Video není dostupné.
Omlouváme se.

የዘንድሮ ሽምግልና ቅጥ አጣ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024

Komentáře • 96

  • @EsubalewDesta-ki8lv
    @EsubalewDesta-ki8lv Před 22 dny +24

    ውድ እህቶቼ እባካችሁ ዝም፡ብሎ መመልከት ሳይሆን የሀናን ስነ ምግባርና ስብዕና ተከተሉ ከምታቀርባቸው ነገሮች በላይ ስነ ምግባሯ ይማርካል ። በዊግ፡በጥፍር ቀለም፡በሜካፕና በታይት መከራ የምታዩ እህቶቻችን ከእሷ ተማሩ። አሁንማ ጸበል ቦታና ቤተ ክርስቲያንም ይህን ሁሉ አድርጋችሁ ስትመጡ ምንም አመስላቸውም።

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před 22 dny +17

    እናመሰግናለን እህታችን ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 20 dny +4

    ሀናየ የያዘሽ የእግዝያብሄር መንፈስ አይልቀቅሽ አብሮሽም ይኑር!♥️👍

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj Před 22 dny +8

    Hana i have big respect for u because you're faith and believe on egziabher keep it up we have a lot to learn from you👍

  • @MuhabawMarew
    @MuhabawMarew Před 21 dnem +2

    ሐንዬ አኅቴ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ሁላችንም ለመንግስቱ ያብቃን ነገሮች በምሳሌ እና በግጥም ሲሆን መልዕክቱ ወደ ልቦና በደንብ ይገባል
    በጣም ተምሬበታለው
    ብዙ ሰው መጽሐፍ የማንበብ ልምድ የለውም እኔን ጨምሮ ግን ደግሞ አንባቢያንም እንዳሉ ሆኖ ስለዚህ እንዲህ አይነት ሀገር በቀል ሀሳብ ያላቸው መጽሐፎችን እና የቤተክርስቲያን መጽሐፍትን አንብቢልን

  • @Eden_Mekuriya_19
    @Eden_Mekuriya_19 Před 22 dny +9

    እውነት ነው የጴጥሮስ እንባ ይስጠን😢🤲

  • @badrea36
    @badrea36 Před 22 dny +9

    የክርስትናን አይማኖት የከበረች ብቻኛዋ ሴት ❤ ሌሎቻቹዉም ከሳ ተመሩ ረቆታቹዉን አትህዱ. ❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 21 dnem +2

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ግጥሙ ባላለቀ የሚያስብልን ነበር
    ለከበደ ሚካኤል እንዲሁም ለአንቺ ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 22 dny +3

    ሐንዬ አግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊው ስፍራበመንፈሳዊው በረከት ብርክ ያድርግሽ

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 Před 22 dny +2

    ምርጥ ኢትዮጲያው እህት ነሸ ። ሁሌም እ/ር በ ቤቱ ያኑርሸ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    ❤️👏🏾

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 22 dny +2

    እናመሰግናለን ሃንዬ በርቺልን እህት አለም ግሩም ትምህርት የሚሰጥ ግጥም ነው 🙏

  • @yonas_22
    @yonas_22 Před 22 dny +2

    እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት የጴጥሮስን እንባ ይስጠን

  • @seraye9862
    @seraye9862 Před 21 dnem +2

    1.ከልብ የመነጨች እንባ ሃጥያትን ታጥባለች 2.የተሰጠንን ቀኖና በፍርሃትና በእምነት ከፈጸምን የአምላካችን ምህረቱ እጅግ ቅርብ እንደሆነ! 3.የንስሃ አባቶች በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ቀኖና መስተት እንዳለባቸው ፡4.ንስሃ ሲሰተን በራሳችን መነገድ ለመፈጸም ብንፈልግም እንደማያርግልን በዘመንናችን ሰው ሁሉን ነገር በገንዘብ መገላገል ይፈልጋል ይህ ምህረትን እንደሚያርቅ! 5. ከምንም በላይ እግዚአብሔር መሃሪ እንደሆነ።!ሃኑ አምላኬ ፊት ሳለቅስ ደስታ ነው ሚሰማኝ !ሁሉም ቢሰማው ደስ ይለኛል ሀሴትን ይሞላል!የተረዳሁት

  • @YohannesAbijon
    @YohannesAbijon Před 22 dny

    በጣም በጣም ደስ እሚል ትልቅ ዓስተማሪ ግጥም ነው እህታችን ፈጣሪ ባነበብሽበት አፍሽ ላንቺም ለኛም እውነተኛ የንስሐ እንባ ይስጥሽ ይስጠን🙏🙏🙏እኔ ገዚህ ግጥም የተማርኩት ከልባችን ተፀፅተን የእውነት እንባ ካነባን ፈጣሪ እኛን ይቅር ለማለት ለመማር ከ አይን ጥቅሻ እጅግ ፈጥኖ ቸርንቱን ይቅር ባይነቱን ገልፆ ያሳየናል ወይም ይምረናል🙏ፈጣሪ ይስጥልን እህታችን

  • @Fano203
    @Fano203 Před 17 dny

    አንቺን አይቶ ያሳደጉሽን ቤተሰቦች መገመት አይከብድም እግዚአብሔር አምላክ ላንቺም ለቤተሰቦችሽም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 22 dny +5

    እኔኮ ንስሐ ስገባ ጋዜጣ አንባቢ ነዉ የምመስለው 😢😢😢 ጸልዩልኝ

    • @user-xd8bo1dm4g
      @user-xd8bo1dm4g Před 22 dny +1

      አልገበንም ምን ማለት ነው

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před 22 dny +1

      አጥያቴ በዝቶ ነዉ ጋዜጠኛ የሆንነዉ በቸርነቱ ከዚህ መከራ ያዉጣን ለሞተልን ጌታ እንድንገዛ እረፍት ከእማምላክ ብቻ ነዉና

  • @eyerusalemmekonnen5034
    @eyerusalemmekonnen5034 Před 21 dnem

    ቃለህይወት ያሰማልን ግጥሙ አስተማሪ ነው በርቺ

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb Před 22 dny

    እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት ለሁላችነም የልብ ትህትና ያድለን

  • @Habtamu-cl8cy
    @Habtamu-cl8cy Před 22 dny +1

    ውድ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አርአያችን ነሽ

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful8691 Před 21 dnem

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፅሁፍ ነው እናመሰግናለን ሀና❤

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před 22 dny

    እውነት ነው የጴጥሮስን እንባ ይስጠን ሀኒ አትጥፊ ፕሮግራሞችሽ አስተማሪ ናቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ❤

  • @bethaniatesfu6733
    @bethaniatesfu6733 Před 22 dny

    thanks ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ....የፀፀትን እንባ ይስጠን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 21 dnem

    ሀንዬ❤ የኔ አስተዋይ❤ ቁምነገረኛ❤ሀሌታ ቲቪ ላይ በቀርብሽ ቀን ነበር ያወኩሽና አሁን ደሞ ቋንቋዬ ሚዲያ ኢንተርቪው ስትደረጊ ዲ/ን ሉሌ አድሬስሽን ሲናገር ሠምቼ ይኸው አገኘሁሽ የኔ መልካም❤❤❤

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm4166 Před 21 dnem

    እህታችን በጣም ደስ ይላል በርቺ እኔ ዮሐንስ ራዕይ የሚባሉት እንዳያስቱሽ እፈራ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ደሞም ወደ ኢትዮጵያ አንቺ ቆርጠሽ መግባትሽ ለኛም ብርታት ይሆነናል ታዲያ ጥንቃቄ አይለይሽ በርቺ በርቺ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 22 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 22 dny +1

    ሃንዬ ቶሎ ቶሎ ነይ አርአያችን

  • @lidiyat
    @lidiyat Před 22 dny

    ሃኒየ እህቴ ተባረኪልን እናመሰግናለን
    ሁሉም ፕሮግራሞችሽ መልካም ናቸው ቀጥይበት

  • @tsshikur
    @tsshikur Před 21 dnem

    Gerum getem new!! Thank you for sharing Hani❤

  • @MisikirAwel
    @MisikirAwel Před 10 dny

    አሜን አሜን ሀንዬ ተባረኪ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 22 dny

    ውይ ሃንዬ ግጥሙ በጣም ያሳዝናል😢😢አምላኬ ሆይ ማረኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ🙏🙏

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 Před 17 dny

    ❤❤❤ betam senesrat yalesh lij nesh demo setamri Egziabher yeberkesh

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 21 dnem

    Amen Egziabher yensehan ebaysten kale hiwot yasemalen ehte

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 20 dny +1

    ግሩም ድንቅ ነው እፁብ ድንቅ እህታችን!

  • @BirukMelesse-ic3ih
    @BirukMelesse-ic3ih Před 22 dny

    egziabher yakberelgn ehete , kalehiwot yasemalen... betam tru getem nber

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 22 dny

    እሕት ዓለም ጥሩ መረጃ አምጥተሻልንና፥የእንጨት መክተፊያውን በኮምጣጤ(vinegar) ማፅዳት ይቻላል!"ብሏል።እና "በሆነ ነገር እፅድቶታል !"ላልሽው ተጨማሪ
    ግልጽ መረጃ ነው እና ስለአስተማሪ ቪዲዮችሽ አስተማሪ ናቸውና በርቺ!💖

  • @onenow458
    @onenow458 Před 22 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @yelkalhaile
    @yelkalhaile Před 22 dny

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ !!!
    የንስሀ ልብ ይስጠን 🙏

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 22 dny

    ሀንየ በርች

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 22 dny

    ወይኔ ሀንዬ እንዴት ደስ ይላል

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 20 dny

    እህት በርቺ !!ያበርታሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw

    EGZIABHER YISTILEN EHITACHIN Haniye kalehywet yasemaln

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 22 dny

    egzbiher yesateln wude teru new berchi👏👏👏
    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Eyoba509
    @Eyoba509 Před 21 dnem

    በርቺ እህቴ ❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 22 dny

    ሀኑ ውብ እናመሰግናለን

  • @elsabethseifu9567
    @elsabethseifu9567 Před 22 dny

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-pz3ys7vc5b
    @user-pz3ys7vc5b Před 22 dny

    kale hiwot yasemalegni wud ehitachin,, cheru fetary chemiro yabertashi

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před 22 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ሐኒ በርቺ ግን እባክሽን የምትገኚበትን ስልክ?

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 22 dny

    አሜን

  • @yewbdarabebe2268
    @yewbdarabebe2268 Před 22 dny +1

    Egziabher mechereshasin yasamir

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před 22 dny

    እኳን ደሕና መጣሽ እሕታችን ❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን❤❤❤

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1ex Před 21 dnem

    እውነተኛ የኢትዮጵያ፡ እናቶች አምሳያ እህታችን ሀና ናት፡፡ በተለይ እህቶች ፡አርትፍሽል፡የውብት ማስዋያ የምትጠቅሞ፡፡በእናታችሁ ከህታችሁ ከሀና ተማሩ፡፡፡

  • @kehalybeteseb596
    @kehalybeteseb596 Před 14 dny

    Wow betaaaaam Egziabhair yestelen 😢

  • @mtolla05
    @mtolla05 Před 22 dny

    እቤት የማስተማር አላማዬ ለዚህ ነው

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc Před 22 dny

    ይህን የግጥም መፅሀፍ 😮የት አገኘዎለዉ ሀና?

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h Před 22 dny

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንዲያፀናሽ ፈቃዱ ይሁን:: የመንፈሳዊነትሽን ንፅሕና ሳይ እሳሳልሻለሁ: ፈተናው እንዳይበዛብሽ::

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před 22 dny

      ኢቴስት ነኝ ብላ ነበረ በፌት ሀኔቹ ምን ማለት ነዉ ?

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Před 22 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰሜልን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤በቺ እህታችን

  • @henokezt
    @henokezt Před 22 dny

    ❤️

  • @user-kq6cb8oc6x
    @user-kq6cb8oc6x Před 22 dny +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 22 dny

    ሀኔቹ በፀሎት አስቤኝ please pray for me I have stress ሀኔቹየ ሁሉ ነገር ትክክል ነዉ ለካ ሰዉ መልክ ና ደም ግባቱ የኢየሱስ እናት ነች አቤት ዉበት መልቶብሻል ሁሉም ሀላፌ ቤሆንም እኔ ምልሽ እመብርሀን ማድነቅ ፈልጌ ነዉ ስላከበረችሽ ❤❤❤❤❤

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 20 dny

      እሀቴ ለእኔም እህቴ ነሽ ከእግዝያብሄር በታች ላፅናናሽ♥️ ብቻችን አይደለነምና ፅኚ የኔ እህት!ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለች🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před 20 dny

      @@geemayle7969 አሜን እህታለም እግዚአብሄር ያክብርልኝ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 20 dny

      @@imdove7849CZcams ምንም አደል♥️ምታማክሪው ከፈለክሽ ማንነትሽ ሳትገልጭ መፃፃፋና መመካከር እችላለን። ከሁሉም በላይ መንፈስቅድስን ይላክልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amangj338
    @amangj338 Před 3 dny

    ዉድ እህቴ በጣአም ላገኝሽ እፈልጋለው የምነግርሽ ነገር አለኝ እባክሽ privety አዎሪኝ

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Před 22 dny

    Wey

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před 21 dnem

    ሐንዬ ሰላም ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አልሄድሽም?ለምን???

  • @fkrsisay
    @fkrsisay Před 22 dny

    Yen wd eht ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemAbrham-iz9lk
    @LemlemAbrham-iz9lk Před 22 dny

    Bewnet kal hiwot yasemalin tesfa mengiste semayatin yawirsiln hanicho dink gitim new

  • @Selamelaku
    @Selamelaku Před 18 dny

    I have a video that I think is interesting and how can I share it with you?

  • @TilloT-jy4jt
    @TilloT-jy4jt Před 21 dnem

    Betam new yewededkut

  • @MisikirAwel
    @MisikirAwel Před 10 dny

    እንባዬን ስጠኝ

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 Před 19 dny

    Be min lagegnesh echelalew haneya.

  • @HanaAsefa-ze1qq
    @HanaAsefa-ze1qq Před 22 dny

    Berchi hancho

  • @yohannesgashama2182
    @yohannesgashama2182 Před 17 dny

    Ye pogramish content desiyelal

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @eyrusaassefa4746
    @eyrusaassefa4746 Před 22 dny

    Can you o more of the pome please

  • @ኮርዳዊት
    @ኮርዳዊት Před 19 dny

    ሐና የምኖረው አንቺ ከነበርሽበት አገር ነው ፊት አንቺ ስትናገሪ በውስጤ በጣም እቃወምሽ ነበረ ሰነፍ ስለሆነች ነው ብዬ አስቤያለሁ አሁን ግን አንዳንድ ነገሮች በግሌ ሲያጋጥመኝ አሳብሽን ተረዳሁ እግዚአብሔር አንቺ የመሰለች በመልክም በምግባርም ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ብቸኝነቱም አልተመቸኝም። ያቀረብሽው ግጥም እነባ ምን ያክል ለንስሃ ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምራል ።

  • @ephratatesfaye9389
    @ephratatesfaye9389 Před 21 dnem

    የተማርኩት ንሰሃ በእንባ መሆኑን ነው

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 21 dnem

    ሀኑዬ የት ሠፈር ነሽ ማሬ❤?

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Před 20 dny

    Hania selkeshin endet magnet echelalew

  • @hteort21
    @hteort21 Před 22 dny

    መጽሐፉ ትርጕም አለው?

  • @user-ks5pc7oy9h
    @user-ks5pc7oy9h Před 18 dny

    Ybey wetader newy bsooll newy sertu

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 Před 22 dny

    Hanye dena nesh tefashbg

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እህታችን❤❤❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před 22 dny

    እረ የዘንሮ ሽምግልና ጳጳስ ካልሄደ እሽ እራሱ አይሉም ግን ጥያቄ አለኝ እነዚህ ለሽምግልና ጳጳስ የሚሄድላቸው ድንግልናቸውን ጠብቀው ነው ? 😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 22 dny

      😂😂😂😂 የምን ድንግል ነዉ ባየበት ነዉ ሁሉም