የወጪና ገቢ ንግድ ስሌት - ከጠቅላይ ሚኒስትሩ "ፖሊሲ" አንፃር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሳምንታዊው #ፈራንካ የምጣኔ ሀብት ዝግጅት ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ሌሎች የምክር ቤት አባላት ያነሷቸውን እና የቀረቡ ሪፖርቶችን በስፋት ተመልክቷል። በርካታ ታሪካዊ ቅርሶችን ባሉበት ሀገር በቱሪዝም ስም የሚወጣው ወጪ አግባብ ነው? እውነት የወጪ እና ገቢ ልዩነትን ማጥበብ የመንግስት ስኬት ነው? በመንግስት ወይም መንግስት በመሆን የሚገኝ ሀብት እንዴት ይተዳደር? እነዚህና ሌሎችም ወቅታዊ ሀሳቦች በጥላሁን ግርማ ተተንትነዋል።

Komentáře • 2

  • @excelmaster8651
    @excelmaster8651 Před rokem

    Good point, I was also confused when I heard about it. Ethiopian economy is purely import dependent. Even if our export is lower compared to previous year.

  • @am1951
    @am1951 Před rokem

    Foreign tourists have their own beautiful palaces and city parks, they don’t come to Ethiopia to visit city parks and palaces. This is a nonsensical waste of resources
    All national parks, that tourists could enjoy visiting, are not funded and not at all developed, as you say
    Thanks for a very interesting discussion