Komentáře •

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Před rokem

    በርቱ ቤቶች ከኔም ቤት ጎራ በሉ

  • @saaa9448
    @saaa9448 Před rokem

    እማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ባይሄድ ይሻላል አትሂድ እራሱ አያትህ አንድቀን ይመጣል

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před rokem

    አረ እንግዳሽ ሰው መጽሀፉን እንዳያነብ ታሪኩን ዘርዝሮ ነገረን። ስለመጽሀፍ እንደዚህ ብዙ አይነገርም። ሰው ገዝቶ ማንበብ ይፈልጋል። ስለመጽሀፉ ብዙ አትንገረን።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před rokem

    ይሄ ሰውዬ መልካም መልካሙን አይመክርም እንዴ ምነው ስለመግደል ስለምናምን አስቀድመህ የምታወራው። ይሄን ን ነው ጥሩ መካሪ ብለሽ ያቀረብሽው። ጸብ የሚጨምር ነው የሚመስለው። ስ ህተቱን ስ ህተት ብሎ ልጁ በሰላም መንገድ አባቱን የሚያሳምን በት መንገድን ዘዴ ብት ነግረው።