" የስም ማጥፋት ዘመቻ በእስክንድር ነጋ ላይ!"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2024
  • " የስም ማጥፋት ዘመቻ በእስክንድር ነጋ ላይ!"
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 346

  • @user-zu4md2kl9g
    @user-zu4md2kl9g Před 21 dnem +19

    አይ ኤርሚያስ በቁምህ ሞትክ ይሄንን ልቅምቃሚ የውሸት ወሬ ሰብስበህ ተራ የካድሬነት ስራ ወራዳ ነህ ዋቅጅራ የብል(ጽ)ግና ካድሬ።

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před 20 dny

      አይደል ደሃ የአይምሮ ደሃ ሲተረማመሱ የምታየው አይምሮህን ጋረደው? በሃሳብ ማሸነፍ ሲያቅትህ ሰውን በብሔሩ ለማሸማቅ ትሞክራለህ አራሙቻ

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 Před 21 dnem +14

    ኤርምያስ ምንም ቢል ስራው ነው ምክኒያቱም ይህን ካላለ ብልጽግና ዝም ብሎ ደሞዝ ሊከፍለው አይችልም!
    በነገራችሁ ላይ የአዲስ አበባ ልጆች የባልደራስ አባላት ነበሩ እያለ አስልቅሞ ጨርሷቸዋል አሁን ሙከራው ባልደራስን ከውስጥ ሁኖ ቦርቡሮ እንዳፈረሰው ሁላ የአማራ ሕዝብ ትግልንም ለማፍረስ ነው እየዳዳው ያለው::

  • @lezaethiopia1221
    @lezaethiopia1221 Před 21 dnem +14

    እድሜልክህን በአማራ ጥላቻ ያበድክ ከብት ። 1የአማራ ልዩ ሀይል ወይም ፋኖ ከ100የኦሮሞ ልዩ ሀይል ወይም ቄሮ ይበልጣል ያልከው እኮ አንተ ነህ

    • @neftea7
      @neftea7 Před 21 dnem

      ታድያ ኣማራን መጥላት ነው

    • @lezaethiopia1221
      @lezaethiopia1221 Před 21 dnem

      @@neftea7 intentionu eko adnakot adelem tlacha enj

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před 20 dny

      ያበድከው አንተ ነህ የፃፍከውን መልሰህ አንብበው የአማራ ትግል ማለት ልክ አሁን አንተ እንደፃፍከው እርስ በራሱ የተተረማመሰ ነው😅

  • @meba1792
    @meba1792 Před 19 dny +14

    አንተ ኤርሚያ ተብየ በክት ባንዳ የአማራ ጠላት አይሳካልህም
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏼

  • @SeidMohammed-fj3bf
    @SeidMohammed-fj3bf Před 21 dnem +18

    ኤርሚያስ አራባና ቆቦ መርገጥ ሆነብህ

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před 19 dny +7

    የዋቅጃራ ልጅ በአማራ ህልውና ትግል ውስጥ ምን አገባህ ??
    እናውቅሃለን ለአማራ ሕዝብ ባለህ ስር የሰደደ ጥላቻ ስንቱን ንፁሀን እየጠቆምክ እስር ቤት እንዲታጎሩ ደብዛቸው እንዲጠፋ አደረክ ከዚህ ወንጀልህ አታመልጥም 😠

  • @user-maraki-cinema
    @user-maraki-cinema Před 21 dnem +19

    ጠያቂው ጋዜጠኛ = ምናላቸው ስማቸው ነው !!

    • @RoobaaMilkii1234
      @RoobaaMilkii1234 Před 20 dny

      ኤርምያስ እወንት የድሮ ባርደራባሁን ረስቶት ነዉ come on men

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i Před 21 dnem +8

    ኤርሚያስ አይሳካልህም ተወው በፋኖ ጉዳይ አይመለከትህም ድምጽ መስራት ያለፈበት ስልት ነው

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh Před 17 dny

      @@user-ut9dg4ie9i እዚህ ላይ ኤርሚያስ እያለ ያለው ተገኝቷል የተባለውን የእስክንድርን ድምፅ አገኘን ያሉ ሰዎች ይልቀቁት እና እውነት እና ውሸት መሆኑ
      ይረጋገጥ። " ነው ያለው። ይህ ካልሆነ ግን የእስክንድርን ስም እያጠፉ ነው። እያለ ነው እንጂ "ድምፅ ቅጂው አለኝ አላለም። ስለዚህ የኤርሚያስ ወላዋይ አቋም ምክንያት ስለ እስክንድር የእውነት ሰውነት መመስከሩን በክፋት ማየቱ አስፈላጊ አይመስለኝም።

  • @fentahuntarekegn1709
    @fentahuntarekegn1709 Před 21 dnem +22

    የ ፋኖን እንቅስቃሴ አልደግፍም ብለሀል ኤርሚ
    ግን ደግሞ መረጃህ አጀንዳህ ሁሉ ፋኖ why??

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h Před 21 dnem +5

    ሁለቱ ቆሻሾች! ኤርምያስና ማነው እሱ ወፈፌው ስሙ ጠፋኝ::
    በግለሰብ ላይ የተመሰረተ የአማራ ትግል የለም::

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Před 20 dny +3

    ሀ/እየሱስ የሚባለው ሰው ጎበዝና ነገሮችን አብጠርጠረሮ የሚያውቅ ሰው ነው i salute bro👋

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před 21 dnem +5

    ብልፅና የአብይ ሞደሶች ምን እያላችሁ ነው ስለፋኖ ስለ ዲያስፖራ አያገባህም

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 18 dny +4

    😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊እናንተ እርስ በእርሳቸው ህዝቡን ታታልሉ ከሆነ እንጂ የአማራ ታጋይ እንደሆነ መሥሚያው ጥጥ ነው።

  • @solness254
    @solness254 Před 21 dnem +4

    ኤርሚያስ ይኸ የአቀረብከው ሰውዬ በአነጋገሩ ብዙ መረጃ ያለው ሰው ነው። ብዙ ሊነግረን ያልፈለገው ነገር አለ እንጅ የብልፅግ ና ሰርጎ ገብ እንደሆነ ያስታውቅበታል። አላማችሁ በተቻላችሁ የፋኖን ግስጋሴ ለመግታት ነው።
    እንዴት ነው አሁንም የአብይን አምባገነን መንግስት በሰላም የሚጣለው።

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před 21 dnem +3

    የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ውድ የሕዝባዊ አማራ ጀግና ፋኖ ጓዶቻችን አሁን ሊቆም የማይችል ትግል ላይ ሆናችሁ በአላማ እና በመናበብ እንጂ በአመራር አንድ መሆኛ ጊዜው አሁን አይደለም ሁሉም የአመራር ጓድ ፋኖ በየአካባቢው የትግሉ ጀግና መሪ ነው እስከነ ውድ ጓዶቹ !!!
    ምክንያቱም ውጊያው በየቦታው እና መጠነ ሰፊ በመሆኑ ሁሉም ለአንድ ማሸነፍ አላማው በጓድ መሪው እየተመራ ባለመቶው ወደ ሻለቃ አንድ እየሆነ ብርጌዱ ወደ ብዙ ክፍለጦር እና እዝ እየተጠቃለለ የሚሔድ ሲሆን በዚህ የፋኖ ጠቅላይ መሪዎች አስተላለፍ ግን ብዙ እንጂ ፈፅሞ አንድ መሪ ሊሆን አይችልም ሊሆንም አይገባም ከሆነም ከፍተኛ አደጋ አለው ከሕዝባዊ ትግሉ ደህንነት አንፃር አሁን አንድ የሚሆነው የፋኖ ትግል ሕዝባዊ አላማው እንጂ መሪው አንድ ሊሆን በፍፁም አይችልም!!!
    በዚ ትግል ላይ ጀግና መሪዎች ሲበዙ ብቻ ነው በደህንነት የሞት ሽረት ትግሉ በኢንሳዎቹ የኦሮሙማ ሴረኞች ሳይጠለፍ ለሕዝብ ማሸነፍ የሚቻለው!!!

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 19 dny +4

    የወንድማማች ጉዳይ ነዉ የኛን ለኛ ተዉት

  • @endrias5888
    @endrias5888 Před 21 dnem +2

    The sound is for Minalachew and Mareye. Eskinder doesn't deserve to be criticized by youtubers. Shame on Minalachew!!

  • @meketawkegne1264
    @meketawkegne1264 Před 15 dny +3

    ,ፋኖ የሚባል ሀይል መኖሩን ካመናትሁ በቂ ነው

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před 21 dnem +4

    ኤርሚያስ አማራ ጠል ነው ደፍሮ ለመናገር ይፈራል ግን ጥላቻውን ለመደበቅ ቢሞክርም ፊቱ ላይ ጎልቶ ይታያል

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 17 dny +2

    የጨለመበትን ሰውዬ የአባቱን ስም ነጋ እያሉ መጥራት ንጋትን አለማወቅ ነው ።

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Před 21 dnem +2

    እጅግ እጅግ እጅ..ግ በጣም ይገርማል!! ሳይወለድ የመከነው “የህልውና” ትግል:: መባላት እና ሃሜት ብቻ:: very sad and heartbreaking!!

    • @debdirelove4458
      @debdirelove4458 Před 20 dny +1

      ወዳጄ ፖለቲካ ታቃለህ? ህልውና ትግል ለአማራ ነው። አሁን ያለው ውዝግብ ኢትዮጵያንስት ነኝ ባዬች በአማራ ስም ታኮ ለህልውና የተነሳውን ሀይል እንዳይጠቀም ነው። ታዲያ ምኑ ነው የከሸፈው?

  • @comedy2483
    @comedy2483 Před 21 dnem +4

    ምንድን ንው የምትለው ኤርሚያስ ሁለተኛው ሰው የ360 ፋራ ጎጃሜ ምናላቸው አይደለም እንዴ!

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc Před 21 dnem +3

    Kkkk Birds of the same feather fly together

  • @agermekuriaw3298
    @agermekuriaw3298 Před 21 dnem +3

    ሃይልየሱስ የደገፈው የማን ወገን እንድሆን ግልጽ ነው።

  • @getahunhaile-r5n
    @getahunhaile-r5n Před 19 dny +1

    🎉🎉🎉❤❤❤Erimi Thank you very much

  • @erozaseid5861
    @erozaseid5861 Před 17 dny +1

    በዚህ እንተርቪው አዝኛለው ጀምሬ እስክጨርስ ከ እራሴ ጋር ግብግብ ውስጥ ነበርኩኝ ግን እንዳፋቹ አይሁን አሚን

  • @YemaninetTekorkuari
    @YemaninetTekorkuari Před 15 dny +1

    አታበላልጧቸው። ሁለቱም በአንድ ዓላማ ቢታዩ እና መለያየት እንዳይመጣ እውነት ምርጫ አብላጫ ቢኖረውም ለዘመነ ሀሳብ መመለስ አለበት።ጫካ ቀድሞ የገባው ትግሉን የጀመረው ይቅደም።

  • @amaretizzy8937
    @amaretizzy8937 Před 21 dnem +2

    Who is the war monger? The government never intended to negotiate with Fano. It is deceptive that the president of the Amhara area speaks about peace when he is actually committing war against the defenseless Amhara people.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před 21 dnem +3

    ፋኖ የአማራ ህዝብ በአሁን ሰአት እርስ በርስ መናክር አያስፈልግም ግን ልዪነት አለ ያንን ልዪነት በውይይትመፍታት ብቻ ነው እስክንድር ከአንባሳደሩ ጋር ቢነጋገር እንኳን ምን ይደንቃል ከጠላትህም ጋር መነጋገር አለብህ አሁን የሚታየው የአማራውን አንድነት ያስደነገጣቸው የሚስሩት ሴራ ትልቅ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ ያሽንፋል የግዜ ጉዳይ እንጂ ምስክሩም የአንድ አመት ፍሬው ያሳያል ፋኖ ወደፊት ድሉ የእናንተ ነው ያውሩ ይለፍልፉ እናንተ ስራችሁን ስሩ ውጤቱን በቅርቡ ታዩታላችሁ የአማራን ትግል ወደሂላ ለመጎትት የምትሞክሩ የታሪክ አተላ ናችሁ በአማራ ደም እየታጠባችሁ ነው እሱ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላችሂል እና ተጠንቀቁ ተንኮል ጥሩ አይደለም አደብ ግዙ እናሽንፋለን::

  • @user-mu7ek3so3b
    @user-mu7ek3so3b Před 21 dnem +5

    hear and witness how ermias legese is waggling his tail not to mention his fellow ESAT TV reporter (ato Minalachew Simachew, He insisted on keeping ato minalachew name secret and said the caller must be from Dangila, He is Denver, not in Dangila, you know this 100%

    • @ayalewsetegn6369
      @ayalewsetegn6369 Před 21 dnem

      He skipped, mentioning the name of Mr Menalachew because of fear of legal responsibility. I doubt the conversation between Menalachew and Mershet is fabricated by artificial intelligence

    • @misganawtilahun5906
      @misganawtilahun5906 Před 16 dny

      yedem negadie

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 Před 21 dnem +2

    Minalachew hands off. Do not disturb the struggle.

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e Před 21 dnem +5

    ኤርሚያስ ወራዳ ሆንክ 0%

  • @eskinderberhaneaselemon.7813

    So wonderful Haila.
    Your capacity was full of confidence 💪.

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 Před 21 dnem +1

    The kids like Marshet and Asress are damaging the struggle, it is so sad. Don't mention the places.

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 Před 17 dny +1

    ዝንጀሮው አባቱን ከጀርባው አይቶ ሳቀበት። እናንተም እንደዚያ ናችሁ።

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Před 18 dny +2

    ዝግጅቱን "የእብዶች ወግ " ብትሉት ጥሩ ነበር

  • @user-hq9lx3cn3n
    @user-hq9lx3cn3n Před 15 dny +1

    እኔ እምለው ይልቃልና ገዱ በተለይ ገዱ እንዲወጣ ያረጉት አውቀውና የሽግግር መንግስት ብለው ሊመልሱትና የአብይን አጀንዳ ሊያስቀጥሉት እንዳልሆነ በምን እርግጠኛ መሆን እንችላለን?

  • @tizitabekele4632
    @tizitabekele4632 Před 20 dny +3

    የማርሸት አሳሳቅ ያስጠላል ንቅዝና ነው ሳቁ የውሸት ነው ምናላቸውም መርዝ ነው 360 እያለ ሀብታሙ ሲያወራ ያኮርፍ ነበር አይ ሀገራችን ፈጣሪ ይሁነን እንጂ ሁሉም ለስልጣን ብቻ በደሀ ደም ተረማምደው ያሳዝናል

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx Před 20 dny +2

    ባልጠፋ ሰው እነ አንዳርጋቸዉ ፅጌን አንስታችሁ ጊዜ ማጥፋታችሁ ያሳዝናል ብቻ ሣይሆን ህዝቡ የጠላቸዉና የናቃቸዉ ፀረ ህዝብ ግለሰቦችን ማግዘፍ ይመስላል::

  • @amanuelkassa9993
    @amanuelkassa9993 Před 21 dnem +2

    ኤርሚ ደግሞ ገዢ ለማግኘት የምትባዝን ትንሽዬ ኮልኮሌ ናት

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 Před 16 dny +1

    Ewnetm Eskindir chigr alebet malet new . Molachoch!

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr Před 21 dnem +5

    የሸርሙጣ ልጅ,ቅማላም ዘመዶችህ በርሀብ እያለቁ ስለአማራ ታወራለህ በአማራ ጉዳይ አይመለከትህ

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před 20 dny

      የበከተሽ ስለሆንሽ እንጂ ሰው በዚህ ደረጃ አይሰደብም ሳይሽ የቡና ቤት ሴት ትመስያለሽ 😏

    • @mmt-ye1xr
      @mmt-ye1xr Před 20 dny

      @@prabdantube3827 ቂንጥርሽ ይብከት ,ኤርሚያስ የትግሬዉ ድቃላ በድቶሻል መሰል አህያ ነሽ እሽ,ሲቀጥል ቡና ቤት አስገብቸ ላስበዳሽ ሱስ ካለች,ወንድም ከሆንክ ተበዳ የአህያ ልጅ

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před 20 dny

      @@mmt-ye1xr እኮ እኔ አውቄያለሁ የቡና ቤት ሴትኛ አዳሪ ነሽ ምነው ግን ገቢያው አልነፋም እንዴ? ስድብ አበዛሽ😄 ታስታወቂያለሽ የት የት ቡና ቤት ነው ግን የሰራሽው?😂

    • @mmt-ye1xr
      @mmt-ye1xr Před 20 dny

      @@prabdantube3827 የት የት ታዉቂያለሽ, አንች ራስሽ የቡና ቤት ሼሌ ነበር

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Před 17 dny +1

    In this AI erera no one is believed to have credible information

  • @user-ms6nl2tv1j
    @user-ms6nl2tv1j Před 21 dnem +1

    Great Job guys!

  • @comedy2483
    @comedy2483 Před 21 dnem +2

    99% ዱያስፖራ በትምህርትም ሆነ በተፈጥሮ አቅም መቼ የታደለ ንው! አቅመ ቢስ አይደል

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Před 21 dnem +5

    አንደኛውማ የእሩሳሌም ባል አይደል አሜሪካ ያለው

  • @MatheyosTheomba
    @MatheyosTheomba Před 21 dnem +2

    Let me ask Ermias, i and many want to learn or to gain knowledge about what media mean? What journalist, neutral journalist, media ethics, biasedness, media analysis, reportage and etc...

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Před 18 dny

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው በዚህ እድሜ እገር ይተረማመስ ማለት በጣም ከብድ ነው ልቦና ይስጣችው

  • @ayshawekot806
    @ayshawekot806 Před 21 dnem +8

    እስክንድር አንድ ነገር ቢሆን የጎጃም ፋኖ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የሚቆራረጥ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያኒስት ከሚባለው ዲያስፖራ ጋር በተለይ ከአዲስ አበባ ነዋሪ ጋር ጎጃሜነት የተጠላ ይሆናል

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n Před 18 dny +2

    እብዱ የዋቅጅራጨልጅ የአማራ ጥላቼሄ አሳብዶ ሊገድልህ ነው

  • @gebeyehumossa2885
    @gebeyehumossa2885 Před 21 dnem +2

    ሀይለየሱስ እኮ እብድ ነው ጂማ ዩንቨርሲቲ አቀዋለሁ ነካ ያደርገዋል

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 Před 21 dnem +3

    ኤርሚያስ ለምንድነው አማራውን ለመከፋፈል ይህን ያህል ለምን ትደክማለህ

  • @alem2021
    @alem2021 Před 21 dnem +1

    Endew Ermiyas, I'm sorry eskezare selesedebkuh. Fano yemibal kezi bewala aldegfem. Siyastelu

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 Před 20 dny +2

    ግን እናንተ ምን እያደረጋችሁ ነው? ምናለ የሚታገሉ ኃይሎችን በሆነ ባልሆነ እሉባልታ ለመበታተን ባትምክሩ?! ምንድነው ግን ዓላማችሁ?!

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Před 21 dnem +2

    ከሚንስተርም ከኣምባሳደሩ ቢገናኙ ምን ችግር ኣለው፧
    ኣላሻባብ ኣይደሉም
    ከ ብልጽግና ጋር ለማለት ካልሆነ በቀር

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Před 21 dnem +1

      Mejemereya meche gebah

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před 21 dnem +2

    አኤርሚያስ ከአምባቸው እሰከ እሰክንድር ድረስ አውቃቸዋለሁ፣ እራት በልቻለሁ(ምሳ የለም) የሚል ኮመድያን አቅርበህ ፋኖን መቀለጃ እምታረግ መስሎሀል።

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před 21 dnem +3

    ኤርሚያስ በጣም ውሸታም ነህ ጋዜጠኛውን አላቀውም የምትለው ጋዜጠኛ ስማቸውን ድምፅ አታቀውም አተ

  • @HiruyAmare
    @HiruyAmare Před 21 dnem +2

    ሀይለየሱስ የሜን ጦርነት አትበል በግልፅ የትግራይ ጦርነት ብለህ ተናገር አይዞህ😮

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 Před 21 dnem +2

      @@HiruyAmare የትግራይ ወራሪ ሐይል ጦርነት ነው ሚባለው።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    አይ!!!እናንተን ብሎ ተንታኝ!😂😂😂😂😂😂አፅቀ ስላሴኮ አሁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው!ገልቱዎች!!!!

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 15 dny

    "እስክንድር ነጋ ከአንባሳደር አጽቀስላሴና ከአንባሳደር ስለሺ ጋር በስልክ ያደረገው ውይይት እጃችን ገብቷል" ያለው ሰውዬ ሉአማራ ህዝብ እሚታገል ሳይሆ ለራሱ የሚታገል ነው የሚመስለው።
    ሳቁም ሆነ ንግግሩ እንደ ተራ መንደርተኛ ሰው አይነት ነው
    አሰግድ እሚባለው ሰው ከሱ ጋር እማይግባቡት ላይ ነጻ እርምጃ ወስዶ ሲያበቃ ማብራርያ ይሰጣል።
    ፋኖ ያበቃለት ይመስላል።

  • @aklilumamo1846
    @aklilumamo1846 Před 21 dnem +2

    የአንደኛው ድምፅ ምናላቸው ስማቸው የሚሉት ሽማግሌ ሰውየ አይደል

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n Před 18 dny +2

    ምነው ዘመነን ፈራችሁት

  • @amanuelkassa9993
    @amanuelkassa9993 Před 21 dnem

    ሐይለእየሱሷ ደግሞ ሁሉንም እኔን አማክረውኛል አውቃቸው አለሑ ወዘተ በማለት መቶልቶል ታበዛለች ለራሷ ቦታ ለመስጠት

  • @balemlaydemelash
    @balemlaydemelash Před 9 dny

    የጨለመበትን ሰውዬ የአባቱን ስም ነጋ እያሉ መጥራት ንጋትን አለማወቅ ነው

  • @shewaye1181
    @shewaye1181 Před 12 dny

    Aeteyath mru negligence Amara Lememat Mederade Aelebe

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 Před 21 dnem +2

    M I N A L A C H E W !!! Say it Ermias.

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 Před 17 dny

    የእስክንድር ሀሳብ (ኢትዮዽያዊነት) የሚለው ድሮ ቢሆን አሪፍ ነበር። አሁን ግን ጭፍን (ምክኒያታዊ ያልሆነ) አማራዊነት ነው የሚያዋጣው ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ የምታወሩት እውነት ከሆነ አሰላለፌ ከነዘመነ ካሴ ጋር ይሆናል። ድል ፋኖ!

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal Před 17 dny

    አሳዛኝ ነው እኔ ለነዘመነ ለነማርሸት ልዩ መውደድ አለኝ ግን እስክድር ላይ ያላቸውን አመለካከት ካልቀየሩ ትግሉ አፈር ይበላል እስክድር ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው እስክድርን ብትይዙ ትጠቀማላቹ ኦጅ አትጎዱም እስክድር ላይ እርምጃ ለመውሰድ ማሰብ ማለት መላው አማራ መጣላት ነው ሕዋትም ሲታገል ከሱ ውጭ በኢትዮያነት ሲያስቡ የነበሩትን ታጋዮች እያጠፋ ነው የመጡት የነሱን መንገድ መከተል አዋጭ አይደለም

  • @Frp-f1c
    @Frp-f1c Před 18 dny +1

    Where is z evidence?

  • @zewduy260
    @zewduy260 Před 6 dny

    Ermias Banda, only the PP Abiy telecommunication can record them. You can get the record only from Abiy. DEDEB BANDA

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před 20 dny +1

    ኤርሚያስ ዋቅጅራ ቀሚስ ለባሽ አሉባልተኛ 😂😂😂😂😂

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi Před 14 dny

    እስክንድር ማለት ወደፊት የምንቆጭበት ሰው ነው እስክንድር ማለት ጀግና እውነተኛ ሰው ነው

  • @AndualemFekadu-bc2cl
    @AndualemFekadu-bc2cl Před 20 dny +2

    ምን አገባህ እጅህን ከፋኖዎቻችን አንሳ

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 Před 21 dnem +2

    ስክነድር በሌሎች ኢትዮጵያዊያን የማይወደድ አቋም የለሽ ጋዜጠኛ ነው ።

    • @user-el4ul5lj9l
      @user-el4ul5lj9l Před 21 dnem +1

      ወኔድሜ፡እስክንድር፡የአዲስ፡አበባ፡ልጅ፡ብቻ፡ሳይሆን፡የኢትዮጵያን፡ፖለቲካ፡የተረዳና፡በኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ዘንድ፡ተቀባይነት፡ያለው፡ፖለቲከኛ፡ነው፡፡እንደ፡ዘመነ፡ካሴ፡እና፡ተከታዮቹ፡ፖለቲካን፡የማያውቅ፡መሐይምና፡ሸንኮራ፡ነጋዴ፡አይደለም፡፡

  • @AlebachewMengistie
    @AlebachewMengistie Před 17 dny +1

    መቸነዉ ለአማራ የቋማቸሁ ?

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před 21 dnem

    የፖርቲ ፖለቲክስ ሁሌም የሚደራጀዉ ህዝብን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ነዉ።ብዙ ፖርቲዎች የስራ አስፈጻሚ አባላትን አጠናቆ ይይዝና ምናልባት የሚሊተሪ ክንፍ በዉስጡ የሚይዝ ይሆናል።የድጋፍ ሰጪዎች ከፖርቲ መዋቅር ዉጪ የሚገኝና የፖለቲካ ሚናዉም ዝቅ ያለ ነዉ።

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 Před 21 dnem

    May God save Ethiopia

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 Před 12 dny

    ሀቀኛው ኤርምያስ በርታ።

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 17 dny

    Ermi selam neh bezih ketil ahun yametahewu gobez lij newu haile

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 8 dny

    ግራ የገባው ህዝብ ኤርምያስ በመረጃ በማስረጃ ነው የሚያቀርብ። የብልጽግና ተከፋይ የሚዪደርገው የት ላይ ነው

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 Před 15 dny

    ኦቶ ኤርሚያስ! እስከ መቼ ነው፣ ስለ አማራ ማንነት ስታድበሰብስ የምትኖረው? ለአቶ እስክንድር ቅርበትህና ደጋፊነትህ የግልህ ምርጫ ነው። ነገር ግን በአማራ ህዝብ ጥያቄና በፋኖ ተጋድሎ ባትሳለቅ ጥሩ ነው። ሲጀምር የአማራ ህዝብ ጥያቄ፣ የብሄር፣ የዴሞክራሲ ወይም የርእዮተ አለም ጥያቄ አይደለም። ከሁሉ የላቀ “የህልውና” ጥያቄ ነው። ለዚህ ነው የአማራ ህዝብ፣ በብዝሃነት የተነሳው። የፋኖ ጀግንነትም በአማራ ስነልቦና የተገነባ ነው። ለዚህ ነው ሞትን የናቀው። ያቸናፊነቱ ጥበብ ይሄ ነው።ጉዳዩ ካንድ ግለሰብ እጅግ የላቀ ነውና፣ ያንድ ሰው ስም እየጠራህ ባታጠነጥን ሳይሻል አይቀርም።

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Před 21 dnem

    We have Gojami fano, Wollo fano, Gonder Fano. We would have, sooner or later, Gojami province, Wollo province, Gonder province. The Amhara region is in leadership crisis

  • @Fnotekal27
    @Fnotekal27 Před 21 dnem +2

    Kefafay neh ግን ምንም አታመጣም

  • @mbt4482
    @mbt4482 Před 21 dnem

    አይዞህ

  • @fuadhussein9259
    @fuadhussein9259 Před 21 dnem

    እሄ ክልል አሳዘነኝ!even I'm not belongs to that region!!

  • @TanawGahsaw-ie5sj
    @TanawGahsaw-ie5sj Před 17 dny

    በዚህ ቢሳካላችሁ ሞክሩ ምኞት አይከለከልም

  • @GetahunDegefu
    @GetahunDegefu Před 21 dnem +2

    ኤርሚያስ ምናላቸው ስማቸው ነው

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Před 21 dnem +2

      Ermias tefettot meseleh?

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 12 dny

    ሲጀመር ኤርሚያ ላጋሴ ዋቂጂራ ስሌአማራ ፋኖ ቲጊል ሚን አጌባው?

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Před 21 dnem +1

    ሀይለየሱስ ከፋና።

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 21 dnem +2

    ምናላቸው የመጨረሻ አሮጌ አህያ ነህ

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před 16 dny

    Habtamu ayaleaw and abebe belew have a tgrea blood line as well eskender nega is tgrea blood and his wife is tgrea tplf

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu Před 7 dny

    ከገዳይ ጋር እንዴት ድርድር ቢልስ ያልከው ከገዳይ ጋር ድርድር የለም ።

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha Před 21 dnem

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 12 dny

    ኤርሚያስ የምትባል ጉድ!! ድሮስ አንተ ጤነኛ ልትሆን ነው!! በሀጢያት ክምር ላይ ተቀምጠህ እዩኝ እዩኝ የምትል! 360 እያለህ ልቤ ይጠራጠርህ ነበር!! በዛ እስስት ፀባይህ መጨረሻህን እየን! ያንኡ አበበ ገላው የከሰሰህ ግዜ ያዋጣሁት ሀምሳ ብሪን በሆነ ምክንያት ብለህ መልሰህልኛል!! እንኳንም ገንዘቤ ተመለሰልኝ!! በማንነትህ የምትሽማቀቅ ያ መሽማቀቅህ ነው ሀብታሙ እውነት ሲናግር ልብህ በሀብታሙላይ እየሻከረ የመጣው!!!! አሁን ላይ የአማራውን ትግልል ለመከፋፈል የምትጥረው ነገር መቼም አይሳካልህም!!! የፕሮፊሰር አስራትን ስብስብ በቀላሉ እንደተበተነ አሁን የአማራውን ትግል አትበትኑትም!!!! እመነኝ! በልቡ ፈጣርን ሰንቆ ነፍጥ ያነሳውን አማራ መቼም አታስቆሙትትም! የእስክንድር ጎራ የከሌ ጎራ እያላቹህ እና በአማራ ትግል ውስጥ ያሉ የአማራው ደካማ ልጆች የውስጥን ድክመት አደባይ ይዘው እየወጡ እናተ ዛሪ ላይ እንደዚህ በአማራው ላይ ሴራ ለመጠንሰስ ጥሩ እርሾ ሆኖቸዋል!!!

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Před 9 dny

    Eskindre does not like collective leadership.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 21 dnem

    አማራ፡ ክልል፡ ከነዚህ፡ ዘባቾች፡ ተላቆ፡ ወደ፡ ክብሩ፡ ይመለሳል!፡ እነሱ፡ ወደ፡ ውትድርና/ እርሻቸው፡ ይመለሳሉ! አሜን፡ ይሁንልን!!!

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt Před 21 dnem

    we know

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 Před 14 dny

    ከደባው ውስጥ ከሌለበት ኤርምያስ ለገሠ ዋቅጅራ ከመቼ ጀምሮ ነው የፋኖ ደጋፊ የሆንከው:: እዛው ትህነግ ጎራ ተቀመጥ

  • @hafteab6188
    @hafteab6188 Před 21 dnem

    Tz
    🎉

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e Před 21 dnem +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅