National ID Ethiopia
National ID Ethiopia
  • 52
  • 286 870

Video

የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ወደ ስልክዎ ለመላክ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ።
zhlédnutí 3,7KPřed 21 dnem
የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ በስልክዎ አልተላከልዎትም ወይም ተልኮ ጠፍቶብዎታል? id.gov.et/help ላይ በመግባት የፋይዳ ቁጥርዎን በራስዎ ወደ ስልክዎ ይላኩ።
Addis Ababa will host the next #ID4Africa2025 Annual General Meeting.
zhlédnutí 443Před měsícem
National ID Ethiopia feels immense pride in bringing this global gathering of the identity movement with over 2000 participants from Africa and around the globe to the “Land of Origins”. ኢትዮጵያ ፤ አዲስ አበባ የአይዲ ፎር አፍሪካ #ID4Africa2025 አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ አስተናጋጅ ሀገር ሆና ተመረጠች። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከ2000 በላይ አለም አቀፍ ተሳታፊዎችን ለመቀበል በመመረጣችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል።
Fayda Digital ID - Enabler for Digital Ethiopia
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
Abenezer Feleke, Strategic Communications Advisor at the Tony Blair Institute for Global Change to the National ID Program, discusses the overall Fayda Digital ID implementation, current status, and the responses from the international community so far in a sit-down with Addis Media Network (AMN). Learn how Fayda is transforming identification in Ethiopia!
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታውቂያ የነዋሪዎች እይታ እና የፕሮግራሙ ባለሞያዎች አስተያየት
zhlédnutí 786Před 2 měsíci
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት ፣ ጠቀሜታ እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጥ ነዋሪዎች ጋር ያለው ግንዛቤ እና እይታ ምን ይመስላል? የፕሮግራሙ ባለሞያዎችስ በዚህ ዙሪያ ምን ይላሉ የሚለውን ከታች በቀረበው ቃለ መጠይቅ ያድምጡ። #ፋይዳመታወቂያ #ዲጂታልመታወቂያ #FaydaID
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ፋይዳን ኢንተርኔት ሳይጠቀሙ (Offline) የማረጋገጥ አገልግሎት ቅደም ተከተል
zhlédnutí 1,7KPřed 2 měsíci
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ፋይዳን ኢንተርኔት ሳይጠቀሙ (Offline) የማረጋገጥ አገልግሎት ቅደም ተከተል
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
zhlédnutí 2KPřed 2 měsíci
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
zhlédnutí 788Před 2 měsíci
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
H.E. Abiy Ahmed (Dr.) speech at the Digital Ethiopia Conference
zhlédnutí 809Před 3 měsíci
"Fayda Digital ID is one of the key enablers in joining the current digital age or digital economy." Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.) said during the Digital Ethiopia Conference. "የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አሁን ያለውን የዲጂታል ዘመን ወይም ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመቀላቀል ከሚረዱ አስቻዮች መካከል አንዱ እና ትልቁን ሚና የሚጫወት ነው።" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ ኮንፍረንስ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ።
A Step-by-Step Video for Fayda Digital ID Card Printing and Delivery Service
zhlédnutí 46KPřed 3 měsíci
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የካርድ ህትመት አገልግሎት ለማዘዝ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ። Please follow these steps for Fayda Digital ID card printing services.
Fayda's recap of the week
zhlédnutí 321Před 3 měsíci
ፋይዳ ባሳለፍነው ሳምንት To follow on our latest trending topics and updates visit id.et/news አሁናዊ መረጃዎችን ወደ id.et/news በመግባት ይከታተሉ።
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት
zhlédnutí 1,1KPřed 4 měsíci
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ውስጥ ሀሰተኛ እና የተጭበረበሩ ሰነዶችን ከመከላከል አንጻር ምን ሚና ይጫወታል? ተቋሙስ የፋይዳ መታወቂያን ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ ምን እየሰራ ይገኛል የሚሉ እና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችን ከታች በቀረበው ቃለመጠይቅ ይመልከቱ። ምስል ፡ ከኢቲቪ የተወሰደ #ፋይዳመታወቂያ #FaydaID #proofofidentity
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሚጠቅመዉ ለማን ነዉ? ለመንግስት ወይስ ለማህበረተሰቡ?
zhlédnutí 2,5KPřed 4 měsíci
ነዋሪዎች አገልግሎት ለማግኘት “ሰነድዎን አረጋግጠው ይመለሱ” ፣ “ይህ እውነተኛ ሰነድ አይደለም” መባል ሳይኖርባቸው ፤ ከማንነት ጋራ የተያያዙ ሰነዶችን በሙሉ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ነዋሪዎች የተቀላጠፈ አገልግሎት በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችላል።
ፋይዳ ፖድካስት ምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ
zhlédnutí 951Před 5 měsíci
በተለያዩ የፕሮግራሙ ባለሞያዎች ስለ ፋይዳ ምንነት ፣ ጠቀሜታ ፣ አሰራር ፣ ህጋዊ ማዕቀፍ ፣ እና የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የተዳሰሱበት እንዲሁም የእናንተን የተከታዮቻችን ጥያቄ ስንመልስ የቆየንበት የፋይዳ ፖድካስት ምዕራፍ አንድ ተጠናቅቋል። ምዕራፍ ሁለት በአዳዲስ ርዕሰ ጉዳዮች ፣ በአዲስ አቀራረብ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
Fayda Podcast Episode 10 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 10
zhlédnutí 1,2KPřed 6 měsíci
አንድ ነዋሪ በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ስርዓት ውስጥ የሚያገኛቸው ቁጥሮች ምን ምን ናቸው? በዚኛው የፖድካስት ክፍል የፋይዳ ልዩ ቁጥር ፣ ተለዋጭ ቁጥር ፣ የምዝገባ ቁጥር እና የቅድመ ምዝገባ ቁጥር ልዩነት እና አገልግሎታቸው ተዳሷል። በቀጣይ ክፍል ምን እንመልስልዎ? #Fayda #ፋይዳ #DigitalID
ኢትዮጵያ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ከአለም ባንክ ማግኘት ችላለች።
zhlédnutí 727Před 6 měsíci
ኢትዮጵያ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ከአለም ባንክ ማግኘት ችላለች።
Fayda Card Validity Check
zhlédnutí 2,1KPřed 7 měsíci
Fayda Card Validity Check
Fayda Podcast 9 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 9
zhlédnutí 1,2KPřed 7 měsíci
Fayda Podcast 9 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 9
Fayda Podcast Ep 8 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 8
zhlédnutí 1,2KPřed 7 měsíci
Fayda Podcast Ep 8 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 8
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed's speech about Fayda Digital ID
zhlédnutí 81KPřed 8 měsíci
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed's speech about Fayda Digital ID
Fayda Podcast Ep -7 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 7
zhlédnutí 1,6KPřed 8 měsíci
Fayda Podcast Ep -7 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 7
Fayda Podcast Ep - 6 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 6
zhlédnutí 1,8KPřed 8 měsíci
Fayda Podcast Ep - 6 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 6
Fayda Podcast Episode 5 - ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 5
zhlédnutí 4,3KPřed 9 měsíci
Fayda Podcast Episode 5 - ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 5
Fayda Podcast Episode 4 - ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 4
zhlédnutí 1,9KPřed 9 měsíci
Fayda Podcast Episode 4 - ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 4
ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 3 / Fayda Podcast Episode 3
zhlédnutí 1,8KPřed 9 měsíci
ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 3 / Fayda Podcast Episode 3
Fayda Podcast Ep 2 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 2
zhlédnutí 1,7KPřed 10 měsíci
Fayda Podcast Ep 2 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 2
Fayda Podcast Ep 1 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 1
zhlédnutí 1,5KPřed 10 měsíci
Fayda Podcast Ep 1 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 1
podcast coming soon
zhlédnutí 2,1KPřed 10 měsíci
podcast coming soon
Fayda Registratio Process / የፋይዳ ምዝገባ ሒደት
zhlédnutí 1,5KPřed 10 měsíci
Fayda Registratio Process / የፋይዳ ምዝገባ ሒደት
SMS self resend / የፋይዳ ልዩ ቁጥርን በራስ መላክ
zhlédnutí 4,5KPřed 11 měsíci
SMS self resend / የፋይዳ ልዩ ቁጥርን በራስ መላክ

Komentáře

  • @KukuNaga-i7o
    @KukuNaga-i7o Před dnem

    Siki Kuture 0917332626 Nawu Nem Awal Yaya Musa

  • @NahomsTeklay-bo7be

    ኣዎ በዚ ጥያቄ መሰረት እንደዚህ ኣድርጌ ተመዝግቤ ነበር ግንእስከ ኣሁን ኣልመጣልኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před dnem

      ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።

  • @user-fs8cg4cc2z
    @user-fs8cg4cc2z Před dnem

    የሚወርደው ኮፒው ነው ምን እናድርግ ? ምከሩን

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před dnem

      ውድ ደንበኛችን፤የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።

  • @ምንአዲስሚዲያ-12

    ፋይዳቢስ ምንም የማይጠቅም መታወቂያ ነው የምሰጡት ፊደሉ በትናንሽ ፅሁፍና የማይታይ ከለር ሰርታቹ ትሰጣላቹ የይድረስ ይድረስ ፎቶ ሲነሳ እንኳን የማይነበብ በዛ ላይ በቴሌብር ሲላክ pdf ላይ ነው የሚገባው ክሮፕ ሲደረግ ጭራሹን ይደበዝዛል ሰጠው ለማለት ነው

  • @NATYMOGES
    @NATYMOGES Před 2 dny

    Message talekolegnal kezas men ladereg

  • @NATYMOGES
    @NATYMOGES Před 2 dny

    Message talekolegnal kezas men ladereg

  • @NATYMOGES
    @NATYMOGES Před 2 dny

    Message talekolegnal kezas men ladereg

  • @NATYMOGES
    @NATYMOGES Před 2 dny

    Messege talekolegnal kazas men ladereg

  • @user-xo4dc3bf1r
    @user-xo4dc3bf1r Před 2 dny

    bene telebirr yelela sew mayet yichalal?

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 Před 2 dny

    እረ ኤዲት እንዴት ነዉ ማድረግ የሚቻለዉ? ስህተት አጋጠመኝ የስም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 2 dny

      ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።

  • @GetiyeBelay
    @GetiyeBelay Před 2 dny

    Order print lemadreg Fin Could not be found yilegnal. Post office hejem liyastekakilulign alchalem, endet new print madreg yemichilew?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 2 dny

      ውድ ደንበኛችን፤እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና FAN በውስጥ መስመር ይላኩ።

  • @MogesYitagesu
    @MogesYitagesu Před 3 dny

    czcams.com/video/8TLRcBKvC0M/video.html&si=lGXnHnCGianwPelf

  • @GibiCast
    @GibiCast Před 3 dny

    Dear Nahom, Due to multiple registration your current registration for the Ethiopian Digital ID with the Registration Number: 10018204640046020240529130522 was not successful. ምን ላድርግ?

  • @shakirmobile765
    @shakirmobile765 Před 3 dny

    ኦሪጅናል የፋይዳ መታወቂያ ክፍያው ን ከከፈልኩኝ 1ወር ሞልቶኛል የከፈልኩበትም ደረሰኝም አለኝ ነገርግን ከፖስታ ቤት ምንም አይነት ቴክስት አልደረሰኝም። አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 3 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

    • @shakirmobile765
      @shakirmobile765 Před dnem

      Thanks 🙏🙏🙏

  • @TemuTube307
    @TemuTube307 Před 4 dny

    Gard endiseralign be online kefiye kehersku and wore molaw eskahun gin almtaligim

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 3 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @zolabesttube940
    @zolabesttube940 Před 4 dny

    ወር ሙሉ ድረገፃቹላይ ሙሉ መረጃ አሰገብቼ ልዩ ቁጥሪን በራሴለማስላክ ብሞክር እንደዚ ነው የሚለኝ Data submission received within the last 24 hours. Please be patient while we process your request.ነው የሚለኝ ቴሌብር ላይም ስሞክር የምዝገባ ቁጥሮ አልተገኘም ነው የሚለኝ ወይ እንደገና ልመዝገብ እንዴ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 3 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ አያስፈልግዎትም።ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።

  • @Yoniweyanew-zxkp
    @Yoniweyanew-zxkp Před 4 dny

    ስለ ፍላሽ ማውራጀመረ ጭራሽ😢😢 አይ አቡቹ ቡሽቲው

  • @mintesenot4758
    @mintesenot4758 Před 4 dny

    መንጃ ፍቃድ በሱ መማር ይቻላል

  • @mintesenot4758
    @mintesenot4758 Před 4 dny

    Driving corse mewsed yeshalal besu

  • @Habeshacrypto1
    @Habeshacrypto1 Před 5 dny

    Ethio post ቀልድ ነው የያዙት ID Print ኣድርገው ለመስጠት ከተባለው ቀን 2 ወር ኣልፎም አይሰጡም አልደረሰም ነው የሚሉት። ክፍያ የፈፀምነው በናንተ ሳይት ነው ለምን ስራቸወን በአግባቡ እንዲሰሩ ኣታረጉም. . . ወይስ ምንም ኣታመጡም ነው ነገርየው 🤔 ስለ ጥራት ነው የምትለፈልፉት ግን ብር ከመሰብሰብ ዉጭ ምንም እየተሰራ ኣይደለም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 4 dny

      ውድ ደንበኛችን፤እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ወደ ኢሜል አድራሻችን info@id.et ላይ ይላኩ።

  • @getachewdemissie6974

    ምንም ሌላ መረጃ የሌለው ሰው የፋይዳ መታወቂያ እንዴት ማግኘት ይችላል?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማካሄድ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ለማወቅ እባክዎን ድረገጻችን id.gov.et/proof ይጎበኙ።

  • @user-fn5pn5vs9r
    @user-fn5pn5vs9r Před 5 dny

    ፋይዳ ቁጥር መልክት አልደረሰኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @TahirAmanoGadaajilo

    ❤❤

  • @fanoaelegesse1502
    @fanoaelegesse1502 Před 6 dny

    Temporarily Unavailable. እያለ አስቸገረኝ

  • @BMselad
    @BMselad Před 7 dny

    በምዝገባ ወቅት የነበረ የስም ስህተት መቼ ነው ማስተካከል የምትጀምሩት ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 Před 7 dny

    ፋይዳ እናግኝ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @MamoMarkos-vu3zj
    @MamoMarkos-vu3zj Před 7 dny

    National id ላይ ስቀመጥ name, birthday ወዘተ በብጫ ቀለም የተቀመጡ በመሆኑ ስታተሙ አይታዩም። በተቻለ መጠን ቀለም መቀየር ወይም front size ማሳደግ አለባችሁ

  • @OlanaNiguse-ol8jz
    @OlanaNiguse-ol8jz Před 7 dny

    Betam Arif newna message yetaffa sawoch men maderg albeng

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @DeyasaKetema-b8n
    @DeyasaKetema-b8n Před 7 dny

    You are the first Ethiopian best government or monitor,for all God bless you but oromoo people still doesn't get full fill reality form you

  • @danielbirhane3214
    @danielbirhane3214 Před 7 dny

    Betam Arif new ketlubet. Gn national id wede leloch kllcho betebalew ken eyederesu aydelem na betebalew ken lemadres btmokruln Arif new.

  • @robamuktar
    @robamuktar Před 7 dny

    sirri Ta'uu isaa Amanne Jirra Harargee Lixaa Magaalaa Machara Nuf Jalqaba

  • @BirhanuMulisa-qr4xs

    Turu new

  • @kerimyesofi5648
    @kerimyesofi5648 Před 7 dny

    አንድ አመት ሞላኝ ወሬ ብቻ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።

  • @mengeshatafesse1298

    I had registered before 3 month ,but up to now nothing sent to me.Why it was late?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @ayumekonin1388
    @ayumekonin1388 Před 7 dny

    Ere bayanis silk sin dewul ansuln sile htmet lemawek 8536 sin dewul ayseram ye ketero kenim alfal mindnew meftew

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።በተጨማሪም ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @ayumekonin1388
    @ayumekonin1388 Před 7 dny

    Kifya chershalew ye ketero kenim tesetogna gin eskahun alderesegnim 8536 dewulku gin ayseram enatemi sindewul atanesum min yishalenal

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።በተጨማሪም ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @Henock8430
    @Henock8430 Před 7 dny

    9779 አይሰራም ጥያቄ በምንድነው ምታስተናግዱት

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።

    • @Henock8430
      @Henock8430 Před 4 dny

      @@IDethiopia አንድ Video ሰርታችሁ ብትመልሱልን እነዚህን ጥያቄዎች 1. FIN በሚስጥር መያዝ ካለበት ለምን የመታወቂያችን ጀርባ ላይ ታተመ? 2. የመታወቂያችንን PDF አውርደን print አድርገን መጠቀም እንችላለን ? ተቀባይ ማይሆንባቸው ቦታዎች አል? አመሰግናለሁ!

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg

    Social security number ግዴታ ነው:: ከልደት እስከ ሞት የሚያገለግል ነው:: እያንዳንዱ ሰው ይህ ቁጥር ሊኖረው ይገባል:: ይህ ብኖር ለህዝብ ቆጠራ ተብሎ የሚወጣ ባጀት ቀርቶ 97% በላይ ትክክለኛ ዳታ ማግኘት ይቻል ነበር:: ምን ያህል ወንድ ሴት ... ምን ያህል ሞተ ተወለደ ...ምን ያህል ተሰደደ ...ምን ያህል ሙስሊም ክሪስትያን አለ ... ምን ያህል ተፋታ .... ይህን ሁሉ ስራ በssn ቢመዘገብ መንግስት ትክክለኛ መረጃ የሚያገኘው ከዚህ ብቻ ነው:: የንግድ ታሪክ ሳይኖረው ፎቅ የሰራው ይታወቅ ነበር:: ንብረት ማስመለስ አዋጅ አያስፈልግም ነበር:: ጠንክራችሁ ስሩ ...በርቱ ትልቅ ስራ ጀምራችኃል::

  • @zerihunbogale-fh7sd

    Ye tesesetw sim indet enastekekilalen?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።

  • @EresteDesalegn
    @EresteDesalegn Před 7 dny

    ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

    • @EresteDesalegn
      @EresteDesalegn Před 5 dny

      @@IDethiopia ሁሉንም ሞክሬ ነገር ግን የፁሁፍ መልዕክቶ አልተሳካም አለኝ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።

  • @EresteDesalegn
    @EresteDesalegn Před 7 dny

    ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @EresteDesalegn
    @EresteDesalegn Před 7 dny

    ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @yorditekle8565
    @yorditekle8565 Před 7 dny

    ክፍያ በቴሌ ብር ከፍያለሁ ደረሰኝ አልተላከልኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ከሂሳብዎ ላይ ብር ተቀናሽ ተደርጎ ከሆነ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ህትመት ትዛዝዎ ተሳክቷል ማለት ነው። ካርድዎ ታትሞ መቼ እንደሚደርስ ዝርዝር መረጃ ለማወቅ እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Před 8 dny

    keld

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Před 8 dny

    keld

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 Před 8 dny

    እባካችሁ ቁጥሩን ብተልኩልኝ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 Před 8 dny

    እኔ ከተመዘገብኩ 6 ወር ሆነኝ የጥሪ መአከላችሁንም ደውየ ተናገርኩ እስካሁን ሚሴጅ አልመጣልኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @farhantani70
    @farhantani70 Před 8 dny

    I have sent the payement through another person's sim card. will there be any issue I have only realized after the payment was through

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 5 dny

      Dear valued customer, you may place an order for your card print using any SIM card equipped with Telebirr. For specific information regarding the delivery date of your card, we suggest contacting Ethiopost either by phone at 8536 or via email at support@ethio.post.

  • @salhadinanwar2502
    @salhadinanwar2502 Před 9 dny

    ALWAYS SAYS TEMPORARILY UNAVAILABLE

    • @IDethiopia
      @IDethiopia Před 8 dny

      Dear valued customer, we are actively engaged in resolving the matter at hand and kindly request your patience and understanding.

    • @salhadinanwar2502
      @salhadinanwar2502 Před 8 dny

      @@IDethiopia Thanks for addressing

  • @Keri-r3l
    @Keri-r3l Před 9 dny

    Umri dheeraa siif haa kennu