ወ/ሮ አዜብ መስፍን የወልቃይትን ጥያቄ የሚያነሳ እፋኝ እና ገዳይ ስኳድ በድብቅ ትመራ ነበር / MIRAF @.NAHOO TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2022
  • ወ/ሮ አዜብ መስፍን የወልቃይትን ጥያቄ የሚያነሳ እፋኝ እና ገዳይ ስኳድ በድብቅ ትመራ ነበር / MIRAF @.NAHOO TV
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
    For more:
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/
  • Zábava

Komentáře • 141

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Před rokem +23

    የትግራይ ህዝብ በኤርትራ ዞረው ነበር
    ወልቃይት የሚመጡት ። መንገድ እንኳን አልነበራቸውም እንኳን የነሱ ሊሆን ።
    💚💛❤️ ትግሬ ወልቃይቴ አይሆንም
    💚💛❤️ ወልቃይቴ ትግሬ ሆኖ አያውቅም ።

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 Před rokem +20

    ኤልያስ እኔ ዘውገ ፋንታ እባላለሁ። በ1972 (ግርጎርያብ) በአገር ጋዛት ምንስቴር ኢትዮጵያን እንድወክል ተመድቤ የአለም ባንክ በሚያጠናው የሰሜን ኢትዮጵያ ልማት ዕቅድ ከተሰነይ እስከ መተማ፣ ከሁመራ እስከ ምጽዋ፥ ከሁመራ እስከ ወልድያ ያለውን ምድር እጥንተናል። አንዱ የጥናቱ ምርምር በየቦታው የሰፈረውን ሰው በንግዱ፥ በእርሻው በማናቸውም ምግባሩ የተሰማራውን መመዝገብ ነበር። ይህም ሲሆን የአስተዳደሩን ሃላፊዎች በማነጋገር የነሱንም ሃላፊነት ምድር እንመዘግብ ነበር። እኔ በካርታ ስራ ድርጅት መሬት ይዞታ ምንስትር ውስጥ በስኒየር ካርቶግራፊ ስልጣን ተመድቤ እሰራ ነበር። በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ካርቶግራፈር ነበርኩ። በእንግሊዝ ሰልጥኛለሁ። በአሜሪካ ማፒንግ ምሽን ስልጠና ተቀብያለሁ። ትግሬ ግዛት አንድም የአስተዳደር ስልጣን ቀርቶ በኗሪነትም ከህዝቡ መካከል ከንግድና ሁመራ ተራ ሰራተኛ የጎላ ቁጥር አልነበራቸውም። ይህንን የሚያሳይ መዝገብ የጥናቱ ውጤት አገር ግዛት ምንስትር እንዲሁም ግልባጩ አለም ባንክ ይገኛል። ወደፊት በመጽሀፍ መልክ ይወጣል። አነጋግረኝ የሚፈቅዱልህ ከሆነ። 206 832 9232።

    • @laureatetsegayegebremedhin5425
      @laureatetsegayegebremedhin5425 Před rokem +2

      ማህደር። የስልኩ ኮድ ቢቀመጥ ጥሩ ነበር። አቶ ኤልያስ ሲጠይቅ ዓይኑን የሚያረጋት ነገር ቆፋሮ ስትፈልግ ነው። ዝግጅቱን አዳምጣለሁኝ።

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +3

      የዚህ ህዝብ እዳ አለባችሁ በተለይ የአማራው የእናተ ዝምታ ህዝብ ዋጋ ከፍሏል ተሰዷል ተገሏል ተፈናቅሏል ። የደርግ ስርአት ከወደቀ ጀምሮ ኢትዮጵያ በብሔረሰቦች እንጂ በአንድ ኢትዮጵያዊነት አትመራም ። አማራው ግን ከኢትዮጵያዊነትም ከብሔር ፖለቲካውንም ባዶ ያደረጋችሁት እናተ መሆናችሁን አትዘንጉ የእናተ ዝምታ ምንም የማያውቀው ገበሬ ዋጋ ከፍሏል ። መማራችሁ ለምን ነበር ? ብቻ በማወቅም ባለማወቅም አማራው የሚጎዳው በልጆቹ እና በኢትዮጵያ ስም የሚቀነቅኑ ሰዎች ነው ። ይህ ህዝብ እስኪሆን ችሏል አሁን ግን የሚመጣው ትውልድ አይችልም ።

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před rokem +2

      ወያኔ ፡ ስልጣን ፡ ከያዘበት ፡ ጊዜ ፡ ጀምሮ ፡ ሰነድ ፡ በማጥፋት ፡ ላይ ፡ ተጠምዶ ፡ የቆየ ፡ በመሆኑ ፡ ይሄን ሰነድስ ፡ ሳያጠፋዉ ፡ ይቀራል ፡ ብለህ ፡ ነው ?

    • @Jah-yesteserial
      @Jah-yesteserial Před rokem +1

      በጣም ጥሩ ነገር ነው የፃፍከው , ጥሩ ግባአት ስለሚሆን ባለህ መረጃ ብታግዝ ለእውነት መውጣት ትልቅ እገዛ ያደርጋልና በርታ.

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Před rokem +1

      ሳህወልቃይትየአማራነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +1

    የሚያኮራ ተግባር ስላለህ መኩራት ይግባሀል ብልጅነት እድሜህ ለዚህ ሁሉ መብቃትህ ኢትዮጵያውያንን ያኮራል ብርታልን የሁላችንም ነህ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425

    ገረመኝ በጣም። ሙሉዬ ይህን የመሰለ ትንታግ ልጅ ወልዳለች። ኧረ ተባረክ። ጉልላት ናት። ግርማ ሞገሷ ፀዳሏ፣ መልኳ ትክክለኛ ንግሥት ናት። መቋጫ ይበጅለት ነገረ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አዲረመጥ። በእኔ እድሜም የጎንደር ነው። ቤተሰቦቼም የሰቲት አራሾች ነበሩ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አሜን።

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 Před rokem +8

    Great program! Truth could be buried but it will never decay!

  • @ashenafialemu915
    @ashenafialemu915 Před rokem

    ወልቃትን ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያውያን ጠንቅየሆነ ተግባር ነው "እውነትና ንጋት እያደር ይታወቃል"

  • @girmagebereslassie457
    @girmagebereslassie457 Před rokem +22

    ኤልያስ ሁሌም ለምታቀርበው ምርጥ ፕሮግራምና ስላለህ ብቃት ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፣እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ !!

    • @tesfayebekele2809
      @tesfayebekele2809 Před rokem

      Yethiopia mert zeg selebonk betam korawebeh berta egzeabshef yebarkeh

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před rokem +13

    እንደናንተ አይነት ኢትዮጵያዊዎችን ያብዛልን

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Před rokem +1

    ጥሩ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን💚💛❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem

    በጣምማራኪ የሆን ውይይት ነበር ተባረኩ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před rokem +5

    ዋው ቃላት ፣የለኜም፣ኤሊያስ ፣ለምታቀርባቼው ፣ትልቅ ፣ታሪክ፣ሀገር፣ጠፍታ እንዳትቀር፣በማሰብ ሁሌዩመ ፣ለእህዝብ ለትውልድ ፣እውነትን ፣መተረክ ማሳወቅ ጥሩ ነው።እጅግ አድርጊ ነው የማመሰግነህ።

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před rokem +6

    Yes! wolkayite Will be in Gonder Region.Great analyses 💚💛❤Elias Love your topic Thankyou 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @buzebuze7170
    @buzebuze7170 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ደርግን ከኋላ አይዞህ ብለው ተመሳስለው ወያነዎቹ ናቸው

  • @wt2676
    @wt2676 Před rokem +8

    *⚔️ 🇨🇬 ⚔️ - G O N D A R - ⚔️ 🇨🇬 ⚔️*
    _Kafta Humera, Welkait and Tsegede_

  • @nunuliben4113
    @nunuliben4113 Před rokem +5

    My beloved brother Eluye!!!!! Thank you for all you do! ❤️❤️❤️

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Před rokem +5

    Long live Wolqaite Amhara !! God bless you!!

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před rokem +9

    ወልቃይትየኢትዮጵያህልውናነው

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Před rokem +4

    very articulated; wise man.

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před rokem +6

    አዜብ ወልቃይት አይደለችም ህውሀት ገዝቷታል እናትና እባቷን ያሳፈረች ድፍን ወልቃይትን ያዋረደች ማፈሪያ ናት

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před rokem +1

    ጋዜጠኛ ኤልያስ :- ከወንድማችን ዓብዩ ...ጋር ያደረጋጅሁት ቃለ ምልልስ እውነተኛ ታሪክና እጅግም አስተማሪ ነው ::
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 Před rokem +6

    የአሁን መፅሐፎች መፃፋቸው መልካም ቢሆንም ወልቃይት በጎንደር ክ/ሀገር በወገራ አውራጃ ስር የነበረ መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ማሰባሰብ ነው የሚያወጣው ለምሳሌ ከአውራጃው የተለያዩ ቢሮዎች ለወልቃይት /ሁመራ/ የተፃፉ ሥራና መ/ቤት ነክ ደብዳዎች ያልሞቱ ሰዎች አባቶች ካሉ የተለያዩ የወቅቱ መታወቂያዎች ካሉ ታሪክ ለማጨናበር ሲባል በጅምላና በግል የተፈፀሙ ግድያዎችን አጥንቶችና የጅምላና የግል ግድያዎችን በሥነ ስርአት አስጠንቶ የሪሰርች ዶክመንቶች ማዘጋጀት ና በሰለጠነ መንገድ ተዘጋጅቶ ክርክሩን መመከት ካልተቻለ እስካሁን እነአጅሬ ስንት ውሸት አቀነባብረው ለክርክር ተዘጋጅተዋል?? በሉ እስቲ የእውነት አምላክ ይርዳችሁ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      አለ ወልቃይት የሚለውን የአቻም የለህ መጽሐፍ ላይ በማስረጃ አለ እሱም ማስረዳት ይችላል ። ደብዳቤዎች አሉ ።

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 Před rokem +4

    መገንዘብ ያለብን በደርግ ዘመን መንግሥቱ ብቸኛ ፈራጭ ቆራጭ መሪ ከሆነ በኋላ በውስጡ የባዕዳን ሠላዮች የቅርብ አማካሪዎቹ ጭምር ተሰግስገው ስለነበር ፖሊሲው የኢትዮጵያን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ አልነበረም።

  • @ashenafiyosef8913
    @ashenafiyosef8913 Před rokem +7

    "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን "ይላል ያገሬ ሰው "ህወሀት,ህወሀት,ህወሀት,ትላላችሁ በተደጋጋሚ
    ለማሳወቅ ሞክሬ ነበር ነገር ግን የሚሰማኝ አላገኘሁም
    ህወሀት ማለት መሣሪያ ማለት like tools (መዶሻ)
    ሚስማር ለመምታት መዶሻ ይጠቀማል አናጢ ዲንጋይ ለመስበር ግምበኛ መዶሻ ይጠቀማል ህወሀት ማለት የ መዶሻው ምሣሌ ነው ሚስማሩ ደግሞ የትግራይ ህዝብ እና ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ምሣሌ ነው መዶሻውን የጨበጠው እጅ ደሞ ከቅርብም ከሩቅ ያሉ ጠላቶቻችን
    ምሣሌ ነው እናም ህወሀት አስቀድሞ በደደቢት በረሀ ገና ከጅምሩ እነ ኢህአፖን እነ ኢዲዩን በኢትዮጵያ አንድነት የማይደራደሩትን ሀይሎች እንደ ሰሜን እዝ መከላከያችን በተኙበት አዘናግቶ አርዶአቸዋል ይሄውም እንደ አሁኑ የሰሜን ዕዝ መከላከያላይ ጥቃት እንዲፈፅም
    ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነው እንጂ እሱ በራሱ አብቅቶ አንቅቶ
    አይደለም አይዞህ እኛ አለንልህ እየተባለነው ወይም እያስፈራሩት ነው አስቀድሞም እጁ በደም የተጨማለቀ
    ነበርና ሊወጣው የማይችል ዕዳ ስለሆነበት በቃ ሌላ ምርጫ የለውም የትግራይንም ቀሪውን የኢትዮጵያ ህዝብ አጥፍቶ ከመጥፋት ምንም ምርጫ የለውም ።
    በቅርብም በሩቅም ያሉ ጠላቶቻችን ፍላጎት ይሄው ነው
    "የቆረጠው እጅሽ የተቆረጠው እጅሽ
    እንግዲህ ምን ይበጅሽ" ነው ነገሩ ።

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před rokem +1

    በመጀመሪያ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ, ያቀረባችሁት ፕሮግራም በጣም ጥሩና ጠቃሚ መረጃ የያዘ ነው እናም በርቱ እኔ በግሌ ከብዙ ሰዎች የምሰማውና ሊያሳምነኝ ያልቻለው ጉዳይ ቢኖር የደርግ ጉዳይ, የደርግ ስህተት, የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ የማሸማቀቅ እንደጠላት እንዲታይ የማድረግ እንደወልቃይትና ራያ ህዝብ መንነቱን የመቀየር ርስቱን ወደትግራይም ወደሌላም የመጠቅለልና የማስጠቅለል, እንግዳችንም እንደተናገሩት ታሪክ የሚያውቀውን ትልልቁን ሰው መረጃን ለማጥፋት ሲባል የመሰወር አጀንዳ በተጠና መልኩ ይዞ ከተንቀሳቀሰ አደገኛ የአማራም ይሁን የኢትዮጲያ ጠላት ጋር እኩል ማነፃፀር ጠላትን በደንብ ከመለየት አንፃር የራሱን ጥላ ያጠላል ብዬ ሁሌም እሰጋለሁ, ለምሳሌ ደርግ አሁን የተጠቀሱትንና ሌሎችንም ጥፋቶች ያደረሰው አማራን አቅዶ ከማጥፋት አንፃር አይደለም ተቃዋሚዎችን ከማጥፋትና ስልጣን ለመያዝ ሲልም ስልጣን ላይ የነበሩትን ከማጥቃት አንፃር እንጂ እንደ አሁኖቹ የብሄር ነጋዴዎች አማራን ከማጥቃት አንፃር ስላልነበረ ነው ለዚህም ማሳያው ድርቅ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ወደሌሎች ሰርቫይቭ ወደሚያደርጉበት ቦታ አዛውሮ ህይወት እንዲቀጥል ማስቻሉ አንዱ ማሳያ ነው, እናም የደርግ ጥፋቶች ከወያኔ ዕቅድ ካለው አማራውን ብቻ የማጥቃት ተግባር ጋር መታየቱ ሁሌም የወያኔን አደገኛነት በልኩ ትውልዱ በደንብ እንዳይረዳ ያደርጋል ባይ ነኝ, ደርግን እንደ ጥፋቱና ስህተቱ ቢወቀስ አማራን ዘሩን ከማጽዳት አንፃር አጀንዳ ያለውን ቡድንን እሱንም በራሱ ልክ ማንሳት ያስፈልጋል. በተረፈ በርቱ.

  • @assefamelese5303
    @assefamelese5303 Před rokem +2

    እናመሠግናለን....

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před rokem +4

    Thankyou Elias for your investigative and independant journalism with NO bias just for the Truth!!
    Abiyu, Thankyou for the amazing and critical insight abt Welkayit, Tegede, Humera, Dansha for the new generation.

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    እውነት የወልቃይት አማራ ህዝብ ጠካራ ነን 27 አመት ሲገዙን ማንነታችን ሳንክድ ስንታገል ነው የቆየነው

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před rokem +3

    God bless you both

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před rokem +2

    Wow 😍😍😍🙏🏾🙏🏾

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před rokem

    እውነት ደስ እሚል ትንታኔ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 Před rokem +4

    ወልቃይት ጠገዴ የጎንደር መሆኑ ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለውሞ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +3

    አሁንም የሚታየዉ ያን ቀን መድገም የሚፈልጉ😖 ሀገሪቱን እየመሩ ስለሆነ፣ የአማራን ፋኖ ለማጥፋት ሲፈልጉ፣ ስማቸዉን ለማጠልሸት ሲረባረቡ ስትሰማና ስታይ፣ ማለትም አሳዶ ማሰር፣ ማፈን፣ ማሳደድ መበተን ወዘተ የአይን ምስክር ሆነን እየተመለከትን ነዉ!

  • @kinfekaleab49
    @kinfekaleab49 Před rokem +11

    I am from Welkait and she was evil 😈 toward her people.

  • @Liyabdanel
    @Liyabdanel Před 2 měsíci

    The only way out is not only talking but stand/fight for your right!

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Před rokem +3

    Amhara's are blessed with culture and love for Ethiopia. They're never Bandas will never sellout to western facts are on the ground and our history is ours, unlike dedeb Wayne writing for Oromo's. We know our history indeed!

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem +1

    Thanks for sharing Ato. Elias this is interesting and the truth of wolkiytet tegedy will be Gonder reigon . my brother Abyi God bless both of you 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💪💖💚💛❤

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Před rokem +8

    ሰብአት ነጋ በአንድ ወቅት ሚዲያ ላይ ቀርቦ ሲናገ '' መለስ ዜናዊ አንቺን ያገባው ወልቃይትን ለመያዝ እንዲመቸን እንጂ መለስ ዜናዊ እኮ New York የሚወዳት እጮኛ ነበረችው !!'' ሲል ነበር።

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 Před rokem +3

      እውነትም አታምርም አዜብ
      ሀገር ለመንጠቅ ነበር ለካ
      የውሸት ጋብቻ !

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před rokem +1

      እሱም ፡ ቢሆን ፡ አስቀያሚ ፡ ነበር ለነገሩ ፡

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před rokem +4

    ወሎንም ሊይዙ አስበው ነበር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +3

    የእባብ ልጅ እፉይት😖 ከዚያች ጀዛቤል ከዚህ የከፋ እንጂ ያነሰ የአረማዊነት ተግባር ዉጭ መጠበቅ የማይታሰብ ነዉ! እግዚአብሔር ያሳድዳቸዉ!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem +3

    በጁዋር ልክ የሚናገር አማራ እንዴት ይጠፋል። ትግሬ የሚባል ድርሽ እንዳይልብን እዚሁ እንሞታለን አይልም እንዴ የምን ህገ መንግስት ነው?

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem

    እንደሚመስለኝ ድርግ ይህን ያደረገው ልክ እንደሀውዜን ትሽውዶ ይመስለኛል ይህ ቢጣራ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před rokem

    yes

  • @negalemteshome6535
    @negalemteshome6535 Před rokem +2

    ስለ ወልቃይት የበለጠ እንድናውቅ ላደረጋችሁት ልፋት ሁለታችሁንም እያመሠገንኩ ማለት ነው።

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 Před rokem +3

    እኔ የሚገርመኝ እንደ አቶ አቢዩ በለው የመሰሉ ባለ ምጡቅ አእምሮ በብዛት የሚወጡት ከአማራ ክልል ሆኖው ሳለ በመንግስት ስልጣን ግን ኣታገኛቸውም። እነዚህን ይዞ የአማራ ህዝብ ሲረገጥ ሲጨፈጨፍ ሲፈናቀል ስታይ ምነው ስለ ወገናቸው ኣይቆረቆሩም ማለት ነው ያስብላል።

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Před rokem +1

    Jegnoch inatena lij Tigrawyan. Seeing your pictures alone is attractive.

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +10

    አዜብ ወልቃይት ናት ብላችሁ አትበሉ🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
    ጌታቸው እና እርሷ ተሽጠዋል አሉ🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před rokem +1

      ወልቃይትማ ነች የተበላሸች ወልቃይት ነች እንጅ

  • @genetgenet5123
    @genetgenet5123 Před rokem

    ኤልያስ ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፣እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před rokem +3

    ደርግ በሰራው ስህተት የአሁኑ የትግራይና የወልቃይት ህዝብ ዋጋ መክፈሉ እጅግ ያሳዝናል !

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem +1

      ደርግ የሰራው ስህተት ለማለት የደፈሩት ኤልያስና እንግዳው ከተናገሩት ተነስተው ከሆነ ተሳስተዋል ። ምክንያቱም ኤልያስም እንግዳውም ያልተናገሩት ወይም የማያውቁት ብዙ ታሪኮች አሉና ።

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 Před rokem +2

      ምንድነው የደርግ ጥፋቱ ?
      አማራ ፣ በወያኔ እንዲወረር አርጓል
      ለማለት ነው ?

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      @@getachewtessema3979 ደርጎች በኢትዮጵያ ታሪክ ከኢሕአፓዎችና ሌሎች የፓለለቲካ ድርጅቶች የተሻለ እንጂ የባሰ ጥቁር ታሪክ የላቸውም ። ለምን ወጥተው እራሳቸውን እንደማይከላከሉ ግራ ይገባኛል ።

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      @@estifanosworku4203 እንዴት ነው የሌላቸው ? የአማራን ኤሊት የጨረሰው ደርግ ነው ። በርግጥ እነኚህ አሁን ያለውን ብአዴንን ለማዳን ይሆናል የሚጋጋጡት በወልቃይት በራያ መተከል ደራ ጉዳይ የመጀመሪያው የብአዴን በስምምነቱ አሉበት እንጂ ለአማራ ህዝብ ደርግም ጨፍጫፊው ነበር ለዛውም የተማረውን ሃይል ።

  • @Lemishe
    @Lemishe Před rokem +2

    እኔ በእግዚያብሄር በእየሱስ ፍቃድ በአሞሳያው ፈጥሮ ወደዝቺ ምድር ከመጣሁ
    ግዜ ጀምሮ ከትግሬው አጋሜ ው ወራሪ
    ቡድን እኩል ስራመድ የነበርኩኝ ልጂ ነኝ
    እኔ ትፒኤልፍ ወይም TPLF የምንለውን
    ትርክት አቁመን የአናሳ ትግሬ አጋሜ
    ወራሪ ዘራፊ ቀማኛ ነጥቆ በል ብለን
    ልንፈርጃቸው ይገባል እነዚህ ሲጀምሩም
    ሲጨርሱም ያደረጉት በአማራ ህዝብ
    ዘርን አጥፋተው ለም መሬቶቹን ራያን
    ወልቃይትን ዘርፈው አማራን እና ኢትዮጲያን
    በታትነው አገር መሆን ነበር አላማቸው
    እነዚህን የውሻ ዘሮችን በጭካኔ ዱላ
    የጎድን አጥንታቸውን ሰባብረን ማጥፋት ነው መዳኒቱ

  • @taytawolde727
    @taytawolde727 Před rokem +1

    ትክክል፡፡ አዜብ ባንዳ ሆና ነው እንጂ አጎቷ ደጃዝማች ታዬ ጎላ EDU ሆነው ተዋግተው በደርግ ተገፍትው ነው ተሰደው አሜሪካ የመጡት፡፡ አዜብ መስፍን ቤተመንግስት ስትገባ በጣም ተበሳጭትው ነበር:: ወደኋላ ሳስበው አሜሪካ ትግሉን ለማዳከም አውቆ ነው እሳችውን ሰላሳ ከሚሆኑ ቤተሰባችው ጋር ነው አሜሪካ ያመጣችው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem +2

    አንበሳው ኤልያስ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +4

    እሁንም በንጉሱ ጊዜ ያለ ካርታ ይረዳል

    • @zegfanta4244
      @zegfanta4244 Před rokem

      እኔ ነበርኩ ካርታውን የሰራሁት። እላይ የጻፍኩትን ተመልከት።

  • @Misr_
    @Misr_ Před rokem +1

    ሀሳባቸው ጠቅለል አርጎ ለመገንጠል ነበር ። ዝም ከተባሉ ገንደር መግባታቸው ነው እኮ😏

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 Před rokem +3

    Azeb Mesfin follow the foot steps of Meles manifesto of the for greater Tigray ideology. So, she punished the Wolkait people for standing with Ethiopian people.

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Před rokem +2

    ስለ ልሳነ ግፉአን ጥረት ክብር አለኝ፣ ያደረጉትንም ትጥረት አደንቃለሁ። ሆኖም ግን ስለ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር (ኢሕአግ) የተነገረው እጅግ በጣም የተሳሳተና የታሪክ ሽሚያ ነው! ይህ ሰው ስለ ማያውቀው ኢሕአግ ይህን ያህል ያልሆነ ታሪክ መናገሩ ተገቢ አይደለም! It's not short of plagiarism or software piracy!
    የኢሕአግ የመጀመሪያው ሊቀመንበር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ሲሆን የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊው የአዲስ አበበ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ካውንስል አባል የነብው ተስፋዬ ጌታቸው ሲሆን ይሄነው ሁነኛው ፀሓፊና የድርጅት መምሪ ኃላፊ ነበሩ። እነዚህ ሰዎች ደግሞ መሰረታቸው ሌላ ነው! ስለዚህ ውሸት መናገር ነውር፣ ነውር ነው!

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před rokem +1

    Antea Slea welqyt yamara new eyalknew weyana wereren alk enantes lemndnew yea Eritrean bandira yaweredachuht yea Eritrea 🇪🇷 meratlay gebtachu enantea yqrta meteyeq alebachu yea Eritrean huzb mknatu Haileslasa werari lk endea weyana yea England ena yea USA qtregnua werari new lemn tebabrachuht qemagnawn Haileslasa werari gfegna chefchafi Eritrea 🇪🇷 weymot 🇪🇷 ♥

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +1

    የራሳቸውን ህገ መንግስት እኳን አላከበሩም አየ ወያኔ

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před 3 měsíci

    ጋዜጠኛ ኤሊያስ አወቀ አቶ አብዩ የወይዘሮ ሙሉ ካሳ የአፄ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ ልጅ መሆኑንና በትምህርት ደረጃም የደረበትን የትምህርት ደረጃ ስለነገርከን ከልብ አመሰግናለሁ አቶ አብዩም ስለ ወልቃይት ሁኔታ ስለሰጠህን ማብራሪያ አመሰግናለሁ
    ስለ ወልቃይት ሕዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል የህወሃት ድርጅት ስለፈፀመው ግፍ የዐማራ ሕዝብ ዘግይቶ በ2008ዓም የወልቃይት ኮሚቴ ለጎንደር ሕዝብ በስብሰባ በደሉን በይፋ ካሳወቀ ጀምሮ መላው የዐማራ ሕዝብ ማለትም የጎንደር የጎጃም የቤተ ዐማራ ወሎና የሸዋ ዐማራ ሕዝብ "ወልቃይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ " በማለት በወያኔ መንግሥት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ጀመረ በኃላም ፋሽሽቱ ወያኔ የወልቃይትን ኮሚቴ ጎንደር ላይ አፍኖ ለመውሰድ ባደረገው ሙከራና በኮ/ር ደመቀ ዘውዱ ላይ ባደረገው ከበባ የጎንደር ሕዝብና ፋኖ የከበበውን ወያኔ በመክበብ ለወሬ ነጋሪ ሳያስተርፍ ደምሶ ኮ/ር ደመቀ ዘውዱን ከሞት ታድጎታል በመቀጠልም በ2013 በጥቅምት 24 የዐማራ ፋኖና የዐማራ ልዩ ሃይል ከድቪዥን( ወይናት) ከዳንሽ ከሁመራ ከኮክሪት ምሽግ የመሸገውን የወያኔ መንጋ ከነበረበት ምሽግ እንዲቀበርበት አድርጎ ከምሽግ ወጥቶ ያመለጠውን ደግሞ እስከ ተከዜ ወንዝ አሳዶ ሬሳውን ላሞራ ትጥቁን ደግሞ ለመታገያ አድርጎታል ነገር ግን ናዚ ፋሽሽቱ አብይ አህመድ የዐማራን ሕዝብ እንኳን ትጥቁን ሱሪውን አስፈታዋለሁ ብሎ ዝቶ ጦርነት ሲከፍት ጀግናው አይበገሬው የዐማራ ሕዝብ በፋኖነት ተደራጅቶ በአባቶቹ ወኔ ወራሪውን የኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ ድባቅ በመምታት ትጥቁንና ሱሪውን አስፈትቶታል ትግሉንም አቀጣጥሎ በአራቱም ማዕዘን አስፋፍቶ በመፋለም ላይ ይገኛል ነገር ግን የአብይ አህመድ ተላላኪ የሆነው ኮ/ር ደመቀ ዘውዱ ከሞትና ከውርደት ያዳነውን የዐማራን ሕዝብ በመናቅና በማቋሸሽ የፋኖ ትግል ትክክል አይደለም በማለት በወያኔ ደጋፊ ሚዲያ ያስተላለፈው መልእክት አሳፋሪና አሳዛኝ ነው ለዚህም ዋጋ ይከፍልበታል በጠላትነት የተሰለፈን ባንዳ በትግስት መታየት አይችልም
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před rokem +2

    አዜብ መስፍን በወልቃይት ለተፈጸመው ጆኖሳይድ ተጠያቂ ናት። ይህች ባንዳ አንዱ ግንባሯን ብሎ ሊገላግላት ይገባል።

  • @sirakiburnew9220
    @sirakiburnew9220 Před rokem +1

    በአማራ ላይ ጸረ ሕዝብ የነበረው ደርግ ነው። ግን አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለውን ሁሉ በቅንነት በማመን ተበልቷል። አሁንም ተመሳሳይ ነገር ይታያል። Confused/convinced....

  • @gizachewbirhanie5880
    @gizachewbirhanie5880 Před rokem +2

    Elias, first and for most you should know about a military strategies to come to your conclusion. It was not done to hurt Ethiopia. You need to ask Colonel Mengistu or any top military knowledgeable personnel. Don't judge by your own judgement or assumption. Do you think they did it to help their enemy Woyane?

  • @Fitih2121
    @Fitih2121 Před rokem

    Please Can you ask one question

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +6

    ኤልያስ በደግ ጊዜ ጦርነቱ ትግራይ ውስ ስለነበር ውያኔ እውቆ ወደጎንደር እየግፋ የስላም ክልል ወልቃይት ስለነበር ትግራዋይን ወደዚያ ሲያመጣ የወልቃይት ህዝብ ህሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው በማለትና ሀገር እንደ ዳቦ እንደሚቆረስ ባለማስብብ ይመስለኛል የተሽወዱት

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      ትክክል ብለዋል ግን እሱ ብቻ አይደለም ። ኤልያስም እንግዳውም ሊያነሱት ያልፈለጉት የኢሕአፓ ፣ የኢድዩ ፣ የኢሕዴን እና የራሱ የወልቃይት ፣ የዋግ ፣ የራያና ላስታ ህዝብም ስህተት አለበት ። ታሪኩ ብዙ ነው ። ደርግ ላይ ለመደፍደፍ መሞከራቸው ግን ከደርግ በኩል በማስረጃ የሚከራከራቸው ሰው ስለሌለ ነው ። እኛ ግን በተለይ ኢሕአፓዎች ከፃፉዋቸው ብዙ መፅሀፎችና ከሕወሖትና ኢሕዴኖች ታሪክ ተነስተን ችግሩ የት እንደነበረ እናውቃለን ።

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Před rokem

    አቢይም ዝናሽ ታየን ያገባው በዚሁ መንገድ ይሆን?

  • @negalemteshome6535
    @negalemteshome6535 Před rokem +1

    አዘጋጁን ለመጠየቅ የምወደው: ኤርትራውያን ለመገንጠላቸው እንደ ምክንያት የሚያቀርቡት ጣልያን ኤርትራን በወረረ ጊዜ ምኒልክ አልተከላከለልንም ትቶናል። ነው። በዚህ ጉዳይ ምኒልክን ምን ያህል ተጠያቂ ታደርገዋለህ??

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 Před rokem

      ምንሊክ ኤርትራ ግዛቱ እንዳልሆነች ያውቃል። ለምን ብሎ ይከላከላል። ባቀረብከው ምክንያት ኤርትራ ውስጥ ምንሊክን የሚጠላ ኣንድም ሰው ኣታገኝም።

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před rokem

    Yichi aremenae fetari hager yinsat

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k Před rokem +2

    እናንተ፡በሀገር፡ሀብት፡ተምራችሁ፡የግል፡ኑራችሁን፡ያመቻችሁ፡ኢትዮጵያውያን፡እባካችሁ፡ሀገራችሁ፡ገብታችሁ፡፡ይህን፡ሳይማር፡ያስተማራችሁ፡ህዝብ፡አገልግሉ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 Před rokem

    ጂብ እግር

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Před rokem +1

    ይህን ጉዳይ ከ10 እና 11 አመት በፊት በትንሹ መጻፌን አስታውሳለው:: ደርግ እድሜውን ያረዘመው ዘርፎ ባከፋፈላቸው የቤትና የመሬት ስጦታዎች እንደውለታ ይዞ በዜጎች መካከል የወታደር የወዛደር የአርሶ አደር የሴት የወጣት የታዳጊ ወዘተ ማህበራት እየፈጠረ ሕዝብን እርስ በእርስ እንዲጠራጠርና በሰሜን በኩል ያለውን ጦርነት ደግሞ በወጣ ገባ እያስኬደ የደርግን የሥልጣን ዘመን ማራዘምና የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሕዝብንም በተራዘመ ጦርነትና በኑሮ ውድነት አስመርሮ ወደ ሻብያ/ግብፅ ካምፕ እንዲገባ ማድረግ ነበር:: ህውሃት እራሱን የቻለ ድርጅት ሆኖ ለመውጣት የሞከረው ከ1991 ዓ/ም በኃላ ነው:: ያም ቢሆን በአብዛኛው ቁጥር ሁለት ሻቢያ ከመሆን የዘለለ ሥራና ምግባር አልታየበትም::

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      ደርግ መሬትና ቤት አልዘረፈም ። ደርግ ከወታደር ካምፑ ሳይወጣ በፊት " መሬት ላራሹ " ብለው የተነሱ ተማሪዎች እንደነበሩ ያውቃሉን ? መሬትና ቤቱንስ ያከፋፈሉት መኢሶን የሚባሉት የፓለቲካ ፓርቲ ሰዎች እንደነበሩስ ያውቃሉን ? ደርግስ አነሳሱ ኮንጎ በዘመተ ጊዜ ከተባበሩት መንግስታት የተሰጠውን ገንዘብ ንጉሱ ስለከለከሉትና በደሞዝም በአስተዳደራዊ በደል የአዛዦቹን ሚስቶች የገበያ ዘንቢል መሸከምና እንጨት ፈላጭ መሆን መሮት እንደነበረስ ያውቃሉን ? በመጨረሻም " መሬት ላራሹ " ብሎ የተነሳው ተማሪ ፣ አስተማሪና የፋብሪካ ሠራተኛው ንጉሱን ሊነቀንቅ ባለመቻሉ ወታደሩ እግረመንገዱን ንጉሱን አውርዶ ኢትዮጵያን የምታክል ሀገር እላዩ ላይ እንደወደቀችበትስ ያውቃሉ ? ስለዚህ የዛሬ 10 ወይም 11 ዓመት የፃፉትንም ሆነ አሁን የፃፉትን በዚህ መረጃ መሠረት ያስተካክላሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 Před rokem +1

      @@estifanosworku4203 ደርግ ከእሱ በእውቀት በክሎትና በልምድ የሚበልጡትን ብዙ እንቁ የአገራችንን የጦር መኮንኖችን የትምህርት የሣይንስ የኢኮኖሚ የቴክኖሎጂና የምሕንድስና አዋቂዎችንና በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የዛሬ ተስፋ የነበሩ ወጣቶችን ሐሳባችሁ ከሐሳቤ አይገጥምም ብሎ እንደገደለና እንደቀጫቸው እንዲሁም ብዙዎች በእርሻ በእንዳስትሪና በቤቶች ልማት ተሠማርተው ለብዙ አመታት እጅግ ብዙ በሆነ ልፋት ያበለፀጉትን ሃብት ደርግ በአንድና በሁለት አዋጅ እንደዘረፋቸው ነው በልጅነት እድሜዬ የታዘብኩትና እማውቀው::

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      @@jaffershurie862 አሁንም ተሳስተዋል ሲወራና ሲነገር የሰሙትን እንጂ በማስረጃ መርምረው የደረሱበን አይደለም እያሉ ያሉት ። ለዚህም እንዲረዳዎት ነበር ከደርግ በፊት ስለነበረው ስለ ተማሪው እንቅስቃሴ ላነሳልዎት የሞከርኩት ። ደርግ አዋጁን ያውጅ እንጂ መሬቱም ቤቱም ለሕዝብ ይከፋፈል ብለው ጥያቄ ያቀረቡት ተማሪዎቹ ፣ ጭሰኛ ገበሬዎቹ ፣ የፋብሪካ ሠራተኞቹ ነበሩ ። ፋብሪካዎቹ ሀብቱ ሁሉ እኮ ያለ አግባብ ያመጡት ነው ተብለው የተረሸኑት ወታደራዊና ሲቪል ባለስልጣናት ነበርኮ ። በወቅቱም ተማሪውም ገበሬውም ሠራተኛውም ደስታውን በሰልፍ ገልፀዋል እኮ ። የቀይ ሽብርንም ጉዳይ ካነሱ የነጭ ሽብርንም ጉዳይ በንፁህ ህሊና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ያስቡት ። የሁሉም ታሪክ እኮ በፈርጅ በፈርጁ ተፅፎ ይገኛል ። ማስረጃዎችን ማንበብ ማገላበጥ ከአፈ ታሪክ እና ከሀሰት የፈጠራ ታሪክ ያድናል ።

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 Před rokem +1

      @@estifanosworku4203 ገፈቱን ከቀመሱት ቤተሠቦች አብራክ የወጣው ነኝ:: ታዳጊ ታዳጊ ወጣትና በኃላም ወጣትና ወጣት ሙሁር ሆኜ ያለፍኩትም በእዛው የደርግ አስተዳደር ዘመን ስለሆነ እርሶ ከሚገምቱት በላይ የደርግን ዘመን አውቀዋለሁ:: ብዙ ነገር ከአስተዳደግ ጋር ይያያዛል:: በእዛ የእሳት ዘመን ብዙዎቹ የአባቴ ልጆች እንኳ በሐሳብ ተለያይተው ስድስት በሚደርሱ የፖለቲካ ድርጅቶች አባላት ነበሩ:: ነገር ግን አንዳቸውም በእጃቸው አካል አላጎደሉም ነብስ አላጠፉም::
      በወቅቱ አካል ያጎደሉትና ነብስ ያጠፉት በፖለቲካ ሽፋን የሚንቀሳቀሱ ብዙ ሰው ጠል የፖለቲካ ድርጅት ተብዬዎች እንደነበሩ ቢገባኝም በዋንኛነት ግን በደርግ ስር የተሸገሸጉት እንደነበሩ እርሶ እራሶ በደንብ የሚረዱና የሚያምኑ ይመስለኛል:: እነሱው ናቸው የሻብያ የወያኔ የኦነግ ቀኝ እጅ ሆነው አገራችንን የድርቅ የልመና የጦርነት የስደትና የድንቁርና ማስታወቂያ ጠባሳ ያኖሩባትና ዛሬም ድረስ ሁኔታው እየቀጠለ ያለው::

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 Před rokem

      @@estifanosworku4203 ደርግ ተላላኪ ወይም አስተርጏሚ እንጂ የእራሱ የሆነ የፖለቲካ ሐሳብ አልነበረውም እያሉኝ ነው::
      ወላጆቼ ከ20 በላይ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች የተወረሰባቸው በደርግ እንጂ በሕዝባዊ ድርጅትም ሆነ በኢሕአፓ አይደለም::
      ወዛደር በሌለበት የወዛደር አብዮት ብሎ ልማዳዊ አገር በቀል ባለሃብቱን በአንድ ለሊት ድሃ ያደረገው ሕዝባዊ ድርጅትም ኢሕአፓም አይደለም:: እንዲያውም ኢሕአፓንና መኢሶንን እያጋጨ እድሜውን እስከ 1971ዓ/ም ድረስ ካዘለቀ በኃላ ከ1971 ዓ/ም ጀምሮ ደርግ ብቸኛው የአገሪቱ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነን እንደነበረ ዘንግተዋል:: እንደ ቀድሞ የደሕንነት ሰው ደግሞ ይህን እውነታ እርሶ በቅርብ እንደሚያውቁት እርግጠኛ መሆን ይቻላል::
      በተረፈ በአሥመራ/ኤርትራ የነበረውን ሁኔታ ደርሼበት ስላየሁት የተሻለ ነፃ ግንዛቤ አለኝ ብዬ አስባለሁ::
      በነገራችን ላይ የሶሻሊዝም ጽንሰ-ሐሳብ ሰዎች እንደየችሎታቸው የሚገባቸውን እንዲያገኙ እንጂ እንደመንግሥት ወይም እንደገዢዎች ፍላጎት ይኑሩ የሚል አይደለም:: ደርግና መሰሎቹ ፅንሰ/ሐሳቡን እራሱን ነው የረሸኑት::
      እንደ እውነቱ ከሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በእርስ በእርስ ግጭት በረሃብና በድርቅ ያለቀው ዜጎች የአገራቸው ባለቤት ስላልነበሩ ነው::
      ከዚያድባሬ ከአረቦችናከምዕራባውያን ወረራ የተረፍነው በድርግ ችሎታ ሳይሆን በራሽያ በኩባና በየመን እውነተኛ አጋርነትና መስዋትነት ነው:: ልክ ህውሃት 30 አመት ሙሉ በልመና(በጌቶቹ ... ይፎክር እንደነበረው ማለት ነው::
      በደርግ ጊዜ በግዳጅ ላይ የተመሠረተው ብሔራዊ የውትድርና አገልግሎት ልክ እንደ እድገት በሕብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ ወጣት ዜጎችን ከፖለቲካ ጥያቄ የማራቂያ የተንኮል ዘዴ እንደነበር በቅርበት ታዝበናል::
      ኢሠፓ ተብዬው የደርግ የዳቦ ስም ሲቪል ሰርቫንቱን እርስ በእርሱ በአይነ ቁራኛ በስጋት እንዲኖር ከማድረግ ውጪ አገርን የሚያድን ይህ ነው የሚባል ታላቅ ሥራ አንድም አልተመዘገበበትም::
      በተፈጥሮ ሃብቶቻችን ላይ አብዛኛውን ጥናትና ሥራ ያከናወኑት የውጪ አጋሮቻችን እንደነበሩ በውጭ አገር ቆይታዬ ብዙ መረጃዎች አግኝቻለው::
      ጊዜው በእውነት የመተማመንና የይቅርታ እንጂ አጏጉል ምክንያት መፈላለጊያ እንዳይሆን ምኞቴ ነው::

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Před rokem

    yetezerefewen genzeb yet titalew? sew yemibelawen filega yenkeratetal squad litaququm lay tache tilalech.egziabiher endebaluwa edmewan yasaterew.

  • @gashemulu6917
    @gashemulu6917 Před rokem +1

    ይቅርታ 1971 ወይም1972 ይመስለኛል ህውሀት ውልቃይት ልዩ ቦታ ቀብትያ እሚባል ቦታ ለመጄመርያ የወልቃይት መሬት ሲረግጡ ጠርነት ትደርጎ ከወልቃት 7 ሰውሲሞቱ ከህውህት 74 ህውሀቶች ነው የሞቱ ይህ እውነት ሕውሀት አይኩድቱም በዝያን ጊዜ ጄምሮ እስካሁንም እየታገለ ይገኛል

    • @gashemulu6917
      @gashemulu6917 Před rokem +1

      እኔም 1878 በወያኔ አንግዛም ብለን ከፋኝ ወደከፋኝ የትቀላቅሉክኝ በሂወት ያልሁኝ ጋሽ ሙላው እባላሎህ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 Před rokem

    ወልቃይት. የ አማራ እንደሆነች ምንም ጥያቄ የለውም እኔም ጠንቀቄ አቃለው. እውነት እውነቱን አይቀርም. ደግሞ ሚስኪን ህዝብ የተጨቆነ ነው አይዚክ ወገኔ ሊ ነጋ ሲል ይጨልማል

  • @weneedpeace5174
    @weneedpeace5174 Před rokem

    በስተርጅና ተጃጃላችሁሳ ......ጅላጅል ሽማግሌ

  • @bessottamer3808
    @bessottamer3808 Před rokem

    አዜብ መስፍን ("ለምለም ጎላ") ተብሎ ይስተካከል።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +2

    አንተ ወንድሜ የት ነዉ ያለኸዉ! የዛሬዉ መንግስት የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነዉ አይኔን ግምባር ያድርገዉ በማለት፣ ደርግ ምርጫ ዉስጥ እንዲካተት፣ አባላቶች ወደ ጦር ሰራዊትነት እንዲመለሱ፣ ቀየሞያቸዉ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ፣ ጥሪ ተደርጎላቸዋል! በእዉነት ደርግን እንደገና ስሙን የሚያከብር ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብሎ ማሰብ በራሱ ይከብዳል! ግን ባንዳ በዉስጥም በዉጭም ነበርና አይደንቅም።

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      ደርግ ኢትዮጵያዊ አልነበረም እያሉን ነው ወይስ ደርግ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ አያገባውም እያሉን ነው ? ለመሆኑ ደርግ ምን አድርጎ ነው እንዲህ ያማረሩት ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem +1

    አቶ ኤልያስ ፕሮፌሰር ኤፍሬምን አዘናግተህ አንዴ ብታቀርብልን ምን ከበደህ? እንደዛ ወጥረህ ይዘህ አስደስተኸን አንጠልጥለህ ተውከው ደህና አክተፍትፈህልን ነበር ለካ ሰው አለን ነው ያልነው እንደዛ ላብ ላብ ስታዘፍቅልን።

    • @metyabebekebede9650
      @metyabebekebede9650 Před rokem

      አዜብ መስፍን ቲዲያ የጇን አግኝታለች በልጆቿዋ

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před rokem

    The reason Woyne -TPLF scream loud genocid because they know historically they been committing against Amhara a genocide specifically Wolkayit to annex the land and feeling inferior for no reason other than losing their Menelik the emperor.

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 Před 3 měsíci

    You'll still be giffuan!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem

    ይሄዉ የጎጃሙ ጀግና ኦሮሞ ሆኖ ተገኘ አይደል🤣🤣🤣 የጁንታዉ ሲስተም ያዋጣል ብሎ ያመነ ነዉ የሚመስለዉ🤣 ሁለቱም ዘንዶ ሆነዉ መሰልቀጥ ይመኛሉ🤣 ሀቁ ይሄዉ ነዉ!

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Před rokem +1

    Everything belongs to Amhara expansionist - Welega, Beneshangul, Western Tigray, Finfine, the moon, Mars etc.

    • @welkaitswill3073
      @welkaitswill3073 Před rokem +6

      Ayee agame being in denial about Welkait will not change the truth nor the reality. Welkait is gone for good. No body wants to be agame. It must be a curse to be agame who carry the mental disease of inferiority complex and culture of lies and beggars.

    • @sophiavegas1667
      @sophiavegas1667 Před rokem +1

      Take a look at the old map of Ethiopia before separated from Eritrea it shows you the exact land of tigray .

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před rokem

      Agame kemalam.

    • @saraadene6920
      @saraadene6920 Před rokem

      The truth irrates you disgraceful the wild animals. Swallow it 😋 we are and we will make history trust and believe 🙏

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem

    ለካስ በደም ባጥንትህም ለኢትዮጵያ የቆምክ ነህ

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Před rokem +1

    ኧረ አበበ በለው የአዋቂ አላዋቂ አትሁን፣ ደርግ ወልቃይትን ሀወሓት ከአማራ ነጠቀ ብሎ ስለ ወልቃይት ለብቻ ከሕወሓት መፋለም ነበረበት? ደርግኮ ሕወሓት ኤርትራን ለመስገንጠል ከሻዕቢያ ጎን ከመሰለፍ ባሻገር የትግራይን ነፃ ሪፐብሊክ ለመመሥረት የተነሳ ኃይል ስለነበረ ጦርነቱ በአጠቃላይ ከነዚህ ሃይላት ጋር እንደነበረ ይካዳል እንዴ?

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před rokem +1

    አዎን ወልቃይት የሁሉም አምሃራ የትግል ማዕከል ነበረች ግን አደራ የምንለው ይህንን ዘረኛና ውሸታም መንግስት አምናችሁ ብልፅግና አምሃራ አለ ብላችሁ ከመዘናጋት ብትነቁ አንዳንድ ታጋዮቻችሁ ሰንደቃችንን በሰይጣኑ ምልክት ቀይረዋል ሌሎች የዓብይ ቀንደኛ ደጋፊ ናቸው ተጠንቀቁ ለለውጡ የሞተው አምሃራ ነው ያም ሆኖ ግን ስደት እና ግድያው በአራት እጥፍ ጨምሯል የግፉ አባባሾችም አምሃሮች ናቸው የአምሃራ ዘር አስጠፊዎች አምሃሮች ናቸው ንቃ ጠንቀቅ በሉ። ዝም ብዬ ሳይ ከሁላችን ብሄረሰቦች ይልቅ ለሆዱ ሲል ራሱን የሚበላ ጨካኝ ጎጠኛ በአምሃራ ውስጥ ይበዛል ያ ደግሞ ትልቅ ሆነን ግን በአገራችን አናሳ የተባልነውን ህዝቦችም ሃይል አሳጥቶናል።

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 Před rokem

      27 ዓመት ሙሉ ወያኔ ሱሪህን አስወልቃ ግብረሰዶም አድርጋ እንደ ሲጋራ አጭሳ ከረገጠችው ወራዳ የሚጠበቀው አዲስ ዘረኝነት " አማራ " የሚባል ቆሻሻ ብቻ ነው ።

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 Před rokem

    ማን የሚሉህ አዲስ ፎጋሪ ነህ የእብለት ትርክተ ሰነድህን አንድደህ ሙቀው ወየም ታጠነው የቅጀት አምሮትህን ያናትብሀል

  • @aregaigebru8506
    @aregaigebru8506 Před rokem +1

    ውሸቱን ስትሞቱ ብቻ ነው የምታቆሙት? በውሸት የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በእርስ ተፋጀ አሁንስ ምንፈለጋችሁ ?

  • @amandesta7143
    @amandesta7143 Před rokem

    ዝምብለህ አትቀደድ