Fayda Podcast Ep 2 ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 09. 2023
  • ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 2
    በዚህ ሳምንት ፋይዳ ፖድካስታችን ለፋይዳ ለመመዝገብ ምን አይነት ሰነድ ይዘው መቅረብ እንዳለብዎት እና ሌሎችም ጥያቄዎችን መልሰናል።
    በቀጣይ ክፍልስ ምን እንመልስልዎ?
    Fayda Podcast Episode 2
    What kind of documents are required for registration? This and more are covered in this episode.

Komentáře • 14

  • @barsantube
    @barsantube Před 10 měsíci

    I was registered for the National ID Card but how can I re-correct the mistake in filling in the National ID form where the email address and phone number are overlapping? please help me!

  • @suleymanabdu5739
    @suleymanabdu5739 Před 10 měsíci +1

    የቴክኒክ ስህተት እያለ ነው ብታሰተካክሉት

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před 5 měsíci

    ግል ኣልሆነም ሰልክሸ ላክልን ወይ ተመዝግበህ በመሰጅ ቁጠለሩ ቢላክልህ ያቀለጡር ከበለዙ ወር ቆይተህ ይሰራል

  • @yontad6
    @yontad6 Před 10 měsíci

    ለውጭ ዜጎች እንደ መኖርያ ፍቃድ ያገለግላል ?

  • @minichillinigerew7387
    @minichillinigerew7387 Před 8 měsíci

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዲጂታል አይዲ ህትመት የማመልከቻ ፎርሙ ላይ ዎረፋ አስይዥ ነበር እና መዉሰድ ትቺላለህ እሚል መልክት ገብቶልኘ ኢነሳ ስሄድ አልደረሰም ይድዎልሃል ተባልኩ ግን እስካሁን አልተደዎለልኘም ከአንድ ዎር ብላይ ሁኖታል ከኔ በኋላ ያደረጉ ዎስድዋል ምን ማድረግ አለብኘ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 8 měsíci +1

      እባክዎን ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥሮን ይላኩ።

  • @user-lw5km1xf7m
    @user-lw5km1xf7m Před 10 měsíci

    my berth death and year is not correct haw to cancel it

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 9 měsíci

      Please visit id.et/faq8 for detailed information.

  • @haftamualemayehu3253
    @haftamualemayehu3253 Před 9 měsíci

    ማረጋገጫ ቴክስት ደርሶን ግን በስህተት የተሞሉ እንደ እድሜ ስልክ ቁጥር እና ስም እንደገና ለማስተካከል ብንፈልግ ምን ማረግ አለብን ? የት ሄደን ነው የምናስተካክለው ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 9 měsíci

      እባክዎን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት id.et/faq8 ይመልከቱ።

    • @haftamualemayehu3253
      @haftamualemayehu3253 Před 9 měsíci

      @@IDethiopia ሊንኩ አይሰራም የተመዘገብኩበት በታሄጄ ማስተካከል እችላለው

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 9 měsíci

      እባክዎን አሁን ደግመው ይሞክሩ ድረ ገጹ ይሠራል VPNዎ መጥፋቱን ያረጋግጡ

  • @making90BD
    @making90BD Před 9 měsíci

    i registered and they send an sms number and i lost it what should i do help me!

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 8 měsíci

      Please submit your inquiry to our website id.et/help.