ፋይዳ ፖድካስት ምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • በተለያዩ የፕሮግራሙ ባለሞያዎች ስለ ፋይዳ ምንነት ፣ ጠቀሜታ ፣ አሰራር ፣ ህጋዊ ማዕቀፍ ፣ እና የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የተዳሰሱበት እንዲሁም የእናንተን የተከታዮቻችን ጥያቄ ስንመልስ የቆየንበት የፋይዳ ፖድካስት ምዕራፍ አንድ ተጠናቅቋል። ምዕራፍ ሁለት በአዳዲስ ርዕሰ ጉዳዮች ፣ በአዲስ አቀራረብ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

Komentáře • 13

  • @mihiretab8274
    @mihiretab8274 Před 5 měsíci +2

    ሰላም የፋይዳ መታወቂያዬ ላይ የተመዘገቡ አንዳንድ መረጃዎችን መቀየር እፈልጋለሁ። ለምሳሌ መታወቂያው ላይ የተመዘገበውን ስልክ ቁጥር አሁን እየተጠቀምኩ ስላልሆነ መቀየር እፈልጋለሁ። ሌላው ደግሞ መረጃዎቹን ስንሞላ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስር ስለነበረ ዩኒቨርሲቲው ባለበት አድራሻ ነው። እሱንም መቀየር ከተችለ መቀየር እፈልጋለሁ።

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 5 měsíci

      እባክዎን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት id.et/faq8 ይመልከቱ።

    • @estifo2002
      @estifo2002 Před 5 měsíci

      ለባሌ አከባቢ የት ነው የምናገኘው ?

  • @desire_21
    @desire_21 Před 4 měsíci

    Ok where can i register in adama....can i register at post office as the location indicates?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci +1

      We have started Fayda digital ID registration in regional cities through regional government revenue offices. Please visit our website id.et/locations to see registration centers.

  • @AdugnaMersha
    @AdugnaMersha Před 4 měsíci

    ስላም ለፋይዳ መታወቂያ ለማግኘት ተመዝግቤ መለያ ቁጥር በቴክስት ከተላከልኝ በኋላ መልክቱ ባጋጣሚ ተሰርዘዋል የተመዘገብኩበት መረጃ ቲኒሿ ወረቀትም ጠፍታብኛለች ለቡ አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ ነበር የተመዘገብኩት እንዴት ነዉ መልእክቱን በድጋሜ ማግኘት የምችለው ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን በውስጥ መስመር ይላኩ።

  • @estifo2002
    @estifo2002 Před 5 měsíci

    ለባሌ አከባቢ የት ነው የምንመለከተው ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      በክልል ከተሞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በኩል ጀምረናል። በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ ለማየት id.et/locations/ ይጎብኙ።

  • @SelemonSelemon-ml9id
    @SelemonSelemon-ml9id Před 4 měsíci

    ይቆያል ከተመዘገቡ ቡሀላ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      አንዴ በተሳካ ሁኔታ በሲስተሙ ውስጥ ከተመዘገቡ በኋላ የመረጃ ሂደትዎ ከጥቂት ደቂቃዎች እስከ ጥቂት ቀናት ሊወስድ ይችላል።በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ በእጅ እና ሌላ ማረጋገጫ ከጥቂት ቀናት በላይ ሊወስድ ይችላል።ሆኖም፣ልዩ የሆነው የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር በተመዘገቡበት ስልክ ቁጥር በጽሁፍ መልእክት ይደርሰዎታል።

  • @yohannesdaniel3466
    @yohannesdaniel3466 Před 4 měsíci

    ለ passport ቀጠሮ ለማስያዝ በ ፋይዳ መታወቅያ አልተጀመረም አይደል?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው፡፡ ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።