልጅ እናት ጭራሽ አልጠበኩም ነበር እና ሁለነገርህ ያስቃል ያስናናል በትዳርህም ባለቤትህን እንደምታዝናናት ቁርስ እንደምታዘጋጅ አየንህ ቀልጣፋ ነህ በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም ሁላችሁንም በዚህ አይነት አልጠበኩም ነበር እና በጣም ይገርማል የዘመን ተዋንያኖች ለካስ ባለትዳር ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለሁላችሁም

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 5 lety +133

    *አቡሽ እኮ ትንሽ ነው ግን ማሻ አላህ የልጅ አባት ነኝ ሲል ገረመኝ እኔ ብቻ ነኝ በስደት የእድሜየን ግማሽ የምሰቃየው ውይ አምላኪ ስደት በቃ ብለህ ሳሊህ ባል ወፍቀን እስኪ እንደኔ ይህ የናፈቀው*

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 5 lety

      አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ግዜ አለው ለአአንቺም እ/ ር ይሰጥሻል እኔም በስደት ቆይቼ እ/ ር አስቦኛል።

    • @user-jz3je9rm5w
      @user-jz3je9rm5w Před 5 lety

      Enem

    • @user-qj5su9yo4v
      @user-qj5su9yo4v Před 4 lety +2

      አብሽሪ አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ውዴ

  • @user-fe1ui2qi4v
    @user-fe1ui2qi4v Před 5 lety +1269

    ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀቺው😢

  • @user-vn6kn8gh8m
    @user-vn6kn8gh8m Před 5 lety +480

    ለኛ ለሸቃሎችም ቀን አውጣ ጌታየ ሁሌም የሰው ታዛዠ

  • @user-su8bn7ob1c
    @user-su8bn7ob1c Před 5 lety +50

    የአቡሽየ ሚስት ፈገግተዋ ሲያምር ዋው የናፍቆቴም ታምራለች

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 Před 5 lety +62

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች መልካም በዐል።
    እስኪ ረመዳንን እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ ማነው?

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 Před 5 lety +20

    "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ" ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ሞቶ ሞትን ረገጠው በመቃብርም ላሉት የዘለዓለም ዕረፍት የሚሆን ሕይወትን ሰጠ። ( ሥርዓተ ቅዳሴ )
    መልካም የትንሣኤ በዓል ውዶች በአገር ውጭም በአገር ውስጥም ያላችሁ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +26

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንክዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላምና በጤና አደረሳቹ።በስደት ያላቹ ከፍትዋችሁ የዋላቹ ክርስቶስ በቸርነቱ ያስባቹ የዛሬ አመት በሰላም በጤና አድርሶን ባገራችን ላይ እንድናከብር የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ።አሜን አሜን አሜን ።

  • @seadi4577
    @seadi4577 Před 5 lety +209

    😘ሀናየ እወድሻለሁ ሀናን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ እስኪ

    • @medi9725
      @medi9725 Před 4 lety +1

      I love you♥️♥️♥️♥️💋💋😘😘😘

    • @enmu8945
      @enmu8945 Před 4 lety +1

      visit Tokuma Ethiopia about Covid -19

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 Před 5 lety +40

    አቡሽየ ደስ ስትል ቀለል ያልክ ሰው ነህ የማታካብዲ ሀንየ የኔ ምርጥ እወዲሽ አለሁ

  • @umuzakirtube8387
    @umuzakirtube8387 Před 5 lety +337

    ውድና የተከበራቹ የእስልምና ተከታዩች እንኳን ለተከበረው ሸሀር ረመዳን አደረሰን 🌷🌷🌷

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu7652 Před 5 lety +39

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✞😇
    እንዲሁም ውድ የእስልምና🌙 እምነት ተከታዮች በሙሉ መጪው ረመዳን የሰላም ይሁንላችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር🙇🙏

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s Před 5 lety +1

      አሚንእህትእናመሰግናለን
      ላችምእንኳለፋሲጋበአልአደረሰቹ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 Před 5 lety +1

      አሚንን እህት

    • @zaharasied7144
      @zaharasied7144 Před 5 lety +1

      የኔማር የኢትዩጵያ ልጅ እንኩዋን አደረሣችሁ እኛንም በሠላም ያድረሠን

    • @zaharasied7144
      @zaharasied7144 Před 5 lety

      የኔማር የኢትዩጵያ ልጅ እንኩዋን አደረሣችሁ እኛንም በሠላም ያድረሠን

  • @user-qm4kl1nw4d
    @user-qm4kl1nw4d Před 3 lety +5

    እንደኔ የሚመቸው እንተዋወቃለን ወይ 💔💔💔❤❤❤❤

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety +118

    አቡሽዬ ፈታ ያልክ ልጅጅ ስወድህ የሆንክ አዝናኝ ነገር😅😅

  • @user-pn4ns5ou6t
    @user-pn4ns5ou6t Před 5 lety +437

    ማዳሜን አሜብኛል ፀሎት አድርጉልኝ ጥሩ ሰው ናት

    • @user-dm1kh2uc3f
      @user-dm1kh2uc3f Před 5 lety +15

      ክክክክክክክክክ
      ጉድበልወሎ

    • @hayat8126
      @hayat8126 Před 5 lety +19

      አልጋለይ ትተኝልሻለች አርፈሻል

    • @player8614
      @player8614 Před 5 lety +8

      ተገላግለሻል እፍፍፍ ተያት ትንሽ ትተኛ

    • @user-pn4ns5ou6t
      @user-pn4ns5ou6t Před 5 lety +12

      እረ እህቶቼ በሳቅ ገደላችሁኝ ግን በጣም መልካም ናት ካላችሁ እሽ ትንሽ ሆስፒታል ገብታለች ትቆይ እዛው

    • @user-pn4ns5ou6t
      @user-pn4ns5ou6t Před 5 lety +2

      @@user-dm1kh2uc3f ምነው እህት ስላሳዘነችኝ እኮ ነው ክክክክክክክክክ

  • @salametiopia1602
    @salametiopia1602 Před 5 lety +253

    አረ ምርጦቼ ከማዳም ጭቅጭቅ ይገላግልሽ በሉኝ አቃጠለቺኝ እኮ😢😢😢

  • @user-pj1tl4st9t
    @user-pj1tl4st9t Před 5 lety +7

    አልሀምዱዱላሂ ታላቁ ሸህ እረመዳን መጣ በሰላም ጀምረን በሠላም የምንጨርስው ያደርገን
    ሙስሊም ክሪስታኖች እንኳን አደረሳችሁ
    ለፍሲጋ ባእል ከታች እስከ ጥግ
    በዛውም ከስዴት ይመልስሽ በሉኝ
    😭😭😭😭😭😭

  • @user-ec4jx3li6j
    @user-ec4jx3li6j Před 5 lety +206

    አዲና ናፍቆትን ያስማማክ አምላክ እኔና ማዳምን አስማማን

    • @zed7273
      @zed7273 Před 5 lety

      ከከከከከ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 Před 5 lety +1

      Kokkkkll

    • @atsedeassefe4104
      @atsedeassefe4104 Před 5 lety

      ክክክክክክክ

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety +3

      ማስሪና ስደተኛዋ ቅቅቅቅሸሸ ድራማውን አልከታተለውም ባንች ኮሜንትጨላየው ነው ማዳምሽን አመሏን ወርቅ ያርግልሽ አሜን ኻልሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ለማዳም ምክር አለኝ

    • @user-ec4jx3li6j
      @user-ec4jx3li6j Před 5 lety +2

      @@user-qz6vs3yb3o አሜን ሰብስክራይብ አረጋለሁ ደሞ ለማዳም ዋይፋይ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +417

    ለሀኒ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እኔ ተመኘሁላት ።እስኪ መልካም ምኞታቹን ለሀኒቾ ፕሊስስ!!!

  • @user-bv7cc3dm1e
    @user-bv7cc3dm1e Před 5 lety +579

    ከፋኝ የእውነት ከፋኝ😭😭😭
    ከእራሴጋ ተጣልቻለሁ እስኪ አብሽሪ በሉኝ ወገኖቸ

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f Před 5 lety +4

    ናፍቆቴ መልካም ትዳር ትንሴ ሂዊ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 Před 5 lety +60

    ማርያምን እውነት ለመናገር ግን በጣም ደስ ይላል ግን የገረመኝ የትንሳኤ ውይይ መልክ ምናምን ምንም አያንሰውም ወንዶቹ ባጠቃላይ ያምራሉ ግን እውነትን ስንት እራሳቸውን የሚያካብዱ ሰወች ብዙ አይቻለሁ ግልጽ ናችሁ እኔ ብሆን ግን እቀናለሁ ሀቅ ለምን ያምራል በጣም ትንሳኤ ሀቅ ከዋሸሁ ያው@ ግን እንካን ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሰላም አደረሳችሁ በአልን በመዳም ቤት አሳለፍኩ ሳምንት እሁድ እህቴ ሰርግ ነው በቃ ምን ላይ እዳለሁ ታቃላችሁ እና ስደት በቃችሁ ብሎን ባገራችን ገብተን ሀገራችን ንም ሰላም ያብዛልን የኛ ሰላም እምንሆን ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና ትዳር
    የሌለው ትዳር ይዞ እፍፍ እኔስ ሁሉንም ለክርስቶስ ሰጠሁ እውነተኛውን አፍቃሪ ክርስቶስ ይስጠንጅ ያሁኖቹች ፍቅር ሳይሆን የልብ ትኩሳት ብቻ ናቸው እደኔ ወንድ ልጅ ያቃጠለው ሰውን አምናለሁ ግን ሰው ይከዳኛል አላቅም like ከተመቸቻችሁ ውዶቸ

  • @sitinaabdulrahman6848
    @sitinaabdulrahman6848 Před 5 lety +547

    ግን እራሷ ሀናን ከባለቤቷ ጋር ማን ይጠይቅልን?

  • @fufuahmed5967
    @fufuahmed5967 Před 5 lety +262

    በሰው ሀገር አንድ ቀን ተደስቼ ሳላሳልፍ 6 አመት ሞላኝ አላህ ከዚህ ስደት አላቆን ሀገራችን ገብተን ከቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ ሰው ያርገን 😢😭

  • @nawiiai5459
    @nawiiai5459 Před 5 lety +34

    I hope that your Easter is filled with smiles, gratitude and bliss. Enjoy your Easter! Melkam Fasika my Ethiopians ❤️❤️❤️

  • @Home-vv7dz
    @Home-vv7dz Před 5 lety +9

    ዋውውውው .......
    በጣም አዝናኝ ነበር በስደት ከቤተስብ እርቄ እንባዬን ባፈስም ግን ዘና አርግሽኝ ሀንቾ

  • @user-my1tj1nb3i
    @user-my1tj1nb3i Před 5 lety +483

    ውዶቸ ዱአድርጉልኝ ባሌ በባህር እየመጣ የመን ላይ አሞብኛል

    • @user-bg3tv5fp9s
      @user-bg3tv5fp9s Před 5 lety +12

      አላህ በሰላም ያስገባልሽ እህት አላህ አፊያ ያድርገው

    • @hayaksa6748
      @hayaksa6748 Před 5 lety +6

      አይዞሽ ዱአ አድርጊአንተው አፍያውን መልስለት ያርብ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r Před 5 lety +4

      ፈጣረ ይማርልሽ ማር

    • @rabiahosen1385
      @rabiahosen1385 Před 5 lety

      አይዞሽ ሀያቴ የኔም እየመጣ ነው በዱአ አንረሳሳ

    • @bsbbd4181
      @bsbbd4181 Před 5 lety +9

      ሰራ ሰራ አድርገሽ አች ብትሄጂ አይሻልም

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 5 lety +248

    ዛሬ ሀገራችን ደስታ ቢሆንም እኔ ከመዳም ጋር ስጣላ ነው የዋልኩት አይዞሽ በሉኝ

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 Před 5 lety +108

    ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ መፃፍ ግን አልወድም እስኪ ዛሬ ትንሽ ሀሳብ ልሰዝር ሴቶችየ ሁሌም እድህ አይነት አለባበስ ብትለብሱ ስርአት ያለው ወይይይይ

  • @zaharezahara7408
    @zaharezahara7408 Před 5 lety +19

    ረመዳን ከሪም ውድ የኢስላም ልጆች 😍😍😍

  • @sirguttube
    @sirguttube Před 5 lety +121

    ከምር ክፍት ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሀይማኖት

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 Před 5 lety +2

      Emberhan taxenashi yene mare ayezoshi hulum lbgo new

    • @hilinaermiyas6227
      @hilinaermiyas6227 Před 5 lety +1

      Ayzosh aykifash hulum neger lebego new yaskefash negerm bedesta yilewetal chrstian tesfa aykortm

    • @sirguttube
      @sirguttube Před 5 lety

      ወይ እህቴ ተይኝ በእኔ የደረሰ አይድረስባችሁ በተለይ በአረብ ሀገር ስደት

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      wow wow beautiful all with beautiful Ethiopia cloths love it

    • @aquagal8645
      @aquagal8645 Před 5 lety

      Ayzosh!!!

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758

    አቡሽ በጣም አደነኩህ ስንት አሉ ቆንጆ ነኝ ብለው የሚጠባረሩ

  • @user-up1lg9rc7b
    @user-up1lg9rc7b Před 5 lety +21

    አቡሺየ ፈታ አደረከኝ ዘመን ላይም ውስጤ ነበርክ በውነቱም አለም ገፀ ባህሪህም አንድን ነው

  • @filmonalem
    @filmonalem Před 5 lety +25

    እየሱስ ሞትን ድል ኣድርጎ ተነስቷል በደሙ እኛም ነጽተናል እየሱስ የኣለም ሁሉ ህዝብ መዳኒት ነው።

    • @Zainab-rq9ul
      @Zainab-rq9ul Před 4 lety +1

      Lega aydlm enkan lega lnantm lmtamnubet Ayadnachum Allah new yftrachu

  • @kameelabebi8422
    @kameelabebi8422 Před 5 lety +114

    ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
    እረመዳን ሙባረክ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት የአላህ ሰላምእናእዝነት አይለያችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +149

    አስ ወር ወብ ውድ እህት ወንድሞቼ በአገር ቤትና በውጭም አገር የምትኖሩ #ረመዳን ከሪም በሰላም በጤና በኢባዳ ፆመንየምንጨርስ አሏህ ያድርገን
    እንኳን በሀሰላም መጣቹ #ጥንዶች

    • @hayaksa6748
      @hayaksa6748 Před 5 lety

      ወ ወ ወ እንኩዋን አብሮ አደረስን አሚን አላሁመ አሚን

    • @user-gx6hz7ed8h
      @user-gx6hz7ed8h Před 5 lety

      ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወባረካትሁ አላህ በሰላም ያድርሰን

    • @asiaasia608
      @asiaasia608 Před 5 lety

      ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን

    • @user-dm1kh2uc3f
      @user-dm1kh2uc3f Před 5 lety

      እኳንአብሮአደረሰን

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 Před 5 lety

      @@hayaksa6748 አሚን ያረብ 💗💗💗💖💖💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞

  • @kedilove8864
    @kedilove8864 Před 5 lety +2

    ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከምር መልካም ባአል 🌻🌻🌻ውድ እና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች ለተከበረው ታላቅ እረመዳን እንኳን አደረሳችሁ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድረገን እረመዳን ከሪም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @a9pesapwelm885
    @a9pesapwelm885 Před 5 lety +22

    ሀኒ ዘመንላይ በጣም ነበር የምታናጅኝ ግን መልካም ሣቂተኛ ምርጥ ሠው ነሽ

  • @user-fe1ui2qi4v
    @user-fe1ui2qi4v Před 5 lety +74

    ዛሬ ከፍቶኛ በላይ አጽናኙኝ ያገሬ ልጆች😭

    • @rahmahsaeed9230
      @rahmahsaeed9230 Před 5 lety +1

      አይዞሽእሕቴ

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 5 lety

      Uuufff enem kft blogl mar ayzosh

    • @lplpplplpu8637
      @lplpplplpu8637 Před 5 lety

      አይዞሽ ማር

    • @abetelove2178
      @abetelove2178 Před 5 lety +2

      ከርታታዋ ስደተኛ ነኝ የናቴ ናፋቂ ማማዬ አይዞሽ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠንከር በይ የኔ ጎበዝ የማግዝሽ ነገር በዚህ አውሪኝ 00966553813316

    • @nardehalll4552
      @nardehalll4552 Před 5 lety

      አይ ዞን ማር

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 Před 5 lety +179

    *ለክርስትና* *እምነት* *ተከታዮች* *እንኳን አደረሳችሁ* *ለእስልምና* *ተከታይ* *ቤተሰቦቼ* *ረመዳን ከሪም*

    • @user-jo5hm7fn1j
      @user-jo5hm7fn1j Před 5 lety +2

      Eyu Tube አች ሙሰሊም ከሆንሺ አላህን ፍሪ እህት እነሱን እንኳን አደረሳችሁ አይባልም

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety +7

      @@user-jo5hm7fn1j ብትይ ባትይ ምን ትጠቅሚናለሽ

    • @user-sp5xi1jo1l
      @user-sp5xi1jo1l Před 5 lety

      አሜን ውዴ እንችም እንካን አደረሰሽ መልካም ፆም ረመዳን ይሁንልሽ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +3

      @@user-jo5hm7fn1j Allah yemitefere kehon lemn perogeramun tayaleshe? Asimesaye

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 Před 5 lety

      @@user-jo5hm7fn1j አወ አይባልም ማሬ ልክ ነሽ አላህ ን ፍሩ ምን አይነት ነው።

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 2 lety +1

    ትንሳየ ጥሩ ለጅ ነው።

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety +5

    እንኳን ለረዳመናችን በሠላም አደረሰን ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን አሚን

  • @user-eo5hs3qo9c
    @user-eo5hs3qo9c Před 5 lety +342

    አደራ በሰማይ በምድላ ላይክ ሣታደርጉኝ እዳታልፉኝ በአልን እደት እያሣለፋችሁ ነዉ የስደት ጓዶኞቸ

    • @user-zp1fi2gh4w
      @user-zp1fi2gh4w Před 5 lety +1

      አደራውን ምን አመጣው ሙስሊሞች አለን

    • @mirakassa9721
      @mirakassa9721 Před 5 lety +1

      Demoe like

    • @medhanie1031
      @medhanie1031 Před 5 lety

      @@user-xs8vl3hf6s a

    • @kidanwubet295
      @kidanwubet295 Před 5 lety

      በሰራ አሳለፍነው

    • @mastybelay5304
      @mastybelay5304 Před 5 lety

      ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ አቺ እዴት በምድር በሠማይ ስትይ አይሼምምሽም በምድር በሠማይ ለነገሩ ትርጉሙን የምታውቂ አይመስልም ስሙን እጂ

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 Před 5 lety +138

    ረመዳን ከረም ውድ የኢሥላም ልጆቸ

  • @user-zc7bf5br4i
    @user-zc7bf5br4i Před 4 lety +3

    የሚገርመዉ ታሪክ ሁላቸዉንም እደሚጋበዙ ጠብቄ ነበር ኦ ማ ይጋድ ሃኒየ ሽአመት ኑሪ ስትጥሚኝ ቆጆ አቦ ዘና ነዉ ያልኩት አቦ የሚያዝናና ነገር አገኛችሁ ስወዳችሁ

  • @rozyaaazaaz6375
    @rozyaaazaaz6375 Před 5 lety +36

    የዘመኑ ሴቶች ግን አታፍሩም ዶሮ አችልም ስትሉ አረ ባካችው ዘመናዊነት እደዚህ አደለም

    • @merong137
      @merong137 Před 5 lety

      RozyaAaz Aaz min yegermal

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 Před 5 lety +2

      ድሮ ቀረ ዶሮ መገንጠል አሁን የገዛሽበት ገበያ እዛው ቆመሽ ግንጥልጥል አርጎ ቆዳ መልስ ይዘሽ ትገቢያለሽ።

    • @ummikalqueen5460
      @ummikalqueen5460 Před 5 lety

      aygemem bedfret eko new anchlm yalut

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb Před 4 lety

      @@winnerwomen3205 ቆዳመልሥክክክክክክክክክክ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +30

    *ጌታችን መድኃኒታችን ሞትን ድል አድርጎ ተንሳ ዲያብሎስ ታስር ተመስግን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ እኔ ብቻየን ነው የአሳልፍኩት በዓልን እስኪ እንድእኔ ብቻችሁን ያሳልፍችሁ እጃችንን አሳዩኝ!*

  • @kkmmkkommkkok6329
    @kkmmkkommkkok6329 Před 5 lety +324

    ሙስልም እህት ወንድሞች ለተከበረዉ የረመዳን ወር እንኳን በሰላም አደረሰን

    • @seedbashir2301
      @seedbashir2301 Před 5 lety

      በጣም ነው ደስ የሚለው እጆግ አዛናኛ ነው ውድድድድድ ነው ምናረጋቹ ተባረኩልኝ መልካም ባል ይሁን ብያለሁ

    • @abunuratube1905
      @abunuratube1905 Před 5 lety

      Kkmmkko Mmkkok። እንኲን አብሮ አድርስን

    • @user-me2bf5hi7z
      @user-me2bf5hi7z Před 5 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ahlam7328
      @ahlam7328 Před 5 lety

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @najatjamal6128
      @najatjamal6128 Před 5 lety

      አሚን

  • @TigeLove
    @TigeLove Před 5 lety +4

    ውይ አቡሽየ ን ሚወድ ላይክ ልል
    ነበር አሳዝናችሁኝ ሀኒችየ የኔ ፍድሻ
    የአመት ሰው ይበለን አሜን በሉ!!

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 5 lety +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን አሜን፫

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +103

    ሁላቹም እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን አፈር ያብቃን መጭው ከእናት ና ከአባት ጋር እናከብራለን ምርጦች አይዞአችሁ

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 5 lety +58

    እደኔ በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባህል አደረሳችው ባዓሉ የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግላችው

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 Před 5 lety +1

    እንኳን ለመዲኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባል እንኳን አደረሳቹ በጣም በጣም የምወዳቹ ተዊንይ ናቹ አቡሽዬ ብሩ ይዞህ ገደል እዳይገባ ኢትባረክ ለናትህ ቶሎ ድረስላት ናፍቆት ተጠቀቅ አባትህ ልትስገድለዉነዉ ሀንዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ዉ ድድድድድድድድድድድ

  • @zebibakasaw2528
    @zebibakasaw2528 Před 5 lety +1

    የመላው ኢትዮጲያ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር አደረሳችሁ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @hayatyoutubeh938
    @hayatyoutubeh938 Před 5 lety +65

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮዎች እንኳን ለፋሢካበአል በሠላም አደረሣችሁ። እንዲሁም ለቤተሠቦቼ ለእናቴ እንኳን አደረሠሽ ማሚ ። እኔ ሙስሊም ነኝ አላህምዱሊላህ ከቤተሠቦቼ ሀይማኖት ወጥቻለሁ ቢሆንም ግን ሀይማኖት የግል ነዉ ሀገር የጋራ ነዉ ።ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይዎች ረመዷን ከሪም።

    • @tegestbetochbetamnewmewdac6224
      @tegestbetochbetamnewmewdac6224 Před 5 lety +1

      ምስኪን

    • @user-io2zj5ui2n
      @user-io2zj5ui2n Před 5 lety +12

      እህቴ እራስሽን መርምሪ በነፃነት እንድንኖሪ ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል ተመልሰሽ ባሪያ ሆንሽ እንጂ ክርስትያን የሆንኩት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ ነውና ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን በሞቱ ሞታችንን ሽሮልናል በትንሳኤውም ትንሳኤያችንን አውጆልናል እርሱ ህያው ሁኖ እኛን ህያዋን አድርጎናል

    • @tube-hi5sl
      @tube-hi5sl Před 5 lety

      ከይቅርታጋር፡ቤተሰቦችሺ፡አሺራኪናቸውደ፡ይቅርታገርሞኝነው፡አቺ፡ፕሮፍይልሺ፡የኡዝታዝ፡አድናቂነሺ፡ተሽርክ፡ወተሺከሆነ፡ወደትክክለኛው፡መገድ፡አላህመራኝጂ፡ሀይማኖቴንቀየርኩ፡አትበይ፡አይባልም፡የሚባለው፡ተእስልምና፡ወይንም፡ተክርስትናሀይማኖት፡ሲለወጥነው፡፡ከስልምና፡ወተሺከሆነደሞ፡

    • @tube-hi5sl
      @tube-hi5sl Před 5 lety

      ሲበሉ፡የላኩት፡ማለትእኔ፡ነኝሁቢ፡ገናተረዳሁሺ፡አቺታቶኚ፡እኔነኝየተሳሳኩት።

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 Před 5 lety

      .

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +66

    ስጠብቃቹህ ነበር ስደተኞች በአልን የምናከብረው በሞባይላችን ነው ስታምሩ በወጣትነት ውበት ሳይጠፍ ትዳር እንዴት ደስ ይላል እኮ

    • @loveme3959
      @loveme3959 Před 5 lety +1

      እኔም😢😢

    • @Eri-Freedom
      @Eri-Freedom Před 5 lety +1

      Yewilish enem bealu bezihu show eyasalefkut new, bealun sidet lay masalef endet ydebral

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ደምሩኘ ዉዶቼ

  • @user-vi5il6pu2q
    @user-vi5il6pu2q Před 4 lety +1

    *አረ ኡኡኡኡኡኡ ክክክክክክክክክ ትንሱየ የኔ ውድ እንዴት እንዳሳቀኝ በጣም የዋህ ነው ደሞ የሱ ብቻ ኣደለም ደሞ ሚስቱ እንዴት እንደምታመር ከመልክዋ ፀባይዋ ከፀባይዋ እርጋታዋ በቃ ምን ልበል ሁሉን ኣማልቶ ነው የሰጣት። ፈጣሪ ከክፉ ዓይን ይሰውራቹ።*

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 Před 5 lety +6

    የአቤል አድናቂዎች ባላቹበት እጃቹን አዉጡ

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 Před 5 lety +68

    በጣም ነው የከፍኝኝ አመትባል በስደት እፍፍፍፍ እሲ ማነው እደኔ ስደት የመረረዉ በላይክ ግጩኝ

    • @user-wy3ok3kg5m
      @user-wy3ok3kg5m Před 5 lety +1

      ከስራው ይልቅ ጭቆናው ነው ያስጠላኝ

    • @romaydaabbas5216
      @romaydaabbas5216 Před 5 lety

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 Před 5 lety

      ኦፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ መሮኛል

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 5 lety +69

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ፡

    • @user-lt2sl7zl2i
      @user-lt2sl7zl2i Před 5 lety

      አሜንን አሜንን አሜንን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @astunegyebeletewehitftc5238

    Beketay amet igam enat agerachin ayzachihu gadegoche bewichi yalachihu hulum yalfal gn be programu zena biyalehu
    Miss you more all.

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +10

    የትንሳኤ እለት በጣም ታምሜ ስለነበር ማየት ኣልቻልኩም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ኣሁን ተሽሎኝ ኣያየሁት ነው ትንስየ ( ኣቡሽ ) ስወድህ ማነው እንደኔ የሚወደው ያመት ሰው ይበለን ኣሜንንን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 Před 5 lety +84

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በአሉ የሰላም ጤና የፍቅር ያድርግልን

    • @enatyelove2027
      @enatyelove2027 Před 5 lety

      እማዉቅሽ ይመስለኛል አዲሱ ገቢያ ነዉ ማዉቅሽ

    • @asnakutesfaye3544
      @asnakutesfaye3544 Před 5 lety

      @@enatyelove2027 ሊሆን ይችላል እኔጃ

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 Před 5 lety +105

    ​​​​​​​​​​"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን
    ትፈልጋላችኹ ተነስቶአል እንጂ
    በዚህ የለም"
    ሉቃ ፳፬÷፭
    🐓መልካም የትንሳኤ በአል

  • @harunibnislam2358
    @harunibnislam2358 Před 5 lety +1

    እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ (አልመሲህን) ኢሳን ገደልን በማለታቸውም( ረገምናቸው) አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰውበኢሳ) ተመሰለ።እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ መገደል በመጠራጠር ውስጥ ናቸው።ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም እውቀት የላቸውም ።በእርግጥም አልገደሉትም። (የአለማቱ ጌታ አላህ ቃል ቁርአን ሱረቱል አል ኒሳዕ 157)

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 Před 5 lety +44

    እደው ደስ ስትሉ ትዳራችሁን ያስምርላቹ እስከመጨረሻው እኔም አዲስ ሙሽራ ነኝና

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 Před 5 lety

      የትሳኤ ሚሰት ሰታወራ ተቸግራ ነው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +32

    አቡሽዬ ደስ ስትል ቀላል ሰው ነክ የማታካብድ

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi Před 5 lety +45

    የናፍቆት ሚስት በጣም ታምራለች ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ሸህሩ ረመዷን ሸይጧን የሚታሰርበት የጀሀነም በሩች የሚዘጉበት የጀነት የሚከፈቱበት የተከበረው የአላህ ቃል የወረደበት የራህመቱ ወር መጣልን አልሀምዱልላህ በሰላም አድርሷቸው አላህ በፈቀደው መንገድ ፁመው አጅራቸው አላህ ዘንድ ተቀባይነት ከለው ባሮቹ ያድርገው ረመዷን ሲመጣ የጧት ፀሀይ ፍንትው ብላ እንደምትወጣ የእኔም ደስታ እንደፃህይቱ ፍንትው ይላል ረመዷንን በጣም ነው የምወደውና የምጓጓለት እንደ እኔ የምትወድት የምትናፍቁ የምትጓጉት 👍

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 5 lety +20

    ዋዉ ዘንድሮ የቀሚስ ድዛየኖረችን አደንቃቸዋለው አለባበስ ሁላችውም አንደኛ ናችው

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +8

    ረመዳን ከሪም ውዲ የኢሥላም ልጆች

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 Před 5 lety +52

    ወይኔ እኔ በ11 አመቴ ነው ዶሮ መገንጠል ይውተማርኩት የገጠር ልጅ መሆን አንዳንድ ግዜ ገጠር ማደግ አሪፍ ነው ውድ እህቶ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

    • @user-nt2dl9dk9h
      @user-nt2dl9dk9h Před 5 lety

      ታድለሽ እኔ 26 አመቴ አሁንም አልችል

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

      @@user-nt2dl9dk9h kkkkkkkk የኔ እህት ዮቱብ ላይ እያየሽ ሞክሪው ቀላል ነው

  • @user-yg8ly3pm8x
    @user-yg8ly3pm8x Před 5 lety +24

    አህለን ሙስሊሞች እንኳን ለረመዷን ወር አደረሳችሁ

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 Před 5 lety +2

    አይዞሽ ሁሉም በስደት ያለ ሁሉ ይከፋል 😔ግን ሁሉን የሚችለው ሞት✝️❣️ የተነሳው ጌታችን እርሱን ስናስብ 🤔በብዙ እንፅናናለን በርቺ አፅናኙ ደጉ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው በጌታ ደስ ይበልሽ 😀😀ተባረኪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 5 lety +5

    ዋዉ ሄኒ ሁሌም እወደሽ ነበር...ዛሬ ደግሞ ዉድድድድድ አደረኩሽ። አቦ ተባረኪ። አቡሼ አቦ ባህሪህ ይመቻል...እስኬው ሃሪፍ ነህ

  • @firdows3971
    @firdows3971 Před 5 lety +641

    እኔ መልእክት አለኝ ለሀኒ
    👉 ለሚቀጥለው የሮመዳን ኢድ ታዋቂ የእስላም ልጆችን እንተዋወቃለን ላይ እንድትጋብዙ እና ኢዱን በተመለከተ ዘና የሚያደርጉ ፕሮግራሞችን እንድታቀርቡ
    ይህንን ሀሳብ የሚደግፍ 👍 እና ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 5 lety +70

    መጣሽ ሀኒቾ አፍጥጨ ስጠብቅሽ ነበር አንደኛ ነኝ 😘😘😘😘

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 Před 5 lety +7

    ውይይይ ሀንዬ የኔ ፍልክልቅ ደስ ነው የምትይኝ ሁሉንም በኩል አይን ነው ምታይው ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለፋሲካ በአል

  • @fenetikuse1686
    @fenetikuse1686 Před 5 lety +8

    🌿እንኳን ለጌታችን ለመድሓኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ!🌿

  • @destadesta8867
    @destadesta8867 Před 5 lety +55

    ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን ለፍሲካ በአል አደረሳችሁ አሜን
    ❤💛💚

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 Před 5 lety +60

    *የዛሬው በጣም ዘና የሚያረግ ነው ይመቻችሁ አቡሽ በጣሽ ታስቃለህ ጨዋታክ ሚስትክ ታድላ*

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 5 lety +4

    Abusheyee is so cool!!!!! I’m glad they all are winners 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 5 lety +8

    ተቃውሞ ተደረገባችሁ
    ሽልማቱ ለአርቲስቶች ለምን
    የተለየ ሆነ አሉ

  • @firdows3971
    @firdows3971 Před 5 lety +71

    ውድ ለተከበራችሁ ለእስልምና እምነት ተከታዪች በሙሉ እንካን ለተከበረው እሮመዳን ወር በሰላም አደረሰን ከእሳት ነፃ ተብለው ለጀነት ተብለው ከሚጨርሱት ባሪያዎቹ አላህ ያድርገን አይዞችሁ በሙሉ ኢማን ለመቀበል ሞክሩ

    • @tubahosen1390
      @tubahosen1390 Před 5 lety +1

      ኢንሻአሏእህታችን

    • @hayatye-allahbariya5664
      @hayatye-allahbariya5664 Před 5 lety

      አሚንን ኢሻአላህ

    • @mervatahmad7447
      @mervatahmad7447 Před 5 lety

      Amiiiin

    • @israelabraham2724
      @israelabraham2724 Před 5 lety

      silezih ke esat silemedanachu ergitegna aydelachum! yih betam kebad new. without jesus there is no eternal life or jenet!

    • @firdows3971
      @firdows3971 Před 5 lety

      @@israelabraham2724 የሠው ልጂ ፍፁም አይደለም ሥለዚህ በአጠፍነው ጥፍት ቅጣት እንዳይካን እንጂ በእምነታችን ተጠራጥረን አይደለም::

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q Před 5 lety +10

    እንዴት ለማየት እንደቸኳልኩ እስይ እንኳን መጣችሁልን እንቁዎቼ መልካም ትንሳኤ ለሁላችንም የሃገሬ ልጆች በሃገርም ከሃገር ውጪም ላለነው እንዲሁ እንዳለን ለአመት ያድርሰን አሜን 💗💗💗

  • @hayatye-allahbariya5664
    @hayatye-allahbariya5664 Před 5 lety +2

    እኮን ለተከበረዉ ለሸህረመዳን በሠላም አደረሣችሁ ዉዲ የእሥላም ልጆች የራህመት የእዝነት የእሥቲግፋር ወር ይሁንልን ::

  • @user-fd2jf3sg6e
    @user-fd2jf3sg6e Před 5 lety +7

    በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ እግዛቤሄር ያመት ሰው ይበለን