አዳዲስ መረጃዎች በፋኖ የአመራሮች ምርጫ ላይ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አዳዲስ መረጃዎች በፋኖ የአመራሮች ምርጫ ላይ!
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 256

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před měsícem +5

    እስክድር አንደኛ ፋኖ ነው ዝም የአማራ ደም ሲፈስ ያሳየ ማንም የማይከፍለውን የከፈለ ያለ የሚከፍል እስክድር ነው ተዉ ፋኖዎችም አላሉም እስክድር የጀግና ጀግና ነው እስክድርን የነካ ቫንዳ ነው ምን አስቀባጠራቹ ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +3

    እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም !
    ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !!
    እመብርሃን ትጠብቅህ !!
    እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!

  • @user-ox1vf3vo3t
    @user-ox1vf3vo3t Před měsícem +8

    እሰክደር የሚታመን ሰው ነው በዚህም ብዙ ችግር ይገጥመዋል ግልጽ ነው

  • @kaleabtariku4303
    @kaleabtariku4303 Před měsícem +12

    ሥልጣን ፈላጊዎች የአማራ ትግል እያኮላሹት ነው።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +1

    እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!
    የዕውነት አምላክ ይጠብቀው !!

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před měsícem +12

    ኤርሜ ዳግመኛ እንዳከብርህ ተገደድኩ!!!!

    • @rosakneesr9413
      @rosakneesr9413 Před měsícem

      @@anthenehbeze. በትክክል እኔም በጣም ተደስቻለሁ እንዳውም ከእስር የተፈታ አዲሱ ድርብ የበለጠአክብሬዋለሁ ግን የምፀልየው ኤርሚያስ ወዲያ ወዲህ እንድ ልብን ነው
      እግዚአብሔር ይርዳው እውነቱን እንዲናገር

    • @yimamah4127
      @yimamah4127 Před měsícem

      me to

  • @rosakneesr9413
    @rosakneesr9413 Před měsícem +3

    የምትቆጨኝ ሰው ኤርሚያስ አሁን ትክክል እየተናገርክ ነው "አማራ ጠል" መስለህ ነበር የአማራን ትግል ጠላፊ ሳትሆን ይኸው ተራማጅ ግሩም የpolitica analysing አርገህ በመናገርህ ወደቀድመው ተንታኝነትህ በመመለስህ ለራስህም ለሌላውም ክብር ይሰጥሃል
    ድል ለተጨቆነ አማራ
    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
    ድል ለነፃነት

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem +7

    GOOD CONTINUE LIKE THIS

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před měsícem

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የምንሰማው።አማራው በዚህን ያህል የወረደ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም በምርጫ እንስማማለን ብለው በመጨረሻ በድምፅ ያለፈውን ሰው መካድ ትግላችሁን ገደል እንደመክተት ነው ለማንኛውም እኔም ለለእስክንድር ህይወት ያሳስበኛል።ምክንንያተም ይሄ ሁሉ መላላጥ ለስልጣን መሆኑ ግልፅ ነው።ይብላኝ ይሄን ትግል አምኖ ልጁን የገበረው ድሃው ግበሬ አሳዘነኝ! በጣም!

  • @thewodrosmamo9633
    @thewodrosmamo9633 Před měsícem +5

    ኤርሚ በርታ እነዚ ጉዳቸውን እንደዚህ ጉዳቸውን ኢክስፑዝ ማረግ ቤተሰቡን መምራት ማይችል የአማራን ትልቅ ህዝብ እንደዚ ያዋርዱት በአዲስ አባቤነት እስክንድርን እየደገፍ ከመንግስት ጋር እንዲታረቅ ማረግ

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 Před měsícem +1

    ኤረምያስ መቶ ፐርሰንት ትክክል ነህ ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +1

    እስክንድን አትንኲ !!
    የአማራ ፋኖ ያለኢትዮጵያ የት ልትሔዲ ነው ::ከዚህ በተሻለ መልኩ በአንድነት ብትመጡ ይሻላችኋል ::
    ይህን የምታደርጉት ጠላታችሁን ብልጽግናን ለማሥደሠት ነው የምትሠሩት !! ???
    እስክንድ ነጋ እድሜውን በሙሉ ስለወገኑ ሕይወቱን የሰጠ ዛሬ ወገኔ ብሎ ወደእናተ ሲጠጋ እርሱ ከአውሬው አምልጦ በወገኑ መሐል ችግር ቢደርስበት የኢትዮጵያ ሕዝብ አይለቃችሁም ፋኖዎች አንድነታችሁ ላ አተኩሩ!!!

  • @alemgenaniguse5508
    @alemgenaniguse5508 Před měsícem +4

    I Appreciate the Person called "ESIKINDI"!

  • @greenappletransports5597
    @greenappletransports5597 Před měsícem

    እግዚአብሄር ይባርክህ ልእውነት መኖር ክብር ነው

  • @BelayKassa
    @BelayKassa Před měsícem

    ነፍስህን አይማረው ኤርምያስ። መከፋፈልህን አጠንክረህ ቀጥልበት።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před měsícem +6

    የአማራ ትግል መነሻም መዳረሻውም የአማራ ነፃነት ብቻ ነው።።

    • @berhanu7232
      @berhanu7232 Před měsícem +1

      የአማራ ነፃነት ማለት?

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Před měsícem

    ኤርሚ ዛሬ እዉነታዉን ክደዉ የሚሳደቡ ሰዎች ትላንት በዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር ታመዉ በሃገሪቱ የመጣዉ መከራንና ያ ሁሉ አማራ ተወላጆችና የታገዱ ሴት ተማሪዎች ህይወት ሳይጨንቃቸዉ በጥላቻ የታወሩ ትርፍ አንጀቶች ናቸዉ ። ተዋቸዉ እነዚህን የቀትር እባቦችን ነገ ተጠርገዉ ከአማራ ይጣላሉ !!!!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 27 dny

    እስክንድር ተቃዎም የመጣበትም ህግንም ስረአትም ጥስዋል ክልክልም የሆንዉ ከፋኖም ፍህንም ፖለቲካም ስረአትም ማያቅፍንም ትግልም ህግንም ያለበትም ገለልተኛም ከፖለቲካም ከመሪነትም ህግንም አሰራርም ገለልተኛም ታጋይም ፋኖንም ህግም ጦርንም ነዉ የፋኖም ትግንም ገለልተኛም ታጋይም ከፖለቲካም ከመሪይነትም የራቀም ለነፃነትም ለሰላም ማምጣትም ሀገርንም ግዛትም አማራም መብትም ለማስከበርም ሚታገልም ህግንም ያለዉም ከፖለቲካም ኡንፎንም የሀገርንም ስልጣንም የበላይነትም ወታደርንም ስልጣንም ይዛንም ሰላም ለኢትዮጵያም ህዝብንም ጥበቃም። ባንዱራዉንም ማስከበርም ነዉ ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ትግላችንም ሚያኮላሽንም
    ፖለቱካም ከትግልም ገመልተኛም ነዉ እራስውንም። የቻለም በፓርቲይም ሚመትምራም ምርጫም ብልጫም ያለበትም ነዉም ፖለቲካም ነዉ ይዞንም ሚመረጥበትም የክዝብንም ማቀፍንም ነዉ ከወታደርም ከትግልም ይዝዎንም ለጥፋትም ትግልዉ። ለ.ኣኮላቸትም መግባትም የለበትም ክልክልም ነዉ በፋኖንም ትግልም እርምጃም ያስወስዳልም የህዝብንም ምርጫም የፓርቲይም ሚለቱካም ስራም ነዉ ክልክልም ነዉ ከትግልም ከወታደራዊይም ቦታም የለም ምርጫም ፖለቲካም ሱስተም ምርጫም የእጅም ብልጫም ማውቅም አለበትም። በትግላችንም ሚሰራም ሙደራጅበትም በግምገማንም በችሎትም ታይቶም ሚመረጥ ታጋይም
    እንጅይ በምንም የተከለከለም ነዉ ከታጋይም ስረአትንም እትምጃም ይወሰዳልም ።ከየትም አይነትም ከጦርነትም ቤታም ከታጋይዎችንም ቦታም እራስውንም። የቻለም ህግም ሚከለከልዉንም ህግም አልዉት ጦርነትም አታጋይም ታጋይም አመራርንም ያለበትም ከፖለቲካም የራቀም ገለልተኛም የጦርንም ስረአትም ሙደራብልትም ትግልም ነዉዲሜክራሲንም የሚናልም ህግንም የለም እርምጃ. እንዳይወሰድበትም ማወቅም ማንኛዉንም ታጋይም አለበትም ከትግል ህግም የለም ዲሞክራሲም ሙናልም ክልክልም ነዉ ከወታደራዊይም ምስረታም። ትግልም ቦታም ተጠንቀቅዉ እርምጃም በእስክንድርም ይወሰዳል ነዉ ምንለዉም። ተናግረናልም ትግልም ለናኮላቸት። ዲሞክራሲንም እያለም ማወክም ትግላችንም አይሰራም ጦርነትም ግደል ለግድያም ዲሞክራሲ ብለንም አልደየምነም ከትግልም ዲሞክራሲ ሙባልም የህዝብንም ስራም የህግንም ስራም ነዉ ከወታደርም ከታጋይም ቤታም ፈቀቅም ይበልልንም ከትግላችንም ቦታም ይራቅ የማንም ቆሻሻም ዲሞክራሲ እያልክም ምትጫወትበትም አማራም ትግልም የለም።

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 Před měsícem

    ኤርሜያስ ትክክል ነህ።

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 Před měsícem +2

    የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ ነው እዚህ የደረሰው። በተመሣሣይ የአንተንም እንቅፋትነት ያልፋል።

  • @tateffer
    @tateffer Před měsícem +6

    በዚህ ሰአት ካንተ ጋር እስማማለሁኝ ብዬ ፈጽሞ አላምንም። ነገር ግን በዚህ በምትናገረው አምናለሁኝ። እኔም በግሌ የማቀው ስለሆነ።

  • @yewubmrtnielsencruz7727
    @yewubmrtnielsencruz7727 Před měsícem +4

    you are 100% correct

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef Před měsícem +13

    የፋኖ አንድነት አሳብዷሀል ቻለው

  • @user-om2nb8ff6o
    @user-om2nb8ff6o Před měsícem +8

    Nice Ermi! I appreciate you ! continue disclosing their secret !!!!!

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem +1

    ኢርሚያስ-አንተን የሚደግፉህ ከመሠልህ ....ትክክል

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Před měsícem

    ዘመድኩን በቀለን የመሰለ አጋንት እና ዘመነ ካሴን የመሰለ አጋሰስ ስግብግብ የመሰሉ ሰወች እያሉ ፍኖ የትም አይደርስም

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus Před měsícem +3

    የአገራችን ፖለቲካ በእንዲህ ዓይነት ሴራ ለስልጣን መወጣጫ መሳሪያ ሆኖ ሲያራኩት ማየቱ ያሳዝናል።

  • @yewubmrtnielsencruz7727
    @yewubmrtnielsencruz7727 Před měsícem +3

    you are great , please be always be great

  • @eyasuyigzaw
    @eyasuyigzaw Před měsícem

    ኢርሚያሥ በርታ ትንተናህ ተመችቶኛል የጋጊሥተሮች ሐንግ ግዚያዊ ሥልት ነው ኡነት ያሸንፋል።

  • @solomonayenew-or7wg
    @solomonayenew-or7wg Před měsícem +2

    "ከካዱ አይቀር እንደ ኤርሚያስ ለገሰ "ፕሮፌሰር መስፍን ።ዛሬ በሂወት ቢኖሩ ኑሮ ምን ይሉ ነበር ?? የዋቅጅራን ልጅ ከአማራ ፓለቲካ ውስጥ ምን አገባው ???

  • @yeshiwondimu4145
    @yeshiwondimu4145 Před měsícem +1

    ኤርምያስ በጣም አመሰግናለሁ ። እውነቱን አደባባይ ላይ አሰጣኽው። እስክንድርንም ታውቀዋለህ ምንም እንኳን የትግ ል ስልቱን ባትደግፈውም እውነቱን በመናገርህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 Před měsícem +17

    ኤርሚያስ የተባልክ ዝቃጭ ስለ ፋኖ የማውራት ሞራል የለህም ፣ አይመለከትህምም።

  • @GirmaD.
    @GirmaD. Před měsícem +13

    1 አማራ ለ100 ኦሮሞ ያልከውን ረሳኸው።

    • @derejetassew4363
      @derejetassew4363 Před měsícem

      ማን ነበር ኢትዬጵያ ስትመሠረት ...ያለው የማይጠቅም ነው ወንድሜ እንዲህ ብለህ ነበር ማለት

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Před měsícem +3

    የአማራ ህዝብ ለራስ ስትል ንቃ ንቃ ንቃ

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 Před měsícem +1

    🙏🥀🚦THE REAL JOURNALIST AND FANO IN THE HISTORY OF ETHIOPIA IN 21 CENTURY ; TO DAY 👉🦁🚦HONORABLE ESKINDER NEGA FANO 🚦🦁👈THE REAL PERSON WHO STAND FOR ETHIOPIANS FOR TRUTH ,ONE OF UNFORGETTABLE MAN OF MAN IN 21 CENTURY , HE LEFT HIS FAMILIES AND HIS CHILD FOR PEOPLE OF ETHIOPIA FREEDOM 💐🦁🚦🙏

  • @meharigetanehtemachu8933
    @meharigetanehtemachu8933 Před měsícem +1

    በዚህ አይነት ግርግርና ሴራ እስክንድርን በመሳሪያነት በመጠቀም የፋኖን ትግልና የአማራውን ህዝብ መበተን አትችሉም:: እስክድርን ስንወደው በእዉነት ወደበረሀ የሄደ ለዚህ የመበተን ሥራ ከነበረ አይሳካም ግን ያሳዝናል:: ከሞተም ገዳዮ ከናንተ አይርቅም::

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před měsícem +6

    ይህ ዝባዝንኬ ለእኛ ምን ይሰራል ለእኛ አይጠቀምም ለሌላውም ማለት ለአማራም አይጠቅምም መረጡም አለመረጡም የትም አይደርሱም ግዜህን አታጥፋ

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e Před měsícem

      ቁልቋሉ አያገባህም

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 Před měsícem

    ሀይለ ኢየሱስ ዕዉቀትም ሚዛናዊነትም አለህ። ከዚህ ፈቀቅ አትበል።አድናቆትና ክብር።

  • @user-ox1vf3vo3t
    @user-ox1vf3vo3t Před měsícem +2

    Your points make a sense

    • @shimeliswoldeab233
      @shimeliswoldeab233 Před měsícem

      ኤርምያስ እንደዚህ ሀቁን ጎልጉለህ አወጣ አማራ ከኢትዮጵያ ዉጪ የማይሆን ነው።እሰክንድር ምን ጊዜም ጀግና ነው።

  • @brabrit768
    @brabrit768 Před měsícem +2

    Nice ermi...u are real fano🎉

  • @user-zr2oc3wm2t
    @user-zr2oc3wm2t Před měsícem +2

    እውነትን በደንብ ግለጥ።

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Před měsícem +12

    በመርዝ የተለወሰ ማር ማቅረብ አንደኛ ነህ

  • @HagosGebrewahid
    @HagosGebrewahid Před měsícem

    ይህ ህዝብ እና ክልል በውስዊ ችግሮች አደጋ ውስጥ ይገባል ምናምን የማይታሰብ ቅዠት ነው የማሃል አገር ሰዎች ለትግራይ ማህበር ሰብ ሰነ ልቦናው ፍላጎት እምነቱ ፍፁም አያቁቱም የሚባል ያለምክንያት አይደለም አምስት ሺ ዕድመ ጠገብ ያለው ህዝብ በህፃን ዕድመ ያለው ህወሓት መፍረስ አለመፍረስ መካፋፈል አለመካፋፈል ለትግራይ ህዝብ የሚመለከት አይደለም ምናልባት ለስድስት ወር አጀዳ ልሆን ይችላል
    አርሚያስ የሁለቱ ፓርቲ መኖር ከመቶ በላይ ያሉት ፓርቲዎች እየመረጡ ወደ ሁለቱ ይገባሉ ሁለት ራኦት ይኖራል ህወሓት ተመረጠ ማለት በተመረጠቦታ የህወሓት ፓሊሲ ይተገበራል ልላው እንደዛ ብዙ አትጨነቅ ዋናው ትግራይ ከኢትዮጵያ ለመኖር ያብቃት ፀሎት ብቻ ማድረግ ያስፈልጋል በጀት እኮ የሱማሌ ክልል በእጥፍ ይበልጣል ወይም አንተም ልክ እንደሌሎች 1983 ዓም 5 ሚሊየን ነበር አሁንም 2016 ያው ነው ልትለን ነው የሱማሌ ግን ከአምስት ወወ ሃያ ሚሊዮን በማደጉ ነው ብትለን ይሻላል ወርቅ ወርቅ ብለህ ልትሞት ነው አንድ ሃቂ እወቀው ከጦሪነት 2008 ዓም በፍት ከሃያ ሁለት ኩንታል በላይ ወርቅ ወደ ማሃል አገር ይላክ ነበር በተላያዩ ምክንያት ትግራይ መግፋት እደተጀመረ ሃያ ሁለት ኩንታል ወደ ሁለት ኩንታል ቀነሰ እና የአራት አምስት አመት ክምችት ለማን ይሸጥ ወይም ይሰጥ ትላለህ

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 Před měsícem +1

    ኤርሚ ትክክል ነህ:: ደንቆሮዎች ግን አትድከሙ እስክንድርን ለማጠልሽትም ሆነ ከህዝብ ለመነጠል impossible !!!! እስክድር is belongs to Ethiopians not only Amhara he is belongs to Ethiopians !!!!

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 Před měsícem

    የአክራሪው እና ለዘብተኛው ፋኖ አቋም በቅርብ የሚታረቅ አይመስልም። ለትግል የተነሱበት ችግሮች እየተፈቱ ሲመጡ ሊቀራረቡ ይችላሉ። የአካህያድ ችግር ነው የሚለያያቸው።

  • @yewubmrtnielsencruz7727
    @yewubmrtnielsencruz7727 Před měsícem +1

    what you say is correct !!!!!

  • @aliahmedabdella2484
    @aliahmedabdella2484 Před měsícem

    ይሄንን መከረኛ ህዝብ መከራውን አታብዙበት ሴራው መጋለጡ ተገቢነው ዘመነ ትግሉን በማቀጣጠሉ ሳደንቅህ ግን እንደአብይ ጀብደኛ ይመስለኛል በህዝብ መታመን መወደድ ከምንም በላይ ነው ለህዝብ ነው ለስልጣን ትግላችሁን ለዮ እስክንድረ እውነት ነው በጣም ነው ያዘነው

  • @user-oo2rw8iy8o
    @user-oo2rw8iy8o Před měsícem +2

    Good job Ermiyas

  • @mimiyany8039
    @mimiyany8039 Před měsícem +14

    ኤርሚ በዳንኤል ክብረት ስር ገባች ለኤርሚ ግጥም አለኝ እዛም ሄደሽ በላሽ እዛም ሄደሽ በላሽ ሰው ታዘበሽ እንጂ ሆድሽን አልሞላሽ

    • @Mirag99
      @Mirag99 Před měsícem

      ኤርሚያስ ብዙ ጥፋት ሰርተዋል; ዳሩ ግን እርስ በእርስ የማይስማሙ መሀይማንን መቃወሙ ሊያስመሰግነው ይገባል::

    • @rosakneesr9413
      @rosakneesr9413 Před měsícem

      እርግጠኛ ነህ ?

    • @SamTesfaye-jr9uz
      @SamTesfaye-jr9uz Před měsícem

      Well said

  • @Ethic333
    @Ethic333 Před měsícem

    አንተ የፋኖ ብሎም የአማራ ጥላት አፍህን ይዝጋው😮

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Před měsícem +10

    የዋቅጅራ ልጅ እስኪ የአንተን አላማ ንገረን????

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e Před měsícem

      የሱ አላማ በአማራ ትግል ኢትዮጵያኒሰቱን እስክንድርን ማንገሰ ነው ይሄ ኦሮማራ ዲቃላ

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 Před měsícem +5

    ኤርሚያስ የመምከርም ሆነ የመገሰፅ የሞራል ብቃት የለህም!! በትንታኔህም ውስጥ ተንኮልና አስመሳይነት ነው የማየው!! ርካሽ መወደድን ፈልገህ ነበር ተባነነብህ!!

  • @tigluayele4559
    @tigluayele4559 Před měsícem +2

    ኤርሚ የእውነት በአሁኑ ያቀረብከው ትክክል መሆኑን ተረድቻለሁ
    ከ ኢትዮ 360 መውጣትህ ባይመቸኝም

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem

    ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!

  • @gcy3510
    @gcy3510 Před měsícem +1

    ጀማርያም ያፈኖ ትግል ያማራን ሕዝብ ለማጥቃም አይደለም እያንደንዱ ያራሱን ፍለጎት ለማሰከት ያጋቡባት ትግል ነው ለሕዝብ ማብት ጥያቄ ያታናሰ ትግል ብሆን አንዱም ሰይጣለ ሰይከፈፋል እንዋያይ ታቃምጣን ያለውን ችግር በጦርናት ሰይሆ በውይይት እንፍታ ሥበል ምን አጣላ ያለውን ችግ ማጀማርያምታውቆል ከዛ ከማካለቻው ያሚሆን ሰው ማር ማቅራብ ነባራ ግን እሄን ሁሉ ወጋ ያሚከፍለው ሕዝቡ ለታለያዩ ሰዎች ለግል ፍለጎትና ጥቅም ነው ግን ያትም አይደርሥም ግብ ዬለውም

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 Před měsícem +1

    🙏🚦🦁FANO AND JOURNALIST HONORABLE ESKINDER NEGA STAND FOR AMHARA AND ETHIOPIANS FOREVER THAT IS WHY HE LEFT HIS WIFE AND CHILD , GENERLLY HIS FAMILIES 🦁🚦🙏
    (🦁🚦GOD BLESSED ADDIS COMPASS MEDIA TO OPEN THE TRUTH FOR ETHIOPIANS FANO🚦🦁)

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 Před měsícem

    አይ፡ እዚህ ላይ ከኤርሚያስ ጋር አለመስማማት አይቻልም። ይሁን እንጂ አሁንም በኤርሚያስ አጠቃላይ አቋም ላይ ጥያቄዪን አላነሳም። በዚች ዕውነት፡ በፊት የተደፈነበትን መግቢያ መቅደድ ፈልጎ ሊሆን ይችላል።

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 Před měsícem


    ጦርነትን አልደግፍም በጦርነት የሚመጣን ለውጥ አልደግፍም ካልህ አለቀ አንተ ምትተፋው የብልፅግናን ስውር አጀንዳ ተሸክመህ እስክንድርን በተሽሞነሞነ ወርቅ ግን መርዝ በመጠንሰስ እንዳይቀራረቡ የምትገጋጠው ጥረት ነው አይሳካም ኤርሚያስ ለገሰ እረፍ!!!!!

  • @MamoTadios-em6so
    @MamoTadios-em6so Před měsícem +4

    ኦሮሞ ስለሆንክ የአማራን ፖለቲካ የምትመለከተው በሴራ ስለሆነ ነው የስድብ ጎተራ የሆንከው ።

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 Před měsícem

    ይሄ ሰውዬ ተንጨረጨረሳ! ምንድን ነው እንዲህ የሚያንጨረጭረው? ማልቀስ እኮ ነው የቀረው።

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 Před měsícem

    ኤርሚ- ዳግማዊ በለጠ ሞላም እንዳይመጣ መጠንቀቅም ያስፈልጋል

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Před měsícem

    አማራ ሲቀነስ አገውና ቅማንት ከኢትዮጵያ ተገንጥለው ብንገላገል እበጥሩ ነበር

  • @yene88
    @yene88 Před měsícem +15

    አንተ እኮ ብልፅግና ነክ ምን አገባህ ስለ ፋኖ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před měsícem

    ሃሳብ ላይ እናተኩር። እስክንድር የፋኖ መሪ መቼም ሊሆን አይችልም። ለምን?
    1. እስክንድር ድርጅት የማፍረስ እንጂ የማሻገር ታሪክ ስለሌለው።
    2.እስክንድር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ለስልጣን እንጂ ለአማራ ህዝብ አንዳለሆነ 600ሰው ገዳም ውስጥ አስጨፍጭፎ ፀጥ ነው ያለው።
    3. እስክንድር አንድ አመት ትግል ውስጥ አንድነት ለማምጣት ሳይሆን ፋኖን እርስ በርስ ለማታኮስ የቆረጠ ስለሆነ።
    ሌላው ግን ኤርሚያስ በራሱ
    1. የመከፋፈል አጀንዳ ነው ይዞ የመጣው። የሰኔ 15 ለምን አነሳህ? ዘመነ ከጎንደሮች ጋር አይሰራም ለምን አለ? ጄኔራል ተፈራ እና ዘመነን---- ብዙ ብዙ
    2. ነጩ ቤተመንግስት የሚመላለሱ ብሎ ለማሸማቀቅ ለምን ፈለገ?
    አማራ የሆናችሁ ይሄን ሃሳብ በደንብ አጠንጥኑ። የኤርሚያስን አካሄድ ከገባችሁ እነደውም ፋኖ በዚህ ተደናግሮ ወደዚህ አንድነት ካንፕ ባይመጣ ጥሩ ነው

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem

    Assume ስልጣን ያዙ የኢትዬጵያ ህዝብ መልስ ይፈልጋል ምን ሊያረጉ እንደሚችሉ

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 Před měsícem +1

    ምን አይነት መርዝ ነክ በፈጣሪ‼️ ከእባብ እንቁላል እርግብ መቼም አንጠብቅም‼️ እኔ ምልክ አንተ የዘመናችን የአረመኔው ህፃናትን የሚያርድ ህዝብን በጅምላ የሚጨፈጭፍ በዚህ 6 አመታት ከ2~ሚሊዮን በላይ የአማራን ህዝብ በክልላቸው ያረዱ የጨፈጨፉ ዘር ኦሮሙማ ነክ ምን አገባህ ስለ አማራ ህዝብ

  • @dabazewdie2607
    @dabazewdie2607 Před měsícem

    ጠማማ ዛፎች ጊዜያቸውን ጠብቀው ይቆረጣሉ

  • @temesegeneengeda7955
    @temesegeneengeda7955 Před měsícem +2

    በዛሬው አጀንዳህ እያቀረብከው ያለው ሀሳብ ከነመፍቴው መልካም ነው በዚህ ቁመና ቀጥል።

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat Před měsícem

    ጎጠኛ ገና በጥዋቱ መፈረጅ ጀመሩ

  • @ethiopiafirst1226
    @ethiopiafirst1226 Před měsícem +1

    Hodame cadra stop ✋️ diving Fano

  • @user-my7vf5nw9u
    @user-my7vf5nw9u Před měsícem +7

    ኤድ ቆሻሻ ሰይጣን ከአማራ ትግል ውጣ።

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před měsícem +2

    It is sad that so many individuals chose to throw insults instead of presenting their views/ideas or disagreements. What goes on in Ethiopia is the concern of any and all Ethiopian where ever they are from. Grow up and Express ides insults just show how small you are. Insults and censorship don't creat ideas and discussion and democracy.

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr Před měsícem

    የእስክንድር ቤተሰቦች ከአንተ ይልቅ ለሀብታሙ አያሌው ቢሰጡት ይሻላቸው ነበር ዝም ብለህ አንጫጫ አይመለከትህም የዋቅጅራ ልጅ

  • @Gerber5575
    @Gerber5575 Před měsícem +1

    በቅርቡ እርስ በርስ ይገዳደላሉ

  • @HmsojwNdjjs
    @HmsojwNdjjs Před měsícem +1

    እንዴ አንተ እንደ ሚዲያ ዜና እያቀረብክ መዘገብ ብትለማመድ ምነዉ ከፋኖዎች ራስ አሎርድ አልክ ምነዉ ፋኖዎች መሪ አማርጠን አላሉህም ለቀቅ ብታረጋቸዉ ይመችህ እንደሆነ ሌላ ዜናዘገባ ተለማመድ ነፍሴ

  • @AlelignAbiyu-dl1pe
    @AlelignAbiyu-dl1pe Před měsícem

    ዋቅጅራ እረፍ በአማራ አያገባህም

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem

    ለጊዜው ከእስክንድር ውጪ አማራጭ የለም በሰላም ለመፍታት ለኢትዬጵያም የሚበጃት

  • @ethiopianenaden3182
    @ethiopianenaden3182 Před měsícem

    ለ 2 ሚልዮን ፋኖ 2 እጩ ማቅረብ ለዚያውም አንዱ ፋኖን መምራት አይደለም ፋኖ አጠገብ መገንገት የሌለበት ጸረ አማራው እስክንድር በአማራ ማላገጥ ነው። የደም ነጋዴው እስክንድር በታዬ አጽቀስላሴ በኩል ከ ኦህዴድ ጋር እየተላላሰ እንደሆነ ተጋልጧል። ይሄ እባብ የአማራን ትግል ሊፋታው ይገባል።

  • @desalegnkidanebasha_ደኪባ
    @desalegnkidanebasha_ደኪባ Před měsícem +1

    ኤርሜ ከዘመነ ልብለጥ ሲል ስሙት

  • @Dwr158
    @Dwr158 Před měsícem +2

    ሞላጫ አሁን ሰላማዊ ትግል ስትል ያለማፈርህ። የሚገርመው አሁንም ተከታይ አለህ። አንተም አሁን አገሪቱ ዉስጥ ላለው የፖልቲካ ውጥንቅጥ ከፍተኝ አስተዋጾ አለህ። ከሃዲ እና አጭበርባሪ ነህ።

  • @dont464
    @dont464 Před měsícem

    ኤርሚ ስለአሳምነው ስታወራ የተባባላችሁትን ተውና አማራን ካንተ አልፎም ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ያለውን እርቀት የገለፅህበት አገላለፅ ሳየውና ስለፋኖ ልታወራ የተሰለፍህበት አውድ ኔጋቲቭ እንደሆነ እየተረዳሁ ነው። ምክንያቱም ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ሀሉ እኩል የምትመለከት መስሎ ይሰማኝ ስለነበረ ነው። ነገር ግን ያሳምነው ወንድም ላናግርህ ሲለኝ እንዴት አማሮችን ማውራት ሲገባው እንዴት እኔን ስትል ሰማሁ። አንድ አካል መናገር የሚገባውን ትልቅ ጉዳይ ማማከር ቢፈልግ የግድ ኦሮሞ መሆን አለበት ማለትህ ነው?

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 Před měsícem +1

    🙏🥀🦁 GOD HELP YOU ADDIS COMPASS MEDIA 👉🥀 HONORABLE ERMIAS LEGESS💐👈 LONG LIFE WITH YOUR FAMILIES ,WONDERFUL STAND FOR TRUTH , UNFORGETTABLE IN THE HISTORY ETHIOPIA ,WHAT YOU DID YOU DID FOR ETHIOPIA 💐🦁🙏

  • @user-bd4ht6pf4j
    @user-bd4ht6pf4j Před měsícem

    እስኬ እኮ ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ወጥቷል፣ ቤተሰብ ምን ያገባዋል?

  • @BerhanuMelaku
    @BerhanuMelaku Před měsícem

    በማታቀው፡ጉዳይ፡አፍክን፡አትክፈት

  • @MelakuDegfew
    @MelakuDegfew Před měsícem

    መቼ ነው ነገርህ እንደዚህ አሰልች የሆነው
    በጣም በጣም ሀሣብ ትደጋግማለህ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 Před měsícem

    ድውዩና ዘረኛው እስክንድር ነጋ በቁሙ የሞተ ፣ ደሙ ደም ከልብ ሆነ አልሆነ ማን ጉዳዩ ነው ?

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Před měsícem

    እውነቱን ልንገርህ ኤርሚያስ የአማራ ፖለቲካ ገድሎህ ከሞትክ በኋላ ጀግና ያደርግሀል እኔ የሚገርመኝ የብአደንን ፋኖ ሲደግመው ነው 😢 እስክንድር ትልቅ ሀብት ነበር ግን ቀበሌኛወች በጎጥ እየተዘፈነላቸው የህዝባችንን ስቃይ ማራዘም ነው የሚፈልጉት

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem

    ከእስክንድር በላይ ሠላማዊ ታጋይ አለ ወይ ???
    አንተ ማንም እውነትን የሚወድ እግዚአብሔርን የሚፈራ ይመሥክር ስንት መከራ ሲቀበል የነበረን ሰው ዛሬ የሱን ሰም የማጥፋት ዘመቻውስጥ መግባት ለራሣቹ ያልታመናቹ ናቹ ;;

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 Před měsícem +5

    ምነው ጬኸት አበዛህ?

  • @solomonjemaneh9552
    @solomonjemaneh9552 Před měsícem

    ምን አገባህ አንተ የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃሚ ምን አገባህ በአማራ ትግል ውስጥ ክካም

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    "Eskinder " stand for Baldaress or claiming Addis, while the other FANOs stand for Amhara community only. In fact . They have different Ideology like Eskinder goes for alitame destination Ethiopia. While The real FANOS have struggled for long period of time for AMHARA community . Therefore Eskinder can not compete with Other Real FANOS , computation must be with in the same ideology, meaning please, exclude Eskinder and complete the competition with the rest of FANOs. He should be excluded from Amhara FANOS. Eskinder is confusing the honest FANOs by saying His ideology is one side of a coin. No No No Eskinder does not represent Amhara community Please, tell him to go to Balderas( Addis). I agree with Fano Aseged 100 %.

  • @amarereta2036
    @amarereta2036 Před měsícem

    መረጃውን ያገኘህው ከደህንነቶች ነው ያውም በአብይ ትእዛዝ ምክንያቱም አንተ የአብይ ተከፋይ አክቲቪስት መሆንህ ተረጋግጡዋል

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před měsícem

    አርበኛ አሰግድ ግን እስክንድርን ተቃወመ ያልከው እርግጠኛና ትክክለኛ ነው ??አልመስል ስላለኝ ነውና እስቲ አጥራልን ።

  • @AssefaAbraha
    @AssefaAbraha Před měsícem +2

    የኢትዮጽያ ችግር መነሻዉ የአማራ ፖለቲካ ነዉ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před měsícem

    ገዳዩ እነዘመነ ካሴ ናቸው እስክንድርን የሚገሉት

  • @yohanesasmare2806
    @yohanesasmare2806 Před měsícem

    መጀመሪያ ያገታችኋቸውን ተማሪዎች ልቀቁ ዉሸታሞች አስመሳዮች ናችሁ አጀንዳ ለማስቀይስ ያመጣችሁት ተቀባይነት የለውም።

  • @natnaeltessema4625
    @natnaeltessema4625 Před měsícem

    አንተ የባልደራስ ምክትል ስለነበርክ ነው ።በምርጫ ደግሞ የሚፈጠር ነው አሁንም ዘመነን ከእስክንድር ጋር ማወዳደር አግባብ የለውም አሁንም ወደደም ተጠላም ዘመነ ነው መሪ።።።።።

  • @user-cj7ln1vp5v
    @user-cj7ln1vp5v Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx1yg4dv7d
    @user-jx1yg4dv7d Před měsícem +3

    ምንአገባህ ስለአማራ አለቅላቂ ዳይፐር ዘጊ

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 Před měsícem +2

    No idea is not your agenda leave alone nasty always negative