ፋይዳን በቴሌብር | የፋይዳ ልዩ ቁጥርን በራስ መላክ | ትክክለኝነት | ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ | National id Card | Fayda
Vložit
- čas přidán 6. 01. 2024
- for more info
registration center= id.gov.et/locations
any info = id.gov.et/help
In this episode of የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ, we take a look at the National Id Ethiopia Digital. This new digital identity system will help secure access to essential services and help reduce fraud.
If you're interested in National Id Ethiopia Digital, be sure to watch this episode! We'll give you a brief overview of the system and explain how it will help improve the lives of Ethiopians. By the end of this video, you'll have a better understanding of this important topic!
In this episode of የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ, we take a look at the National Id Ethiopia Digital. This new digital identity system will help secure access to essential services and help reduce fraud. If you're interested in National Id Ethiopia Digital, be sure to watch this episode! We'll give you a brief overview of the system and explain how it will help improve the lives of Ethiopians. By the end of this video, you'll have a better understanding of this important topic! National Id Ethiopia is now available to watch on EnatTechShow! This video is a preview of what you'll be able to see on EnatTechShow, a website dedicated to bringing you the latest in Ethiopian tech news and developments.Whether you're a tech enthusiast or just interested in Ethiopian politics, EnatTechShow is the place for you. This site is packed with information on everything Ethiopian, from politics to business to technology. If you're interested in Ethiopian tech, then be sure to check out EnatTechShow! please Don't forget Subscribe,Like and share to our
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን በዲጂታል መልኩ በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ሲያገኙ ከካርዱ እኩል ህጋዊ ተቀባይነት እንዳለው ያስታውሱ። ፋይዳን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በቀረበው ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካልተመዘገቡ ድረገጻችን id.gov.et ላይ በመግባት ፣ id.gov.et/locations ላይ በሚያገኟቸው የተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች ፤ የገቢዎች ቢሮዎች እንዲሁም በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት በመሔድ ይመዝገቡ።
Note that when you get your Fayda Digital ID digitally on Telebirr Super App, it is equally valid as a card. Watch the video below on how to get your Fayda on Telebirr Super App.
If you have not registered for Fayda Digital ID, register by visiting our website id.gov.et, at a specific bank branches which you can find at id.gov.et/locations , revenue offices and at the post office headquarters.
#nationalidcard #Nationalidethiopia #national_id_Ethiopia #nationalidcard
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትከታተሉኝ ምስጋናየ ከልብ ነው፡፡ - Věda a technologie
Thank you so much for information
አዳማ ነኝ
የስም ስህተት ካለ እንዴት ነው ማስተካከል የሚቻለው????
update ሲጀመር በቅርቡ ማስተካከል ትችላለህ
ክፍያ በቴሌ ብር ክፍየ ነበር የቀጠሮ ካርዷን ወይም ደረሰኝ አልደረሰኝም እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
help me solve "Out of service" issue on telebirr
Keep loading not opening
እባክህ እኔም የሚፈለገውን ነገር ጨርሼ ግን ቁጥሩ አልደረሰም ቴሌብርም national id የሚለው አልሰራ አለኝ ምን ላርግ
የተመዘገብህበትን ሰልክ ቁጥር ላክልኝ @kirunid telegram ላይ
በተደጋጋም ተመስግባሀል በማለት ፋይዳ እስካሁን አለሰገባም...አንዴ ነው የተመዜገብኩት
ከአንድ ጊዜ በላይ ተመዝግበካል ነው ያለህ?
Woreketm Aleng
ስልክህን ላክልኝ
@KIRUNID ብለህ telegram ላይ አውራኝ
ሰላም አኔ ተመዝግቤ ነበር ግን አጋጣሚ የሰጡን ትንሽ ወረቀት ጠፍታብኛለች mesge አለደለረሰኝም
ምን ተመክረኛለክ ?
የተመዘገብክበትን ስልክ ላክልኝ
በፖስታ ቤት ክፍያ ከፈሎ በቴሌ ብር ወረፋ የሚያዘው እንዴት ነው?
እዚህ youtube channel ላይ አለ ገብተህ ተመልከተው አለ ሰለዚህ የሰራሁት video
በቴሌ ብር ገብቼ FIN no.አስገብቼ ይቀጥሉን ነክቼ እስክሮል ያረጋል ግን አይከፍትም ከታች ያለውን ስነካው የምዝገባ ቁ አስገባ ብሎኝ በትክክል አስገባሁ አገልግሎቱን ከሳምንት በኃላ በድጋሚ ይሞክሩ አለኝ እባክህ አስረዳኝ
video ደግመህ እየው እና ካልገባህ ጠይቀኝ
Fin could not be found yilal telebirr lay sasgebaw
You can fix it by going to the post office or unity parking near you
Endet new fayida number magegnet yemechelew be online?
ተመዝግበህ ጨርሰካል?
ከጨረስክ የተመዘገብክበትን ስልክ እና registration Id ላክልኝ በtelegram @KIRUNID ላይ ላክልኝ
Awu Alegn
ምን
Getahun tamirat
የኔ ስልክ ቁጥሬን ስህተት አለው ምንድን ነው የማደርገው
አሁን ላይ update እሚቻለው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ነው ወደፊት ግን በሁሉም ቦታ ላይ ተደራሽ ስለሚሆን update ማድረግ ይቻላል
Awu Efeligalew
ሠላም መታወቂያው ተመዝግቤ ነበረ ግን ልዩ ቁጥራን ሊደርሰኝ አልቻለም።እም በቴሌብርም ለማስላክ ሞክሬ ነበረ ሊመጣ አልቻለም
የተመዘገብክበትን ስልክ ቁጥር ላክልኝ
ሠላም ምላሹ አልደረሠኝም
የተመዘገብክበትን ስልክ አስቀምጥልኝ
ሠላም ደረሰክ
ሠላም በአዲስ መመዝገብ አለብኝ ወይ
Bale 29 digit Registration number be tnkake betedegagami basgebam yetesasate kutr nw ylegnal
telegram ላይ @nidethiopia በሚል user name ላክልኝ
registration Id & phone number(የተመዘገብክበትን)
እንዴት የተሳሳተ ፊደልን እናስተካክል?
update በቅርቡ ይጀምራል ያኔ ማስተካከል ትችላለህ
ሰላም ወንድም እንደት ነህ ላወራህ እፈልጋለሁ ምተይቅህ ጥያቄ ነበረኝ
ትችላለህ ወንድሜ
እኔ ተመዝግቤ ነበረ ግን የት ሄጄ መቀበል ነው ያለብኝ
ካርዱን ማውጣት ፈልገሽ ነው
10009
የሌላን ሰው ፕሪንት ማድረግ ይቻላል
ውክልና ካለህ
ሰልክህ ላክልኝ
send me your phone number
Ashara Cherishalewu
ጥያቄህ አልገባኝም
Telebr gebiche national id yemilewu alikefit blojali min yishalali
setting lay gebteh cache file clear adrgew
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ ላወራክ እፈልጋለሁ
telegram ላይ
Awu
@NIDEthio ጻፍልኝ
Ine Ahun Canada Aychlm
ሰላም የመጣልኝ መታወቂያ ወንድ ብሎ ነው እኔ ሴት ነኝ እዴት ላሰተካክል
ማስተካከል ትችያለሽ አዲስ አበባ ከሆንሽ አሁን ላይ unity parking & post office
ናዝሬት ነኝ
@solynasolynamasresha ቀጣይ በሁሉም ቦታ ተደራሽ ስለሚሆን update ማድረግ ትችያለሽ በሚቀርብሽ ቦታ
be pc endet mawered enchilalen
አይቻልም
Sms
10009
Order sms
ምን ልርዳህ ወንድሜ
እረ የት ነዉ ሚወጣዉ
የት ነው እምትኖረው?
@@enat_tech አዲሳባ
@user-rc9oz1ow6k id.et/locations ላይ የምዝገባ ጣቢያዎችን ማግኘት ትችላለህ
please help I couldn't receive OTP number
ስልክህን አስቀምጥልኝ
የስም ስህተት ካለ እንዴት ነው ማስተካከል የሚቻለው????
በቅርቡ ይጀምራል ያኔ ማስተካከል ትችያለሽ