ብሔራዊ መታወቂያ ለባንክ ለምን አስፈለገ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2023
  • የዛሬ #ፈራንካ ዝግጅት በገንዘብ ነክ ማጭበርበር የተማረሩ ባንኮችን እንዲሁም በባንክ ስርዓት ተደራሽ ላልሆኑ ዜጎች ወሳኝ መፍትሄ የተባለውን የብሔርዊ መታወቂያ ጉዳይ አንስተን ከፋይናንስ ዘርፉ ጋር ምን አገናኘው ብለን ጠይቀናል። የብሔራዊ መታወቂያ ብድር በቀላሉ ከማግኘት አንፃር፣ ከፋይናንስ ደህንነት አኳያ፣ ለባንክ ዘርፉ እና ለባንክ ተጠቃሚዎች የሚኖረውን ጥቅምና የሚጠበቁ ተግባራትን በሰፊው ዳስሷል።

Komentáře •