የደርግ አባላት መፅሀፍ ሲፅፉ ከሌ/ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ መማር አለባቸው.... @Hasabe Nibab@Nahoo Television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 10. 2023
  • የደርግ አባላት መፅሀፍ ሲፅፉ ከሌ/ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ መማር አለባቸው.... @Hasabe Nibab@Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/
  • Zábava

Komentáře • 51

  • @bethalemu4515
    @bethalemu4515 Před 9 měsíci +2

    ደስ ሲል እስር እንካን ለዛ ነበረው በዛን ግዜ እናመሰግናለን የማይረሱ ትዝታዎችን ስላካፈላችሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 Před 9 měsíci +1

    የእስር ቢሆንም ደስ የሚል ትዝታ
    ማን ያውራ የነበረ
    ማን ያርዳ የቀበረ

  • @solomonkiros3831
    @solomonkiros3831 Před 9 měsíci +2

    የማይረሳ ትዝታ ደስ የሚል ግፍበት ኤልያስ

  • @semung2513
    @semung2513 Před 9 měsíci +1

    What a lovely story & memory

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 Před 9 měsíci +1

    Bereket kebede is my beloved economics teacher while I was university student.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 9 měsíci +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @nigusiekassayew.michael4503
    @nigusiekassayew.michael4503 Před 9 měsíci +1

    Respect!

  • @ramadansalim1192
    @ramadansalim1192 Před 9 měsíci +2

    በጣም እያመሰገንኩህ በይበሏጥ እነ በቀለ ገለታ : ኰረኔል ሰለሞን ከበደ አንጋፋ እስረኞች ከማለፋቸዉ በፊት ብታገኚቸዉ ከርቸሌን አንጸህ ገነባህ ሚለት ነዉ:: እርኩስ መንግስት ያፈረሰዉን ገንባ! አመሰግናለሁ ::

  • @bbcc2199
    @bbcc2199 Před 4 měsíci

    እልያስ! ስም የመያዝና የማስተዋል ችሎታህ በጣም በጣም የሚገርም ነው!!!

  • @yohannestadesse7193
    @yohannestadesse7193 Před 2 měsíci

    አገር ማስገንጠልማ ይኸው ታየ አንሀም እመን ፣ ተሳስተናል በል ፣ የተሰራው ምስቅልቅል በማነው ?

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 9 měsíci +1

    አለማየሁ ኮንዴ እዚህ ቶሮንቶ Scarborough ነው አሁን ያለው

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 Před 9 měsíci +2

    ሁለቱም ስባተኛ ቤት ነበሩ

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 Před 9 měsíci +4

    ኤሊያስ የማስታወስ ችሎታዉ የሚደንቅ ነዉ

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před 9 měsíci

    የፊዚክስ አስተማሪያችን ማን ይባል ነበር? ከመታሰሩ በፊት ዩኒበርስቲ ፊዚክስ ሌክቸረር ነበር።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 9 měsíci +4

    መቼም የእናንተ ታሪክ " ያ! ትውልድ " በባለታሪኮቹ ሲወሳ እንደማድመጥ የሚያስደስት ነገር የለም !! ሰማዕታቱን መዘከራችሁ ደግሞ እጅግ አስደሰተኝ !! እባካችሁ ታሪካችሁን ፃፉ !!!

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před 9 měsíci

      አኔ የ12 አመት ልጅ ሆኜ በደንብ አውቃለሁ በዲሞ ጊዜ የሆነው ሁሉ

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu Před 9 měsíci +2

    ትልቅ ትዝታ ነው

  • @endalekebede1292
    @endalekebede1292 Před 3 měsíci

    የሚገሩመወ በሁለቱም በኩል የሞተወ የጦበያ ልጆች ናቸወ በዉነተ አሁንም አላቆመም ያሳዛናል

  • @berhanemoges389
    @berhanemoges389 Před 9 měsíci +2

    ዶክተር ሰለሞን ይርጋ በቅርቡ አርፏል።

    • @simonartin4332
      @simonartin4332 Před 9 měsíci

      በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @EHSNA5381
    @EHSNA5381 Před 9 měsíci +1

    የሚገርም ውይይት ነው፥ አንዳንዴ በትዝታ ስዋጥ አንዳንዴ ስስቅ ነበር። "ፖሊሱ ከልክሎኝ ነው፥ ተራራው ከልሎኝ ነው፥ ሳላይሽ አልቀርም አለኝ ብዙ ተስፋ..." የሚለውንም የሃሰን የከርቸሌ አንተም በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁ እስካሁንም ዜማው አልጠፋኝም። የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ። እግዜር ይስጣችሁ።

  • @tayek1726
    @tayek1726 Před 9 měsíci +4

    በጣም መሳጭ አቀራረብ ነው::
    ስለሚመለከተኝ ከልብ ነው የማዳምጠው::
    ምናልባት ካመቸኝ ላጋራችሁ የሚችል የሚገርም አጋጣሚዬን አካፍል ይሆናል::

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 Před 9 měsíci

    በዛ ስርአት ስላደኩ
    ምን ያህል ሃላ ቀር እንደነበራችሁ መስማት ደስ ይለኛል

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před 9 měsíci

      ማኔ ነሽ አንቺ የሰለጠንሽው ከከከከከከ

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před 9 měsíci

    መልሱን በውይይቱ አጋማሽ ላይ አግኝቻለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @eshetubeshir2140
    @eshetubeshir2140 Před 3 měsíci

    U guys are part of the sequence of 2days

  • @girmameshesha6975
    @girmameshesha6975 Před 9 měsíci +1

    Solomon Yerga passed away 2 years ago.

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Před 9 měsíci +2

    ቹኮል እብድ እልነበረም:: ጥሩ ዱሩዬ ነበር:: ሽክም የሚለው ስድብ ከአፉ አይጠፋም:: ይልቁንስ ጃዊሳ እንዴት ይረሳል

  • @agonafirgizaw189
    @agonafirgizaw189 Před 3 měsíci +1

    wotu bekubaya yeteta nbre bteley alechaw yegermal

  • @kassahunhabtemariam8823
    @kassahunhabtemariam8823 Před 3 měsíci

    Are you Elias Awake who arrested in ketero house no 1?

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Před 9 měsíci +4

    አይ ኤሊያስ እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነበርኩ ብዙ ነገር አስታወስከኝ በዕድሜ ልጅ ነበርኩ ነገር ግን ጥርሴን ነቅያለሁ እናም የእናንተን ሀሳብ የተሸከመችውን ጎህ መጽሔት እያዞርኩ እሸጥ ነበር አዬ የኢፒድ ሠራተኞች ስንቱ በዚያ ጨካኝ መንግሥት ተረሸኑ ከእምባዬ ጋር ።

    • @melkamutsegaye-kumsa3024
      @melkamutsegaye-kumsa3024 Před 9 měsíci

      You are a liair! if you were a village boy how come selling Gohe Megazine, to do that you should be in Addis where the market is, otherwise you are in Lemalemo not in Addis. I too sold newspaper and other megazine at that time in addis.

    • @anbessa6836
      @anbessa6836 Před 9 měsíci

      You guys look like

    • @melkamutsegaye-kumsa3024
      @melkamutsegaye-kumsa3024 Před 9 měsíci +1

      Looks like what? Spit
      it out!! You may know me if you are telling the truth.

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 9 měsíci

    እንዴ በመርዶ ቸረስከው እኮ

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 Před 9 měsíci +1

    ሐስን አይደለም ደርግ ፅህፈት ቤት ጉልላት የሚባል በአንጃነት ከነ ሻለቃ ብርሓኑም ጋር ይስራ የነበረ ስው እችን ዘፈን ይዘፍናት ነበር ( እቤትሽ ቁጭ ብለሽ ከምታለቅሽልኝ
    ጉሬዛ ሲጋራ ገዝተሽ ላኪልኝ) በስውነቱ ከሚሯሯጡት ቅማሎች በጀርባው ተንጋሎ ሆድ ላይ በጣቶቹ እየስበስበ ይጫውትባቸው ነበር::

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 Před 9 měsíci +2

    ሀገራቹሁን እና አባቶቻቹሁን ፊውዳል ብላቹሁ አጥፍታቹሁ ገላቹሁ የጠፍቹሁ ያ ትውልዶች። አሁንም በእዚህ እድሜያቹሁ የማትማሩ የወያኔና የሻቤያ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ናቹሁ።

    • @simonartin4332
      @simonartin4332 Před 9 měsíci +2

      በለማወቅ የምታወራ የሰማኸውን የምታሰተጋባ የገደል ማሚቱ በመሆንየምትለው አይደንቀኝም ታሪክን አለማወቅህ እንጂ ዋነኛ ኢሕአፓንና የአዲስ አበባ ልጆች የገደሉት ሻብያና ወያኔ ናቸው ፊውዳል እያለ የገደለው ደርግ ነው ቁንፅል ሐሳብ ይዘህ ሰውን ከመኰነንህ በፊት ታሪክ ማንንም ሳትደግፍ ለማወቅ ሞክር አልሰማህም ወይ በስሜት ትፈርጃለህ እንጂ ያ የደም ዘመን እንዲደገም ከቶ አንፈልግም አደለንም ከኛ በላይ የነበሩትና ደርግ ባጠፋት ብዙ ጭዳ ሆነው ያለቁት የማይመለከታቸው ህፃናት ነበሩ በጅሞላ አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @mulugetahaile8999
      @mulugetahaile8999 Před 9 měsíci

      @@simonartin4332 ወረቀት በታኝ ነበርክ መሰለኝ? ለዚህ ነው ጭንቅላትህ አሁንም በለአቆችህ ላይ ያልባነነው። ኮሚኒስዝም ሟቷል ነገር ግን ይሄ የሞተ አስተሳሰብ አሁንም በአንተ ላይ ድሩን እንዳደራ ይገኛል። አንደ ኢሕአፖ በሒወት ያለ እንደአርያ የምትቆጥረው ሰው አለ ? መሬት ላራሹ የአድዋና የማይጨው እንዲሁም የአምስት አመት አርበኞችን መሬት ነጥቆ በኤኮኖሚ መጉዳት እነደሆነ አሁንም አልበራብህም ? ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረገ የአንተ ትውልድ እንደሆነ አሁንም ውልብ አላልህም? እውነት ላይ እንደጨከንክ ወደ መቃብር ልትገባ ነው።

  • @thehabeshanews2434
    @thehabeshanews2434 Před 3 měsíci

    ራስህን ኢንተርቪው እያደረግክ ይመስላል። ጋዜጠኛነት እና ሆስት/አስተናባሪነት ልዩነት አላቸው። ያለ ሙያህ ገብተህ ትዳክራለህ።

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 Před 9 měsíci +1

    ወሬ

    • @simonartin4332
      @simonartin4332 Před 9 měsíci

      የማቅህ መስፍን ተዘራ ከሆንክ አዘንኩብህ ታሪክ የሌለው ሌላውን በማንኳስ እውቀት ይመስለዋል አደብና እውቀቱን ይስጥህ

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 9 měsíci

    ቂቂቂቂ አፍንጫህ ምን ሆኖ ነው??!!

  • @melkamutsegaye-kumsa3024
    @melkamutsegaye-kumsa3024 Před 9 měsíci

    Okay! you were a very good anarkist who went to Kerchele, Bravo bro!!

    • @simonartin4332
      @simonartin4332 Před 9 měsíci

      Anarchistic ?!! የደርግ ልጅ ነህ መሰል? ከሰማሁቶ ቆየሁ አንድ ድክመታችን ተቀራርቦ ልዩነትን ከማጥበብ ይልቅ ስም ማውጣት ነገሮችን እንዲባባስ ያደርጋል አሁንንም ስም መስጠቱ ቀጥሏል

    • @melkamutsegaye-kumsa3024
      @melkamutsegaye-kumsa3024 Před 9 měsíci

      I like your story and analisis you gave, but you were anarchist no question about it according to derge, so, that is your history what we learn about, no offence! cheer up !! now you are in a good place. I am not derg or derg child but rather former ... Marxist.@@simonartin4332