🛑ለምን ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ እምነት መጣች | ጫት አፍልታ ትጠጣ ነበር |በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት የተረፈው ጽንስ| 60 ኪኒን በአንዴ ትወስድ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 81

  • @user-ue4pl4ii9u
    @user-ue4pl4ii9u Před měsícem +20

    በአውነት ስለሁሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን በአውት አፁብ ደቅነው ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይመስገን

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu Před měsícem +19

    ነብሳቸው ይማረው ቅዱስ ሚካኤል ለሁሉም ደራሽ ይጠብቃቹ ❤❤

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok Před měsícem +10

    ለእናንተ የደረሰ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t Před měsícem +3

    ይለያል ቅዱስ መልዕክ ሚካኤል አባታችን የሚረዳን ከጠላት 🙏✝️❤12

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 Před měsícem +11

    ሊቀ መልእክት ሩህሩሁ አሁንም አንቺንም እህትሽንም ትልቅ ቦታ የአድርሳችሁ🙏💚💛❤

  • @user-kh7bw5uy7c
    @user-kh7bw5uy7c Před měsícem +9

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ፍጻሜቻሁን ያሳምረው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ በርቺ እህታችን ❤❤❤

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před měsícem +27

    ኸረ የተዋህዶ ልጆች ሼር ላይክ አርጉ ዘፈን የጴጤ መዝሙር ትሠማላቹ

    • @SolomonBiders
      @SolomonBiders Před měsícem +1

      ሃይማኖትን እሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው !!አንኳን ደስ አለሽ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Před měsícem

      😢😢😢 እዉነት ነዉ

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir Před měsícem

      በጣም ማርያምን እዛ መደርእኮ ከሚላላጡትጋ ከላይክም በላይ ጊቭት ሲሰጡ ነው ሚውሉት

  • @beli905
    @beli905 Před měsícem +3

    መላእክኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤😊

  • @AddisWitayew
    @AddisWitayew Před měsícem +6

    እግዚአብሄር ይመስገን እዚላደረሳችሁ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤ድቅ ነው❤❤❤

  • @NunuKidane-hs3sb
    @NunuKidane-hs3sb Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን እድለኞች ናችሁ የቅድስ ሚካኤል አማላጅነቱ አይለያችሁ አይለየን የተዋህዶ እህቶቼ በርቱ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን❤😢

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    በእውነት አስተማሪ ህይወት አሳልፈዋል በማህበረ ቅዱሳን ሁለቱም ቀርበው አዳምጬ የቅዱሳን መላእክትን ተራዳኢነት ምን ያህል እንደ በዛላቸው ስሰማ እግዚአብሔር ን አመሰገንኩ 😇
    በጣም የሚደነቁ እህትማማቾች ናቸው ።

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před měsícem +3

    ቅዱስ ሚካየል ለሁላችንም ይርዳን አሜን ❤

  • @JohniAyalew
    @JohniAyalew Před 28 dny +1

    የዋሁ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ድንቅ ተአምሮችህን ሰምቻለው አንተ ትለይብኛለህ የኔ የዋህ

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +8

    እካን ከሞት )(ወደ ሂወት መጣሽ እህቴ❤❤❤እምየ❤ኦርቶዶክስ❤ለዘላለም❤ትኑር❤❤❤❤❤

  • @WorkuWolda
    @WorkuWolda Před měsícem +3

    ከኛ የሆነ ምንም ነገር የለም የፈጣሪ ጠብቆቱና ቸርነቱ ገደብና ውስንነት እንደሌለ ከተወለድንም በኋላ አይደለም ከፅንስም ጀምሮ የርሱ እንጂ የኛ እዳልሆንን በደንብ ያይንበት ታሪክም ህይወትም ነው
    ❤ለእናትና ለአባታችን እግዚአብሔር ነብሳቸው ከደጋግ አባቶች አጠገብ ያኑርልን
    ❤እህቶቼ ጠካራና ናችሁ ከዚህም በላይ ፀንታችሁ አድጋችሁ እግዚአብሔርን እዳከበራችሁት በቤታችሁ በሕይአችሁ ያክብርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል የቅድስ ሚካኤል አማላጅነቱ አይለየን

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 Před měsícem +3

    አንኩአን ለቅዱስ ቁርባን በቃች ተምራለች ግን ያው ነብስ ይማር ብያለሁ

  • @usmariyam
    @usmariyam Před 29 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድሥ ሚካሄል ለናተ እደደረሰ ለኔም ይድረሥልኝ በጭቅ ነውያለሁት ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ መምረጥ ነው እንኳን ደስ አለኝ እህቴ 😇🙏🏻

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +3

    በርቱ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před měsícem +2

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው
    ደሰ ሚል ታራክ ነው😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 Před měsícem +4

    Am shedding tears, kidus michael ❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣምደቅታሪክነዉያካፈልሽ እከመጨረሻዉ በቤቱያፅናችሁ የወላጆቻችሁን ነፍሳቸዉንይማርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mollategegn8063
    @mollategegn8063 Před měsícem +3

    እህታችን አሁንም እግዚአብሔር ያበርታሽ ብዙ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +2

    ኧረ ማርቲ ንስሀ አባታችን አንድ ናቸው የማርታና የኔ አባ ወልደ እየሱስ ታዬ ይባላሉ መልካም አባት አሉን እግዚአብሔር ይመስገን ማርታ ጎበዝ የቤተ ክርስቲያን ልጅናት

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ መላከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል በዘመናችው ሁሉ ምስክር ያርጋችው ጎዶሎአችው ይሙላ እናትና አባት ይሁናችው የሱ እንከን የለበትምና እህቴ ሣራ ቆንጆ ታሪክ ስለጋበዝሽን ተምረንበታል እናመሰግናለን

  • @alemeshetfelekehaile5261
    @alemeshetfelekehaile5261 Před měsícem +2

    Amenn Amenn Amenn

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před měsícem +5

    ከfb የመጣሉት በሳሪዬ ሼር🥰👏
    ተባረኩ ፍፃሜአችን ይመር 🥰🤲

  • @BEZAKEFELEW
    @BEZAKEFELEW Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalip1499
    @kalip1499 Před měsícem

    እግዚአብሔርይመሰገን አሜንበእወናትአሰተማሪ

  • @user-dn7uq5gj2r
    @user-dn7uq5gj2r Před měsícem +4

    Egeziabeher yemesegen❤❤❤❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před měsícem +3

    እንኳንደናመጣሽበቤቱያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Před měsícem +2

    Kidus MICHAEl🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Abate neh eko Yene Leyu

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před měsícem +4

    Amenamenamen❤❤❤❤❤

  • @AddisBirru
    @AddisBirru Před měsícem +2

    Kiduse Mikael Abbate❤❤❤❤

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v Před měsícem +2

    egziabher bebetu yatsnachew

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před měsícem +4

    በርቱልኝ ጎበዝ ልጆች ናችሁ እናታችሁ መልካም ነች በደንብ ሰርታችሁ ነው ያለፈች

  • @menbigenana43
    @menbigenana43 Před měsícem +2

    Amennnnn

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +2

    አዞን አሁን ብዙ ሽ እህት ወንድም አለሽ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +2

    እልልልልልል የምገርም ነው

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před měsícem +4

    ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን አምላካችን ክርስቶስ በደሙ በመሰረታት አንዲቱ ሀይማኖት ያስፈፅምሽ በተረፈ አያቶቼ እውቀት ስላልነበራቸው እናቴን አላስተማሯትም ያልሺው ያልሺው ተሳስተሻል ምክንያቱም እናትሽን ሰንበት ትምህርት ቤት አስገብተው አስተምረዋታል ግን እናትሽ ሰንበት ትምህርት በስርዓቱ መማር አልፈለገችም ዋዛ ፈዛዛ ጨዋታ እና ሙድ ያልሺውን ነገር ስለወደደች ወደ ዲያቢሎሱ ዓለም ፕሮቴስታንት ሄደች እናም ጥፋቱ የናትሽ ነው ሁላቸውንም ነፍሳቸውን ይማርልን በተረፈ ባሁኑ ግዜ ፅንስ ማስወረድ ወይም አቦርሽን እንደ ስልጣኔ እየተቆጠረ ይገኛል የህክምና ባለሙያ ነኝና ይህ ኬዝ እነደ አሸን መብዛቱን ተመልክቻለው ምክንያቱም ወንዱም ሴቱም ወንበዴዎች ሆነናል እናስተውል በትዳር እንወሰን ሀይማኖታችንን እንወቅ ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት

    • @melodymelody541
      @melodymelody541 Před měsícem

      በመጀመሪያ ስለራስህ ፍፃሜ ብታስብበት.ሲቀጥል አንት የቁም ሬሳ ማነው ሙት ወቃሽ ያረገህ ማን ፈራጅ አረገህ...ሰንበት ትምትቤት ቤተሠቦችዋ ያስገቡአት ራስዋ ትግባ ምን ምታቀው ነገር አለ..የታባክ ታቃታለህ እናቴን አንተ ውሻ ጊንጥ ራስ ዶማ ዶርማንት..ቅል ራስ አላዋቂ ጅግራ...ጠንቋይ ከሆንክ ተናገር...በዚ ጭንቅላት የስንቱን ታካሚ ጤና አጉድለሀል..አወኩ ብለህ አዚ ምታስታውከው ቆሻሻ... አስተያየት ካለህ @le12lu በዚ ፃፍልኝ ይሄን ቆሻሻ መነፅርህ ፅዳት አስተምርሀለው..ከዚ ዝቃጭ ጭንቅላትህ ሚመነጨውን ሀሣብ እዛው የፈረደባቸው ታካሚዎችህ ለይ..የርጎ ዝንብ...እንድትፅፍልኝ በውስጥ ok በጉጉት ነው ምጠብቅህ..እከክ

    • @melodymelody541
      @melodymelody541 Před měsícem

      is someone hiding my reply???

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia148 Před měsícem +2

    🙏🙏🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +2

    Et art median bartulen❤

  • @mhretkidane6383
    @mhretkidane6383 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vm1hz5mf3c
    @user-vm1hz5mf3c Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j Před měsícem +3

    Unkanh basalamh matashi Yen ith

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 Před měsícem +1

    ሳራ❤🙏

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Před měsícem +3

    Waw❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    አሜን

  • @user-xu5li4op5u
    @user-xu5li4op5u Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samtam3977
    @samtam3977 Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +3

    ታሪክህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Před měsícem +1

    Marye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @user-fx5fk5yt3n
    @user-fx5fk5yt3n Před měsícem +2

    ♥️❤️❤️♥️🤲🙏🤲

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před měsícem +1

    የወንድ እህት የለም እሺ እህቶቼ በይ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @brhana21
    @brhana21 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem

    ማህበረ ቅዱሳን ዝም ብላችሁ አታላዝኑ መላከ መንክራት መምህር ግርማ የተናገሩትን እኮ እየመሰከራችሁ ነዉ ወደዳችሁም ጠላችሁም እዉነት እየወጣ ነዉ የ እሳቸዉ አስተምህሮ በርሜሉ ጊዮርጊስ ከሚሰጡ ምስክርነቶች ጋር እንኳ ትክክል ነዉ መናፍቅ የሚያደርገዉ የቤተሰብ የዛር መንፈስ አዳል ሞቲ ይባላል ዛሩ ሀይማኖት ያጠራጥራል ያስክዳል። መጀመሪያ ግን ኦርቶዶክስ እያሉ ጫት ያስቅማል ከዛ መናፍቅ ያደርጋል ያኔ ጫቱን ያስቆማል። መንፈሱ አንድ ስለሆነ ነዉ በመልካም ወጣት ሰበብ ጫት ቃሚዎችን የሚሰበስበዉ ወሰን ጋላ ጭስ የሚያስጨስ መጠጥ የሚያስጠጣ የዛር መንፈስ ነዉ ጠቋር ደግሞ በ እናንተ በአገልጋዮች ላይ እያደረ አስመሳይ የሚያደርግ ደፋር ክርስቶስን ሳይቀር የፈተነ መንፈሳዊ የሚመስል ዛር መንፈስ ነዉ። እኛ ነቅተን አዉቀን ባህሪዉን እየተዋጋን ነዉ በፀሎት ጊዜ ኦርቶዶክሶችን ሳይቀር በስዕል አድህኖ ፊት የሚያጠራጥር ፈጣሪን የሚያሰድብ መንፈስ ነዉ ጨሌ ያላመለከ አያት አታገኝም አሁንም አለ።

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 Před měsícem

    ይቅርታ ጋዜጠኛዋ አይንሽን እና ቅንድብሽን የምታደርጊው ለሚመለከትሽ ይጨንቃል እባክሽ አቁሚ፣ በጣም ይጨንቃል።

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Před měsícem +3

      ልምድ ነዉ እኮ አረ ተዉ እንድ

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 Před měsícem +3

      አረ ችግር የለውም እንድዋው ተመሰጣ ነው ምታዳምጠው

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +5

      ታሪኩን ሰምታችሁ አትለወጡም የሰውን ጉዱፍ ለማውጣት ከምትጣደፉ😢

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 Před měsícem

      መልስ ለመመለስ አትቸኩይ መጀመሪያ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር እወቂ፣ ከሰው ጋር ሁነሽ የሰውን attention የሚስብ ወይም የሚያወዛግብ ተግባራትን ማድረግ የለብሽም ለማለት ነው፣ አንቺ በምታደርጊያቸው ነገሮች ልትጠይቂው የጋበዝሽው ሰው ሀሳቡ ስለሚበተን መናገር ያለበትን እና ማስተላለፍ ያለበትን መልእክት ሳያስተላልፍ ይቀራል፣ አለማወቅሽን አታሳብቂ እንደ አንቺ አይነቶች ናቸው ሀገር እየበጠበጡ ያሉት እሽ።

    • @user-lc2mu8fk6s
      @user-lc2mu8fk6s Před měsícem

      አቤት ይቅር ይበለን የሰውን ማንነት ሳናውቅ መተቸት ልማድ ሆነብን ብቃ ወይ ሀበሻ

  • @user-fg9oc4cp6j
    @user-fg9oc4cp6j Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shhsshjjd8510
    @shhsshjjd8510 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤