በህይወቴ መለየትን ነው የምፈራው - ጋሽ ሰሌን ያስለቀሳቸው ልብ የሚነካ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2023
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 20

  • @mazenpro1268
    @mazenpro1268 Před rokem +7

    መለየት የደርስበት ያውቀዋል ልጆች ይጎዳሉ. ግን እሷ ጠንካራ. ጎበዝ መሆን አለባት. ለልጆቻ ስትል.

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Před rokem +2

    እኚ ሰውዬ ሁሌ ይምጡ ውይ የሚያረካ የአባት ምክር ። ወንዶችን ግን ህሊና የሚያስት ሰይጣን በመድሃኒያለም ስም ይጥፋ። ለእርሷ እና ለልጆቿ እኔ ቆሰልኩ። አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር አለ። ለሱም ለልጅቷም የግፋቸውን ዋጋ ሲከፈላቸው በአይንሽ ታያለሽ። ትዕግስት ብቻ ይኑርሽ።

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢልን በርችልን ቬቢዬ

  • @woynag9121
    @woynag9121 Před rokem

    Meleyet betam kebad himem new💔 Egziabher yirdash yene ehite🙏

  • @mayday2525
    @mayday2525 Před rokem

    Such inspiring ❤

  • @jzjzjzjsjxh1044
    @jzjzjzjsjxh1044 Před rokem

    አይዞሽ እህቴ በጣም እከብዳል አላህ እረዳት ሰራ መስራት አለባት ለልጆቻ ሰትል😍

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj Před rokem

    ፌቢየ እዉነት ተባረኪ ቃላቶችሽ በራሡ ብርታት ናቸዉ ጋሸ እርሠወንም እናመሠግናለን
    ባለታሬኳ እኔ ከፌቢ ሀሳብጋ እጋራለሁ ህመምሽ ከባድ ነዉ በጣም ከባድ ለሱ ብለሽ ሀገር ዘመድሽን ትተሽ ሂደሽ በዘር በፍሬ አብዝተሽዉ መካድ በጣም ያማል ባመኑት መካድ ያቆስላል እህቴ ዋናዉ ቆስለሽ ላለመቅረት እራስሽን ማከም ግድነዉ ቁስልሽን ካላከምሽዉ እየሠፋ ሔዶ አደጋዉ ከባድነዉ ላች ልጆቹ ያድጋሉ ተራቡም አልተራቡም ያድጋሉ ታሬክ ይቀየራል አች ስቅሽ መድሀኒትሽ ያነዉ መሆን ያለበት ታሬክ ሲቀየር ማየት ለልጆችሽ መኖር ያን አስበሽ ራስሽን አክሚ የሡን መሄድ ከምንም ቁጠሬዉ ተስፋሽ በፈጣሬሽ እናም በራስሽ አርጊ ሙሉ ለሙሉ ሠዉየዉን ካሣብሽ አዉጭ እሡም ሆነ እርዳታዉ እደማያስፈልግሽ ራስሽን አሳምኝ እና ቆብለሽ የችግሮችሽ የመፍትሔ ቁልፍ አችና አችጋ ብቻ እዳለ አስቢ ሠዉ ምን ይለኝ ብለሽ አትጨነቂ ዝቅ ማለትንም ሆነ መዉደቅን አትፍሬ ወድቆ መቅረትን አምርረሽ ፍሬ እና ያለፈዉን ታሬክም ህይወትም እደ አድ የሒወት ምራፍ ዘግተሽ ሁለተኛዉን ምእራፍ በተስፋ በቆራጥነት በልክ እናም በይቅር ባይነት ጀምሬዉ ይቅርባይነት ስል ግራ አይግባሽ መልካምን ለማሰብ ወደፈት ለመራመድ ያለፈዉን መርሳት መተዉ ይቅር ማለት ነዉ ያመለት ባድስ መፈስ አድስ ማንነት ጀመርሽ ማለት ነዉ እልክ ደሞ የመሠናክሎች ሁሉ ማለፍያ ብርታት ነዉ እቴ እመቤቴ ትርዳሽ እና ተቀይረሽ ተፈላጊ ሆነሽ ቀረችብኝ እድል ለማረግ ፈጣሬ ይርዳሽ
    እና ቤተሰብጋ ተመለሽ ለሚለዉ መጀመርያ ባለሽበት ተረጋግተሽ አስበሽ መሆን አለበት ለኑሮ የሚቀልሽ ከሆነ ተመለሽ ነገርግን ዉጣ ዉረዱ ያዉ ከሆነ ባለሽበት ሆነሽ ረስሽን ለማስተዳደር ሞክሬ የሠዉ አፍ አትፍሬ ቤተሠቦቹጋር ሠላማዉይ ግንኙነት ይኑርሽ ነገርግን ሠዉየዉን ዳግም በሂወትሽ ለማስገባት አትሞክሬ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +3

    ቤተሰብ ጥሎ አይጥልም እቤተሰቦቾ ጋር ትሄድ እና እዛው ያለውን ምርጫ ትምረጥ ስራም መስራት ተፈለገች እሱ ካለበት ቦታ ትራቅ ንቆት ነው ምንም አታመጣ ብሎ ነው ብር ሰለላት ሰውየው አልበሰለም ዱኒያ ተገለባባጭ መሆኗን አያቅ የስራህን ይስጥህ ደሞ ይሰጥሀል ጠብቅ

  • @feramalef-wo9ce
    @feramalef-wo9ce Před rokem

    ሰላም

  • @farihanassir2998
    @farihanassir2998 Před rokem +1

    በጣም እከብዳል ወላህ አላህ እረዳት
    አው ስራ መስራት አለባት ለሁሉም ነገር ችገሩዋን ለመረሳትም ብሆን ለልጆዎቹዋም ስትል

  • @dinkedemse6924
    @dinkedemse6924 Před rokem

    😭😭😭😭

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem

    ፈቬንየ የኔ መልካም እንካን ደና መጣሽ

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 Před rokem

    Ayizosh yene ehet egzabheir kanchi gar new lelijochish seteyi tenkara huni raseshin tebki esu ayasfelgshim lelijochish abatachew egzabheir new esu yasadgachewal melkam abat yihonlachewal egzabheir yetamene ayafrem yihenen ergtegna honie new yemnegreh yihie gizie yalfal alfo endeteret tawriwalesh enwedshalen

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 Před rokem

    ብዙ ጊዜ የወንድ ቤተሰቦች ለልጃቸው ነው የሚያደሉት ስለዚህ ያላት አማራጭ ወደ ትውልድ ስፍራዋ ትመለስ እና ልጆቿን አስቀምጣ ስራ ትጀምር ይሄ ሁሉ ስታረግ ሊደርሱባት የሚችሉ ነገሮች መፈጠራቸው ስለማይቀር ከወዲሁ የስነልቦና ዝግጅት ማድረግ አለበት።

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před rokem

    ትዳር ፈራሁ

    • @jesusislord2824
      @jesusislord2824 Před rokem +1

      Yene konjo atfri hulu tidar and ayinet new malet ayidelem sent degmo egzabheir yemiferu wendoch mistachewna tidarachew yemiwedu wendoch alu, tidar ke egzabheir zend endhone amnesh tslyesh geta yazegajelshin yanchi yalewn wend (melkam bal) alesh gen menim kemadregesh befit egzabheiren askedmi be kal kidan emegni geta degmo hulie kenante gar yihonal Yene konjo zemensh yetebareke new, eyesus yiwedshal rasu setoshal keza belay setota yelem

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Před rokem +1

      አይዞሽ ማማ ሁሉም አንድ አደሉም

    • @helenyismaw3979
      @helenyismaw3979 Před rokem +1

      @@jesusislord2824 አመሰግናለሁ

    • @helenyismaw3979
      @helenyismaw3979 Před rokem +1

      @@gantgant6451 አመሰግናለሁ