በሰው ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ጭንቀቴ ለእናንተ ይገባቹሀል / የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ሳሙኤል ተ/እየሱስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2022
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 63

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před rokem +7

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem +7

    እውነት ነው አረብ ሀገር እንጨነቃለን እኔ ማደርገው ግን ስልኬን አጥፍቼ የተወሰኑ ቀናት ጸሎት እያደረኩ እራሴን ማዳመጥ ጽሎት ሳደርግ ደግሞ ውሀ አቅርቤ እባርከዋለሁ ያንን ውሀ ፊቴን ስረጨውና ስጠጤው የሚሰማኝ እረፍት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ሰጥቶ በስደት የሚጠብቀኝ🙏❤🙏 ሞክሪው እራስሽን አዳምጪ ስልክሽን አጥፍተሽ

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Před rokem +1

    ይሄ ታሪክ አብዛኛው የሀረብ ሀገር ሴት ታሪክ ነው እንኛ ማንም አይረዳንም

  • @user-ij8ts6uz9t
    @user-ij8ts6uz9t Před rokem +3

    ወይኔ ስደት የኔም ጭንቀት ነው ፈጣሪ ይርዳን አምላኬ

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před rokem +3

    የኔ እናት መጀመሪያ ለራስሽ አስቢ አይምሮ አንድ ግዜ ከታመመ መመለሻ የለዉም ቤተሰብ ደሞ
    ድሮም እንደሚኖሩት አሁንም ይኖራሉ አይዞሽ አልሃምዱሊላህ በይ አላህ ካንቺጋር ይሁን እኔም ባንቺ እድሜ ያለሁ ስደተኛ እህትሽ ነኝ በጣም ብዙ ፈተና አይቻለሁ ስደት ላይ ያለፍል😢

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před rokem +4

    በእውነት ዋናዉ ባላው ማመስገን ነው 🙏እኔም እንዴ አንችህ ስደተይኛ ነኝ,, ታሪክሺም ከታርከ ጋር ይገናይኛል,, እኔም ለቤተሰቦቼ ቤት ለመቀየር በጣም አስብ ነበር,, ለዛዉም የሳዉ ዎሬ ጭንቀት ያባብስ ጀመር እስከ 2 ዓመት አልተሳካም ግን አራሴን ላዳመጥ ጀመርኩ,, ጌታ ሆይ አሁን ያለፋዉ አልፉዋል ከዚህ በኃላ አንድ እድል ስጠኝ 🙏አበርታይኝ 🙏ሃሳቤን አሳካልይኝ ብዬ ፈጣሪን ተማፀንኩ 🙏ፈጣሪን ማዳመጥ ጀመርኩይኝ 🙏አሁን ተመስገን 🙏ፀሎቴ ተሰማ 🙏ቤታቸው ተጀመረ 🙏ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው 🙏የን እህት መጀመሪያ ዎደአራስሽ ተመልሺ ፈጣሪን ተማፀኝ ❤️

  • @abrehamaregaarega25
    @abrehamaregaarega25 Před rokem +5

    ፌቪ ቆንጆ ፕሮግራምሽ በጣም የሁሉንም ኑሮ የሚነካ ጉዳይ ስለሆነ ብዙዎች ጋር ደርሶ ያስተምር ዘንድ ከዩቱብ በተጨማሪ ትልቅ የቴሌቭዥን ጣብያ ላይ ይዘሽው ብትሔጂ መልካም ነው ብዬ አስባለው!!!!

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem +3

    ጥሩ መምህር ነው አስተምሮናል👌🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +4

    ማመስገንን የመሰለ የለም በማይመች ቦታ ሆነን የሚመቸዉን እግዚአብሔር ማመስገን አለብን እህቴ ተረጋግተሽ አስቢ ሰዉ ያንቺን ኑሮ አይኖርልሽም ፀልይ ስራ ስታገኚ ብርሽን በአግባብ ለመያዝ ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!ሳሚ አሪፍ ሃሳብ ነዉ የሰጠካት እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před rokem +3

    እናቴ ስለሰው ስለቤተሰብ ባትጨነቂ ጥሩ ነው አሁን ወደራስ ተመለሽ ፀልይ አይዞሽ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +1

    ፌቨንዬ ስወደሽ አቀራረብሽ ለራሡ ደስ ይላል ለሀሳቡ ደግሞ መጀመሪያ እሷ ያለውን ነገር ለቤተሠብ ማስረዳት አለባት ደሞ እርግጠኛ ነኝ ይረዳታል ብቻዋን በጪቀት አድ ነገር እዳትሆን እግዝአብሄር አምላክ ይርዳት

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před rokem +5

    እውነት፣ሳውዲ፣ያለን፣ሁሉም፣ነገር፣ግራ፣ተጋብተናል፣ሰርተን፣አይሰጡን፣ስራ፣የለ፣ሰዎቹም፣ከፍተዋል፣እኔም፣በጣም፣ግራ፣ገብቶኛል፣የቤተሰብ፣ጉዳይም፣ተጨምሮ፣ከብዶኛል፣የኛን፣ኑሮ፣ማንም፣አያቅልን😭😭😭😭😭😭 ብቻ፣አብሽሪ፣የኔናት፣

    • @user-jx7sh1sq6v
      @user-jx7sh1sq6v Před rokem

      አብሽሪ

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před rokem

      አይዞሽ አብሽሪ ዱአ አርጊ ሶላትሽን ስገዥ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem +1

    ከባድ ነው በጣም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +1

    ዛሬ ፌቬን ጎበዝ ሁነሻል የሰውን ጭንቀት በማቃለልሽ በዚሁ ቀጥይበት ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ለስው ሊነግሩት የማይችሉት በውስጣቸው እየተብሰለሰለ የጎዳቸው ሀሳብ ስላለ ነው ብዙ ውስብስብ ነገር ያመነጫል አምሮአችን ዶ/ር ወዳጀነህንም አቅርቢልኝ በጣም ይገልፅዋል

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem +1

    Betesebi gerami newu
    Ene university simar Demoze eyetekefelache newu mimaru alwati lenati..wuneti meslowati .yazenechi eyemeselechi..bizumi alenebre..keza wunetuni sinegrat...yene enate ❤️❤️

  • @elsategenelsategen7026
    @elsategenelsategen7026 Před rokem +1

    ይሄን ሰው ድጋሚ ጋብዝን ፌቢዬ አንችንም በጣም ነው ምወድሽ

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem

    የአላህ የኛ ህይወት በስደት በተለይ ሳውዲ

  • @user-hu4xg7ld7w
    @user-hu4xg7ld7w Před rokem

    ዋናው ጤና ነው እህቴ በሰላም ከሀገራቸው ወጥተው አስክሬናቸው ሀገር የገባ እህቶቻችንን አይተሸ በራስሸ ተፅናኝ አይዞን ቤተሰቦቻችን የሚፈልጉት የኛን ደህንነት ጅ ገንዘብ አይደለም

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem

    ውይ ስደት 😢😢😢

  • @wewee6506
    @wewee6506 Před rokem

    😢የኔ እናት ልክ እንደኔ ጨንቀት ውስጥ ናት አይ ስደት አይዞሽ አንቺ ጠንከር በይ እኔም ሀሳብ ስጡኝ ብዬ ሀሳብ እየጠበኩኝ ነው ፌቫዬ የኔ መልካም የኔንም መፍቴ ንገሩኝ

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Před rokem

    8ወር አይደለም ለ1ድ ቀን ከባድ ነው አህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ መጀመርያ አንቺ ጤና ሁኚ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem

    በርቺ ፌሹ 😘😘

  • @mekell243
    @mekell243 Před rokem

    Good job berchi fevi bezawum betam new miwedish sweetheart.

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem

    ከዝህ የተነሳ ነው ብዙ እህቶቻችን ኮፊ ሾፓ በሚል ስም ስቶች ጠፉ በማይፈልጉት ሕይወት ተጠምደው ያሉት

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 Před rokem +4

    ውድ እህቴ!እኔ የምነግርሽ ትልቁ ነገር ዛሬ ነገ ሳትይ ሳታመነቺ;;;ማንንም ሳታማክሪ ቀጥ ብለሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ!እና ወይ ፀበል ወይ ቤተፀሎት ወይም መስጊድ!ብቻ ወደ እምነት ተቋምሽ ግቢና ራስሽን አረጋጊ!! ከዛ ሀገር ውስጥ [ከስደት የተመለሱ ሴቶች መልሶ የማቋቋም ስልጠና ይሰጣል]ስለዚህ ባለሙያው እንደመከሩሽ ወደ ሀገር ገብተሽ የጥሞና ጊዜ ውሰጂና ሌላ ውሳኔ ትወሰኛለሽ!ከፈለግሽ ከትንሽ ተነስተሽ ትሰሪያለሽ አሊያም ወደ ሌላ ሀገር ትሄጃለሽ!!!በጣም ልጅ ነሽ ራስሽን መቀየር ትችያለሽ መስራት ትችያለሽ!ለቤተሰቦችሽ ልመጣ ነው ሳትያቸው ወደ ቤትሽ ሂጅ ከነገርሻቸው አትምጪ ሊሉሽ ይችላሉ ምክንያቱም ችግር ውስጥ መሆንሽን ስላልነገርሻቸው መከራሽን አያውቁትም!!!እህቴ ጭንቀት ቀላል በሽታ አይምሰልሽ በሰው ሀገር ትበላሺና ለቤተሰቦችሽም የዘላለም ፀፀት ትሆኛለሽ!!!እኔ የምሰራው ሆስፒታል አካባቢ ነው በጣም ብዙ እህቶቻችን አእምሯቸውን ስተው የአእምሮ ህሙማን ህክምና ይወስዳሉ;;;ሲሻላቸው ወደ ሀገር ነው የሚላኩት ሌላው ደሞ ያለ ጠያቂ ታሞ የሙቱ ብዙ እህቶቻችን አሉ!!!ስለ ሰው አትጨነቂ ቅድሚያ አንቺ በጤና መኖር አለብሽ!!!!!ስለዚህ ሳታመነቺ በህይወት ወደ በገስሽ ጊቢ!!!አይዞሽ ማስተዋሉን እና ጥበቡን እግዚአብሄር ያድልሽ!!

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před rokem +2

    እኔ ምለው ትላንትና የፃፍኩት ኮሜንት የት ገባ?

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 Před rokem

    እንደኔ እኔም ስደት ነው ያለሁት ግን ቆም ብለን እራሳችንን ሳንጓዳ መወሰን መልካም ነው !!
    ሌላው ሰው ምን ይለኛል አትበይ እኔን ምን ይጠቅመኛል ምን ይጓዳኛል የሚለውን ጥያቄ በትክክል መልሽ
    !?
    ሌላው ኢትዮጵያ ገብተሽም ብዙ አማራጮች አልሽ!!
    ከኔ ህይወት ስነግርሽ ምንም የምለብሰው ሳሊዝ ተመልሸ ነበር የዛሬ ስምንት አመት ከዱባይ
    ዛሬ ሳውድ አርቢያ ጠፍቸም ቢሆን እየስራሁ ነው ከበፊቱ በእጥፍ !!

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 Před rokem +1

    Yigebanal yalewn chiqet ethio beteseb sew ayredum sew cageru kaweta gezeb mezeki yimeselachewal

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před rokem

    መጀመሪያ ለራስሽ ሁኚ እህቴ አምላክ የሰጠሽን ጊዜ አመስግኚ ፣ ተረጋጊ ከዚያ ወደ ሀገር ተመለሺ እናም ሰረቫይቭ አድርጊ።

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v Před rokem +2

    ሰላም የሃሳብ ስጡኝ ቤተሰቦች እደት ናችሁ እህቴ በመጀመሪያ ሰው ምን ይለኛል የሚለውን ሃሳብ ከውስጥሽ አውጭው እራስሽን ለመሆን ሞክሪ ጸልይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ መዝሙረ ዳዊትን ውዳሴ ማርያምን ጸልይ እመኝኝ ከጸለይሽ ያለሽበት ጭንቀት ሁሉ ይጠፋልሻል ያለሽን እያየሽ አመስግኘ ሀብት ገንዘብ ባይኖርሽም ጤና አለሽ ገና ልጂ ነሽ ወደፊት ሁሉንም ትደርሽበታለሽ ዋናው አች መኖርሽ ነው እህቴ አይዞሽ ደግሞ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ 😍የጭንቀት መፍትሂ የሚል ትምህርት አለ ግቢና አድምጭው ይለውጥሻል እና እህቴ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን አይዞሽ 😍😍

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Před rokem

    ስልክን ላከልኝ ስራ አስገቡት አለሁ

  • @na7288
    @na7288 Před rokem +2

    በመጀመሪያ ወደ መንፈሳዊ ነገር በደንብ አዘንብይ ሌላዉን ተዉት ቤተሰብ እንኳን አይረዱንም ስንት አመት ሰርተን የአንድ ወር እንኳን አያስቀምጡልንም በቃ መጀመሪያ አንቺ ሰላም ሁኚ ወደሀገርሽም ጊቢ ሰዉ ቢያወራብሽ ለሳምንት ነዉ እራስሽን ካጣሽ በኋላ ሁሉም ከንቱ ነዉ መጀመሪያ እራስሽን አድኚ

  • @maki4428
    @maki4428 Před rokem +2

    ፌቪዬ ቴለግራም የለኝም ግን የተወሰነጊዜ ሰርታ መሄድ ከፈለገች ታውራኝ እኔ ወደሀገሬ ልሄድሰለሆነ ከወደዷት እኔ ያለሁ በት ቤትላሰገባት ማኪ አለም fb አካውንቴነው

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      መች ነው ምትሄጅ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      እኔም መሮኛል

    • @user-jx7sh1sq6v
      @user-jx7sh1sq6v Před rokem

      እህቴ የፎቪን ስልክ ቁጥር ኮሜት ላይ አለልሽ ደውለሽም ቢሆን ታገናኝሽ ልጂቷም ኮሜት እያነበበይ ከሆነ ታገኘሻለች እውነት አስከቢያት መልካምነት ለራስ ነው

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      @@user-jx7sh1sq6v የት ሀገር ነሽ እማ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      እኔ ስራ እፈልግሃለሁ አግዥኝ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před rokem +1

    እህት ቤተሰብ ኣይረዳሽም መጀመሪያ ለራስሽ ኑሩ መመለሱ የባስው ቤተሰብ ያሳብድሻል ባለችበት ሆነሽ የስነልቦና ምክር ያስፈልጋታል እራስሽ ከተስተካከልሽ እዛው ስራ ኣታጭም እናም ለራስሽ ኑሪ

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 Před rokem +4

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ እህቴ እኔም እንዳቺው ነኝ እባካቹ ስራ ካለቹ ፈልጉልኝ ሳላብድ የለዉት ሳውዲ/ሪያድ ነኝኝ😭

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem

      አይዞሽ እህቴ

    • @user-dp1zc4ud2p
      @user-dp1zc4ud2p Před rokem +1

      እኔ ልፈልግልሽ ወላህ እህት

    • @user-jx7sh1sq6v
      @user-jx7sh1sq6v Před rokem

      አይዝሽ እህቴ ጸልይ ሁሉም ያለው ከእግዚአብሔር ነው ላብድ ነው እያልሽ እራስሽን አታስተያይው

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      አይዞሽ እማ

    • @saifulrana7691
      @saifulrana7691 Před rokem +1

      @@user-dp1zc4ud2p አዎ ማሬ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem

    እህቴ የራሴን ታሪክ ነው ያወራሽው እማምላክ ትከተልሽ አይ ስደትና ቤተሰብ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    ሀገር ልገባ እያሰብኩኝ ነው ብር ግን የለኝም። ባይኖረኝም። ወደአምላኬቤት ቲንሽ አርፌ እመለሳለው ብዬ እያሰብኩኝ ምን ይሉኛል አዎ ሰው ማውራቱን አያቆሙም ልመጣነው ብዬ ከቻልሽ ቀጠይ በቃኝ ስትይ ነይ አሉኝ ይገርማል በቃኝ ስቲ አሉኝ እኔ ለኔ ኖሬ አላቅም ሰራው መላክ ነው ግን አይረዱም ቤተሰብ ብነግሪውም አይረዳም የራሳቸው ጉዳይ በሰው ሃገር እየቀለጥን ቢረዱ ባይረዱ ግን መኖር አለብሽ ነገ ታሪክ ይቀየራል እኔ 27 አመቴነው ልጅ ነው የምመስለው ቀጭን ነኝ። ግን በቃብቻ ወደራስሽ ተመለሺ ሞተች ከመባል ነብስሽን ይዘሽ ግቢ ከተረዳሽ ተረዱሽ ካልተረዱሽ እራስሽን አዳምጪ

  • @maki4428
    @maki4428 Před rokem +1

    ሰራ ከሆነ የኔውድ ማኪ አለም ብለሺ hi በይኝ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ እንፈልጋለን አሁላይ ዱባይ ሰራ ማግኘት ይከብዳል

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před rokem

    ሰላም እህቴ ሔቨን እስኪ ባለቤትሽንም ጋብዥልን እስኪ የህታችን ባለቤት ይቅርብ የምትሉ

    • @marthaworku4498
      @marthaworku4498 Před rokem +1

      የሚነገረውን አዳምጪ የሷ ባል ምን ያረግልናል የስዎችን ጭንቀትና ችግሮች እንዴት እናግዝ ነው ቁም ነገሩ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před rokem +1

    የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ የሚጠቅማችሁን ቻናል ተከታተሉ በርቱ እህታችን ፌቨን በኛ በማዳም ቅመሞች ጉዳይ ብሰሩ ትጠቅምናለሽ በረብ ኣገር ያለን ማለት ነው ቻናልሽ ይደረግ ይመደግ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem +1

      ቤት መቀየር እፈልግሃለሁ ግን መውጣት አልቻልኩም

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Před rokem +1

    enant rasu alteredachunem beteseb yiredal telalachu ende gudayachew eko aydelem ande ke hager kewetah ant yenesu ATM neh period

  • @user-yy4wu7ll3p
    @user-yy4wu7ll3p Před rokem +1

    ጠፍተን:ስንሰራ:ያለው:ስቃይ:አምላክ:ብቻና:ብቻነው:የሚያውቀው:አረብአገርያለ:ሁሉ:አይደላውም:ልጅቱ መወሰን:አለባት....ነገሌላቀንነው..???ልጅየለሽ:ለምንትጨነቂያቸሽ..??

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    እህቴ ጠፍተሽ ስሰሪ ስራ አሁን ለይ የለም በሰው ሃገር ጭንቀቱን እኔም ዱባይ ነኝ ይገባኛል እህቴ ድንገት ተይዘሽ ታስረሽም መግባት እንዳለ አስቢ ጭንቀት ወደብደት ይመራል ወደፈጣሪ ቅረቢ ጭንቀትሽን ለፈጣሪ ስጪ አንቺ በምድር ስትኖሪነው ለቤተሰቦችሽም የምትኖሪው ነገሮች እንዳሰብነው አይሆንም አንዳንዴ ግን ሌላ እድል እንዳለ አስቢ እኔ ዘጠኝ አመቴነው። ቲቢ አልተቀየረም። እየሰራው እልካለው። ለህቶቼ ለናቴ አከፋፍላለው ግን። የተቀየረ ነገር የለም ለራሴ ለነገ ህይወቴ ያስቀመጥኩት ነገር እንካን የለም በሰው ሀገር እየታመምኩኝ እንደቁራ በንባ እያለቀስኩኝ ግን ደናነኝ እያልኩኝ አለው

  • @elsategenelsategen7026
    @elsategenelsategen7026 Před rokem +1

    እውነት ለው ይሄንን ያክል ባታስቢመልካም ነው ስልዚ ሀገርሽ ግቢ እዛም ሆነሽ ምንም ለውጥ ስላለለሽ ጤነኛ ሆነሽ ሀገርሽ ብገቢ ይሻልሻል