Fayda Podcast Ep -7 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 7
Vložit
- čas přidán 26. 10. 2023
- በሀገራችን ምን ያህሉ ማህበረሰብ ማንነቱን በልዩ ሁኔታ ማረጋገጥ የሚያስችል መታወቂያ እንዳለው ያውቃሉ? የፋይዳ መታወቂያን በማግኘት የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እና ሌሎችም ጠቃሚ ሀሳቦች በዚህኛው ክፍል ተነስተዋል።
በቀጣይም የ #ፋይዳ ፖድካስት ክፍሎች የናንተን ጥያቄ መሰረት ያደረጉ ማብራሪያዎችን እንሰጣለን።
Do you know how many communities in our country have an ID that can prove their identity in a unique way? The multi-faceted benefits of achieving meaningful identity and other important ideas are discussed in this section.
#fayda #DigitalID #Podcast
It would be very helpful if ID print out is service is rendered side by side with registration for National ID.
Thank you
is it used for to get tin number or negdfekade please tell me sis
Fin couldn't found eyaley nw mn larg slk quxrm berasu nw
Were bicha የኢትዮጵያዊነት መታወቅያ ለማግኘት የግድ ሀብታም አልያም ታዋቂ መሆን ይጠበቅብናል በገዛ ሀገራችን ወሬኣቹ አደከመን። ቀበሌ ስንሄድ መታወቅያ የለም ተወልደን ባደግንበት በመሬታችን ላይ 😢
😂😂 ትክክል ነው 👍 ወይ ኢትዮጵያ