''ልጆቼን መትቼ አይደለም ትልልቆቹን አውርቼ አስለቅሳቸዋለሁ ... '' ፓስተር ቸሬ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #mabriyamatfiya #pastorchere
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 147

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema5784 Před rokem +11

    አቤት መሃል ከተማ ማደግ በራሱ ክብር ነው ።ክበርልኝ ቸሬ በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před rokem +11

    ሥራው፣ አንቱ፣ ያሰበለዋል፣ ፣
    ይህ፣ የአራዳ፣ ልጅ፣ እግዚአብሔር ፣የሚፈራ ሰው፣ የሚወድ፣ ፣ የወንጌል፣ ወታደር፣
    ለሀገሩ፣ ለኢትዮጵያን ፣ለትውልዱ የሚቆረቆር፣፣ የሚናገረው፣ የሚጣፍጥለት፣ እና፣ የሚያውቅ፣ እግዚአብሔር ፣ ረጅም ዕድሚ፣ ከጤንነት፣ ጋር፣ ይስጠው፣
    ቤተሰብን፣ ይባርክ፣
    እግዚአብሔር ፣ ለኢትዮጵያ ፣ እንደነዚህ፣ ያሉትን፣ ምርጥ ሰወች፣ያብዛልን፣ ይላክልን።
    ያውም በዚህ ግዜ ፣እየሱስ ክርስቶስን ፣እንደገና፣በሥጋ፣ ቢገለጥ፣ ቢመጣ፣ ለገንዘብ፣ ብለው፣ እንደ ይሁዳ፣ ለመሸጥ፣ የተሰናዱ፣ የዘመናችን፣ ነበያት፣ ፓስተርነን፣ ባዮች፣ እንደ ፣አሸን በበዙብት፣ ዘመን፣ እንዲህ አይነት፣ ድንቅ ፣ ሰው፣ እምላኩን፣ የሚፈራ፣ ሌብነትን፣ የሚጠዬፍ፣ የሰፈሩን፣ ወግ፣ በሀል፣ የኢትዮጵያነት፣ ከፍ፣ ከፍ፣ የሚያደርግ፣ የሀገር፣ ጀግናነው፣ነው፣ እግዚአብሔርን፣ አመስግኑት፣ ለዚህ፣ ሰው፣ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን። አሜን በሉ፣ እንዱ፣ በዙልን ።

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +17

    ፓስተር ቸሬ አቤት ሰውድህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እድሜና ጤና ትስጥህ በተሰብህን ትባርክልህ አክባሪህ ነኝ❤❤

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +28

    ፖስተር ቸሬ ተባረክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛ ❤

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 Před rokem +1

    My religion is orthodox አንተ የምታስተምረው ትምሕርት በጣም ጠቃሚ ነው ለሕዝብ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @lelisanemo8030
    @lelisanemo8030 Před rokem +18

    I am Muslim but i like the tone of this guy. Honesty speaking i love him so much. Whatever the difference between our religion, we have something which is in common that is humanity. I hope you will change lots of youngsters

  • @donkeymedia1
    @donkeymedia1 Před rokem +5

    Pastor Chera The best Personality long life ❤️❤️❤️

  • @abebe1542
    @abebe1542 Před rokem +17

    ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ ፖስተር ቸሬ

  • @SAMUEL-it6ik
    @SAMUEL-it6ik Před rokem +1

    I am orthodox but I love pastor chere too much!!May Saint mary and the angels protect u and bless u more!!

  • @tkxviwes5322
    @tkxviwes5322 Před rokem +9

    ስወድህ እኮ ፓስተር ቸሬ ድንቅ ክርስትያን ነህ ዘር ማንዘርህ ብሩክ ይሁን ። ክርስቶስን አንተ ስበክ ❤🙏🙏🙈

  • @emutibelay4082
    @emutibelay4082 Před rokem +1

    የሚገርም ሰው ነው ለዚህ ትውልድ ቀራጭ ሆኖ የቆመ ሰው ተባረክ ይጨምርብህ

  • @hgdhsh3255
    @hgdhsh3255 Před rokem +13

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @meaza.tamasgan8515
    @meaza.tamasgan8515 Před rokem +3

    ፓስተር ቸሬ ብእምነት ባንገናኝም በጣም ነዉ የምወደዉ ኣንደበተ ሩቱእ ድንቅ ኣባት

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před rokem

    ፓስተር ቸሬ የዘመኔ ጀግና ነህ በጣም ነዉ የምወድህ😘😘ትልቅ ሰዉ ነህ ነፍ አመት ኑርልኝ😘😘

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬን ሰላጋበዝክልን በጣም ነው የምናመሰግንህ፡፡ ትውልድን ለመቀየር፡ በጥሩ መንገድ ለመቅረጽ ከሚታገሉት የሃይማኖት መምህራን አንዱ ራሱን መስሎ የሚኖር ስለእውነት ዘውትር የሚጨነቅ ሰው ነው፡፡ ላጲስ ሆይ ከቻልክ እንድዚሁ ዶ/ር ወዳጄነህን ብትጋብዝልን ብዙ ልንማር እንችላለን፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před rokem +4

    ፖስተር ቸሬ ጌታ ለዚህ ትውልድ የጠራ ወንድም ነህ ተባረክ ወንድሜ ቤተሰብህ ይባረክ እኔተወልጀ ያደኩት በአድቪንትስትቤተክሪስቲያን ነው : አራተኛ ትውልድ ለኔ የሀይማኖት ነፃነት ቅድመ አያቶቸ የከፈሉትን መሳውትነት እየተነገረኝ ነው ያደኩት : ግን ዛሬ በኛ ዘመን ሀይማኖት መነገጃ ሆኖ ትውልዱን እንደዚህ confused ዚያደርጉት ልቤ በጣም ያዝናል

    • @antenehsolomon276
      @antenehsolomon276 Před rokem +1

      እውነትም ሠው ሠው የሚሸት፣ የሚያመዛዝን አእምሮ ያለው፣የነቃ ሠው ነው።

  • @dawitamenshewa3412
    @dawitamenshewa3412 Před rokem +1

    በእውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ብዙ ጆሮዬንና ጊዜዬን ሰጥቼ የምሰማው ሰው የለም። ፓስተር ቸሬ ከምሰማቸውና ከሚያስተምሩኝ mentors ዋነኛው ነው

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ ማርያምን አከብርሀለው በጣም ደስ ይላል የምትናገረው

  • @mulugetakassaye6376
    @mulugetakassaye6376 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምትመቸኝ አስተሳሰብህን አከብራለው በርታልን

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před rokem +2

    በጣም የምንውድ ትልቅ ስው ረጅም እድሜ ከጤና

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ ትምህርት ስወደው ተባረክ🙏🏽

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před rokem +12

    This is what deserves your show, Lapis! Huge interview, and it educates as well as entertains!

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem

    የምትመቸኝ ሰዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዉስጤ ነህ

  • @zelalembzuayehu5902
    @zelalembzuayehu5902 Před rokem +1

    አንተን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 Před rokem +2

    ፓስተር እንወድሀለን እናከብርሀለን ተባረክ 🙏

  • @asala3714
    @asala3714 Před rokem +17

    ፓስተር ቸሬ ሲመች እኮ

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Před rokem +6

    እናመሰግናለን

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Před rokem

    ፓስተር ቸሬ የአራዳ ልጅ በብዙ ተባረክ

  • @sakbechatube6553
    @sakbechatube6553 Před rokem +1

    God bless you Pastor Chere Im Orthodox I have much respect for you keep doing what you doing We are tired of this segete fara false pastors teach them well

  • @semaetuestifanos7647
    @semaetuestifanos7647 Před rokem +1

    እስከ ዛሬማ ቀልደህብን ነበር ባይሆን በዚ ካሰን እንጂ። ዛሬ ምርጥ ሰው አመጣህልን

    • @emmushet
      @emmushet Před rokem +1

      እንዴት እሺ ብሎ መጣለት ብዬ ገርሞኛል። ምክንያቱም ደህና ሰው ሲያቀርብ አይቼው አላቅም።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ቸሬ ማርያምን ትመቸኛለሕ 🙏ላጲስዬ እናመሠግናለን ተው ኪንጎን አቅርብልን እውነት ነው ደና ሰው አቀረብክ ዛሬ ተመስገን 🙏በርታ

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem

    ተባረክ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 Před rokem

    በሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ እና ላፒስ

  • @tigistyemane1711
    @tigistyemane1711 Před rokem +4

    .ፓስተር ቸሬ የእኛን ቤታችንን አስታወስከኝ የሰፈሬ ልጅ!!!!

  • @teweldetsegaye7985
    @teweldetsegaye7985 Před rokem

    መጨረሻ ላይ ለጠየከው ጥያቄ በቂ መልስ ከፈለክ መምህር ተስፋየ አበራን ጋብዘው አንደኛ ከሁለቱም እምነት ወገን ያለውን ነገር እንሰማለን እባክህ

  • @bitwdedgavie6098
    @bitwdedgavie6098 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ እንደስብከት ነው ያንተን ንግግር የምከታተለው ቃለህይወት ያስማልን ነው የምለው ለሁሉም ሀይማኖት የምታስፈልግ ጥሩ መምህር ነህ❤

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem +4

    I can't wait Cher

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před rokem +1

    Pastor chere loading ...part 2 and 3

  • @tesfuzerai7955
    @tesfuzerai7955 Před rokem

    Tebark pastor chere

  • @antenehtekola8584
    @antenehtekola8584 Před rokem

    Thanks Dr for your positive & constructive idea how to maintain our health condition & counter remedy if existing any problems related to the mentioned problems!
    Wish you long live @ blessed service time!

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Před rokem

    ፖስተር ቼሬ ተባረክ💝

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před rokem

    Pasetr cheri sewadeki Abo yemachike 🥰🥰👍👍

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před rokem

    tebareku yetnschwareru bewket sayhon behodachew yaderu budentgnoch kewket nesa yehonu wetaten ena tewliden bekayoch yeflge binchachu ande ewnet haile alat pasture chere kesint kebad kehone bota merto yawetaw bewketim benurom besltim yetsera dink fethawi Ethiopiawi new enkuanem akerbkew bravo berta erzim edme ketena gar yestih!!!!!

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 Před rokem +4

    ኑሮ የተገለጠለት የተባረከ ሰው ነው ፓስተር ቸሬ

  • @ashushetaye6336
    @ashushetaye6336 Před rokem

    Asebo ayaweram afu lay yalewen nw yehe demo maneneten wiseten yasayal afu lay yalewen yemeyaweta lebun yasayal enam e/g yebarekew kemesemeru ayasewetaw hewet endeze nw yasetemeral tebarek

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Před rokem +3

    ክፍል ሁለት ይቀጥላል

  • @merejaayenakem1420
    @merejaayenakem1420 Před rokem +5

    ትዉልድን እንዲ ተጨንቀህ ትዉልድን ተረድተህ ለ ሀገር ስለምትለፉ ክበርልኝ ትልቅ ትምህርት ለ አለፈዉ ጊዜ ለ ሚመጣዉም።

  • @fasilteshager405
    @fasilteshager405 Před rokem

    ቸሬ ያራድዬ ልጅ ። አንደኛ አራዳ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +1

    ቼሬ ያራድዬ ልጅ ሰወድህ

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem

    ውይ ይሄ ፕሮግራም ምታቀርብ የኔን ሀሳብ ነው ፓስተርን የጠየከው።

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 Před rokem

    በርታልን 👍👍👍

  • @senayttefera9646
    @senayttefera9646 Před rokem

    ቸሪዬ ኑርሌን

  • @metsiettesfaye716
    @metsiettesfaye716 Před rokem

    ቸርነትአሰመሳይ

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ ትለያለክ 🙏

  • @ruhiikoo
    @ruhiikoo Před rokem +1

    Ani Muslima dha garuu sagalee gurbaa kanaa natti tola. Dhugaa dubbachuuf baay'een isa jaalladha. Garaagarummaan amantii keenya maal iyyuu yoo ta’e, waan wal fakkaatu kan namummaa ta’e qabna. Dargaggoota hedduu akka jijjiirtan abdiin qaba

  • @estifanosmengesha8853

    በተማሪዎች አንፃር የተሠጠው አስተያየት ጠቃሚ አይደለም
    ተማሪዎችን ማሸማቀቅ አስፈላጊ አይደለም ግን ልቅ ከሆነና በራስ ማፈርና የሌሎችንም አመለካከት ተሸካሚ ሆነው ሲጓዙ ዝም ማለት ሀገርን ማፍረስ ትውልድንም መግደል በመሆኑ ማስተካከያ ይፈልጋል

  • @adamasfaw
    @adamasfaw Před rokem +1

    እንዴት እንደምትመቸኝ

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před rokem

    ላጲስ ሚድያ እናመሰግናለን በትክክል ነው ። እኛ ብናወራ አይመለከታቹም እናተ ግን የእምነት ቤታቹን ንገሩልን እናንተም ይመለከታችዋል

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem

    Respect

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před rokem

    😀😀😀😀ወይኔ ቸሬ አድክ የሆንክ ሰው😍

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Před rokem

    Cherako teleyaleh. Weddd new yemaderegeh selemeteseten genezaba holu enamesegenalen

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před rokem

    አከብርሀለሁ

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 Před rokem

    ፓስተር እንዳልልህ ፓስተር አይደለህም ቸሬ የሚስቅልህ ቀባሪህ የሚስቅ ብህ . መካሪ ህ

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Před rokem

    ቸሬ❤

  • @ashenafigenene5714
    @ashenafigenene5714 Před rokem

    በጣም ጥሩ ምክር ለሂወቴ ይጠቅመኛል እንድኖርበት እግዚአብሐር እንዲረዳኝ ምኞቴ ነው፡፡ ከወላጅ ጋር ሊኖረን የሚገባ 3 ሀይለች ምንድን ናቸው ?

  • @Alexinfotech1
    @Alexinfotech1 Před rokem

    🙏🙏

  • @hanaaklilu3762
    @hanaaklilu3762 Před rokem

    ❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem

    ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትልቅ መሆን ይቻላል እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው

  • @my-key-sh3194
    @my-key-sh3194 Před rokem +2

    ጨቡም ነበርኩ amazing C V

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Před rokem +1

    ፓስተር ቸርነት ወንጌሉን ትተህ ያሮጊት ጨዋታ ውስጥ ገባህኮ አረ ወደመሠዊያህ ተመለስ !!!!
    ከተፋ ጀመርክኮ አረ ተው ጌታ በመንፈስህ ምንም አይልህም ????
    ተው ሸሸግ በል ቀለህ እንዳትገኝ❤

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem

    ቸሬም ቢኒምም በአንድ መልያ ለሁለት ቡድን መጨወት ግን ያወጣል

  • @chchuchchu7642
    @chchuchchu7642 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን

  • @missweyine5739
    @missweyine5739 Před rokem +1

    ላቪስዬ ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አመጣህልን ።

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 Před rokem

    ወንድሜ አሁን ችግር እየፈጠሩ ካሉት ውስጥ እኮ ተቆንጥጦ ማደጉን እንደበደል የሚያዩ ወላጆች የሚያሞላቅቋቸዉ ልጆች ከራሳቸውን አልፎ የቆነጠጥከውን ልጅም ያስነሱብሀል።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem

    አይ ልሳን እኛጋ ብቻ ቀብረር ብሎ ቀረ የትምሀገር ጴንጤ የለም እኮ ፉገራ ነው ።

  • @mekdesgebretsadik621
    @mekdesgebretsadik621 Před rokem

    Chera yal respect des yeal endadro altmuzezkem tykew

  • @kidistnigatu2372
    @kidistnigatu2372 Před rokem

    chere enewedehalen

  • @belachewdriba2678
    @belachewdriba2678 Před rokem

    ohቀቀቆንጆ ነወ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před 2 měsíci

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @al-aha
    @al-aha Před rokem

    Have no time for any religious stuff and fake identity
    the religious leaders can't save their followers and themselves! THE TIME IS FOR JUGMENT. WELL DONE!

  • @samuelsiratu2035
    @samuelsiratu2035 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ አንተ አስደናቂ አስተማሪ ነህ፡፡ በርታ፡፡ ነገር ግን አለባበስንም ሆነ አነጋገርን ከሞዴስቲ ጋር ማያያዝን ግን ባታላላው ጥሩ ነው፡፡ መታረም ያለበትን ነገር ከማለባበስ በትህትና መምከሩ ጥሩ ነው፡፡ በአለባበስና በልጄ መካከል ልዩነት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳዊነቱን የጠበቀ ቅቡላዊነትን እንዲከተሉ ልጆቻችንን መምራት ከዘመን ወደ ኋላ መቅረት አይደለም፡፡ ችግር የሚሆነው በልምጭና በግልምጫ ላስተካክል ብለህ መጋተር የጀመርክ ለታ ነው፡፡ ሊበራሊዝምም ተገቢ ያልሆነ ዶግማቲክነትም ወደ መሀል ይምጡ፡፡ ማስተማሪያ መንገድህ ግን ገላጭና የሚጥም ስለሆነ በፍቅር እከታተልሃለሁ፡፡

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 Před rokem +1

    ወንድሜ በያዝኸው መንገድ ከቀጠልህ ለትውልዱ ታስፈልጋለህ።
    ነገር ግን መስለው ጀምረው መጨረሻቼው እንደተበላሸ እያዬን ነው።

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před rokem +2

    ላፒስ አለክ እንዴ

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 Před rokem

    ቸሬ አንድ አንድ ቦታ ላይ ስሜታዊ ስትሆን አነጋገርህ የዱረየ ይሆናል

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 Před rokem +3

    አይ ፓስተር ግዴለህም በቅርብ ማህበረ ቅዱሳን ውስጥ ሹመት ሳታገኝ አትቀርም በርትተህ ተጋጋጥ ለማንኛውም ማርያም ታማልድልህ ትርዳህ የራስን ማጣጣል የሰውን ቤት በማደናነቅ ፍዳህን አየህኮ በጣም አሳዘንከኝ በቃ አጨብጭበንልሀል ጎበዝ 👏👏👏

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Před rokem +1

    አድማሱ ዋና የት ጠፍቶ ነው??? ከአርት በጣም ርቆዋል፣ፍልጋችሁ አቅርቡልን

  • @foziyaamare6687
    @foziyaamare6687 Před rokem

    ሊፕስቲክ ተቀብቶ ቤተምነት አይኬድም

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Před rokem

    ጠያቂው እንዳልከው ፓስተር ቸሬን የሚወዱት የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ወይም በዓለም ያሉ ሰዎች ናቸው ፡ ፓስተር ማለት መጋቢ ማለት ነው ፡ ለጠፋው ዓለም ወንጌልን ወይም ክርስቶስን የሚሰብክ ነው ፡ ዓለም ደግሞ ወንጌልን ወይም ክርስቶስን ካልሰበክ ይወድሃል ፡
    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 15)
    ----------
    18፤ ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።
    19፤ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።
    ቸሬ እንኳን ወንጌል ሊሰብክ ወንጌል የሚሰብኩትን የሚቃወም ነው ፡ ስለዚህ ዓለም ቸሬን ዓለማውያን ቢወዱት አይገርምም ፡ እናንተም የጋበዛችሁት ለዚህ ነው ፡ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው እንጂ ስለ ትዳር አይደለም ። ሰዎችን ሰገጤ እና ፋራ ማለት የልጁን ወይንም የክርስቶስ መልክ መምሰል አይደለም ።

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti6706 Před rokem

    Gn paster chere yanesahew hasab betam tikikl nw family update hunu er uuu🙄🙄

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ ይገባዋል።

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před rokem

    ፓስተር በጣም ጥሩ ግን አንዳንዴ ቀበቶ መታጠቅም ጥሩ ነዉ እሺ እሱንም አስተምርልን።

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 Před rokem +2

    ወንድሜ ላጲስ እባክህ ጥያቄ ጠይቀህ አዳማጭ ሁን ለእዳማጭ ትንሽ ይረብሻል ጋዜጠኝነት እንዴ ጥበብ ይኑረው

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem

    Èkwane dena metahe lapeseya

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před rokem

    Chinese video app TikTok;I don’t think it will survive

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před rokem

    Twena lay yalu sewoch wereket tetsifo tesetitoachew shemdidew slehone yeminagerut ke wereket wuchi yemenager chilota yelachewum.

  • @damenuhaile1801
    @damenuhaile1801 Před rokem

    This man missed a big point that is every country do have their own social values.
    eg. Japan china even British Russia ...

  • @user-nz8zk5us7i
    @user-nz8zk5us7i Před rokem

    Shekach neh ante dayperhn awtana tal

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +6

    ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐🌹

    • @peaceforalljohn3165
      @peaceforalljohn3165 Před rokem

      You should be ashamed of it to advertise on some one page your profile! Zero maner!! Your profile must be very bad!! Infact it is wrong teaching! Trust me no one will come to your page unless I loose my mind!!