እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2022
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 281

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +12

    የኢትዮጵያ እናት እኮ ብርቅ እና ድንቅ ናችሁ
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በደሰታ ያኑራችሁ ውለታችሁን መክፋል አንችልም❤😍🙏

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 2 lety +6

    የኢትዮጵያ እናቶች ያሳዝናሉ እንኳን ደስ አላችሁ ከስደት ሩስያ

  • @edlawittsegayekibret3385

    በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ!!እናታችን እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድልል❤ እናቶቻቹ ሳያመልጦቹ እንደዚህ አመስግኖቸው አስደስቶቸው!!

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 2 lety +6

    የትነበርሺ የኔ ቆጆ አክስት ያጣዬዎ ወይዘሮ እድሜና ጤና ይስጥሺ እኖድሻለን ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይስጥሺ ድህነት ቆሻሻ ነው ከታጠቡት ይጠራል። ከጨለማ ብሀላ ብረሀን አለ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 2 lety +18

    ወይ ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ ፈጣሪ እረጅእድሜ ያኑራቹሁ🙏🙏
    እናት የከፈለችውን መሰዋት ልጆቿ
    የሚገልፅ አደበት የለም ብዙ ዋጋ ከመሆኑ የተነሳ እንባነው የሚቀድመው ቃላት ያጥራን እናት ሁሌም ትሳቅ መልካም የእናቶች በአል ይሁንላችሁ የወለዳችሁ በሙሉ ያልወለድነውም ለመውለድ ያብቃን🙏❤

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +19

    ፌቨንዬ አንቺንም እናትሽንም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ አይዞሽ ችግርን ሳያይ ያደገ ልጅ ሙሉ አይደለም ፌቨንዬ አንችና ሩታን በፎቃነው የምወዳችሁ ስነስረኣታችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ብዙዎቹ አርቲስቶች ጡት እና ጭን ካልተገላለጠ አርቲስት ተዋቂነት ይገኝ አይመስላቸውም

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    ፌቢ ማረግሽ ከፋ ይበል የልጅ አዋቂ ነሽ እናትሽ ደሞ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ቀሪ ዘመናቸው የደስታ የፋቅር ያድርግላቸው አንቺም እግዚአብሄር ያክብርሽ ማንነትሽን ያረሳሽ አብዛኝው ስኬት ላይ ሲደረስ ቤተሰቡን ማንነቱን ይረሳል ጎበዝ ነሽ የናት ውለታ ባይከፈልም እናትሽን ማስደሰተሽ ጀግና ነሽ ከፋ ያለ ቦታ ያድርስሽ ኑሮሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Před 2 lety +35

    እውይ በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @masiketema6086
    @masiketema6086 Před 2 lety +8

    የንዬ አሠፋ የቆሪዋ ንግስት ጠካራዋ ሤት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 💋💕💕

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +6

    እመቤቴ ማርያም አሁንም በበረከት ትሙላችሁ። እውነትን ማንነታችሁን የማትረሱ ግሩም ሰዎች ናችሁ። በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @dejen4336
    @dejen4336 Před 2 lety +16

    ፌቨንና የትነበርሽ እንኳን አደረሳችሁ
    እጅግ በጣም ደስ የሚል የእናትና ልጅ ወግ አሰማችሁን
    ፌቩ በርቺ❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +5

    የናቶች ትልቁ ስኬት ልጆቻቸው መልካም ቦታ ደርሰው ማየት ነው በጣም ደስ ይላል

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ አልሽ እናትሽ በህይወት ኖረው አመስገንሽ ብድሩን በልጆችሽ እግኚው ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 Před 2 lety +3

    እናት እናት ኣሉ ስሙን ኣሳንሰዉ ሰማይና ምድር የምታክለዉን ሰዉ በጣም እድለኛ ነሽ ፌቡ ህልምሽን ማሳካትሽ ኣሁንም ረጅም። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ኣንቺንም ማማንም እንኳን ኣደረሳችሁ ለሁላችሁም እናቶች እንኳን ኣደረሳችሁ ደስ ስትሉ።

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 2 lety +15

    አንች አግብተሽ ውልደሽ የራስሽን ህይወት እየመራሽ አሁንም እናትሽ ከጎንሽ ነች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤️
    እኔ አላገባሁም አልወለድኩም ግን ስደት ላይ ነኝ ስደት እያለው እናቴ አረፈችብኝ😭😭አሁን ለምን እንዴት እንደምኖር እራሱ አላውቀውም😭😭
    እናት ያላቹህ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ይኑሩላቹህ የለለንም ነብሳቸውን ይማርልኝ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 2 lety +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ በዚህ አለም ላይ የእናት ዋጋ አይለካም ግን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዳለ እኛ የእግዚአብሔር ነን እኛም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወደዛው ነን ጠንክራ ሁኜ እናትሽ በህይወት ዘመኗ እንድትሆኚ የምትፈልገውን ኑሪላት ። ብቻ በምን ቃል እንደማጽናናሽ ባላቅም አሳዝሺኝ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ❤👏

    • @user-le5hm1np7u
      @user-le5hm1np7u Před 2 lety +2

      @@user-vn3fb5gd2n ክበሪልኝ እማ አመሰግናለው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

      አባትሽ በሂወት ካሉ እሳቸውን እይ ዛሬ ነገ እየተባለ አለመተያየት ያጋጥማል መልካም እድል

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +5

    በስመአብ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም ጠንካራ ናቸዉ እናትሽ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ፌቨንዬ💓
    እናት እኮ ለዓለም አንድ ለኛ ግን ዓለም ናት ለሁላችሁም እናቶች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ💓

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 Před 2 měsíci

    አሁን የፌቪ ውበት እርጋታ ስርዓት አስተዋይነት እና ጭዋነት ምንጩ ከየት እንደሆነ ግልፅ ሆነልኝ ፌቪ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እና ማደንቅሽ❤ እናትሽን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤

  • @djfiie2
    @djfiie2 Před 2 lety +3

    ወይ መታደልን እንደዚህ እናቴ ኑራልኝ ጉልበታ በሳሙኳት በነበር ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +4

    ፌቭዬ የኔ ልዕልት ተባረኪ ክብር ለልጆቻቸው ዋጋ ለሚከፍሉ ውድ እናቶች

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 Před 2 lety +11

    ፌቨንዬ እንዴት እንደምታምሩ እናት እና ልጅ ሳይሆን ታናሽ እና ታላቅ ነው ምትመስሉት ለማዘርሽ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ሰጥቶልሽ እስኪሰለቻቸው ያኑርልሽ !!😘😘😘

  • @burtkanaa6395
    @burtkanaa6395 Před 2 lety +4

    ቬበን ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እናትሽን እርጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +3

    አቤት ስርአት ፌቨንና ዉበትሽ እንደቀበጦቹ አርቲስት አይደለሽም ጎበዝ ነሽ በርች ሁላችንም እናቶችንን በችግር ላይነዉ ያሳደጉን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ

  • @gfj7586
    @gfj7586 Před 2 lety +4

    በጣም ታምራላችሁ እናት ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶ ይስጥል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +5

    ፌቨንየ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልሽ ለማሚ 🥰ለመላው የኢትዮጵያ እናቶች መልካም የእናቶች ቀን ሽሕ አመት ኑሩልን በሒወት የሌላችሁ ደግሞ ነፍሳችሁ በሠላም ትረፍ 🙏🙏🙏

  • @kayteferi8342
    @kayteferi8342 Před 2 lety +2

    አስለቀሽኝ። በጣም ደስ ትላላችሁ። እድሜ ይስጥልሽ።

  • @astergetnet1879
    @astergetnet1879 Před 2 lety +4

    ፌቨንና የትነበርሽ እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል የእናትና ልጅ ወግ አሰማችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና ልጅ እውነት ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ።

  • @bizuyesultan8396
    @bizuyesultan8396 Před 2 lety +3

    የኔ ማር ያገሬ ልጅ የአጣዬ ልእልት በጣም ታምራላችሁ ❤❤እግዚሐብኤር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቻቺን❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +2

    FEVEN የኔ ጨዋ ተባረኪ አንቺም በልጆችሽ ተደሰቺ የእናቱን ምርቃት ያገኘ የታደለ ነው

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Před 2 lety +4

    ደስ ሲል እናትነት እኮ ትልቅ ስጦታ ነው

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 2 lety +9

    እንኳን ለእናቾች ቀን አደረሳችሁ እናትና ልጅ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před 2 lety +6

    በጣም ደሰ ትላላችሁ እድሜ ከጤና ጋር እረጅም እድሚ ያስጣችሁ እግዚአብር

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety

      በማልቀስ ጨርስኩት ውይ የኔእናት እኳን አደርሳቹሁ

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!ስለ አልሚ(አልማዝ አሰፋ ) መኪ(መኮንን ጌታቸው) ያነሳችሁት እጅግ በጣም ልቤን ነካው !! ለካ ደግነታቸው አብሮአቸው የኖረ ነው ብዬ ጠየኩ? የምንኖረው አንድ አካባቢ ነው። እነሱን በማወቄ ሁል ግዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ከ ጌታ በታች አሉኝ ብዬ የምላቸው ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው። ቸሮች፣ ደጎች፣ እንግዳ ተቀባዮች ፣ ለተቸገረ ቀድመው ደራሾች ናቸው። ለሰው ልጆች የሚያደርጉትን መልካምነት ፈጣሪ በልጆቻቸው ይክፈላቸው።

  • @etab6004
    @etab6004 Před 2 lety +3

    የኔ ውድ እናት የትነበርሽ አሰፋ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @melatashagrie2115
    @melatashagrie2115 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም አከበርኩሺ የኔ ቆንጆ ለቤተሰቡ የሚያደርግ ሰው በረከቱ ከፍ ያለነውና በልጆችሺ ታገኝዋለሺ ይጨምርልሺ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety +10

    ስታምሩ መልካም የእናቶች ቀን ዉዶች😘😘😘😘😘😘

  • @wubitchalew707
    @wubitchalew707 Před 2 lety +5

    ስታምሩ ፊቩ የቅዳሜ ገበያዋ ያገሬ ልጅ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +2

    ድህነት ጥሩ ነው። ከሰው መኖር ያስተምራል። ስንስርአት ይዘሽ እንድታድጊ እረድቶሻል የኔ ቆንጆ። ይልቅ ቶሎ ቶሎ ውለጂ እናትሽ እያሉልሽ በኋላ ደስ ይልሻል።

  • @blenmerid5105
    @blenmerid5105 Před 2 lety +2

    ተባረኩልን ፌብዬ እና እዬ. ፌብ አንቺ በረከታችን ነሽ እኔና ቤተሰቡ በግሩፕ እንወድሻለን😁😁 የኔ መልካም አደራ ታዲያ ሰውያችንን 😜
    እ/ር ይርዳችሁ እዬ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ 🥰🥰

  • @gman9628
    @gman9628 Před 2 lety +3

    እናታችን ሺ አመት ኑሩልን🙏

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Před rokem

    ጎበዝ ልጅ ነሽ የእናትሽን ዋጋ ዋጋ ቢስ አላረግሽውም የእናትሽ ልጅ ነሽ ታስታውቂያለሽ እናትሸሽ ጠንካራ ሴት ናት ጀግና ታስታውቃለች❤ እንዲ ዋጋ የሚከፍሉ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ያውም ያለአባት ለእናትሽ እድሜ ይስጥልን ❤

  • @etsegenettesfa5906
    @etsegenettesfa5906 Před rokem +1

    እናትሽ አሁንም ቆንጆ... ነች.
    ምንም የተቆሳቆለ ሰው አትመስልም ይልቅስ የሃብታም ሰው ሚስት ነው የምትመስለው.

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 Před 2 lety +6

    እኔንም አስለቀሳችሁኝ በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 2 lety +2

    ፌቪንየ ውይ ስታምሩ የኔ ጎዳዳ ስወዲሽ ስርአትሽ እርጋታሽ እናትሽንም እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ . እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎ . እናትዬ . በጣም የምታምር ልጅና ስነ ምግባር ያላት ልጅ አሳድገዋል . መልካም የእናቶች ቀን !

  • @mzuzuethio5718
    @mzuzuethio5718 Před 2 lety +3

    ፊቡየ
    ደስ የምትል እናት ናት
    የናት ክፉ የለውም

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety +3

    አይላያችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @user-mu3hl3ws8g
    @user-mu3hl3ws8g Před 2 lety +2

    ፌቨንዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት የትነበርሽ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች

  • @mekonnengetachew9551
    @mekonnengetachew9551 Před 2 lety +2

    ፌቪ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ::ፕሮግራሙን በታላቅ ደስታና ስሜት ;(በእንባ ልበል) ተከታተልኩት ሲበዛ ደስ አለኝ ::ይህን ያደረገ እግዚአብሕር ይመስገን::
    በእርግጥም ቤቤዬ(እዬ) ምርጥ እናት ናት::ለእኔ ደግሞ ለእኔ ብቻ ሳይሆን የልጆቼ እናት ናት::ደግሞ ጀግና ናት ያልተነገረላት ጀግና እናት ፈታኝ ሁኔታዎችን በፅናት ያለፈች ;ስትወድ ከአንጀቷ ነው ለችግር ጊዜ እሳት ቢሆን ቀድማ የምትገባ ናት......
    ቤቤዬ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ክብር በመብቃትሽ ታላቅ ደስታ ይሰማኛ :: እግዚአብሔርን ደጋግሜ አመስግነዋለሁ::
    ቤቤዬ(እዬ)በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ;ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሪልኝ::
    ፌቪዬእንቺም'ኮ ምርጥ ልጅ ነሽ :ደግሞ ምርጥ እናት እንደምትሆኚ አልጠራጠርም::በርቺ ወደፊት!!!!!!

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Před 2 lety +2

    የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ ወግማርጉን ያየንበት ጨዋታ ነው 😘💐 Happy Mathers day

  • @Tgdire
    @Tgdire Před 2 lety +1

    ብዘገይም ግን ይኼ ምርጥ ፕሮግራም በማየቴ ደስ ብሎኛል😘🥰

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 2 lety +11

    እኳን ለናቶች ቀን አደረሳቹሁ እናት ለሆናቹሁ ፌበንየ ስወድሽ እርጋታሽ ስራአትሽ በጣም ነው የምታምሩት

  • @hiwotasefa7369
    @hiwotasefa7369 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ከዚሚ በለይ ደስተን የብዘለቹ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Před 2 lety +2

    Tadeleshi I wish my mom is in life I always cry 😢 when I see people with mum I lost my mom when I was 10yr old 😭😭I have everything ግን እናት ስለ ሌለኝ የሆነ ነገር የጉደለኝ ይመስለኛል ሰዉ እናት ካለዉ ድሃ ቢሆን እንኩዋ ብቸኝነት አይሰማዉም 🤔እናትሽን ያኑርልሽ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +3

    እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ ሁሉም ነገር ይገባታል እናት ውለታዋ ብዙ ነው እናት ላላችሁ ሽ አመት ይኑሩላችሁ እንደኔ ለተለዩአችሁ ደግሞ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልንን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisttazara3193
    @tigisttazara3193 Před 2 lety +2

    ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር። ይመስገን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልሽ አንችም ፈጣሪ ያሳብሽን ይሙላልሽ እማ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አቦ ወላሂ ፅድት ላያችሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤ፌቪዬ የምወድሽ ልዩ ተዋንያ😍ወይ ታሪካችሁ ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ ማማዬ❤❤

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Před 2 lety +3

    ደስ ስትሉ እግዚብሔር እድሜ እና ጤና ለናቶችችን

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Před rokem +1

    ልክ እንደኔ እናት በብቸኝነት ነዉ ያሳደገችን ረጂም እዲሜ ለእናቶች

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 Před 2 lety +4

    ደስ እምትሉ እና ግልፅ እናትና ልጅ ተባረኩ

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፌቩ!!🥰🥰ወይኔ እኔ እናቴን እያስከፋዋት ነዉ ያደኩት አሁን ሀረብ ሀገር ሆኜ ሳስበዉ ሁሌ አለቅሳለዉ😥😥ግን እኮ ወድጄ አልነበረም ኢሄ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተብኝ ነዉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሀይማኖቴ ስማር አሰቃይቶኝ የነበረዉን አወኩት ግን ምን ያደርጋል ጉለበቷ ስር ወድቄ ይቅርታ ልጠይቃት አልቻልኩም😥😥እመብርሀን ለእናቴ እድሜና ጤና ሰታልኝ በሰላም ታገናኘኝ እና በይቅርታ ልቤ ያርፋል ብዬ አስባለዉ!! እግዘብሔር ይጠብቅልኝ እናቴን!!ብዙ ነገር ሆና አሳድጋኛለች ቆንጅዬ ነበረች አሁን ክሰል መስላለች ሁሌ የድሮ መልኳን ሳስታዉስ አለቅሳለሁ 😥😥

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před 8 měsíci

    የእዉነት በጣም ደስስስስ አልሽኝ ፌቭዬዬዬዬዬዬ የሸዋ ንግስት በማንነትሽ የማታፍሪ ቆንጆ❤

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 2 lety +1

    እናትና ልጅ ደርባባ እግዛብሄር ያንችን ልጅ የልጅልጅ ለማየት ያብቃቸው።

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 2 lety +4

    ፌቬን ድምፅሽን ጨምርበት አሪፍ ፕሮግራም ነዉ

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 Před 2 lety +3

    ደስ የሚል ነው። አስተማሪ ነው

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 Před 3 měsíci

    እነትነ ልጅ ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ለሁሉም እነቷች

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před měsícem

    You're mother makes me cry like a woman you have the best mother she us real smart strong that's why you become the best person

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 2 lety

    ደስ ይላል ፌቨንዬዬ መፈተን ጥሩ ነው ድህነትም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 Před 2 lety

    እዉይይይ መታደል ነዉ እግዚአብሄር ይመስገን እድለኛ ነሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፌቡዬ ደስ ትላላችሁ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Před 2 lety +3

    እናት ሁሉነገርናት ❤😍

  • @hanafekede4736
    @hanafekede4736 Před 2 lety +5

    Beautiful Mother❤❤❤

  • @user-mu1qf4ed5q
    @user-mu1qf4ed5q Před 2 lety +1

    ፌቡ ፍቅር የኔ ውድ የሰፈሬልጅ. እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም ስላለፈ ተመስገን.

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Před rokem

    የናቶች ቀን እንዴት በውግ መከበር እንዳለበት አሳየሽን
    እድሜና ጤና ለጠንካራዋ እናትሽና ላንች እመኝላችዋለሁ 😊

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 2 lety

    አንቺ መልካም ሴት ነሽ በጣም ነውየምወድሽ የማከብርሽ የተረጋጋሽ ሴት መልከቀና የሴትቁመና በቃ ባጠቃላይ ውድድ ነው ማደርግሽ የኔ ውብ መልካም የናቶች ቀን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ፌብዬ በጣም ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት 🥰🥰

  • @alelegnteshome8245
    @alelegnteshome8245 Před 2 lety

    ለእናትሽ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ። እጅግ ታታሪና ጠንካራ የማትረሳ እናት ነች

  • @marakieadis4991
    @marakieadis4991 Před 2 lety

    ውይ ቬፍንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ጨዋነትሽ ደስ ትይኛለሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ይላል ድህነት አያሳፍርም እሺ ደሞ አቶ ማግኘት ደስ የሚል ነገር ነው ደሞ ባለሽ ነገር ላይ ይጨምርልሽ የኔ ውብ ስወድሽኮ እናትሽ ጀግና ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 Před rokem

    ውብ ናቹ ማሻ አላህ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 Před rokem

    Feven you are so polite and humble.May God Bless You and Your Mama.

  • @mesiyoutube6178
    @mesiyoutube6178 Před 2 lety +1

    ፈቭንየ ለእናትሽ ረጅም እድሜ እምኝልሽ አለሁ

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Před rokem

    Tebareki. Egezeabher Yebarkesh.

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Před rokem

    በጣም በጣም ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ናቸው
    ደስ ሲል እንዲህ በህይወት እያሉ እናትን መርዳት ዋው

  • @ayalneshtube8588
    @ayalneshtube8588 Před 2 lety +1

    እረጅም እዴሜና ጤና ያደልልሽ በደንብ ነው የማቃቸረሁ ከነ ይንፏረምሽ ነበር ወደ እናትሽ የምትሄጂው ፌቪንዬ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 2 lety +2

    ታምራላችሁ እድሜ ጤና ይስጥችሁ

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Před rokem +1

    Great Example. Vision beyond current circumstances. It doesn't matter where you come from, your effort changed your life. Welldone.

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 2 lety

    feveniy setamru lenateshe eregem edmena tena yestlshe wawe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bengerchen lay betam new madekishe mewdshe artist neshe berchi 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @sosigeshu7559
    @sosigeshu7559 Před 2 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 Před 2 lety +4

    ስታምሩ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Před rokem +2

    Beautiful story

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety

    ምርጥ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው!!

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fatimaksa
    @fatimaksa Před rokem

    የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ እናትሽንም እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ❤❤ አንችም እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ❤

  • @kf4113
    @kf4113 Před 2 lety

    ፈቡ እንካን የሀ ሁሉ ፈተና አልፋችሁ ለዝ ደስ ብላችሁ እንድህ ነበር ብላችሁ እግዝአብሔር ለማመስገን አበቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @MsLemlem
    @MsLemlem Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን ለእናቶቻችን ስታምሩ❤❤❤❤

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 Před rokem

    Fevenye betam new des yemtlut egzabheir rejem edemie yistachu tedarsh yibarek lijochish yibareku enwdachuwalen

  • @user-xu1re7in3u
    @user-xu1re7in3u Před 2 lety

    ወይኔ በአላህ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @tsegenasharega4406
    @tsegenasharega4406 Před 2 lety

    Blessed

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 Před rokem

    ደስ የምትሉ ናችሁ ከናተ ታሪክ ብዙ መማር ይቻላል ተባረኩ

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ደስ ትላላችሁ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před 2 lety

    እድሜ እና ጤናውን ያድላቸው

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ