ለፍቅሬ ብዙ መስዋትነት እየከፈልኩ ነው /ምን ላድርግ?መወሰን አለብኝ/ሀሳብ ስጡኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2022
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 60

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před rokem +6

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @nani-jm7jh
    @nani-jm7jh Před rokem +47

    የኔ ውድ የማርያም እኔ ካሳለፍኩት ሂወትየ ተነስቼ የምመክርሽ እኔ የዛሬ ስምንት አመት አካባቢ ጓደኛየ እንዳንችው ሱሰኛ እና ስራም የለውም ነበር በጣም ስለምወደው ሁሉንም እያወቅሁ ቤተከብ ጓደኛ ሲመክረኝ እንቢ ብየ አንድ ቀን ይቀየራል ብየ አብረን መኖር ጀመርን ልጅም ወለድን ከሱስ እንዲወጣ ያላደረግሁት ነገር የለም የሚገርመው ግን እንኳን ሊቀየር እየባሰበት መጣ ጭራሽ እያነጋ ሲመጣ በቃኝ ብየ ልጄን የዤ ወጣሁ አሁን ተለያይተናል እድሜየን በከንቱ አቃጠልኩ ያኔ ከመጋባታችን ከመውለዴ በፊት ብወስን ኖሮ ዛሬ ልጆቼን ብቻየን አላሳድግም ነበር ለካ ፍቅር ሲቀር የቀራል ሌላም ሰውጋ ይገኛል እድሜ እና ልጅነት ግን ተመልሶ አይመጣም ዛሬ በጣም ነው የሚፀፅተኝ ምን አለ ያኔ ሰመከር ብሰማ እያልኩ እናም ውዴ ፈቃደኛ ከሆነ የስነ ልቦና ባለሙያውጋ ውሰጅው ፈቃደኛ ካልሆነ ግን አስታውሽኝ የኔን ሂወት ነው የምትኖሪው ሳይቃጠል በቅጠል የሚባለውን አስታውሽ በተረፈ ጭንቅ አማላጇ ከአንችም ከእሱምጋ ትሁን እግዘብሔር ይርዳችሁ

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 Před rokem +3

      Tikikil nesh ehte ene yihen tarik sadamit yene tarik new yemeselegn kesusegna ga heiwet betam kebad new sileminafekirew or silemiyafekiren bicha beki aydelem keza behuala bizu heiwet yemiyamesekakilu negeroch alu fikir bicha beki aydelem melikam abat bal mehon halafinet mewised yemibalu negeroch alu enem bezi heiwet alifalew lezawi bizu amet betesifa gin yaw new lerasu bilesh yemekerishiwin siteta or simerekin anchin meliso telat yadergishal ene gin egziabher yimesigen wede tidar saligeba akomiku eyafekerikut lela agebaw lij welediku esu gin ahunim yaw new enem kesuga bihon min endemihon sasibew yikebidal ene bizu mokire neber filagotem esun mafiker kesuga ga bicha heiwet memesiret neber gin egziabher yazegajelign heiwet sileneber esu befekedew teguaziku lene melikam new yemilew melikam silalihone esu basebelign menged askemitognal egziabher yimesigen gin kegna heiwet temira mewesen alebat afila edime lay fikir bicha new yemitayen gin tidar wist singeba min ale diro bekerebign enlalen egziabher melikamun menged yimirat

    • @nani-jm7jh
      @nani-jm7jh Před rokem +2

      አንች አድለኛ ነሽ በጊዜ ወስንሽ መሆን ያለበትን ነው ያደረግሽው

    • @nataliakasahunnatalkasahun2691
      @nataliakasahunnatalkasahun2691 Před rokem +3

      እሺ ሁላችሁም ለሠጣችሁኝ ሀሣብ አመሠግናለሁ ድንግል ማርያም ታክብርልኝ

    • @gnedryoutobe6670
      @gnedryoutobe6670 Před rokem +1

      የኔ ታሪክ እስኪመስለኝ ነው ቆሜ ያነበብኩት እህ አረ ስንቱ እድሜን ገዘቤን ቤተሰቦቸን እፍፍፍፍፍፍ ስንቱን ነጠቀኝ ግን ሁሉም ያልፋል

    • @alemalem7542
      @alemalem7542 Před 7 měsíci

      እኔ ወንድሜ ብዙ ሱስ ነበረበት ከባለቤቱ ጋር በየቀኑ እየተደባደቡ ሊገዳዳሉ ሲሉ አለያየሆቸው 1 ልጅ ወልደው ነበር። ከዛ በሆላ እኔ መስራት የሚፈልገውን ነገር አደረኩለት እና በዙሪያችን በሱስ ያበዱ ቤተሰቦቻችንን እያሳየሁ አንተም ከትንሽ ጊዜ በሆላ እንደዚህ ነው የምትሆነው እያልኩ እያስፈራራሁ ወደ ፀበል መሄድ እንዳለብን አሳምኘው ወደ ፀበል ወሰድኩት ለ 14 ቀን ተጠመቀ ከፀበል በሆላ ከቤት እንዳይወጣ ለ 1 ወር አግተተን ያዝነው ከዛ በሆላ በሚገርም ሁኔታ ሲጋራ ሲሸተው አፍንጫውን ይዞ መሸሻ ጫት ሲቅሙ ከዛ ቦታ መሸሻ መጠጥ ሲጠጡ ከዛ ቦታ መሸሻ አሁን ሁሉንም ከተወ 5 አመቱ ነው ከትዳር አጋሩም ጋር በሰላም እየኖረ ነው አሁን በጣም ሀብታም ሆኖል። በፊት በቀን የሰራውን የዛኑ በን ማታ አጥፍቶ ያድር ነበር አሁን ግን ምርጥ መካኒክ ነው በጣም ጥሩ ደረጄ ላይ ነው ያለው ካለ አምቦውሀ ሌላ ምንም ነገር ከይጠቀምም

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +16

    እህት ወንድሞች
    የደዚህ አይነት ትምህርቶችን ተከታተሉ የፖለቲካ ወሬ ውስጥ ውጡ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ababetefera8691
    @ababetefera8691 Před rokem +8

    ትክክል ፣ብለሃል ወንድሜ ሱስን ሳያቆም ተጨማሪ ገነዘብ ወይም መኪና ፣መስጠት አበድ ማለት ነው ፣ይብሰበታል እንጂ አይቀነስም ፣እህቴ አንቺም አበረሽ ማበድ ከፈለግሽ ? እህቴ መጽሀፍ ቅዱስ ፣አንደ እባብ ብልጥ ሁን እንደ አርግብ የዋህ ሁን ይላል ፣ራስሽን አድኝ !!!!!!!!!!!!

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +2

    የእህቴ ታሪክ ነው በስደት ለፍታ በመተት ተቀበላት ሀገር ስገባ ብራን ማጦ ተቀበላት እናቴ በፎቶ አይታ ይቅር አለች አጫሽ ሱሰኛ መንጃፍቃዱን ትራስ ነው ያረገው። በብራ ትዳር መሰረቱ ቤት ነበረው ገባች አረገዘች ብራቸው ሲያልቅ እናቴን ማስጨነቅ እኔም እንዳትራብ ብዬ ለችግራ ስሰጣት ብናየው አይሰራም በቃ አስሮ አስቀመጣት ቤተሰብ ጋር እንካን በአል ካልመጣ ሰው ካልሞተ አይለቃትም ስልካን ሽጦ ለብሶቻንም ይሸጣል ሲኦል ነው የገባችው የተወለደውም በፈጣሪ ቸርነት እያደገነው። በላያል እንደሚሄድ እቤት ያመጣል። በመተት ስለጋረዳት እሱፊት መተንፈስ አችልም አንዴ ይመታታል አንዴ ሚስት ያረጋታል ብቻ። ብር ሲቸግረው እናታቤት ይልካታል ቀብረን ያስቀመጥነው የሚመስለው አሁን በመርፌለይ ተረገዘ እገላለው ታሶጣ አለ ብቻ ብዙ መዘዝ አመጣ የኔ አይደለም ይላል እሱ የትም እየሄደ ለህቴ በቁማነው የማለቅሰው ስደት ነኝ ከሰውነት ተራ ወታለች አይሰራም አሁንማ ጭራሽ ደባል ኑሮ ጀምረዋል። የምበላው የምጠጣው አላቀርብም ለቤቱ ኑሪ አላት እህቴ ይሄን የምነግርሽ ፍቅር ቢሆንም ከሱስ ጋር ያለ ሰው ከባድ ነው ትዳር ሳገቡ የሱስ መንፈስ አድሮበታል። ታገሽው ግን ፀበል ከቻልሽ ውሰጅው ፀልይለት ተግተሽ

  • @jeroketut7498
    @jeroketut7498 Před rokem +6

    ልጁ ለራሱ እዴስብ ግዜ ስጭው ሁሉንም አንቼ አወስኜ ሲቀጥል አንቼ ስራ ልከፍችለት አይገባም ወደትዳር ከመግባትሽ በፊት ሱሱን ያቁም አለበለዚያ ይቅርብሽ እኔ በኔ ደርሳል በሰአቱ ማቆም ችያለሁ እሱ ግን አሁንም እሱሱስ ውስጥ ነው።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +4

    ንሥሀ ፆም ሥግደት ፀበል በትክክል ሠው ያደርገዋል። ሳይንሥ ግን እንዳው በትንሹ ሊያግዝ ይችላል እንጅ ይኸን ክፉ መንፈስን ማሥወጣት አይችልም ተመልሦ እዛው ነው እግዚኣብሄር ን አስቀድመሽ ሁሉም መልካም ይሆንልሻል።💚💛❤️

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
    ለባለ ታሪካችን በትክክል መልስ ተሰቷታል ብዬ አምናለሁ!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +6

    እንዳው ይኼ ነው ብሎ መፍረድ ይከብዳል
    ድንግል ማሪያም ትገላግልሽ እህቴ

  • @bentsiraji6300
    @bentsiraji6300 Před rokem +2

    እስኪ ከቻልሽ የስነ ልቦና አማካሪ አገናኝኝ የምኖረው ዱባይ ነው በጣም ያስፈልገኛል ግን እሚያገናኘኝ ሰው ጠፋ

  • @azeb1121
    @azeb1121 Před rokem +1

    ፈበን በመጀመራ የምታቀርባቸዉ ታሪኮች በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸዉ ከልብ እናመሰግናለን። ግን አድ ነገር ቅር አለኝ እሱም አለባበስሽ ነው ከወገብ በላይ እራቁትሽን ነሽ ምን አልባት ቢዲወሽን ተመልሰሽ ብታየዉ የጋበሽዉ ወድ ነው ወድ ፊት ደሞ እራቁትን መቅረብ ገለየን ጎብኙልኝ እደማለት ነው እና ብትችይ አስተካክይ መዘነጥ ማለት ጡትና ወገብን ወድ ፊት ቁጭ ብላ ማስጎብኘት አይደለም ሰዉ በሚያየዉ ነው የሚሳበዉ ።

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 Před rokem +3

    አሁን ለትዳር ሳይሆን መቸኮል ያለብሽ ፍቅረኛሽ ካለበት ችግር እዲወጣ ከፀሎት ጋ ህክምና ያስፈልገዋል እና ደሞ የሱም ፍላጎት ያስፈልጋል ያንቺ ብቻ ልፍት ጥቅም የለውም የኔ ሀሳብ ነው

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před rokem +2

    እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን
    እኔም በሰውየው ሀሳብ እስማማለሁ ያቀድሽውን ነገር ተይው ማለቴ ስራ ልክፈትለት የምትይውኝ ነገር
    ቅድሚያ ልጅቱ ምክርና አገልግሎት ያስፈልገዋልና እዛ ውሰጂው ከዳነ በኋላ ሁሉንም ትወስኛለሽ

  • @user-vf1up9su8b
    @user-vf1up9su8b Před rokem +1

    ትገርማለህ ጎበዝ ነህ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው ትማራለች ብዬ አስባለሁ thank you

  • @hananhanan2392
    @hananhanan2392 Před rokem +4

    ፌብየ. በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @fetiyaayele3525
    @fetiyaayele3525 Před rokem +4

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ካንሰር ነው ተጠንቀቂ

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 Před rokem +4

    ኧረ በጭራሽ ሱሱን ካልተወ እንዳታገቢው በኋላ ይፀፅትሻል ወልደሽ ስትቀመጪ ሊያሥተዳድርሽ አይችልም ለልጅሽስ ከአባቱ ምንይማራል ቢወድሽ ቀስ እያለ ይተው ነበረ

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f Před rokem +4

    እንደኔ ይቅርባት

  • @getanehkibret6226
    @getanehkibret6226 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +1

    እህቴ ገጠመኝ ስሚ የሴጣን ስራ ነ ዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ ወዶ አይደለም ተይዞ ችግሩ በሳይንስ ሚፈታ ሳይሆን በመፈሳዊ ነገሮች ሚፈታ ነዉ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ስሙ እየፃፍሽ ስገጂ በተለይ ገጠመኝ ስሚ አይዞሽ መጀመርያ ከሱስ አስወጪዉ ትዳር ዉስጥ እንዳገቡ አይዞሽ እህቴ

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 Před rokem

    ምርጥ።ሀሳብ።ነው።ከኔ።ጋር።ይመሳሰላል።ተምሬበታለሁ።እናመስግናለሁ

  • @pink9212
    @pink9212 Před rokem +1

    I agree with Ato Mogose

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 Před rokem +1

    GBU FEVIYE TEBAREKI

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +4

    እህታችን የገባችበት ችግር ከበድ ያለ ነው ግን መወሰን ግድ ይላል ልጁ ከሱስ ለመላቀቅ መጀመርያ የራሱ ውሳኔ ያሥፈልገዋል ከዛም የሷ ድጋፍ ለመውጣት ካልቻለ ግን ለሷ ባል ወደፊት ደግሞ ለሚወልዷቸው ልጆች አባት መሆን አይችልም ደጋግመሺና በጥልቀት ልታሥቢ

    • @habeshaethiopia3963
      @habeshaethiopia3963 Před rokem

      I don’t understand this kind of love. If he lies he is not honest. I don’t understand her patience. If this guy loves her, he should change for her.

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +1

    በጣም ፀልይ ተሳይ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +1

    ፌቭዬ ጠፋሽብን
    እንኳንም ሰላም መጣሽልን።

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před rokem

    በርች

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Před rokem

    ብርሽና። ጌዜሽ። አታባክኚ

  • @marymar9282
    @marymar9282 Před rokem

    Ersu kazh bahuwalA aldaregeme kalala bacherashe ayakomeme atelefi

  • @pink9212
    @pink9212 Před rokem +2

    You don’t need this guy. Trust me you will cry your whole life. You need to listen your family l believe without any reason they didn’t say No

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Před rokem +1

    Mnm yemaysanew Egzabiher new andegna titseliy siketil weda melkam wetat tiwusad emnetachewn saylewitu eza temiro melewet yichilal

  • @user-lo9zv9vw3e
    @user-lo9zv9vw3e Před rokem

    እኔም የስነ ልቦ አማካሪ ፈልጌ ነበር ማለት በግል ማናገር ፈልጌ ነው ከቻልሽ አገናኝኝ ? እኔ ምኖረው ጎረቤት ሀገር ነው ግን ከልጂነቴ ጀምሮ እስካሁን መፍታት ያልቻልኩ ችግር ስለልብኝ ነው !!!

    • @fevenketema
      @fevenketema  Před rokem +1

      በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Před rokem

    Fekr went kebd new gen demo eswa bezu mokralh menm lewt yelm selzh kurt bela metew tensh geza lethgr tehelalh gen Kekorth kelal new ena endzhu aynt tark selalg

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem

    ህክምናው እዳለሁኖ መድሀኒቱን መከታተል ከጀመረ በዋላ እራሱ የማርያም ትግስት ሊኖራት ይገባል እና መድሀኒቱን አለ ማቋረጥ ወሳኝ ነው ለሱ።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem

    ጨነቀኝ ልቁት ገና 24 ደቂቃ 😂😂😂😂😂

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před rokem

    Yemariyam erasshe wode sus woste sategebi wochei

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 Před rokem +3

    Waw grim mikirr

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Před rokem

    እህቴ። ከቻልሽ። ሌላ። ህይወት። ቀጥይ። አዮንሽም

  • @dagimtube9873
    @dagimtube9873 Před rokem

    ሱስን ሳያቆምካለበት ሳይወጣ ገዘብ ብሰጪዉና ስራ ብታስጀምሪዉ ሱሱን አሳድጎ አችን ይረሳሻል አስቢበት 🙄

  • @Blue2386
    @Blue2386 Před rokem

    Hey Feven can you please give me this DOCTER address

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem +1

    He. Is. Not love you he loves drag becarful. Don't give money and. Don't get mared. Is not working.