ዘመን የማይሽረው የጋሽ ኤልያስ ትዝታዎች @Miraf@Nahoo Television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2023
  • ዘመን የማይሽረው የጋሽ ኤልያስ ትዝታዎች @Miraf @ Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 59

  • @user-vd5nx2ih3l
    @user-vd5nx2ih3l Před 7 měsíci +9

    አቶ ኤልያስ አውቀ ስሰማ አቤት የሚሰማኝ ደስታ ጥልቅ እውቀት ትልቅ ንባብ አረ መቼ ነው ከ መዓዛ ብሩ ጋር የጨዎታ ፕሮግራም ላይ የምንሰማክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለሁ ።❤❤❤አክባሪክ እዮብ ከ አዲስ አበባ የቀድሞ ሦስት ቁጥር ማዞሪያ (ቶታል)

    • @AbebeAbi-dr7vi
      @AbebeAbi-dr7vi Před 7 měsíci +1

      ጋዜጠኛ ማዓዛ ብሩ እባክሽን ኤልያስ አወቀ በጨዋታ ፕሮግራምሽ ላይ አቅርቢልን

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Před 6 měsíci +3

    የጨወታ አዋቂውን የጋሽ በሐይሉ ገብረመድህን እና የጋሽ ኤልያስን ጨወታ አዋቂነትና ባለ ምጡቅ አዕምሮ የእውቀት የኢትዮጵያ ልጆች ማድመጥ በእውነት ውስጥን ያድሳል ።
    ሲናገሩ ውለው ቢያድሩ አይታክቱም እየጣፈጡ ሰአቱ ጭልጥ ብሎ ይነጉዳል ።
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 7 měsíci +4

    ✍️ግሩም ድንቅ የማይጠገብ ንግግር ፣ የ ጋዜጠኛዋ ቦታ ሰጥታ ፣
    በሚገርም ሆኔታ መልክቱ እንዲሰማ
    ያደረገች ፣
    በጣም መደነቅ የሚገባ ዘሙዬ የኔ እመቤት ፣ በዚህ ዘመን እንዲህ እድል ሰጥተሸ ፣ ዉበታቹን አወጣሸዉ ፣ ግሩም ዘምዬ ፣ ተከታዩን እሰከማገኝ በጣም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ፣ በተለይ ተዋህዶን እንዴት እንዳመሰጠረልን ፣ ተጠያቂ ጠርተዉ ትንፋሸ በማይሰጡ ለፍላፊ ሰዎች ይህንን አይተዉ በተማሩ ፣ ዝምታሸ ፣ አቶ ኤልያስን እረዳዉ እንዲናገር ብዙ ነገር

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před 4 měsíci

    ሰላም አቶ ኤልያስ , እኔ ከብዙ ዓመት በፊት ቦሌ ርዋንዳ አዉቅህአለሁ ብዙ ነገር ታወራኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አሁን በማየቴ

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Před 6 měsíci +2

    ጋሽ ኤልዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 Před 7 měsíci +3

    የአቶ ኤልያስ አወቀ ቃለ መጠይቅ ሲጠየቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው ይህን ድንቅ ዝግጅት እህታችን ስላቀረብሽ እጅግ አመሰግናለሁ ኤልያስ አሁን ካሉ ጥቂት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነው ይህ ቃለ መጠይቅ ብዙ የምንማርበት ድንቅ ዝግጅት ነው ።
    የኔ ጥያቄ ደራዚያንን ስትጠይቅ ፓለቲከኞች ስለመጽሐፋቸው ስትጠይ ለምንድን ነው አርታይ አንድ እንኳን ያላቀረብከው አመሰግናለሁ ።

  • @aduaddis5957
    @aduaddis5957 Před 7 měsíci +1

    ጋሸ ኤሊያስ እባክህ ቀጣዩን በፍጥነት ልቀቅለን ያትን አደበት ማዳመጥ በጣምምምምም መታደል ነው እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy Před 7 měsíci +1

    CZcams ላይ ገብቼ ፤በኤልያስ ዝግጅት ላይ፤አብላጫውን ጊዜ ጥሩ ቆይታ ኖሮኛል ። አመሰግናለሁ ።

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d Před 7 měsíci +3

    ወንድማችን የኢትዮጲያ አምላክ ደጠብቅህ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 Před 4 měsíci

    Still beautiful and very smart

  • @tedshebelaw8064
    @tedshebelaw8064 Před 7 měsíci +1

    ጠንካራ የስፈሬ ልጅ ጨርቆስ ይጠብቅህ!!!

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 7 měsíci +1

    I loved this interview! I am grateful to meet Elias in person and spend time with him. A very bright and knowledgeable human being.

  • @alemayehutaye9303
    @alemayehutaye9303 Před 7 měsíci +1

    ምርጥ የጨርቆስ ልጅ ነው

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 Před 7 měsíci +4

    ጋሽ ኤልያስ አለች ጋሽ ያንስሃል ከፍ ብታረግ ጥሩ ነበር የኢትዮጵያ ጉዳይን ከነበርንበት ደረጃ በብዙ ሺ ማይል መውረዳችንን በጥቂቱ ልታሳየን ስለሞከርክ በጣም አመሰግናለው ነገር ግን ገና ያልነካካህው ብዝ ውድቀታችን ስላለ በደንብ ብትገባበት ኤሌያስ

  • @user-zr7xt9dr9w
    @user-zr7xt9dr9w Před 7 měsíci +3

    You are amazing. I am always listening your program as a class and helps me a lot. I am proud of you. God bless you and your family. Thank you for your information

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 7 měsíci +4

    ጋዜጠኛ ኤልያስ ዛሬ የልቤን አደረስክልኝ እዉነትም ኮራሁኝ የቲቸር ሲሳይ ልጅ::

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 3 měsíci

    How did I miss this when it was broadcast 3 months ago. Quite a rich collection of Ethiopian journalism being told by the one and the only Ato Elias Awoke.🎉👏
    Ato Awoke's profound historical collections are authentic that has never been told.

  • @abrhambirru7387
    @abrhambirru7387 Před 7 měsíci +2

    Woow....just woow

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Před 7 měsíci +1

    ኤልያስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 Před 4 měsíci

    Hello there, From Arata kilo ,we grew up together. You are doing a great job .

  • @yabadbeyo3753
    @yabadbeyo3753 Před 7 měsíci +1

    I'd like to express my appreciation to the interviewer; she's intelligent, respectful, a good listener, and cool. Elias is truly impressive; when he speaks, it's as if he's reading from a dozen books simultaneously. This showcases his dedication to reading, in-depth work, and experience. A highly talented journalist indeed. Hats off!

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před 4 měsíci +1

    እባክህ እባክህን ያለፉው ስተታች የዛሬ ህመማችን ነው ። ስለዚህ ከበሽታችን እንድድን ነቅስህ መጸሐፍ ብትጽፍ ዘርፍ ብዙ ጥቅም አለው።

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 7 měsíci +1

    እውነትም ፡ ህይወትም ፡ መንገድ ም ፡ የተሰቀለው፡ እየሱሰ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před 7 měsíci +1

    I went school from elementary to high school shemels habteye.

    • @tulu027
      @tulu027 Před 7 měsíci

      እኔም የተማርኩት ሽመልስ ሐብቴ ነው:: ኤልያስ ቂርቆስ : ለገሐር : ፖፕላሬ.. ላይ ታዋቂነቱ እጅግ የጎላ ነው::

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Před 4 měsíci

    "Hod basegn " is a good and accurate expression. I hear you and feel the same. You know so much Ato Elias.I am from your generation and I used to chase those publications/ newspapers..... I wish you would speak in detail about the brilliantt and dedicated people you mentioned and about those passionate people, including yourself. I agree about the lack of knowledge and facts ( there is access, but....) of some media who interview people.
    I agree with someone who suggested you should talk with Meaza Biru.
    I like the lady (zemenay) also. She listens and she is engaged , charming also.

  • @kassayeamare7956
    @kassayeamare7956 Před 23 dny

    Mulugeta Gudeta is a prolific writer and political critic. He is unused quality where low profile populate the platforms. My batch, I wish you the best.

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 Před 7 měsíci +1

    እውነትን ለቀሪው ትውልድ ጥፋቱንም ሆነ ልማቱን ሳያሳውቁ በውስጣቸው እንዳፈኑት የሚያልፉ ሰዎች በእጅጉ ያሳዝናሉ

  • @amarelemma865
    @amarelemma865 Před 7 měsíci

    Elias,
    Good morning! Happy to see with this program which showed a different Elias from whom I imagined him to be when in "Cell No. ONE". Wish you a longer, healthy & productive life!

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 Před 7 měsíci +2

    ኤሊያስ በጣም የማደንቀዉ ጋዜጣኛ

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv Před 19 dny

    አእሌፍ ላይ ባንዲራ ይዛ የምትታየው ልጅ የአቃቂ ልጅ ናት

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 7 měsíci +1

    THANK YOU, Journalist Elyas Awoke For Sharing with us, _From Your Very RICH Personal and Professional Experiences!! And, I would like to say THANK You to Your Host ZEMENAY For Being, So GRACIOUS, _ by allowing You To be Freely Venturing Out To The PAST Experiences and Memories, _as far Out as To ALL Directions, _Whether IT be a Good or a Bad Experience!! That said, _
    For some reason, Which I consider, you've yet to explain, _
    As of lately I don't see much of your Journalism focusing on the current POLITICAL situation in ETHIOPIA.
    If I am wrong, my apologies ahead of time, but if I have a point here,_as of being "Right On The Money," could you explain, or say something about, why. THAN YOU!!

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 Před 4 měsíci +1

    ኤልያስ ያቺ አልፍ መፅሐፍ ላይ ያልካትን ልጅ በእዝነ ልቦናዬ በደንብ አስታውሳታለሁ ያን ግዜ ወያኔ ጭካኔውንና በቀሉን ሀ ብሎ የአ/አ ህዝብ ላይ ያሳረፈበት ግዜነበር

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 7 měsíci +1

    ኤሊያሰ ፡ የዳዊት ፡ መዝሙረኛው ዳዊተ ፡ መፅሀፍ ፡ ቅዱሰ ፡ ለይ ፡ አለ ፡

  • @teklebrhankahsay7690
    @teklebrhankahsay7690 Před 6 měsíci

    You are A photographer mined

  • @elia3190
    @elia3190 Před 7 měsíci

    I like it keep good work I will invest in your work

  • @teklebrhankahsay7690
    @teklebrhankahsay7690 Před 6 měsíci

    You are a photographer mined

  • @kederkedeer2632
    @kederkedeer2632 Před 7 měsíci +2

    አቶ ኤሊያስ ስለ አቤጉበኛ የተናገርከው የሚገርም ነው ለመሆን የትኛው የስነ ፅሑፍ ባለሙያ ነዉ ስለ defense እና patriots የተናገረወ አንተ ግን ዘከርከው ይህ የሚያሳው ምን ያህል እንዳነበብክ ነው እረጅም ዕድሜ እመኝልሀለው ።

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 Před 7 měsíci +4

    ጋሽ ኤልያስ ዛሬ በ ዘመናይ ተያዝክና ያለህን ጥይት ሁሉ አርከፈከፍከው (ስለ ጋዜጠኝነት፤ ስለ ሃይማኖት፤ ስለ ፓርቲ ፖለቲካ፤ ወዘተ)። ዘመናይም በምሳጤ ውስጥ ሆና እንደ ደንገላሳ በሃሳብ ስትጋልብ "ኧረ ጌታው ይህ የሃሳብ ጅረት ይገደብ አንድ አራት ፕሮግራም ይወጣዋል" አለማለቷ ቅር የሚያሰኝ ነው። በርግጥ ዝናርህ ገና የጎደለም አይመስልም። ኢሐፓን በተመለከተ የሆነ ቁጭት ነገር ያለህ ይመስላል። እንዲህ በ "ፍፁም ነው እምነቴ " የተስዋን ያ ትውልድ ታሪኩ በስርዓት አልተሰነደለትም የሚል ቁጭት ይታይብሃል። ያ ከሆነ እኔም ሃሳብህን እጋራለሁ። ጉምቱ የፓርቲው ሰዎች ወደማይቀርበት ከመጠቃለላቸው በፊት ለቀሪው ትውልድ ማንፀሪያ ይሆን ዘንድ ማስታወሻ ጥለውልን ቢያልፉ እንደ ደግነት እንቆጥርላቸው ነበር። ዘመናይ በርቺ የሚቀጥለው ፕሮግራምሽ በዝግጅት እና ጋሽ ኤልያስን (እሱ እንደሚያደርገው) በመሞገት ጠያቂውን በደንብ ጠይቂልን።

    • @tedshebelaw8064
      @tedshebelaw8064 Před 7 měsíci +2

      በጣም ጥሩ ትንተና ነው ውንድሜ :ኤልያስ እንደ ወመዘክር መፀሐፍት ቤት ማስታወሻ ነው:በጣም ነው ዘና ነው ያረገኝ::

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 Před 4 měsíci

    እባካችሁ ስለ ዘሩ ክህሽን ንገሩን ወይም የትኛው መፅሀፍ ላይ ማግኘት እንደሚቻል ጠቁሙኝ

  • @user-nr6sk5dy9r
    @user-nr6sk5dy9r Před 7 měsíci

    Betam extrimely Dureyyy endenberk welajochachen selam endenelhe enqan ayfelgum neber ahun gen telek sew hounhal !

  • @birukhailemariam4051
    @birukhailemariam4051 Před 7 měsíci +1

    Betam des yilala ........ he is talking the other side of history....

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 Před 7 měsíci

    ኤልያስ በጣም የሚገርም ነው ግዜ እዴት እደሚሮጥ ጋሼ የምትባልበት ግዜ ላይ ስለደረስክ እግዚአብሔርን አመስግን ሚዲያ ላይ ቢያንስ ክብሩ ክፍሌን አንቺ ባትለው ጥሩ ነበር ተደጋገመ

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před 7 měsíci

    At shemele habteye i was a member of The Shield and Spear magazine i did some writing . contributio

  • @kederkedeer2632
    @kederkedeer2632 Před 7 měsíci +1

    ድንቅ ሰዉ አንደበተ ርዕቱ በሳል ጋዜጠኛ አንተን ማዳመጥ መፅሐፍን አንደማንበብ ይቆጠራል ።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před 4 měsíci

    አቶ ኤሊያስ አወቀን ስምቼ ተምሪ አልጨረሱኩም ።

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 Před 7 měsíci +1

    ኤልያስን የማውቀው ሰንጋተራ አካባቢ ነበር ዘናጭ አራዳ እና በጣም አንባቢ ነበር

  • @aryamche
    @aryamche Před 7 měsíci +3

    ከለገሀር

  • @aryamche
    @aryamche Před 7 měsíci

    ኤሊያስ የታሪክ ጐልጉል google ነህ እባክህ ፃፈው

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Před 7 měsíci +1

    Alias !! You strong.But You are to much Affiliated to EPRP

  • @maneshenkut807
    @maneshenkut807 Před 4 měsíci

    The sun የሚባል ጋዜጣን ስትገልጥና ጠሃፊዎቹን ስታሞጋግስ፣ አበራ ኃ/ ማርያምን አለመግለጥህ ቅር አሰኝቶኛል። ቀድሜ የማነበው የሃይማኖት ገድልን በተለየ የፍልስምና መነጽር የሚጽፈውን አበራ ኃ/ማርያምን ነበር። በሌላ ምክንያት አንተርሰህ ብትጠቅሰው ለታሪክም ላንተም ተኣማኒነት ጥቅም ይኖረዋል።

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před 7 měsíci +1

    Elias Aweke got deep hate to Tigrians the reason is clear ....😊😊

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 7 měsíci

    I am glad Elias got a chance to vented out😂
    I have one comment. Please leave Mingstu Hailmariam alone.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci

    ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር። የደብተራ ካልቼር መጠላለፍ አለ። መቼ ነው ይህ ክፋት የምትተውት።