ሀሳብ ስጡኝ /ከዚህ ሁሉ ጥፋት ቡሃላ የሚመለስ ይመስላችኋል? /አርቲስት ገበያነሽ ሰለሞን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2023
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 41

  • @alemambi5239
    @alemambi5239 Před rokem +13

    የኔ እህት አርፈሸ ሰራሸን ሰርተሸ የራሰሸ የሚሆን ነገር ጨርገሸ ልጆችሸን አሳዳጊ ሰትሄጂ የደናቀፈሸ ድንጋይ ተመልሶ ካደናቀፈሸ ጥፍተኛው ድጋዬ ሳይሆን አንቺነሸ

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před rokem +3

    ድንቅ ምክር ሰጥታችኋል ብተገብረው ጥሩ ነው።
    ይህች ሴት መልካም ሰው ነች። የደረሰባት በደል እያሰበች አለመቆዘሟ ታላቅ ነገር ነው። በልዬው በተቃራኒው እራሷን ምንያህል እንደሰጠችው ማስተዋል አልቻለም፣ በእሷ ላይ መወሰለት ትንሽነት ነው። መለወጥ የሚባል ነገር ስላለ ተለውጧል ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው። ትልቁ ድክመቱ ሚስቱን አያውቃትም፣ ያደረገችለትንም አላስዋለም። እሷም ባሏን ታፈቅራለች፣ ኢሮስ የሚባለው ፍቅር ነው ያላት።
    አሁን ጋብቻው በሕግ ፊት ፈርሶ እሱ ቀለብ እንዲሰጥ ተወስኖበታል። ተመልሳ አብረው እንዲኖሩ እየጠየቃት ነው፣ ዝግጅት ካላትና ሥራ ለመሥራት የሚያስችላት ገንዘብ ከያዘች ተመልሳ አብረው ቢኖሩ መልካም ነው። ነገር ግን ሌላ ልጅ እንዳይወለድ መጠንቀቅ እና ለተወሰኑ ዓመታት መለወጡን እስክታረጋግጥ ገንዘቧን እንዳይነካ መከልከል አለባት። እንዲያውም ቤቱ የሚተዳደርበትን ገንዘብ እየሠራ ማቅረብ አለበት፣ከመመለሷ በፊት ለዚህ ቃል እንዲገባ ማድረግ ጥሩ ነው። አብሮ ከመኖር ያለፈ በሕግ የፈረሰውን ጋብቻ ለማደስ ዓመታት መጠበቅ ጥሩ ነው።

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem +7

    የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ይቅረታ የሚጠይቅሽ አውቆ ሊበላሽ ስለለፈለገ ነው ልጀችሽን ቤተስቦችሽ ጋር አረገሽ እረጃቸው እንጂ ድጋሜ እሱ ጋር ባትመለሺ ይሻልሻል በፊት እኮ አይደለም እሱ ቤተሰቦቹ እራሱ ጠልተውሽ ነበር ስራ የምሰሪበትን ብርሽን አጠራቅሚና ግቢ እንጂ እሱን ብለሽ አትግቢ ለሱ አንድ ብር እንኳን አትስጪ አንቺ ህይወቱን ለመለወጥ ቀና ደፋ ስትይ እሱ ከፍቅርኛው ጋር አሼሼ ገዳሜ ሲል ነው ያገኘሽው ንቂ ድጋሜ አትሸወጂ ንቁ ሴቶች

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +3

    ሀላፊነት የማይሰማው አባት መዘዙ ለልጆች እና ለእናት ነው መጨረሻ መከራው ! የኔ ውድ እህት እሱን ሳይሆን አምላክሽንና አንቺ ያለሽን ነገር ተስፋ አድርገሽ ወደ ሀገርሽ ለልጆችሽ ተመለሺ ! በራስሽ ለመንቀሳቀስ ሞክሪ ❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před rokem +2

    እኛ ሴቶች ምንም ብንበደል ምንም በሰው ብንጎዳ ይቅርታ ሲጠይቁን ልባችን ልፍስፍስ ነውጂ እኔ ብሆን ሁለተኛ እድል አልሰጠውም ሲቀጥል ሌላ ሴት ብትሆን አሳስታኝ ነው ይላል ግን ከበፊት ፍቅረኛውጋ ከሆነ አስቦበት ነው ልጆቹን ስለያዘ ብቻ አፍቃሪ ነው ማለት አይቻልም መያዝ ግዴታው ነው ደሞ ብር ከላከችለት መያዝ ምን ያስቸግራል ደግሞ ቤተሰቦቹም ቢሆኑ ጥፋት ካጠፋ እኩል መምከር አለባቸውጂ ለልጋቸው ማዳላት የለባቸውም ስለዚህ ራስሽን ከነሱ ብትቀጥቢ እላለሁ
    ይሄ ልጅ በእርግጠኝነት ብር ፈልጎ ነውጂ ኢትዮጵያ ብትሆን ዘወር ብሎም አያያት ነበር 😂

  • @ahme9759
    @ahme9759 Před rokem

    በትክክል እሱ በራሱ ጥረት እራሱን መለወጥ አችልም ከመጀመሪይም በሳነው ህይወቱን የለወጠው ሁሌም የሳን እርዳታ ይፈልጋል ሲረዳደግሞ ሌላይምረዋል ብቁ አደለም አስተውይ እህት ለሶስተኛ ጊዜ አትሸወጂ አንቺና ልጆችሽን ማስተዳዳር የሚችልበት አቅም ካለው ባዶእጅሽን ነይ እነበቃለው የሚል ከሆነ መሞከር አከፋም ሼር ካለሽ ግን አይወድሽም ይቅርታውን አትቀበይ ስለቤተሰቡ አድነገት ልበል ስለናተ ህይወት ትዳርመፎርስ ግድአይሰጣቸውም ሲበዛ ግዴለሽ ናቸው እሲንም ከቤት አወጡት ስደት ስትሄጄ ደስተኛናቸው ጥቅም በልጆቹ ሰበብ ስለሚይገኙነው በአንፃሩ የአንቺ ቤተሰቦች በጥሩ ቤተሰብ ናቸው ተባረኩልኝ አቺግን አተውይ እሽ ሀቢበቴ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ብዬ ልምከር ከባድ ነው ግን የልጆቿ አባት. ስለሆነ ብቻ ይቅር ብትለው እና ልጆቿቸውን ቢያሳድጉ እላለሉ የሚታመን ሰው መጥፋቱ ግን ያሳዝናል በተለይ በኛ በስደተኞች ላይ የሚሰራው ግፍ በባዶ አንጀታችን እየሰራን የሰው ቤት እንጀራ የስደት ኑሮ ከባድ ነው

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před rokem

    እንደኔ አሳብ እሱ የእዉነት ተፀፅእቶ ከሆነ የቤተክርስቲያን አባቶች እና በሺማግሎዎች ፊት ይቅርታ ይጠይቅ 👌ለእራስሽ ብቻ አትዎስኝ አለበለዚያ አንቺም በውላ ፀፀት ዉስጥ ትገቢያለሽ 👈የምያኖርሽ ፈጣሪ ነው እና ፀሎት አርጊ 🙏ፈጣሪ የተሳካ ህዎት ይስጥሽ 🙏

  • @kalkadan818
    @kalkadan818 Před rokem +1

    ዝም ብለሽ የደከምሽበትን ነገር ተመልሰሽ እየሰራሽ ለብቻሽ ልጆችሽን አሳድጊ እህቴ

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 Před rokem

    MashAllah denk mekre new ❤

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před rokem +1

    እደዚህ አይነት ሰው መቼም አይለወጥ ገንዘቦን ፍልጎ ነው እጂ እሷን ፍለጎ አይደለም አርፍሺ ልጆችሺን አሳደጊ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +1

    የኢትዮጵያ ወንዶችን ማማመን በቅሎ ትወልዳለች ብሎ እደማሰብ ነው እህቶቸ ልብ ግዙ ገንዘባቹህን አትስጡ እደት እሚመጣ የመዳምን ግልምጫ ያየ ነው የሚገባው

  • @user-zd3jq9sb3x
    @user-zd3jq9sb3x Před rokem

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳቸው የእውነት ተፀፅቶ ከሆነ ቢታረቁ ይሻላል ለልጆቿ ዋጋ መክፈል አለባት

  • @user-ej8ep2lj4r
    @user-ej8ep2lj4r Před rokem

    Selam

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před rokem

    Are feven yeskezarewn tark mecheresha asawkin min deresu🤔pls

  • @SaedeMOHMMADE
    @SaedeMOHMMADE Před rokem

    እስኪ በምን አዲራሻ ነዉ የምትገገኘዉ ሹክ በሉኚ😥😥

  • @user-zd3jq9sb3x
    @user-zd3jq9sb3x Před rokem

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Před rokem +2

    አቤት ይገርማል ከዚህ ወስደው ቲክቶክ ላይ ለቀውት ብዙ እይታና ብዙ ላይክ አግኝቶአል እዚህ ግን እይታም ኮሜትም የለውም አቤት ይኛ ስርቆት ቆይ ምን አለ ቢያን ከሁለት ቀን ብሀላ ብንወስድ ባቸው ምክንያቱም እነሱም ስራ ነው የሚሰሩት ኧረ ህዝቤ ሆይ እንተሳሰብ ልክ ሲለቁ ወዲያው ወደ ቲክቶክ አንውሰድባቸው ኢትዮጵያን

    • @salamudeen690
      @salamudeen690 Před rokem

      ትክክክል ወላሂ እኔም ቲክታክ ላይ አይቸነው የመጣሁት😂😂😂

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    ግን ሳስበው አሁንም ገንዘቧን ፈልጎ ከሆነ እንደገና ልትጎዳ ትችላለች የስደቷ እህቴ አይዞሽ የስደትን ኑሮ የቀመሰው ያውቀዋል

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +1

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና ለንደዚህ አይነቱ ምን ይቅርታ አያስፈልገውም አብሮ በመኖሩ ጉዳይ እንጂ ይቅርታ አያስፈልግም ያልኩት ስለበደላት ይቅር አትበለው አደለም ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው እንኳን ለልጆቿ አባት ይቅርና ለሚበድለን ሁሉ ይቅርታ ታላቅነት ነው ከfb ሰምቸ ነው የመጣውት ሀሳቤን በዚህ መግለፅ ፈለኩ ወደ ሀሳቤ ስገባ ልጂ አሳተሳሰብ እና ህሊና ቢኖርው እዛ የሚያጋጠማትን ነገር እያሰበ አደለም ሊማግጥ ይቅርና እንደውም ከዛ ስደት ቶሎ የሚያወጣበትን መንገድ እያሰበ በስራ ጀግና ሆኖ አበርታቷት ህይወታቸውን ይቀጥሉ ነበር አሁን ይቅር ለበለው እና አቢሬ ልኑር ማለት መጣ ገንዘቧን ጨፍጭፋ እንደገና ሌላ ስደት ይጠብቃታል እግዚአብሔር እያመሰገነች የሰጣትን ፍሬወች ማሳደግ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አበቃ የምን መልመጥመጥ ነው እንዴ ።

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Před 10 měsíci

      100% እስማማለሁ❤❤❤

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 Před rokem

    ስልክ ስጡን የዚን ፕሮግራም

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q Před rokem

    ውይ ውይ እህቴ ዝም ብለሽ ስሪ ልጆችሽን አሳድጊ እሱ ባል ሳይሆን ደባል ሊያደርግሽ ነው ድጋሜ ሊስብርሽ ነው።

  • @sosi8831
    @sosi8831 Před rokem

    የኔ እህት አረፈሽ ልጆችሽኝ አሳድጊ ምን ሊሰራል እሱ ሆሆሆሆ ተይው

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 Před rokem

    በጭራሽ እንዳታምኚው ለራሥሽ የሚሆን ነገር በጂሽ ይዘሽ መጥተሽ ልጆችሽን አሣድጊ ከዛ የራሥሽ የሆነን ነገር ከያዝሽ በኋላ ታይዋለሽ እሡን አምነሽ አትግቢ

  • @tegestabrdaw3065
    @tegestabrdaw3065 Před rokem

    አይ ከ አህያ ነጂ ወደ መኪና ነጂ ቀይራ እላዋላይ የሚማጊት ወንድ አለ ዘንድሮ ግን ግራ ይግባችሁ የ ኛ ወንዶች 😢

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Před rokem

    እኔ የእህትነቴን ስመክርሽ ውዷ እህቴ ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው እና ለልጆችሽ ስትይ መስዋት ክፍይ ልጆችሽን አስተምሪ ለቁም ነገር አብቂ ትንሽ ስሪ

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 Před rokem

    እህቴ ልጆችሽን አሳድጊ ዝምብለሽ መሄድ የለመደ ሰው ሁሌም ይሄዳል

  • @zemenayehuwonbiro5891

    Becherash wedsu endatmleshi birrshen eskiqeblesh new kezabehala iyflgeshm.

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před rokem

    Don’t read the same book that you red it before. Learn from your past mistakes just love yourself.

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Před rokem

    ድጋሜብርፈልጎነው ዝብለሽ ልጆሽንአሳዲጋ

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem +1

    እህቴ ገበያነሽ ትክክል ነው ምክሯ እሱን ተስፋ ሰታ መምጣት የለባትም እሱ ለልጆቹ ክፉ አይካው ባለ ጉዷዮዋ ግን ከሱ ጋር ምንም አይነቱ ግኑኝነት ማቆም ነው ያለባት ሌላ የራሷን ሕይዎት ትኑር ስራ እየሰራች ወደ መንፈሳዊ ቦታ ታዘውትር መንገድን ፈጣሪ ይመራታል ተመልሳ ግን ከልጆቿ አባት ጋር አብሮ መኖር የለባትም

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem

    No, genezeban felega new.
    Don't trust him

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Před rokem

    እኔ ምሎው ካዝ ቦሃል የሱ ጉዳይ ጭርሺ አቁም ካቻልሺ ልጆች አስድግ

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Před rokem

    ገንዘብሽን ያዥ ፍቅርን በፍቅር ነው የሚጉዛው ድሞ በይብለጥ ልብሽ የሚልሽን አዳምጪ

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 Před rokem

    ዉሸቱን ነዉ አረፈሽ ስራሽን ስሪ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem

    ደምሩኝ ቤተሰብ ጀማሪ ነኝ