Video není dostupné.
Omlouváme se.

//እንተዋወቃለን ወይ// "የተቀባኸው ሽቶ ደስ ይላል ብዬ እኔ ነኝ የጠበስኩት"/በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 355

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +195

    የሉላ አድናቂዎች የት ናቹ❤❤❤❤ሰላም ሐሀገራችን🇪🇹ፍታ ነዉ ያደረጋቹኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @haymanotdessie5040
    @haymanotdessie5040 Před rokem +72

    እባካችሁ አዲስ ምዕራፍጋ በጣም ኑሮ የከበዳቸው ሰዎች አሉ በጌታ እርዱአቸው ቦታዉ አማራ ክልል ቻግኒ ነው እባካችሁ

    • @user-jx2wl2ec8i
      @user-jx2wl2ec8i Před rokem +3

      አላህ የድርስላቸው

    • @ghioninternational4884
      @ghioninternational4884 Před rokem

      Dewylachew mar

    • @hibaadem3435
      @hibaadem3435 Před rokem +1

      አላህ ይርዳችው

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 Před rokem

      እነሡ እዛው በሀል አድስ አበባ ብቻ መሥሎኛል እሚሠሩት የቤት ክራየም ሥለማይመች ጓዳና እንዳይወጡ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +24

    እርጉዟ ባሸነፉ እያልሁ ነበር ደስ ብሎኛል ስላሸነፉ ነገ የጋብቻቸው ቀን ነው ደግሞም እርጉዝ ሆና ደክማ መጥታ ❤❤❤

  • @MingotTsegaye-zk3eh
    @MingotTsegaye-zk3eh Před rokem +21

    መሃል ያለው ልጅ አቦ ይመችህ🥰 ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም😘 የፅግሩ ጉዳይ ግን እውነት ነው ወረፋው አይነገርህ እውነት መሽቶብኝ ያደርኩ ቀን አለ ያውም በበዓል ምድር🫣😂

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 Před rokem +11

    አላህ ለሀገራችን ያብቃን ከስደት ሁሉም ነገር በሀገራችን ያምራል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Před rokem +26

    መጀመርያ ና ሶስተኛ ጥንዶች ደስ ሲሉ ስርዓት አላቸው ❤👍💯

    • @user-ov8mt7um3w
      @user-ov8mt7um3w Před rokem

      hulum mert nachew berasachew hiwet egna seleerasachen enge sele lalawe mercha weate megebat like aydelem

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +34

    ሁሉም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ❤❤❤

  • @Rozi199
    @Rozi199 Před rokem +12

    እርጉዟ እርጋታዋ❤ መሃል ላይ ያለው ኮፊደሱ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +2

    ሁላችሁም ዘላለምና እታለም፣ ጌታእንዳለና ማህሌት፣ ሰላምና ዳንኤል በጣም ደስ ትላላችሁ
    ዘሌ የሴቶች ፀጉር ቤት ነገር እውነት ነው እኔንም ያማርረኛል፣ በ2 ሳምንት ከ 3 ሰዓት ያላነሰ ጊዜ ፀጉር ቤት ማጥፋት በጣም ነው የሚያበሽቀው፣ የፈጠራ ሰዎች እስቲ ካስኩን በሌላ ነገር ቀይሩልን።
    ጌታእንዳለና ማህሌት (ቅመም) እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ፣ ደስ ስትሉ

  • @laraeokuh
    @laraeokuh Před rokem +15

    በጣምነው እኳ እምወድሽ ሉላ ቁጅና አቆምሽ እኳ ሢያምር ፈገግታሽ❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +33

    መሀል ላይ የተቀመጠው ልጅ😂😂😂😂😂😂😂 ኮፊደንስ ዋው በጣም ነው የምታምሩት ነብሰ ጡሮች እመብርሀን በሰላም ታገላግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před rokem +15

    እንደዚህ አይነት የልብስ ስፌት ይበልጥ ያምርብሻል #ሉላ

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Před rokem +13

    ሁለቱም እርጉዝ ናቸው ድንግል በሰላም ትገላግላችሁ🙏🙏🙏

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem +2

      ማሪያም ከመወለዷ በፊት ያሉ እርጉዝ ሴቶችን ማን ነበር ሚገላግላቸዉ??? ከሰድብ የፀዳ መልሰ እጠብቃለዉ????

    • @hdhhdj3545
      @hdhhdj3545 Před rokem

      እሽ ፈጣር ነዉ ነገር ግን ዲንግል ማርያም እምንለዉ በምክንያትነዉ ምክንያቱዱሞ የቀመሰዉ ነዉ እማቀዉ ሰለዝህ ማስረዳት ግደታየለብኝም ከፈለክ /ሽ አዲሰዉ የምጣፍጥ ምግብ ይበላል እንበል አደኘዉ ደሞ ዝምብሎ ይመለከታል ያነ ቸምቀላዉ ለማይበላዉ ሰዉየ ይጣፍጣል ብሎ ጠየቀዉ ጣእምናዉ ሰለ ማያቅ እጃነዉ መልሱ ወይዶሞ ዝም ይላል ስለዝህ ቅመሶዉ እና ይገባሃል ወይ ይገባሻል

    • @pinielmekebo3049
      @pinielmekebo3049 Před 7 měsíci

      የሚረዳ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @teshometadesse7709
    @teshometadesse7709 Před rokem +14

    ሉላዬ ስዎድሽ 1000አሜት ኑሪ

  • @user-ku8mp7tn8e
    @user-ku8mp7tn8e Před rokem +6

    ማሃል ያለው ልጅ ተመቸኝ ፈታ ያለሰው ይምችህ ኮንፍዴንስክ❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +15

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂 የመካከለኛው ልጅ ፈታ ያረጋል😂😂😂😂😂

    • @stat5241
      @stat5241 Před rokem

      መሃለኛው 😂 መካከለኛው ለውፍረት ለአቋም ይመስለኛል ባልሳሳት

  • @hdhud9018
    @hdhud9018 Před rokem +5

    መካከለኛ ያለው ድምፁ ዋውውው ይመችህ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +2

    እግዝአብሔር ፍቅራቹ ይባርክ ኣለማኩረፍ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před rokem +19

    በፍቅር ያኑራችሁ ደስ እሚሉ ጥዶች ❤

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +12

    በነገራችን ላይ እኔ ፍቅር ሀቢቢ ብሎ መጠራራት ይዘጋኛል ውዴ የምትለዋን ብቻ ውስጤናት

    • @user-km3rk1hj3g
      @user-km3rk1hj3g Před rokem

      እኔም

    • @hibaadem3435
      @hibaadem3435 Před rokem

      ላላላምንችግርአለው

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem

      @@hibaadem3435 ምንም እኔ ለራሴ መጣራት ስለማልወድእንጅ

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r Před rokem +20

    ምሀል ያለውልጅ ፈታነውያረገኝ😂😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +10

    ወይኔ ትናት ማታ ከሴት ጓዴኛየ ጋ ስናወራ ነበር እኔ አንገቴን እያልኳት ነበር በልየም አንገቱን ነው እያልኳት ወንዶች በጥናት የተረጋገጠ ነው እያለችኝ ነበር 😅

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 Před rokem +7

    የእታለም እርጋታ ዋው የሴት ልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +5

    ዛሬ ፈታ ነው ያልኩት😂😂😂 ሉላ አንደኛ ❤

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Před rokem +4

    ወየ የማሃለኛው ልጅ ምሽቴን ፈካ አደረገው እኮ ሉላ ደሞ በቃ ከውበትሽ እስከ አለባበስሽ ፍድቅድቅ ❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před rokem +6

    ማህል ለይ ያለው ልጅ ኮፊደሱ ደስ ሲል

  • @selamwitkassyefromgonder

    አረ እኔም የሽቶዬ አድናቂ ነይ ❤👍

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +7

    ምንም ሳይመልሱ 10 ነጥብ ኧረ ነውር ኖ ሉላ 😂😂😂😂😂

  • @burteethiopia5528
    @burteethiopia5528 Před rokem +4

    ጥሎብኝ እኔም ሽቶ ሚቀባ ወንድ ዉስጤ ነዉ በዛዉም ልክ ራሱን ሚጠብቀዉ ❤❤❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před rokem +6

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou Před rokem +17

    ነጭ ለባሿ ሃናን ታሪቅን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ እናተም ናችሁ የሆነ ነገሯ ያመሳስላቸዋል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem

      እኔም መስላኛለች😅

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem

      ​@@Alhamdulillah_2534😂😂😂😂አይደለችም 😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem +2

      @@zedahmed9371 ላ እሷናት ሳይሆን ትመስላለቸመነው

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Před rokem +5

    ሉላየይመችሽ የኔው ወላሂ ፈታአርግሽኝ ❤❤❤

  • @user-gh4ye1xy9g
    @user-gh4ye1xy9g Před rokem +1

    ❤❤ዘና አርጋችሁን እመሃል ያለው ልጅ ✌

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před rokem +12

    አይ ጸገር ቤት እውነቱን ነው

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před rokem +5

    ሉላዬ በጣም ወድሻለው ደሞ አለባበስሽ ምርጫዬ ነው ቢጫጫጫዬ😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zemuzafo4079
    @zemuzafo4079 Před rokem +5

    ኤረ መሀልኛው😢😢😢 ደግሞ መጠርጠሩስ የሚለው ነገር ሆሆሆ

  • @user-zp5pr5ln6b
    @user-zp5pr5ln6b Před rokem +5

    Well Come Lulaye❤❤❤

  • @YordiBekele
    @YordiBekele Před rokem +2

    ውጤት ተጭበርብሯል የመጀመሪያውም የሁለተኛውም ዙር

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před rokem +7

    አህለን እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +4

    የዛሬዎቹ ይለያሉ በተለይ የመሀሉ ልጅ ኧረ ይሜ ጀለሴ ሞትኩኝ😅😅😅

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 Před rokem +3

    ዉጤት ተጨበርብሯል

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 Před rokem +5

    ሉላ ውበት ሲለካ❤❤❤

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Před rokem +2

    አይ ሉላየ እዴው ደርሰሽ ፈትክ እምትያት ነገር እኮናት ደሥ እምትይኝ የእኔ ልእልት

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +6

    ጥያቄ ይባስ ከመልሱ ሆዴን አነፈራችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před rokem +5

    መሀከል ያለው ወንድ ልጅ ኮራ በል ይሄ የእስራኤል ዳንሳ እጅ አለበት 😹😹😹😹😸😸😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mirnamirna4429
    @mirnamirna4429 Před rokem +3

    የነጥብ መሳሳት ግን አለ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem +4

    ሉላዬ የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +2

    ጥሩ ባሎች ናቸው

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +2

    መሐል ላይ ያለው ደስ ሲል ፈታ ያለ 😂

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před rokem +6

    የኢቢኤስ አድናቂወች የመዳም ቅመሞች የትናችሁ

  • @sadenursidsid19
    @sadenursidsid19 Před rokem +6

    የጠበኩት የኢድ እንግዶችን ነበር በግሌ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem +1

      ሚንበር ቲቪ ይሻለናል ለዛ ለዛ እህት ።

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Před rokem +7

    ምሀል ያለው ልጅ ግን🤔ቀስ ማለት አይችልም

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Před rokem +1

    የዛሪወቹ ደሰ ሲሎ ሎላ የእውነት ነው ሳቅሸ

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Před rokem +3

    ወየው ቅናት ሞትሁ😂😂😂❤❤❤😮

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před rokem +1

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዋዉዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +9

    😂😂😂 ቅናት የስራህን ይስጥክ የኔም ባል ቅናቱ አይጣል አዳደዬ ዱአ አዳደዬ እርግማን አዘብበታለሁ የመዳም ቅመሞች አበረታቱኚ እስኪ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před rokem

      ያችስከፋ ክክክክክ😂😂😂

  • @natangetnet3784
    @natangetnet3784 Před rokem +1

    ሉላየ ቆንጆ እሄን ጥያቄና መልስ ለምራት ከብዶሻል ከማን እንደምጀምሪ ሳታውቂ በገፍ ትጠይቂያለሽ በወጉ ማን ምን እንደተጠየቀ አትጠይቂም ትዘበራርቂያ ለሽ ልሽዝግጁነት ይጎልሻል ለባል የጠየቅሽውን ጥያቄ ለሚስት እራሱን መድገም ይኖርብሻል እየቀያየርሽ አታወዛግቢ

    • @azifuntube8353
      @azifuntube8353 Před rokem

      ሁለቱም ዙር ላይ የዉጤት ስህተት አለ አታጭበርብሩ መሀል ላይ ያሉት ናቸው አሸናፊዎች

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +7

    እውነቱን ነው የፀጉር ቤት ነገር አሁን የተሻሻለ ይመስለኝ ነበር እኔ ድሮ የተገረፍኩትን አስታወሳችሁኝ በጠራራ ፀሃይ ሄደን ማታ 3ሰዓት ስንገባ የተደገሰልን ድግስ 😂😂

    • @samritube5541
      @samritube5541 Před rokem

      😅😅😅 የተገረፍኩን ግረፋት አስታወሽኝ

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem

      እኔም ባልገረፋም አስታውሳለሁ ጧት ሂደን ማታ 1 ሰአት ነው የመጣንው በህይወቴ የዛኔ ፀጉሬን ተኩስ የነካው በዛው እርግፍ አድርጌተውኩት

    • @asniit1199
      @asniit1199 Před rokem

      @@samritube5541እኛንም በደቦ ነበር ቀጠቀጡን ክክክክክ ግማሹ በቃ ውበታቸው ነው ይላል ግማሹ ዱላ ስድብ

    • @asniit1199
      @asniit1199 Před rokem

      @@sus2475 ያንቺ ስጥሩ ሰዎች ናቸው አለመማታታቸው

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem +3

    ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው ሳቅህ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Před rokem +7

    ባል እና ሚስት የሚመሳሰሉ ነገር አላቸው ግን የኔ የት ነህ ግን

  • @lebanonbeirut3273
    @lebanonbeirut3273 Před rokem +1

    ጥያቄው ግን ተጭበርብራል መሰለኝ እዴት ካላቹ የእርጉዟ ባል አንድ ነው የመለሰው የመጀመርያው ዙር ላይ መሀል ያለው ደሞ 2

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem +3

    መጨረሻ ያሉት አንድም ሳይመልሱ 10 ነጥብ ኧረ ይደብራል

    • @jemalzemu1098
      @jemalzemu1098 Před rokem +1

      በጣም ምንም አልመለሱም እኮ

  • @Anyhairr
    @Anyhairr Před rokem +4

    ጥቁር ሸሚዝ የለበሰችው እህት እርጉዝ ናት?

  • @kamilat-mn5os
    @kamilat-mn5os Před rokem +6

    እረ ለኝም ሹፈን ከስደት መልስ😢😢 ያላህ

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Před rokem +1

    Iulaye yene wud 💕👑😘 siwodeshe Allah yetbikshe k in betsbishe

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    እኔደግሞ ሙስሊሞች ይቀር ባሉ ብዬ አስቤነበር አረፍን በተመለከተ

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Před rokem +8

    ሉላዬ ቀመት የሰውነት ቅርፅ ስውድልሽ

  • @SandroSandro-tr9sr
    @SandroSandro-tr9sr Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Před rokem

    ደስስስ የሚሉ ጥንዶች❤

  • @user-xd5br8td1r
    @user-xd5br8td1r Před rokem +1

    ወየት ነህ ሁለተኛዉ ባሌ እዚህ የምወስድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanites1635
    @hanites1635 Před rokem +3

    መሃል ያለው ፈጠነ በጣም 😮😮

  • @AsdAsd-mp1tc
    @AsdAsd-mp1tc Před rokem

    ሉሉላየ በምን በላኩልሽ አጥንት ስጋ ስግጥ. ብዙ ጊዜ ጉድኞቸ video ያረጉማል ቁርጥምጥም አረጌ ነው ምበላው ስውድ አጥንት ስጋ ኦ ውስጤ ነው

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Před 5 měsíci

    የመካክለኛው ልጂ ፈታ ያደርጋል 😂😂😂😂😂

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Před rokem +3

    ክክክክክ ይባላል እዴ አላለችም😁😁😁😁

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @user-wm6zt9tv4p
    @user-wm6zt9tv4p Před rokem +1

    you my princess you more than I like I like you🥰🥰

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před rokem +1

    ባለ ሽቶ ወዳጅ ❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem +6

    ሎላዮ፡ፈገግታሽ፡ብቻይበቃል፡ሰላምናችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +1

    😮😮የፀጉር ቤት ጉዳይ መላ ያስፈልገዋል ኪኪኪኪኪኪ

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem

    ሉላዬዬዬ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +2

    ፈታ አደርጉን በተለይ መሀለኖቹ😂😂 አያችሁ ለስው ልጅ መልክ አይደለም ለትዳር መስፈርቱ ጠንካራ በራስ ምትተማመን ሴት ይወዳሉ ማነሽ 😂😂😂ዳሌ ቂጥ ሽንጥ እያለሽ እምትጃጃይ ነይ እዚህ ተመልከች

  • @ethi9683
    @ethi9683 Před rokem +3

    የመጀመርያው ነጥብ ተጭበርብሯል መጨረሻውን ግን አላየሁም እቀጥላለው

    • @user-tc6un7ls7o
      @user-tc6un7ls7o Před rokem +1

      ሰህ እኔም ጋርሞኘል

    • @ethi9683
      @ethi9683 Před rokem +2

      @@user-tc6un7ls7o እውነቴን እኮ ነው ዳር ላይ ያሉት ምን መልሰው ነው 10 ነጥብ የተሰጣቸው

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Před rokem +1

      አወ ተጭበርብሯል

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Před rokem +1

      አለመቃወማቸው ገርሞኛል

    • @KeniLove-ww1wz
      @KeniLove-ww1wz Před rokem +1

      አዎ በጣም

  • @gebremeskel5961
    @gebremeskel5961 Před rokem +1

    ተሳስታቹሃል እነ ዘላለም በመጀመርያው ጥያቄ 10 ነጥብ አላገኙም የመለሱት አንድ ብቻ ነበር ግንባሯን አላለም ከንፈሯን ነው ያለው የያዘውም ብር 2,000 ነው ያለው እሷ 1,000 ነው ያለችው ከየት ሰጣችሁት 10

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    ሉላዬ የእኔ ውብብብብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @tiztagermaw6548
    @tiztagermaw6548 Před rokem +1

    ግን ማን እደሀና የሶ ሁሉ ነገር ደስ ይላል አጠያየቋ ሞናምን

  • @user-uu6gm8dn5g
    @user-uu6gm8dn5g Před rokem

    ሉላ የህ መቀመጫ እደትነህ የምገስት ነው ወይስ የግል በፈጣሪ እደት አባቱ ነው የሚያምረው

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 Před rokem +3

    ሉላዬሳቅሽበቂነው

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před rokem +3

  • @user-tm6oq5fy1c
    @user-tm6oq5fy1c Před rokem +5

    አረሴቶቺቀሜስልበሡኡኡኡኡኡኡኡቱ👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 Před rokem +1

    Ye zare waww nw❤

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +1

    የዛሬዋቹ ባልና ሚስቶች በመቀስ የትቆርጡ ይመስላሉ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před rokem +1

    አህለን ሉላዬ

  • @mahmudali492
    @mahmudali492 Před rokem

    የኔ ቆንጆ የኔ አዛኝ ቀለበት ለብሰሻል አሏህ ልክ እንዳቺ አዛኝ ባል ይስጥሽ በአካል ባይሽ ደስ ይለኛል

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p Před 6 měsíci

    ሻሺ ታስለበሷችሁ ቆንጆነው በመኝታ ሰአት ስጋ መስለሺ ነው ነይ የሚለው

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    መሀልላይ ያሉት ያሸንፍሉ ብዬነበር ኮፊደሳቸዉ ደስሲሉ

  • @kukukuku9535
    @kukukuku9535 Před rokem

    enem ljin ljyewa selat esqa demo enatyewa tlegnalechi😊

  • @user-ru6dd9ob3c
    @user-ru6dd9ob3c Před rokem +6

    ሰለ መሀለኛው ልጂ እኔ አፈርኩ ቲሽ 🙄

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +7

    ትጋጥአላለም😂😂

  • @user-wm6zt9tv4p
    @user-wm6zt9tv4p Před rokem

    you princess you more than oh my goodness I don't know explain

  • @mm6227
    @mm6227 Před rokem +3

    ኤርፖርት የሚስራውን አውቀዋለሁ $350 የገዛሁትን ሽቶ አያልፋም ብሎ ወስዶብኞል