የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2024
  • የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ውስጥ ሀሰተኛ እና የተጭበረበሩ ሰነዶችን ከመከላከል አንጻር ምን ሚና ይጫወታል? ተቋሙስ የፋይዳ መታወቂያን ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ ምን እየሰራ ይገኛል የሚሉ እና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችን ከታች በቀረበው ቃለመጠይቅ ይመልከቱ።
    ምስል ፡ ከኢቲቪ የተወሰደ
    #ፋይዳመታወቂያ #FaydaID #proofofidentity

Komentáře • 5

  • @komatechs2943
    @komatechs2943 Před 4 měsíci

    Support yelachum ende koy ye sem setet nbr endt new mastkakel mechalew

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      አንድ ሰው የስነሕዝብ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የአሁን አድራሻ ወዘተ..) በማንኛውም ጊዜ በመስመር ላይ ወይም በአካል ደጋፊ በሆነ ማስረጃ ማስተካከል ይችላል።ይህ ማስተካከያ በሚቀጥሉት ጥቂት ጊዜያት ውስጥ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል።አገልግሎቱን ሰንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል።

    • @komatechs2943
      @komatechs2943 Před 4 měsíci

      @@IDethiopia Ende tadi eske mech new mexbek yalben ene lemsale telante nbr yemolawet Ena be English yetsafew lek new ye American gn ዳግም nbr mehune yenbrbet gn ደግም teblo new yetmolaw + photo mestkakl bechal temrche nbr lene....?

    • @komatechs2943
      @komatechs2943 Před 4 měsíci

      @@IDethiopia customer service call sadrge nbr selk yexral gn aynsam plz wan help....