Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 1,7K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1152

    እህት ወንደሞቼ አሜን በሉ በሰንበት ቀን ለመረቃችሁ ከሸረኛ ከምቀኛ
    ከተናግሮ አናጋሪ
    ከሀሰት መስካሪ
    ከቀትር እባብ
    ከሌሊት መጋኛ
    ከድንገተኛ አደጋ
    ከአስደንጋጭ መርዶ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ #ሀኒ እምወድሸ

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 5 lety +255

    ዛሬ በእውነት የሆሳዕና በዓል ለኔ ለየት ያለ ነው ደስ ሲል
    ኮርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
    የ አመት ሰው ይበለን
    ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 Před 5 lety +677

    اسلام اليكم وراحمت الله وبركاته
    ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳንን በሰላም ያድርሰን በሰላም ፆመን የምንጨርስ ያድርገን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🙏

  • @sumayaabdu9359
    @sumayaabdu9359 Před 5 lety +256

    የተከበረው ወር ረመዳን መጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች

  • @user-sp8qz7do6l
    @user-sp8qz7do6l Před 5 lety +75

    ለመላው የክርስትና እምነት እንኩዋን ለሆሳዕና በአል አደረሳችው፣ሀኒ ስወድሽ እኮ

  • @user-xf3bz1bi2r
    @user-xf3bz1bi2r Před 5 lety +223

    እናቴ በጣም ነው የናፍቀችኛ እንደኔ የናፍቅ እስኪ በላይክ ልያችሁ

    • @zabeebabeeba3049
      @zabeebabeeba3049 Před 5 lety

      Yene konjo Enem nafklhu hagere ligeba 10 Ken keregn

    • @user-xf3bz1bi2r
      @user-xf3bz1bi2r Před 5 lety

      @@zabeebabeeba3049 አላህ ከቤተስቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ መልካም ጉዞ ይሆንልሽ እህቴ

    • @zabeebabeeba3049
      @zabeebabeeba3049 Před 5 lety

      Ameen yene konjo anichim be selam lemegibat yabikash

    • @user-xf3bz1bi2r
      @user-xf3bz1bi2r Před 5 lety

      @@zabeebabeeba3049 amen ehit

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f Před 5 lety

      እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም

  • @user-pf1fi3mi8d
    @user-pf1fi3mi8d Před 5 lety +462

    የዛሬ አመት ሀገር ቤት ለመግባት እንደኔ የጓጓ በላይክ ያሳየኝ👍👍👍👍

    • @rahimaqatar5033
      @rahimaqatar5033 Před 5 lety +1

      6 ወር ቀረኝ

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 Před 5 lety +4

      እኔ ግን ሰኔላይ ነው ምገባው

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 Před 5 lety +2

      እኔ የኔ ውድ

    • @user-vb6cc4br7s
      @user-vb6cc4br7s Před 5 lety +7

      እኔስ ኖሬ ኖሬ ሰለቸኝ ራሴን አስገድጄ ነው ያስቀመጥኩት ምን ላደርግ ያሰብኩት አልሳካ አለኝ ጠዋት ተነስቼ ሀገሬ ብገባ ምንኛ በታደልኩ

    • @user-ir5ic2os4n
      @user-ir5ic2os4n Před 5 lety +1

      እኔ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዲስ አመት አግሬ እገባለሁ

  • @user-cv2dn2mn9c
    @user-cv2dn2mn9c Před 5 lety +192

    ለመላም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ 🍀🍀🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍀🍀

    • @shahadalawoor5942
      @shahadalawoor5942 Před 5 lety +2

      እንኳን አበሮ አደረሰን ማሬ

    • @talabbacha6976
      @talabbacha6976 Před 5 lety +2

      እንኳን አብሮ አደርስን ቆንጆ

    • @yeshidemese5226
      @yeshidemese5226 Před 5 lety +1

      እሜን አሜን እሜን

    • @wajdicell3805
      @wajdicell3805 Před 5 lety +1

      ሀኒቾ የማርያም ልጅ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 Před 5 lety +2

      አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረስን ❤💓💕💖💟💞💓

  • @user-wp8ew2ux2g
    @user-wp8ew2ux2g Před 5 lety +432

    ዛሬ አሞኛል ክፍት ብሎኛል ማሮች ድአ አድረጉልኝ በስደት ህመም ይከብዳል

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety +289

    እፍፍፍ ማነው እደኔ በአልን በሀገሩ ማሳለፍ የናፈቀው😢

    • @user-uc9sc5nl3e
      @user-uc9sc5nl3e Před 5 lety +1

      እኔ
      ግን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ማሬ

    • @halasalam4937
      @halasalam4937 Před 5 lety +2

      አይዛሸ ማረ እኔም እዳቸው ከቤተሰብ ጋር ማሰለፍ ምኞቴ ነወ ግን ሁሉም ለበጓ ነወ አደ ቀን ሁላችንም አገራችን እገባለን

    • @saraaberham2074
      @saraaberham2074 Před 5 lety +1

      አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር
      እኔ አለሁ ማር አይዞን አንድ ቀን ከቤተሰብ ጋር እናከብረዋለን

    • @user-fs3tt7bb2h
      @user-fs3tt7bb2h Před 5 lety +1

      እኔ

    • @user-tu1rt7pl3r
      @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety

      Hala Salamእሽ ማማዬ😍 እማምላክ ከያለንበት ለናት ሀገራችን ታብቃን

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s Před 5 lety +199

    ሙስልም እህቶቸ እሮመዳን እየደረሰላቹ ነው ማሮቸ መልካም ፆም እንድሆንላቸ ሙኞቴ ነው ማሮቸ

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w Před 5 lety +318

    እሲ ሀኒን የ ሚዉዲ ላይክ በሉኝ ዲብር ብሎኝ ነወ 😢

    • @abdu4725
      @abdu4725 Před 5 lety +1

      ዘሀራ ዘሀራ አር ባትባል ትቅር

    • @almealmeasdg2894
      @almealmeasdg2894 Před 5 lety +1

      Ena

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj Před 5 lety +1

      ዘሃራ ምነውየኔእህትድብርአለሽ. 😍😍😍😍😍

    • @ekramnurhusen6122
      @ekramnurhusen6122 Před 5 lety

      Aski subscribe aregun

    • @halasalam4937
      @halasalam4937 Před 5 lety +1

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +285

    እስቲ በሀኒ ሞት ላይክ ግጩኝ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ዛሬ እራሴን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ እስቲ ኡፍፍ በራስ ምታት ልሞት ነው

  • @user-ve4ws8bg4f
    @user-ve4ws8bg4f Před 5 lety +91

    እረመዳን ከሪም የመላዉ የእስልምነ እምነት ተከታይዉቺ ደርሰዉ ከሚፆሙት ያርገን ያረብ

  • @nsss3209
    @nsss3209 Před 5 lety +82

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአል አደረሣቹ ::የዛሬ ሣምንት ደሞ ለብረሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vw5sp1wy7u
    @user-vw5sp1wy7u Před 5 lety +269

    ውደ የኢስላም ልጆች እንኳን ልትክበርው እርምዳን በስላም አደርስን ሀሙስ ስርጌንው እሲ ምብሩክ በሉኝ

    • @gfdhffdhfdufff1770
      @gfdhffdhfdufff1770 Před 5 lety +1

      መብሩክ

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi Před 5 lety +2

      1000 መብሩክ

    • @turkeyphone6773
      @turkeyphone6773 Před 5 lety +1

      መብሩክ አላህ ትዳርሽን ያማር ያርግልሽ

    • @user-rj5zs3kp7z
      @user-rj5zs3kp7z Před 5 lety +1

      መብሩክ አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ ዱአ አድርጊ ሆዴ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

    • @user-vw5sp1wy7u
      @user-vw5sp1wy7u Před 5 lety

      @@turkeyphone6773 አሚን ማር

  • @batoolyasin7356
    @batoolyasin7356 Před 5 lety +170

    ረመዳን ሙበረክ ኢንሽ አለህ አለህ በሰላም የድርሰን😭

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g Před 5 lety +120

    እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ... ❤😍😘

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s Před 5 lety +87

    እያሰብከው ለረሳህ
    እየወደድከው ለጠላህ
    እያመንከው ለከዳህ
    አትጨነቅለትትትት

  • @fww7888
    @fww7888 Před 5 lety +77

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ዘረኞችን ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +70

    *ስላም የስው ዝር በሙሎ የተዋህዶ ልጅ ዎች እንኳን ፰ሳምንት ሆሣይና አድርሳችሁ አድርስን ዊል እንተዋውቃልን ውይ ፍጣሬ ምርጥየ ባል ይስጠን አሜኑ፫!*

  • @user-gy3fi1it9w
    @user-gy3fi1it9w Před 5 lety +32

    ለመላው የኦርቶዶክስ ታከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአርያም በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @user-fe1ui2qi4v
    @user-fe1ui2qi4v Před 5 lety +72

    💚ለመላው የእስልምና ተከታዬች እንኳን ለተከበረው ለተናፈቀው ረመዳን ወር በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላህ መርጦ ፈቅዶ ስላደረስን ምስጋና ለአላህ ይገባው💕💞

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +46

    ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 5 lety +121

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሉ እንኳን ለሆሳህና ባዓል በሰላም አደረሳችው

  • @rabikbutajira512
    @rabikbutajira512 Před 5 lety +6

    የመላመው የእሥልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛ የረመዳን ወር በሠላም አደረሣቹ ወሩ የሠላም የፍቅር ያረግልን አሥተውሡ የዛሬ አመት ፆመው ዛሬ ደግሞ የላህ ፍቃድ ሆኖ የዘላለም ቤታቸው የሄዱ አሉና እኛም መች እንምንጓዘው አናውቅምና ያ የሁላችን መኖሪያ ሥለዚ አራሣች ከወጀል እንፅዳና እንጠብቀው የአላህ ብለንም እንፁመው የአለህ ብለን ከፆምነው የአመት ወጀላችን ይምርንልናል መልካም ፆም

  • @kalkidanseyfu2259
    @kalkidanseyfu2259 Před 5 lety +49

    ትዳር ያላችሁ ያፅናችሁ ለሌለን ጥሩ ትዳር ይስጠን😘 ለሀገራችን ሠላም ለህዝበ ፍቅር ይኑር መልካም ምሽት
    የሳምንት ሠው ይበለን😍

  • @user-bs4sr3lf6m
    @user-bs4sr3lf6m Před 5 lety +3

    OMG አበበ የሰፈሬ ልጄ አብሮ አደጌ ከመቼዉ አደግህ ከመቼዉ አገባህ ሆይ እኔ እዚህ ሰደት ይጨፍረብኛል አንተ አግብተህ ፏ ብትን ትላላህ ኤኒወይስ ደስ ብሎኛል ስለ አየሁ መልካም የትዳረ ዘመን ተመኝሁልህ ጎደኛዬ ደሞ ከመወፈርህ የተነሳ መልክህ ተቀየር ትዳር ተስማምቶሀል መሠለኝ ምችት ድልት ይበልህህህህህህ

  • @helenlove7981
    @helenlove7981 Před 5 lety +29

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችው🙏🙏🙏

  • @martatube73
    @martatube73 Před 5 lety +45

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🌹💒🌹

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 Před 5 lety +30

    እንካን አድረሳቹ ለሆሳዕና እያላቹ ያላቹ አሜን እንካን አብሮ አድረሰን ብየ አለሁ ለየአንድ አንዱ መፀፋ አልችልም ለሁላችሁም እንካን አድረሰን

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 Před 5 lety +22

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እኳን ለአመቱ የሮመዷን ፆም አደረሠን
    ክርስቲያን ወገኖቸም እኳን አደረሳችሁ
    አላህ ላገራችንም ለኛም ሠላም ያውርዲልን

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 5 lety +65

    ዛሬ ደስ አለኝ በቤተሰብ ጥሩ ባል መጣልኝ ለናተም ጥሩን ባል ይስጣቹ ያላገባቹ እህቶቼ እዲውም ወደሞቼ እግዛብሆር ታላቅ ነው

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 Před 5 lety +52

    ለመላዉ የክርሰቲያን ቤተሰቦች እንኩዋን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ አይከፈልበትም አሜን በሉ

  • @user-lc7xf8qi7r
    @user-lc7xf8qi7r Před 5 lety +39

    ዛሬ ባሌ አናዶኛል ውዶች አይዞሽ በሉኝ ክፍት ብሎኛል

  • @hananha6094
    @hananha6094 Před 5 lety +5

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች ረመዳን ሙባረክ ብያለው

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +7

    ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ማቴ 21÷9 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም የሆሳዕና በአል

  • @samsasamsa6027
    @samsasamsa6027 Před 5 lety +13

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለሆሳእና አደረሳቹ ሀንዬም እኳን አደረሰስ

  • @amareamara4080
    @amareamara4080 Před 5 lety +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሇሳእነ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባረክ

  • @user-gu2os6ni3f
    @user-gu2os6ni3f Před 5 lety +16

    ወድ የክርስትያን እምነት ተከታይዎ እንኳን ለሆሳና ባአል አደረሳችሁ እንዲሁም ወድ የሙስሊም ልጆች እንኳን ለተከበረው የሻባን ወር ረመዳን መግቢያ አደረሳችሁ ዉዳቼ እንደኔ ስደት የሰለችው ማነው ኡፍፍፍፍ አሁንስ አስጠላኝ

    • @fgrgxybf5852
      @fgrgxybf5852 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ማማዬ

    • @trendtrend1726
      @trendtrend1726 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @maithableay5385
    @maithableay5385 Před 5 lety +97

    ለመላውየእስልምናእምነትተከታዩዪችእንኳንለተከበርው እእመዳን ወርበሰላምአድርሳችሁ እስልምናንከተቀበልኩ5ኛአመቴንያዝኩ አልሀምዱሊህ በዱአችሁእስቡኝቁርአንን እዳገራልኝ

    • @user-wr2ez1sd8g
      @user-wr2ez1sd8g Před 5 lety

      አሏህ ያግራልሽ ማር ቀጥተኛውን መንገድ መርቶሻል በድንሽ ጠንካራ ሁኒ አሏህ ይጨምርልሽ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj Před 5 lety +1

      ማሻ አላህ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +1

      What is gehede?

    • @bvvb4056
      @bvvb4056 Před 5 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን
      ማሻአላህ አላህያጠንክርሽ ሀያቲ

    • @user-bg2lj6vj6q
      @user-bg2lj6vj6q Před 5 lety

      እንኳን አብሮ አደርሰን ውዴ
      አብሽሪ

  • @user-zk7vz4yc9v
    @user-zk7vz4yc9v Před 5 lety +17

    ለመላዉ ለኦቶዶክስ ምነት ተከታኦች እንኳን ለሆኖሳና አደረሳችሁ አደረስን ሀኒ ወዴ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +2

    ለመላው የክርስትና እምንት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና ክብር ባአል አደርሳቹ ባአሉን የሰላም የጤና የፍቅር ያርግልን። አሜን🙏❤
    አርሴምዬ መስቀልሽ ልዩ ነው። መስቀል እንዲህ ከደርታችን ፊት ለፊት ሲታይ ደስስ ይለኛል እስኪ ማነው መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን የምትሉ እጃቹን አውጡ🙏🙏❤❤እኔ መስቀል ውቤቴ መዳኛዮ የህይወቴ መሪ ነው ተመስጌን🙏⛪🙏

  • @yeshigonderywa4152
    @yeshigonderywa4152 Před 5 lety +24

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለኦሳህና ባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @maralemmulie9993
    @maralemmulie9993 Před 5 lety +20

    ።።።።።።።ሆሳዕና።።።።።።።።
    ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት
    ተወልዶ ላየነው በከብቶች በረት
    ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት
    ለአለም በቃሉ ድህነት ላደላት
    ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት
    በመስቀል ለዋለ ለአዳም ልጆች ህይወት
    ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት
    በክብር ላረገ ሰማየ ሰማያት
    ሆሳዕና በአርያም አሁን ፈጥኖ ያድን
    ባክነን እንዳንቀር በሃጥያት ተጠምደን
    እስኪ እንለምን ሆሳዕና ብለን ።
    √ወስብሃት ለእግዚአብሔር

  • @BabaBaba-ct8yj
    @BabaBaba-ct8yj Před 5 lety +29

    ባልተቤትሺ መባል ናፈቀኝ በቅርብ ቀን ያሳካልሺ በሉኝ ውዶቸ

  • @user-io3ox2kl9f
    @user-io3ox2kl9f Před 5 lety +49

    አሁንስ ስደት መሮኛል እደኔ ያስጠላው አለ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 5 lety +30

    እንኳን አደረሳችሁ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው ዮሀ.12፣13 መልካም ምሽት ይሁንላችሁ

  • @user-ts6om1vu7n
    @user-ts6om1vu7n Před 5 lety +3

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ልሆሳዕና ባአል በሳላም አደረሳቹሁ አደረስን አሜን ሃንየ ምርጥ ሰው ስወድሽ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል #ኦሮማራ በስምምነት ላይ ነው ዘረኝነት ይጥፋልን💚💚💚💛💛💛💓💓💓

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 Před 5 lety +1

      አሜን፫

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 Před 5 lety

      Afaligachum zare qomaxochi budochu

    • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
      @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 Před 5 lety

      @@hiwotroba4563 dedeb Duzzzzzzzzzzz👎👎👎👎👎👎👎👎😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 Před 5 lety

      @@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 qomaxa balebinat ena basidib digri edalachu yatawqe naw gin min abash tamcalesh. Zare lemagna budochi

    • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
      @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 Před 5 lety

      @@hiwotroba4563 Tefahubshi Waeeeeeeeeeeee Zeg Yeshermuta Yesetegna Adari Liji enatishi Stiwelidshi Menged Lay New Yarachishi Yaram Liji Enatshin Yemender Ahya Zekiziko Yedfalishi Anchin Degmo Abatshi Yezachi Yeshakirtiyan Liji Amara Gar Lemedres Metateb yasfeligal Kirr Yegered Liji

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 Před 5 lety +109

    አሠላማለይኩም የጀመአ ያረቢ ስደት መረረኝ አንገሸገሸኝ ዱአ እንዳረግ ሳናገባ ሣንወልድ እድሜችንንል አቃጠልን ዉይይይ

  • @haymi5589
    @haymi5589 Před 5 lety +8

    ጓደኞች በሰው ሀገር ያላችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሉ ገባ ገባ በሉ እቤቴ

  • @amenfiker7691
    @amenfiker7691 Před 5 lety +6

    ለመለው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ሆሰእን በአርያም ለወልደ ደዊት እያሉ ዘመሩ ህፃናት በእየሩሳሌም ...... አደረሳችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።ፍቅር ይለልም

  • @Tube-xl1pg
    @Tube-xl1pg Před 5 lety +9

    ሰላም ያዋልክ ሰላም አሳድረን ከሴት ነገረኛ ከወንድ ቦክሰኛ አንተ ጠብቀን ተናግሮ አናጋሪ አርቅልን አሚን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +76

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ባለጥንዶች
    እስኪ እዴኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ 👍ይጫን

    • @user-xx6ol8bq7z
      @user-xx6ol8bq7z Před 5 lety +2

      ላይክ

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f Před 5 lety +1

      አሰ ወረ ወበ እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 5 lety

      @@user-lz8jt6qy7f wa.wr.wb eshe hobi

    • @zinaali621
      @zinaali621 Před 5 lety +1

      Hani wodishalo

    • @mohammadsaid3165
      @mohammadsaid3165 Před 5 lety

      የትነውያለሺውእራህማ

  • @user-nc5ne8co1n
    @user-nc5ne8co1n Před 5 lety +10

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኢስላም ልጆች እኩዋን ለተከበረው እረመዱዋን በሰላም አደረሰን

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f Před 5 lety

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካምነት አያስከፍልም

    • @mustafatabbouch789
      @mustafatabbouch789 Před 4 lety

      ኡሙ ኢም ..ራን ቢኢዝኒላህ q an

  • @user-gl2df9mj5o
    @user-gl2df9mj5o Před 5 lety +9

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሆሳዕና ባህል በስላም አደረሳችሁ አደረስን

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 5 lety +5

    ሲሔድ የሚነጥረው ባል ጉራጌ መሆን አለበት።

  • @user-wc2yc1qh3d
    @user-wc2yc1qh3d Před 5 lety +22

    ሠላም የኔዉዶች። እሥኪማነዉ እደኔባሉየናፈቀዉ ላይክ ግጩኝ የመጀመሪያየነዉ ጠይቂምአላዉቅ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896

    ዉድ የሀገሬ እንኳን ለሆሳህና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የሃሳብ ልባችንን አሟልቶን ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @ethiopiawinegn9258
    @ethiopiawinegn9258 Před 5 lety +52

    ዉዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ:: ዱአ አድርጉልኝ የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ::

    • @sumayaaraboo1788
      @sumayaaraboo1788 Před 5 lety +1

      Allah be selam hult yadirgishi

    • @edenyegeta9077
      @edenyegeta9077 Před 5 lety +1

      ፈጣሪ በሽልም ያወጣሽ እህት

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 Před 5 lety +2

      አላህ በሰለም ሁለት ያድራግሽ ለኔም ድአ አድረግልኝ 6 ወር 15 ቀን ነው ኢንሻአላህ አላህ ያሰለም ያረግልን

    • @ethiopiawinegn9258
      @ethiopiawinegn9258 Před 5 lety

      @@sofianurga1355 አሚን እህቴ አላህ በእዝነቱ ሁለት ያድርገን የመጀመሪያየ ነዉ ፈርቻለሁ ዝም ብየ

    • @user-ry9xu4gh2t
      @user-ry9xu4gh2t Před 5 lety

      @@ethiopiawinegn9258 አይዞሽ እህቴ።ፈጣሪ ይርዳሽ ቢያንስ ከቻልሽ ምጥሽ ሲመጣ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ ያግዙሻል ከፈጣሪ በታች

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 5 lety +30

    እኔ አሁን አሁን ከራሴም አልተዋወቅ እያልኩኝ ነው ባክሽ
    ሀረቦች እኮ ጭቅላታችንን አጥወለወሉት
    አይ እኛስ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h Před 5 lety +7

    *እስኪ የሀንየ ሳቅ የሚመቸው?* ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @saraabata1580
    @saraabata1580 Před 5 lety +5

    እኳን ለሆሣአና በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከአመት ከአመት ያድርሰን 👍😘

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 5 lety +18

    ለእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እኳን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ

    • @luwawaluwawa4734
      @luwawaluwawa4734 Před 5 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማር

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q Před 5 lety +2

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f Před 5 lety

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f Před 5 lety

      @@user-oo5dh7xf9q እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q Před 5 lety

      @@user-lz8jt6qy7f እሺ ውደ እኔም አርጌሻለሁ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +3

    ሀኒ ዛሬ መስቀል አስረሻል ያውም
    የወርቅ ሁሌም ይልመድብሽ
    መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety

    ውይ ሲሳይየ በእውነት በተዋህዶ ያፅናሽ የኔ ውብ መልክም ደም ግባትን ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ የተባረከች ናት።

  • @sintayeuyebelatelijsaa9999

    ለሞላ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኦሳህና በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @hayualmitube7275
    @hayualmitube7275 Před 5 lety +5

    Selam Endet nachu Muslim Christian ehit wendemchy Ethiopia LEZELALEM tenure one love Ethiopia 💚💛❤

    • @hanamoment1456
      @hanamoment1456 Před 5 lety

      Hahaha dena neighn anchis... taberaki betam

    • @hayualmitube7275
      @hayualmitube7275 Před 5 lety

      @@hanamoment1456 Eshe yene Konjoo 💋💋💋💋👈🍓

  • @asas2835
    @asas2835 Před 5 lety +23

    አንደኛነኝ አልሀምዱሊላህ
    ግጩኝ

    • @bettersad3167
      @bettersad3167 Před 5 lety

      ዋው ዛራ የመጀመረያ ገዜ ሁለተኛ ነኝ. ሀንዬ እኔም ከምወደው ባሌ ጋር እመጣለሁኝ. ከስደት መልስ

    • @Sarasara-pw2ty
      @Sarasara-pw2ty Před 5 lety

      ምን ልግጭሽ 😎😎😎👊👊👊👊😬😬😬😬

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 Před 5 lety

      የመዳም ግርግዳ

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 Před 5 lety

      ይግጭሺ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go Před 5 lety +2

    ወይ ዘመን ከሴቶቹ *ወንዶቹ* ናቸው የሚያፍሩት

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel Před 5 lety +20

    ሀንየ ስወድሽ ባች የተነሳ አግብቸ አረዝኩ ምን ትላላችሁ😀😀😀😀😜

  • @munayemame3129
    @munayemame3129 Před 5 lety +8

    ሀኒ የኔ ፈንድሻ ስወድሽኮ ወላሂ ረመዳን መጣልን አልሀምዱሊላህ

  • @user-cj2zk4ee1b
    @user-cj2zk4ee1b Před 5 lety +3

    መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ!

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c Před 5 lety +1

    ሀኒዬ የኔ ሳቂታ አላህ ይጠብቅሽ እና ቁጭ ብለሽ የምታቀርቢበት መንገድ ይዘጋጅልሽ ምክንያቱም በሆላ እቤት ስትገቢ ወገብሽ ይቀጠቀጣል እኛ ሴቶች ቶሎ ስለ ሚደክመን ነው እሺ ማማዬ

  • @user-kb3fh5qz4c
    @user-kb3fh5qz4c Před 5 lety +36

    ኧረ የላይክ ያለህ በሉ አከፍሉበት

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      great program ya ethiopian love u hanchew

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 Před 5 lety

      አሳቅሽኝ እኔ 100000000000000 ይሆንን ስጥችሻለው ላይክ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +5

    ሀንቾ ሰላምሽ ይብዛ ጥንዶችን የሚያቀረርብ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ💞💞💞 እስቲ ኢትዮጵያና ዘረኞች ጠርተሽ አስተዋውቍቸው 💚💛❤👈

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +5

    እኳን አደረሳቹ ክርስቲያን ጓደኞቸ ለ ሆሳእና በአሪያም መልካም የስግደት ጊዜ ከፈጣሪ የምንታረቅበት ይሁንልን

    • @user-jc1tm1jl8r
      @user-jc1tm1jl8r Před 5 lety +1

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 🌿

  • @fd7923
    @fd7923 Před 5 lety +5

    አረ ይሄ ፕሮግራ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ወድሻለሁ ሀኒዬ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሽ የትነህ ግራ ጎኔ ምነው ዘገየህ እየዋኘህ ነው እዴ😉😄😂

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 Před 5 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የ Orthodox እምነተ ተከታዮች በሙሉ

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 Před 5 lety +3

    እንኩዋን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-gd6iq8cr7x
    @user-gd6iq8cr7x Před 5 lety +6

    እንኳን። እሁድን በስላም ያደርስን። አልሀምድሊላህ

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw Před 5 lety

    ሀንዬ ደስ ብሎኛል አንቺ ድንቡሽቡሽዬ ዘመንሽ ይባረክ ሰርግሽን በጉጉት እየጠበኩ ነው በሚቀጥለው ደሞ አንቺም እንተዋወቃለን እራስሽን መጠየቅ አለብኝ ተዘጋጂ ለምን ፕሮፖዝዥ ተመችቶኛል መልካም ነው ይሁን ብለናል ተቀብለናል!!!!!!

  • @user-ez9ie8uu4d
    @user-ez9ie8uu4d Před 5 lety +6

    እሮመዳን የናፈቀዉ

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +3

    ዋው ዛሬ 14 ኛ ነይ ላይክ ግጩኝ እስቲ የሀኒ አድናቂዎች
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @user-or7sm6lr4p
    @user-or7sm6lr4p Před 5 lety +6

    ራመዷን ካሪም አላህ በሰላም የድርሳን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 5 lety +2

    ለመላው. ኦሮቶዶክስ እምነት ተታዮች ለሆሳዕና በሀላ. እ
    አደሳቹ 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላልም. ትኑር

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q Před 5 lety +2

    ሀኑ ፍቅል ተወዳጅ በስዓትሽ ከተፍ 😘😘 የስደተኞች ምርጥ ምርጫ ebs 👌👌💪💪💪💪

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +6

    ሆሳእና ባርአያም . የምህረት አምላክ የምስጋና ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ልባችን ይግባ !!💗 ለትሳኤው ያድርሰን 🙏🏻🙏🏻💞💞

  • @user-ym4bc8hy3m
    @user-ym4bc8hy3m Před 5 lety +5

    ቤተ ክርሲያን ብቻ ነውዴ ችግር የሚደርስበት ሆ የኛ መስጂድ እየፈረሰ አደልደ እናተማ በሰላም እየኖራችሁ ምናለባችሁ

    • @elenideres8258
      @elenideres8258 Před 5 lety +2

      እስኪ ዝም በሉ በዩቱብ መከራከርም እንጀምር fb አልበቃ አለ ኤጭ በመጀመሪያ በዚህ አመት ስንት ቤተክርስቲያን እንዳጣን እወቂ ከዛ ተናገሪ ተናግረሽ አታናግሪኝ ኤጭ

    • @user-dm1kh2uc3f
      @user-dm1kh2uc3f Před 5 lety

      ማሬእኔምይገርመኛል
      አላህእንገዛከሱእጠብቅ
      ሌላውእተወውእሲ።

  • @user-mf8of3tn9n
    @user-mf8of3tn9n Před 5 lety +1

    ዛሬስ አንደኛ ነኝ ተቀርማችኃል . እንኮን ደህና መጣሽ ሀኒ. ውድ የኢቶቢያ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ አላህ ላገራችን ያብቃን መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ

  • @user-wh2wx7bb3q
    @user-wh2wx7bb3q Před 5 lety

    እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ አደረሰን ኡፍ ከስደት ተመልሰን ከቤተሶቦቻችን ጋ ለማክበር ያብቃን ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነበር ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብኤር ይመሥገን ፍቅርደስታ ይስጠን

  • @tube504
    @tube504 Před 5 lety +6

    *ሰላም ከረማችሁ ዉዶቼ ማነዉ እንደኔ ላይክ👍ለምኖ የማያቅ ሀንየ ወድሻለዉ*

  • @user-zw7km6kj7n
    @user-zw7km6kj7n Před 5 lety +10

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሙስሊም እህት ወንድሞች አለህ ለተከበረው የረመደን ወር በሰለም የድርሰን

    • @user-vu8xr3kx8r
      @user-vu8xr3kx8r Před 5 lety +1

      ወአልይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን አብሮ አደረሰን እት

    • @sofiyaarebo2201
      @sofiyaarebo2201 Před 5 lety

      Ameeeèen

    • @ya-jv7ux
      @ya-jv7ux Před 5 lety

      ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁእ ንካንአብሮአዴረሠን

    • @salemmabkout7038
      @salemmabkout7038 Před 5 lety

      Amiin yareb

  • @user-dp3he1js6d
    @user-dp3he1js6d Před 5 lety

    አስላም አለይኩም ውዴ የስደት እህት ወንድምቼ በሀገርም ያላችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለተከበረው የረመዳን ወር የወንጀላችን ማጽ ጃ የቆሸሸ ስራችንን ማስተካከያ የአመቱን የታላቅ እና ሀያል የሆነው የአላህን ስጦታ በሰላም እንዳደርሰን ለሁላችንም ምኞቴ ነው ልባችንን የምናፀዳበት ስራችን ተቀባይነት የሚሆንበት ወር ያርግልን. ያረብ

  • @user-io2zj5ui2n
    @user-io2zj5ui2n Před 5 lety

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዖሳህና በዓል በሰላም አደረሳቹ ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን የሰላሙ ንጉስ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በመስቀሉ ጥልን ሰብሮ ፍቅርን ሰጥቶናልና ለኛ ሲል ከዙፋኑ ፍቅሩና ትህትናው አውርዶታልና ክብር ምስጋናአልፋና ሆሜጋ ለሆነው አምላካችን ይሁን አሜን፫

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +5

    ዋው ዛሬ ገና 23ኛ ነይ የሀኒን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ማን ነው

  • @friotseyoum4196
    @friotseyoum4196 Před 5 lety +8

    አርብ ልገባ ነው ስላም ግቢ በሉኝ

  • @kidanekmarriyam8038
    @kidanekmarriyam8038 Před 5 lety +4

    በማለው ዙሪያ ያምትኖሩ ያተዋህዶ ልጆች ኢንካን ለ ሆስይና በህል አዳርስቹ|ን

  • @user-ft2xj8ww8s
    @user-ft2xj8ww8s Před 5 lety +7

    እስኪ ውዶቼ ዛሬ ከባሌ ጋር ተጣልተናል በላይክ አፅናኑኝ እውነቴን ነው በጣም ተናድጃለሁ

    • @user-sc9wy1rx1g
      @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +1

      አትናደጅ በባል እና ሚስት መሀል አንዳንዴ ፀብ የማይቀርና ያለ ነው

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 5 lety

      Atnadeji yalenew

    • @gdgd3857
      @gdgd3857 Před 5 lety

      አይዞሽሁቢ