ቁጭ ብዬ ምስር ከምለቅም ግደይኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2023
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 82

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před 11 měsíci +6

    ሕልም ያልክ ፋራ ነክ😢😢😢😢😢አይገርምም እንጀራ አጥፈሕ ና ከምትሊኝ ብሰቀል ይሻለኛል ይብላኝ ለምስትህ😢😢😢😢😢😢አንተ ግን ምሕረት የውርደልካ ለሴት ልጅ እዝነት የሌለህ ናህ😢😢😢😢😢😢አየ የኢትዮ ወንድ ባይገርምህ ብትወጣ አይደለም የተሰራ ምግብ ባፍንጫሕ ሊጥ አብክተህ ነው የምትሰራው😢😢😢😢😢

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 11 měsíci +5

    በአሁን ሰአት እንዲ አይነት ወንዶች አሉ እንዴ እሱ ምን ስለሆነ ነው የማይሰራው

  • @frehiwotassefa2448
    @frehiwotassefa2448 Před 11 měsíci +6

    ሦስት ልጅ ስትወልድ ያልተስማት እንዴት አሁን ሥትል ሴት ልጅ አይደክማት እሳዋም እንደ ባልዋ ከስራ ስትገባ ማረፍ ትፈልጋለች ይሄ አለማሰብ ነው የቱ ላይ ፍቅሩ መተሳሰቡ የአንተ እናት ምናልባት ይቤት እመቤት በሰራተኛ ይሆናል ያደክው ልጆቻቸውን እንደእናንይተ ራስ ወዳድ እንዳይሆኑ ወንዶንም ሴቱን እቤት ውስጥ መረዳዳት እንዳለባቸው ሰርተ እንዲድጉ ማረግ አስፈላጊ ነው ለእስዋ የምመክራት የሚያግዝሽ ስው መቅጠር እንዳልባት ትንገርው

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před 11 měsíci +9

    ልጆች ሲኖሩ ስራ ስለሚበዛ መተጋገዝ ግድ ነው።

  • @taduayele8164
    @taduayele8164 Před 11 měsíci +5

    እኩል መሰራት አለባቸው ሀላፊነቱን ማወቅ አለበት መገራት አለበት ለምድነው ተለማምጣ የምታሠራው በደብ እኩል ሰርተው ከገቡ የቤቱንም ተጋግዘው ይስሩ ገበናውን እራሱ ይጠብ ካልሲና ፓት አራሱ ነው ማጠብ ያለበት

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +5

    መከበር የሚፈልግ ወንድ እርሱ መጀመሪያ ምን ማድረግ አለበት⁉️🤦🏽‍♀️
    ክብር ከሜዳ ይመጣም:: ሰው ያልዘራውን መጠበቅ የለበትም:: ይህ የህይወት መርህ ነው:: መከበር ከፈለገ ከመጀመሪያው ሚስቱን ይውደድ::
    " መከበር::" የሚለውን ቃል ራሱ ብዙ የኢትዮጲያ ወንዶች ሚስቶችን አሰጨንቀው ለመያዝ የሚጠቀሙበት ቃል ነው:: ሴት ወንድን የምታከብረው ከሚሰጣት ፍቅር የሚወለድ ወይም የሚመነጭ ነው::

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +2

    አረ በትክክል አልተረዳህው ሰወዬ ምን ሆነሃል ትዳር የአንድ ሰው ሸክም አደለም መተጋገዝ ግድ ነው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 6 měsíci

    ሀሳብን የገለፅበት መንገድ መሬት ላይ የሆነውን እውነትና እንደ ማሀበረሰባችን አኗኗር ነው ተመችቶኛል እኔም ባለትዳር 4 ልጆች አሉኝ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 11 měsíci +3

    ስራ ክብር ነው!!!!የኪችን ስራም ኦነ አጠቃላይ ስራ ማጽዳትም ተባብሮ መስራት ክብር ነው!!!ተባብሮ መስራት ቤትን ማቅናት ነው ያለብን!!!የሴት የወንድ የኦነ ስራ የለም!!!!!!!መግባባቱ ይበልጣል!!ፍቅር ካለ ኡሉ ነገር አለ❤ከኡለት የተለያየ ቤተሠብ የመጣን ስለኦነ ኡሉን በፍቅር በጥበብ ማድረግ!!!!

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 11 měsíci +5

    ይቅርታ አድርግልኝ እና በጣም የማከብርህ አርቲስት ነህ ግን በዚህ ጎዳይ ላይ የሰጠህው አስተያየት ምንም ትክክል አይደለም ምክንያቱም በገጠሩ ብትሄድ ሴት ልጂ ታርማለች ታጭዳለች የወንድ ስራዎች የሆኑትን አብዛኛዎቹን ትሰራለች ይህን ስል ግን ሴት እና ወንድ እኩል ናቸው ማለቴ አይደለም ባጭሩ ሊያግዛት ይገባል ስራ ትታ እንዳትቀመጥ የዛሬ ወንዶች የራሳቸውንም ወጭ መሸፈን አቅቷቸዋል ሲትዮዋ በጣም ታሳዝናለች ሰውየው ሰንፍና እና ንቀት አለበት

  • @fekirtetadesse9151
    @fekirtetadesse9151 Před 11 měsíci +1

    እንረዳዳ ማለት ይን ሁሉ ያስብላል እንዴ:: ያደክበት ቢሆንም እንክዋን ከኑሮ አትማርም እንዴ ታድያ ደከማት ምን አለበት ብንረዳዳ :: ይሄ ደሞ ወንድና እሴት የሚያስብል ነገር አይደለም:: ይደክማል በጣም ያደክማል ::
    በጣም አዝናለሁ በመልስህ:: እህቴ አይዞሽ በርቺ:: ልጆችሽ ያድጋሉ ይረዱሻል::

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Před 11 měsíci +10

    ግን ክብርና ስራ ምን አገናኘው😂😂አብርው ሰርተው ከገቡ ባትለው እኮን አክብሮ ማገዝ አለበት እኮን ብላ ዎናው ፍቅሩ ነው ዎናው አለ አይ ያበሻ ሴት መርከስና ያበሻ ወድ አበሻ ባልሆን ምን ነበር😂እደቤት ሰራተኛ እየተጠቀመባት ዎናው አለ ይላል እደ ለሱ ነዎ ባድ ድጋይ ሁለት ወፍ ሰራተኛም ሚስትም ሚስት ማለት ምን እደሁ ካርብ ወይም ከሌሎች አገር ብትማሩስ በጭራሽ ሚስቶቻቸው ሚስት ብቻ እጅ ሰራተኛ አደሉም የቤት እመቤት ብሎ የቤት ሰራተኛ የሀበሻ ሴት ብቻ ናት😂😂

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +3

      ሁሉን ወደክብር ይወስዱታል ለራሳቸው የሚመች ስለሆነ ነው😅😅😅😅

    • @bona2318
      @bona2318 Před 11 měsíci +3

      የ አስተሳሰብ ድህነት አለባቸው

  • @Aze331
    @Aze331 Před 11 měsíci +2

    Men Ayenet dedeb neh beEgeziabeher

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před 11 měsíci +7

    ፍቅር አለና እኔ አህያ ነኝ : ስፈጋ ልዋል: አይ አለመሰልጠን: ውጪ ሀገር ስትወጡ ወደህ ትሰራ ነበር

    • @bona2318
      @bona2318 Před 11 měsíci

      እረ አሜሪካ እና አውሮፓ ሁነው ያልሰለጠኑ ብዙ አሉ የቤት ስራ መስራት ክብራቸዉን የሚቀንስ የሚመስላቸው ብዙ ደደብ ዎንዶች አሉ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 11 měsíci +2

    በተቻላቸው አቅም ቤት ውስጥ የሚያግዛቸው ሰው ቢቀጥሩ ጥሩ አማራጭ ይመስለኛል ካልሆነ ባልዬው ቢያንስ እቃ ማጠብ ቤት ማፅዳት የሚችለውን አብሯት ቢሰራ አብሮነቱን እያዘነላት የምትከፍለውን ዋጋ እየተረዳት እንደሆነ ቢያንስ እየሞከረ ቢያሳያት ጥሩ ነው እላለሁ❤🙏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci +8

    ያቅርታ ኢትዮጵያ ወንዶች ችግር አለባ አርቲ ውጭ ብትሄድ ትሞታ ቢያንስ መስረታዊ ምግብ መስራ መማር ያስፈልጋል

    • @bona2318
      @bona2318 Před 11 měsíci

      ጀዝባዎች ኬ አከባቢ አንኩዋን የማይማሩ የማይለወጡ ናቸው

  • @fasikasaney2272
    @fasikasaney2272 Před 11 měsíci +3

    ሰላም ለዝህ ቤት, እ ምን እርርርርር, በጣም ያሳፍራል ከዝህ ሰውዩ ይህንን አልጠብቅም, ምን,፡ O እኔ ምንም ቃላት የለኝም ለመልስ, ግን አንተ ብትሆን የኔ , ሻንጣህን በመስኮት ,,,,የቤት ስራ መስራት ውርደት አድርገው ለሚቆጥሩ ሰዋች በጣም ተሸውዳችሆል ,

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 11 měsíci +3

    ወንዶች ሚስቶቻቸውን ማገዝ አለባቸው

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +5

    9:55 🤦🏽‍♀️"እንጀራ አጥፈህ ና ከምትይኝ ብሰቀል እመርጣለሁ::"
    እንዲህ አይነት ወነዶች ናቸው የሚስቶችን ሞት የሚያፋጥኑት:: ያልገባኝ ነገር ከእናቱ ማህፀን በአንድ ስራ ተክህኖ የተወለደ አለ እንዴ⁉️ አንድ ሰው አልችል ካለ መቼም ለመቻል አይሞክርም:: ትዳር ከራስ ምቾት ወተን ለሌላው የምንኖረው ነው::
    በተለይ በዚህ ዘመን
    "እናቴ አላስተማረችኝም::"
    "እኛ ቤት እንደሱ የለም::" የሚለውን ሰበብ ትተን ለመማር መጣር ለሌላው ሰው ብቻ ሳይሆን ለራስም ግድ የሚለን ዘመን ላይ እየመጣን ነው እና ይታሰብበት እላለሁ::

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před 11 měsíci +1

      ማሪ ቡዙ ይባላል 😂ግን ከቻ ላችሁ መልካም ተናገሩ ሰደቃ ነው ካልቻላችሁ ዝም በሉ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይለናል ነብያችን ሙሀመድ እና ትንሽ ልበል የኛ አገር ወዶች ወድ እነት ምን እደሁ አያቁም ማለት ይቻ ላል ማለት ወድ ነት እሚመስላቸው ማር ቤት አለ መግባት አልጋ ላይ ነው ማር ቤት እሚገባ ወድ እጭ ምኑ ቦቅቦቃ ነው እሚሉ ወድም ሴትም አቃለሁ ወላሂ ግን በተቃራኒው ነው እነሱ ናቸው ቦቅቦቆች የወድ እነት መልኪው ሴትን ማክብር ማገዝ ነው ሲጀምር ሊላው አዱ ሊይ ሊኖር አዱሊይ ላይኖር እሚችል ጀግንነት ነው እና እማያጣላ ነው ሊላን ወድ ማሸነፍ ለምሳሌ ማሸነፍም መሸነፍም አለ ሴትን ልጅ እማያከበር የተዎርደ ቢሆን እጅ ሊላ አደለም ነብያችን በስልምና መበተለይ እሱ ያለው ተቀባይነት የለውም እደሌለው ያርብ አገር ሴቶችን ማየት በቂ ነው በቁርአናችንም እኮን ስራ ልጆን አለማጥባት መብት አላት እሱ ነው ሀላፊነቱ ከወለደች ቡሀላ እሶንም ልጆችንም የማስተዳደር ግደታው እኛ ሴቶች በፍቅር ብናርግ ይወደዳል እጅ ግደታ የለም

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 11 měsíci

      የኢትዮጵያ ወንዶች እያላችሁ የምታጥላሉ ወይም ወዶችን የምትወቅሱ ሴቶች በዝታችኅል ይመስለኛል የራሳችሁን ችግር ለማውራት የኢትዮጵያ ወንድ ደካማ እያላችሁ ወሬ የምታበዙ በዝታችኅል መጀመርያ የራሳችሁን ጎዳ ተመልከቱ የሴትም ዝርክርኮች የወደቀ የማያነሱ ሰነፋች ሞልተዋል

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před 11 měsíci +1

      @@user-vj4zo8mt9s እኛ ሳኮን አች ነሽ ችግር ያለብሽ አሰሚም እደ ወይም አሰማም እጅራ ከማመጣ ብሞት ይሻለኛል ሲል ትዳር የጋራ ነው በቃራ እወለዱ እየተኙ በጋራ አልሰራም ችግር ነው አዱን ዝቅ አዱን ከፍ ያርጋል የሚስትነት መለያ የለውም ።

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci +1

      Tikikil nesh benatu hod yetemare yelem ! Specially bezi zemen CZcams lay tetdew were kemiyayu ayimarubetm? Dedeboch nachew , beza lay zifzif senefoch

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci

      @@user-vj4zo8mt9s
      Zerkrek set kalech amtat eshelimatalehu! Deg aregech
      Wendoch gin Denezoch nachew memar mekewet ayichilum

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ልጆ መጠበቅ/ ቤት ማፅዳ አልጋ ማነጠፍ ማያስራ ባሎች አሉኮ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 11 měsíci +1

    ፌቪንየ. እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci +2

    ኢትዮጵያ እናቶች ልጆ የጎድ ውጭ ብሄድ ያሞታ ምክንያ በስውጋር የስራ መብላት ያጎዳል እውነትስራተኛ በሌለበት ምን ልትሆኑ ኢትዮጵያ ወንዶች

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 11 měsíci +1

    ሁለተኛ መድረሴ ቢቆጨኝም ቀጣይ አንደኛ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ ሁለቱንም አርቲስቶች እወዳቸዋለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @maffikonjo1
    @maffikonjo1 Před 11 měsíci

    Exactly we are not equal

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 11 měsíci +2

    አንዳንድ ወንዶች ግራ ያጋባሉ. ንሮ በፍክክር አይደለም

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +1

    21:28 what do you mean⁉️
    SHE GOT OVERWHELMED!

  • @habesh0578
    @habesh0578 Před 11 měsíci

    ፌቨን ምን አይነት ሰው ነው ያመጣሽብን ምን አይነት ራስ ወዳድ ብቶን ነው ውጪ ካንተ እኩል ለፍታ ገብታ ስራ ሰርቼ አላደኩም ወንድ ልጅ ነኝ ትልመደው ምናምን በሚል ተልካሻ ምክንያት ሚስትህን እረፍትና ሰላም የምትነሳት ህይወት እኮ አንዴ ነው የሚኖረው እሷም እንዳንተው ሰው ናት ከስራ ግብታ እረፍት ትፈልጋልች አንተ ቲቢ ስልክ እየቀያየርክ ታመሻለህ እሷ ስትንጎዳጎድ ቆይታ ወዳልጋው ጠጋ ከማለቷ ደሞ በደከመ ጎና ያልጋ ጨዋታ ትቀጥላለህ ቀዝቀዝ ደከም ካለች አቶጂኝም ማለት ነው ሚስቴ አታስድስተኝም ምናምን እሮሮ ትጀምራለህ. ሴቶች ሆይ ራሳቹን ውደዱ ድካማቹን ለማይረዳላቹ ወንድ ራሳቹን አትጉዱ ኮስተር ቆፍጠን በሉ እናንተ ራሳቹን ስቶዱ ራሳቹን ስትንከባከቡ ነው በዙሪያቹ ያለውም ሰው የሚወዳቹ የሚያከብራቹ።

  • @tigistdane6687
    @tigistdane6687 Před 11 měsíci

    She is right she need help

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 11 měsíci +2

    ያለመስራት መንፈስ ይወጋ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 11 měsíci

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +6

    ሚስት መሆን ለእኛ ሀበሻ ወንድ ማለት ሰራተኛ(ገረድ) መሆን ማለት ነው:: በአጭሩ ለዚህ ያልተዘጋጀች ሴት ወደትዳር አትግባ::
    Cooking is not a problem in most houses. Thank God for CZcams!!! The main problem is that the wife is not getting emotional support on the top of being housemaid/wife 27/7.
    NAH, THANKS!!!!

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci +3

      Tikikil! Kuch bilew were kemiyayubet bimqrubet!
      Plus, yetilik sew hisan yihonalu!
      We are not babysitting them anymore!
      After all that they expect your wifey duties at bed! That’s selfish endeza yedekemat set asbut esti
      Ere wedeza ye Abesha bal afer gibu

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 Před 11 měsíci +1

      They really have to differentiate the difference between house maid and wife!

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +1

      @@mayaye8892 I don't think they got this part! They coted wives name on top to cover all those hidden 🫥 agenda! I hate it!

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Před 11 měsíci +4

      @ethio4421 😅😅😅😅 ረግጠው የሚገዙትን ነው ሚስት ማድረግ የሚፈልጉት:: ከዚያ "እንደእናቶቻችን ዘመን ያሉትን::" ይላሉ የእውነት እነጋገር ከተባለ
      📌እናቶቻችን የአውነት ደስተኞች የሆኑ ሚስት ነበሩ እናት(የቤት ሰራተኛ) እንጂ::
      እናቶቻችን ለልጆቻቸው ሲሎ ተረግጠው ህይወታቸውን ሰተዎል::

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 Před 11 měsíci +2

      @greethings1 Big yes! Our mothers have melted like a candle. They've been considered as granite!

  • @aggiek.789
    @aggiek.789 Před 11 měsíci +4

    Why Do you invite such immature men?

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci

      Tikikil gene enchichi new

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Před 11 měsíci

    በእውነት ጭውውታችሁ በጣም አሪፍ ነው እና ወንድና የሴት እኩ ማብሰል አለበት መለት ጥሩ አይደለም በርግጥ እንዳለው ቀለል ያሉ ነገሮችን መረዳት ይቻለል እና ካልሴ ማጠብ ከብዷቸው አይደለም እንደልምቻቸው ነው ለምሳሌ የኔ አባት የፈለገ ሰራ ይሰራል ግን ልብስ ማጠብ ውሃ መቅዳትና እንጀራ መቀራረብ ወጥ በመስራት ቢሞት አይሰራም እኛ ልጆቸ እቢ ብንለው ሌለ ሰው ጋር ይሔዳል

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci

      This is new generation sis ! They have to learn gideta new

  • @edenhailu8683
    @edenhailu8683 Před 11 měsíci

    አንደኛ ነኝ ዛሬ😊❤😅

    • @alemhabeshwit
      @alemhabeshwit Před 11 měsíci

      እየሮጥኩኝ ነበርኮ ቀመምሺኝ አቤት ዙርት😅

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 11 měsíci

    ማያግዛት ከሆነ ሰራተኛ መቀጠር አለበት ለሚስቱ ከየትም አምጦ ይክፈል እሷ ቤቷ እዳይጎድል ለሰራተኛ ላለመክፈል ደፋ ቀና ስትል ዝም ብሎ ሚያያት ከሆ ይህ ሰባል ሳይሆን አባል ነው

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 11 měsíci +1

    Yebet sera Lemin yilemenal saynegerew erasu asbo magez neberebet eko

  • @efrataafework4828
    @efrataafework4828 Před 11 měsíci

    😏😏😏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci +1

    አርቲ ውጭ ብትሄድ አበቃል

  • @hiwotnebiyu3215
    @hiwotnebiyu3215 Před 11 měsíci +1

    ሐሳቡ ጥሩ ነው ነገር ግን እሷ 3 ልጅ ይዛ ብቻዋን እየፈጋች እያየ እንዴት በራሱ ይሄን ማሰብ አቃተው። ካልከው ሃሳብ ምስማማበት አስተዳደጉ የቤት ውስጥ ስራ ሴት ብቻ የምትሰራው እና የሴት ግዴታ ብቻ እንደሆነ እንዲያስብ አድርጎት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ራሱን ከዘመኑ ጋር ማሳደግ ግን አለበት። እሷ በጣም ጀግና ናት ለቤቷ እንደ ወንድም እንደሴትም ሆና ነው ያለችው ማለት ነው ። እንደኔ እሱ በዚ ደረጃ ተቸግራ እያለች ይሄ እስኪነገረው መጠበቁ ጥፋቱ ነው ምክንያቱም ውጪ ሰርታ እንደገና ቤት ሰርታ በጣም ይደክማል እውነት ። at least ቀላሉን ነገር ማገዝ ቢጀምር ይሔ ለሷ ከምንም በላይ እረፍቷ ነው። እሷም እሱን ወደዚ እንዲገባ ለማድረግ የሴትነቷን ጥበብ መጠቀም ነው ያለባት እንጂ ፍቺውን ባታስበው ከእኛ በላይ የባሏን አመል ባህሪይ ጠንቅቃ ምታቀው እሷ ስለሆነች ማለት ነው።

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 11 měsíci +1

    I hate the advice ababyiw yibalal ende?? Esu hisan new ende ??

  • @makimelka2844
    @makimelka2844 Před 9 měsíci

    እኔ በአንተ ሀሳብ እስማማለሁ ነገር ግን እሷ የውጭ ስራ መስራት የለባትም የውጭ ስራ ካልሰራች የቤቷን ስራ አይከብዳትም ግን አሁን እሷን ያደከማት ሁለት ቦታ ሆነባት

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 11 měsíci

    harif hasab new wond lj endsat kalsra malt yelbnm bcherash

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Před 11 měsíci

    Tesfsh kene gar 1 neh. Mn enarg lij eyalen snsera enatochachin tabelashaleh eyalu asadgewun keyet enamtaw..ene wuchi wetche manm sayredagn siker yegd hulunm lemedkut.

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 11 měsíci

    tebeb testonal😂😂 tmsgen

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitermi
    @samrawitermi Před 11 měsíci +2

    Ante degmo dikam Ena limad leye enji dingay eras

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 11 měsíci

      Denez biye chemerkubet

  • @Zuzuhabesha5
    @Zuzuhabesha5 Před 11 měsíci

    ተስፍስሽየ

  • @salamMekonea-qq6bd
    @salamMekonea-qq6bd Před 11 měsíci

    አጋዥ ይቅጠረልሽ የልብ አያደርስም ወንድልጅ

  • @bona2318
    @bona2318 Před 11 měsíci +5

    ምን አይነቱ ፋራ ነህ በ21ደኛው ክፍለ ዘመን እንደ ጋርዮሽ ስርዓት ማሰብ አይከብድህም ደደብ ነህ

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 Před 11 měsíci

    አክባሪክ ነበርኩ ግን በጣም ወራዳ ነህ ሞያ የሴት የወንድ የሚባል ነገር የለም በዚህ ዘመን ተጋግዞና ተረዳድቶ መኖር የት እንደደረሰ እየታወቀ አንተ የሻይ እንኳን አላፈላም ስትል በእውነት ማፈሪያ ነክ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci

    እዚጋ ወንድና ሴት ምን ልዬነትአለውስውነታች አስተሳ እኩል መሆን ያቻ ግን ሚገርመ ምንቢሆ ልዬነት አለ ያህ ተፈጥሮ ምን ቢሆ አያቀርም

  • @mimiyeabra6256
    @mimiyeabra6256 Před 11 měsíci

    በናትሽ ትፍታው እኔ 5አምስት ልጅ ፈልጋለሑ:: የስዋንም ልጅ ኣሳድጋለሑ በገንዘብ ደሞ ታማኝ ጥሩ ጎብዝ ፍቅር የሚሰጥ ባል ተገኝቶ መቀለድ እኔ እዚህ ኣሜሪካን እንደሱ ኣይነት ባል የለም :: ለማነኛውም እዚህ ላይ📞 መልክት ይተውልኝ 🙏

  • @tewodrosteddy3002
    @tewodrosteddy3002 Před 11 měsíci

    አታስተባብዪ ፊቢ ምኙት አይደለም ቅናት ነው አትዋሺ ውሸታም