የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሚጠቅመዉ ለማን ነዉ? ለመንግስት ወይስ ለማህበረተሰቡ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 02. 2024
  • ነዋሪዎች አገልግሎት ለማግኘት “ሰነድዎን አረጋግጠው ይመለሱ” ፣ “ይህ እውነተኛ ሰነድ አይደለም” መባል ሳይኖርባቸው ፤ ከማንነት ጋራ የተያያዙ ሰነዶችን በሙሉ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ነዋሪዎች የተቀላጠፈ አገልግሎት በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችላል።

Komentáře • 35

  • @DgFg-s8j
    @DgFg-s8j Před 8 hodinami

    Kemal Abdelle

  • @mintesenot4758
    @mintesenot4758 Před 10 dny

    Driving corse mewsed yeshalal besu

  • @esmatheman2025
    @esmatheman2025 Před dnem

    Ene gena science museum lay sijemer neber yetmezegebkut kene ga yeneberu siwesdu ene gin altedewlelignim

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 8 hodinami

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @HayatuHaya-gz6ow
    @HayatuHaya-gz6ow Před 2 měsíci

    sra migemrew mech new

  • @zeynuseid-ts2lh
    @zeynuseid-ts2lh Před měsícem

    መሀመድዘይንሰይድአህመድ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před měsícem

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ድረገጽ ላይ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

  • @hailemariamandarge8800
    @hailemariamandarge8800 Před 4 měsíci

    ሰላም እንዴት ናችሁ።መታወቂያው በQR ኮድ እስካን ስናደርገው ፎቶው በጥራት አይታይም ለምንድን ነው? ብታብራሩልን አመሰግናለሁ

  • @mintesenot4758
    @mintesenot4758 Před 10 dny

    መንጃ ፍቃድ በሱ መማር ይቻላል

  • @yosefnegussie8790
    @yosefnegussie8790 Před 4 měsíci

    Where is the link on your website, where I can start my registration ?
    Also, please indicate the branch offices phone, I live in Dire Dawa. Thanks!

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      We have started Fayda digital ID registration in regional cities through regional government revenue offices. Please visit our website id.et/locations to see registration centers.

  • @user-je1pl4jl5o
    @user-je1pl4jl5o Před 4 měsíci

    online lememulat systemu mesrat akumual

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      የቅድመ ምዝገባ ስርዓታችን በአሁኑ ጊዜ በሲስተም መሻሻል ሒደት ላይ ነው። እስከዚያ ድረስ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ (id.gov.et/locations) በመጎብኘት በቀጥታ ሄደው ይመዝገቡ።

  • @user-lv2jn8rt9s
    @user-lv2jn8rt9s Před 4 měsíci +1

    bezi digital id le passport metekem ychalal ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው፡፡ ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።

    • @enroute3
      @enroute3 Před 4 měsíci

      ፓስፖርት ኣሰጣጥ ላይ ከፍተኛ የሀገር ሀብት እየተመዘበረ ስለሆነ፡ ይህ ቢሄራዊ መታወቅያ ቶሎ ብላቹ ማስጀመር ይኖርባቹኋል። ይህ ኣሰራር ለዚ ችግር እርግጠኛ ነኝ ያስቆመዋል።

  • @SekrySereky
    @SekrySereky Před 3 měsíci

    ሰላም እንደትናችሁ ከተመዘገብኩ 7ወረሆኖኛል እስካሁን የአይድ ቁጥረአልተላከልኝም ምንላድርግ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 3 měsíci

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

    • @SekrySereky
      @SekrySereky Před 3 měsíci

      አመሠግናለሁ ደርሶኛል

  • @tedit5309
    @tedit5309 Před 3 měsíci

    ስም ለማስተካከል ምንማድረግ አለብኝ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 3 měsíci

      አንድ ሰው የስነሕዝብ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የአሁን አድራሻ ወዘተ..) በማንኛውም ጊዜ በመስመር ላይ ወይም በአካል ደጋፊ በሆነ ማስረጃ ማስተካከል ይችላል።ይህ ማስተካከያ በሚቀጥሉት ጥቂት ጊዜያት ውስጥ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል።አገልግሎቱን ሰንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል።

  • @minee5102
    @minee5102 Před 4 měsíci

    ተመዝግቤ FN ቁጥሬ አልደረሰኝም???

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci +1

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

    • @minee5102
      @minee5102 Před 4 měsíci

      @@IDethiopia ደርሶኛል አመሰግናለሁ

  • @NamomsaTasfaye
    @NamomsaTasfaye Před 20 dny

    Send me code

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 18 dny

      Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @MrAman305
    @MrAman305 Před 4 měsíci

    ለአዲስ አበባ ነዋሪ ብቻ ነው እንዴ ሚሰጠው

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 3 měsíci

      ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ህጋዊ ነዋሪ በሙሉ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ብቁ ነው። በ "ረቂቅ አዋጁ" ነዋሪ የሚገለፀው “በህጋዊ መልኩ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው ወይም የሌለው የተፈጥሮ ሰው እንዲሁም በሀገሪቱ ህግ መሰረት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ወይም የሚሰራ የውጭ ሀገር ዜጋ ነው።” ይህም የሚያካትተው ፡- 1. ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በላይ የሆኑ ልጆች መመዝገብ ይችላሉ። ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት, በቅርቡ ልዩ የምዝገባ ፕሮግራም የምንጀምር ይሆናል። 2. ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ የነዋሪነት ማረጋገጫ ያላቸው 3. የመኖሪያ አድራሻ ማረጋገጫ ሰነድ ያላቸውም ሆነ የሌላቸው ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪነታቸው “በአዋጁ መሰረት” የተሰጠ። 4. የት እንደሚኖሩ ምንም ዓይነት ሰነድ የሌላቸው ሰዎች ፣ የዲጂታል መታወቂያ ያለው ሰው እንደ ምስክር ይዞ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። 5.ማንኛውም ለምዝገባ ብቁ የሆነ ሰው id.et/proof ላይ በተጠቀሰው መሰረት ተቀባይነት ያለው የማንነት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል።

  • @Firaoltv
    @Firaoltv Před 4 měsíci

    አዳማ የለም እንዴ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      በክልል ከተሞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በኩል ጀምረናል። በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ ለማየት id.et/locations/ ይጎብኙ።

  • @TsegayeAbebe-fn1lg
    @TsegayeAbebe-fn1lg Před měsícem

    የbinance አካውንት በዲጂታል መታወቂያ መክፈት ይቻላል?

    • @zeynuseid-ts2lh
      @zeynuseid-ts2lh Před měsícem +1

      መሀመድዘይንሰይድ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před měsícem

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ድረገጽ ላይ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

  • @faarfannaa22
    @faarfannaa22 Před 4 měsíci

    download lemareg otp alik alegn

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።