ዓይናችን-የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ ቀጣይ እጣ ፋንታ /የባከነው/ | EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2019
  • #etv ዓይናችን-የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ ቀጣይ እጣ ፋንታ /የባከነው/
    #ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
    Facebook: / ebczena
    About us: www.ebc.et
    #EBC
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 80

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 Před 2 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉መወቃቀስን ቀንሰን እንደ ሕዳሴው ትንሳኤ ለያዩ የማዳባሪያ ፋብሪካ አደራ መንግስታችን🎉🎉❤ አቢቹ አያቅትህም

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 4 lety +6

    ተመስጌን ነው ይሄ ፕሮግራም ስንቶችን ጋዜጠኞች እዳላሳሰረ አሁን ተፈታ እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው አይን ያየውን ይናገራል

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 7 měsíci +5

    ከዚህ በፊት እጃቸው በአመራር የነበሩ ስወች አጠቃላይ መባረር አለባቸው። ይህ ሁሉ እቃ በጥንቃቄ ሳያስቀምጡ በመቅረታቸው ሊጠየቁበት ዬገባል

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 Před 4 měsíci +1

    በጣም ትክክል ኛ ጋዜጠኛ ነህ አደዚህ የሉ ገለሰቦ መጠየቅ አለባት አናመሰግናለን

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 4 lety +4

    ሀገሬ ደሀ ናት ይባልልኛል ንብረት ቆፍረው ቀብረው እውነት እዲ ነው የምናድገው በየቦታው የባከነውን የህዝብ ንብረት እሱ ይቁጠረው

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 7 měsíci +3

    ሜቴክ መዘጋት ያለበት የአገር አውዳሚ ጠር ነው

  • @efitib5423
    @efitib5423 Před měsícem +1

    ጀምሮ አለመጨረስ እንዴት ያሳምማል።😢አባካኝ😢

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 7 měsíci +2

    ህዋት ይህን ያህል ፕርጀከት ለመኬፈት የተበደሩት ብር ለራሳቸው መጠቀሚያ አድርገው ህዝቡ በተስፋ እንዲቀር አደረጉት ህዋት ዘር ማንዘርህ አይባረክ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před 4 lety +3

    Excellent reporting I have seen on any subject in Ethiopia |. Keep up the good work my friend!!

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 Před 4 lety +4

    AlHMDULILAH it's very good news to Us Ethiopian

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Před 4 lety +5

    ሰው የሚበላው፣ የሚጠጣው የለውም፣ እነሱ በዳሀው ህዝቡ ሀብት፣ እየሰሩ ይማራሉ፣ ወይ ጉድ፣ እነዚህን ሜቲክ የሚባል ካንፖኔ ከየት ነው የተፈጠሩት? መንግሥት በእነዚህ ላይ የማወላውል እርምጃ መወሰድ አለበት፣ ደግሞ የእነዚህን ሜቲክ ካንፖኔ ስም፣ ደግሜ መስማት የለብንም!!!

  • @user-mp5kw6hq5x
    @user-mp5kw6hq5x Před 4 lety +4

    ይገርማል ስው በወር 1000 ለማግኘት ስንት ታች ላይ ይወርዳል ይህ ሁሉ ብር😌

  • @onpoint..
    @onpoint.. Před měsícem +1

    የወያኔ ጊዜ እድገት ይሄ ነው

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 Před rokem +1

    ለማዳበሪያ የሚሆን ግበአት የድንጋይ ከሰል፣ የነዳጅ ተረፈ ምርት እና ፖታሽ ከአፋር ክልል የሚገኝ ነው።

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 Před 4 měsíci +1

    አንደዚህ የለ ስራ አስኪጅ ኮልተጠየቀ ምንም ቁጭት አንኮን አይታይበትም አንድ ክሬን ምን ያህል ወጋ አደሚያወጣ ኮልቆጫን አደዚህ የሉ የአገር ጠላት መጠየቅ አለባቸው

  • @user-lr5oq5pe9l
    @user-lr5oq5pe9l Před měsícem

    አየሀገሬ

  • @user-hx8li6sg4k
    @user-hx8li6sg4k Před 4 lety +8

    አሁንኮ ይሄንንም አብይ ነው ትሉ ይሆናል መቸም አታፍሩ

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před rokem

      አብይ ነው የሚሉ ይጠበቃል። የማዳበሪያው ፋብሪካው የተጀመረው በኢ/ያ አቆጣጠር በ2004 ዓ.ም.። እንዲቆም ያስደረገውም የአውሮፓ የህብረት የኖሮዌ የማዳበሪያ ፋብሪካ የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሽልማት የሰጡት ናቸው። ምክንያቱም ኢ/ያ ለማደበሪያ ግዢ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ስለሆነ ማርኬት ላለማጣት ነው።

    • @bisratgirma
      @bisratgirma Před 4 měsíci

      😂😂😂

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci +1

    የቆርቆሮ መጋዘን እንኳን ሰርቶ ማስቀመጥ አለመፈለጉ ይገርማል ።

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Před 3 měsíci

    እስከመቼ ነው የሀገር ሀብት እንዲህ እየተቀለደብት የግለሰቦችን ካዝና የሚሞላው። ለምንስ በጎ አፈፃፀም ልምድ ለሌለው ለዘራፊ ድርጅት በድጋሚ ይህን የሚያህል ፕሮጀክት የተሰጠው ።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 7 měsíci +1

    አቶ ተባባል ይሄኔ በባለጸጋ ባለ ብዙ ፋክተሪ ባለቤት ነህለወደመው ሁሉ ተጠሪ ልቴሆን ይገባሀልበህዝብ ላብ በተጠራቀመ ግብር ላይ ነው የሚቀልድ

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 Před 11 měsíci +1

    እኔን ከሚያሳዝኑኝ ችግሮች መካከል 1. የፕሮጀክቶች አፈጻጸም 2. በዋና ኦዲተር ተቋም ኦዲት ግኝት የቀረቡ መፍትሄዎች አተገባበር ነው፡፡

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 Před rokem +1

    ሜቴክ

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Před 3 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 ወያኔን ምትናፍቁ ተመልከቱ አሰብን ለኤርትራ በመስጠት አገርን ማፍረስ የጀመረው ብዙ ችግር ሲፈጥር ኖሯል የኔ ጥያቄ እውነት ወያኔ ኢትዮጵያዊ ነው ??????????????????😂😂😂😂😂😂

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ Před 4 lety +1

    በ እየሱስ ስም🥺ወይኔ ሀገሬ እኔ እንደዜ ብረታ ብርት ውድቅ ልበልልሽ🤪😀😀😀

  • @user-rh6wg4ew4v
    @user-rh6wg4ew4v Před měsícem

    አብያችን ይጨርሰዋል ጀምሮ የመጨረስ ብቃት ያለው ሌቦች ጀምረው የተውትንም መጨረስ ይችላል አንጠራጠርም ይጨርሰዋል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር ዓቢይን አሳዩት ሰውዬው በስራ አንጀት አሪስ ያንቀሳቅሰዋል የባከነትን ንብረት ኃላፊዎች መጠየቅ ይገባል እንደእነጄኔራል ክንፈ ዳኛው ።

  • @LouAbebe
    @LouAbebe Před měsícem

    This makes me so angry. Anyone even a kid knows how to properly store such expensive materials rather than just put it outside. So so sad. The responsible party should be held responsible.

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 Před 11 měsíci

    የፕሮጀክት አፈጻም ከጊዜ፣ ከጥራትና ከተመደበ በጀት አኳያ ከመፈጸም፣ ከማጠናቀቅና ወደሥራ ከማስገባት ከሁሉም ትልቅ ችግር መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል፡፡ ከዚህም መካከል በኦሮሚያ ክልል፤ ኢሉ አባቦራ ዞን፤ ያዩ ወረዳ የሚገነባው ቁጥር አንድ የዩሪያ ማዳበሪያ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት ሲሆን
    ግንባታው ከመንግሥትና ከባንክ ብድር ብር 11,084,850,000.00 በተመደበ በጀት ነበር፡፡

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +2

    West off money and time. For this all who is responsible ? So sad. Maria

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 Před 4 lety

    ሃላፊነቱን ማነው

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 Před 4 lety

    I feel so bad for those poor farmers, this is inhumane.

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i Před 4 měsíci +1

    ወይ ወያኔ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ምን ይባላል

  • @mebratemengistu1729
    @mebratemengistu1729 Před rokem +1

    Weyi weyane

  • @ej1602
    @ej1602 Před měsícem

    What have happend to this project now past four years ? Please show it has prepaired many evidences to show how it will overcome the enviromental empact on it's complition. That should help the funding difesit it has.

  • @tsegayedessalegn1989
    @tsegayedessalegn1989 Před 4 lety +2

    Who is responsible for this unbelievable damage??????

  • @user-hx8li6sg4k
    @user-hx8li6sg4k Před 4 lety

    በየቦታው የባከነ ንብረረት ቦታ ይቁጠረው

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 Před 4 lety +1

    Teklebirhan ambaye construction ate the money with the help of metec general's.

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 4 lety

    በሞተ ነገር ላይ ምን ታላዝናላችሁ? ይልቅ መፍትሔ ፈልጉ ብዙ ንብረት እጃችሁ ላይ እየተበላሸ ነው። ደግሞስ ሜቴክ ከየት አምጥቶ ነው የሚከፍለው ይህን ያህል ሂሳብ ምናምን የምትሉት? እንዲያው ነገራችሁ ሁሉ ባዶ ነው።

  • @kidanefikadu9364
    @kidanefikadu9364 Před 4 lety +2

    Metec

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 Před 4 lety

      ሀገራችንን በቁሟ ግጧታል እኮ

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 Před 4 lety +1

    The subcontractor is teklebirhan ambaye construction. Leba ambaye

    • @havendanel311
      @havendanel311 Před 4 lety

      teklebrehane construction doesnt do any work up there instead he give it to his own brother ....

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Před 4 lety +1

    ለውጡ ባይመጣ ኖሮ የአባይ ግድብም እንዲህ ተልከስክሶ ይቀር ነበር። እነ ጄኔራል ክንፈ ልክ ህጻናት አንደሚሉት እነቅልልጮሽ እያሉ የማይችሉትን እየጀመሩ ሀገሪቱን እዳ በእዳ ያደረጓት። ሌቦች!

  • @kimoparis4547
    @kimoparis4547 Před 4 lety +2

    የቀን ጅብ አለበት

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem

    What a waste. Mama Ethiopia 🇪🇹 can't afford this kind of unfinished projects. Who is responsible for this?? So sad to watch it.

  • @yilmaw8397
    @yilmaw8397 Před 11 měsíci +1

    Unbelievable 🤣

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 4 lety +2

    የወያኔና የሜቴክ ቁማር ውጤት ነው!!
    ደብረፂዮን ይህንንም እውነት ዞር ብሎ አይቀበለውም::

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před 4 lety

    Gazetegnaw erasu weregna neger nek kimalamochu Eyalu enesun neber meteyek yeneberebik

  • @mebratemengistu1729
    @mebratemengistu1729 Před rokem

    Yesrachun yistachu weyane enkuan nekelachu

  • @AbayMamo-en1ol
    @AbayMamo-en1ol Před 2 měsíci

    Why don't u pros8d naw?!!!!!!!!non sense!!!!

  • @itsmydam2633
    @itsmydam2633 Před 4 lety

    Ayii etyopia tasalesh yebisera. Woyane salchen eko ehe hulu ganzab mabakan

  • @eliyasifayisa2887
    @eliyasifayisa2887 Před 4 lety

    Woyi agaare bakantu mabakani limaduno ahuni abate aygytohali dotori abiy amadi ETH abateno

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 4 lety

    Bekele gerba kenezeh yegeza wegenun kezerefe ga newu kitun mikolawu gala ena segera eyader yigemal mibalewu teret ewnet newu

  • @yohanneszenebe7697
    @yohanneszenebe7697 Před 4 lety

    Ay hagery!!!!!!?????

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 Před 4 lety

    MANGIT SALATAGNOCHI BORUNI IYEBALU NEW ; KAZE DAMO NURO WIDINET LAY ADARAGANI SEYXANI

  • @alitashtemam8602
    @alitashtemam8602 Před 4 lety

    Abo Debertsion of Mekelle Adnakish negn minim enkon yeleboch Abat bithognim ! Abiyin Bekumu Eyaskezenish Zarem Kefitegna Bejet Tasbejichalesh, Zarem Le mekelle " 270 USA Dollar tsbejichalesh" Zarem yemenged Projektochin wode Mekelle twosjalesh, Gechonim man Wondnegn yalech nech kinden salteras meto emiwosd belsh askumeshal ! Abo Dr. Gebretsion )))))))))))))))) enate timut Jegna nesh !!! wondata viva Detsi

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před 4 lety

    Yihen gud teshekimew new ahunim ayinachewin bechew atibew abiy alchalem yemiluit midre dingay dedeb mahayim jib hula

  • @biniyambgi9650
    @biniyambgi9650 Před 4 lety +1

    ወገን በሉን እኮ... አይ ህውሀት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 4 měsíci

    አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የትምህርት ተቋም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት ቆሞ መመልከቱ ሊከሰስ ይገበዋል ንብረቱ ባክኖ በመቅረቱ ተጠያቂ ነው ።

  • @yigo1010
    @yigo1010 Před 4 lety

    Aye tplf zerfwatal eko hageretwan gena sent gud yewetal enezeh leboch demo ayaferum temelesen kalmetan yelalu

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před 4 lety

    Abiy meto silezi guday keseman ke 1amet belay biyans bayitekemubat enkuan safe biyaderguachew megazen wist bikemetu min alebet hulum were bicha enji misera yelem simply store madreg

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ Před 4 lety +1

    ይሄ ፕሮጀከት ማለት አባይ ጸሀዬ ቃመበት የተባለው ነው🤣😂😂😂

  • @utopia6446
    @utopia6446 Před 4 lety

    ወረ ብቻ እምሰራ ይሳሳታት ቁጭ ብለህ መተቸት ቀላል ነው

    • @kukushag3386
      @kukushag3386 Před 4 lety +1

      ታዲያ በደሀ ህዝብ ሀብት ነው እንዴ የምትሳሳተው??!!

    • @Yshshshs33333
      @Yshshshs33333 Před 4 lety

      U stpuid fuck , where is the work. Denkoro shermuta

  • @MrTaddis
    @MrTaddis Před 4 lety

    የቄሮ ውጤት ነው ዝም ብለህ ተቀበል