ሳቋማ Saquama ሳይንስ ቋንቋ እና ማትስን በቀላሉ ለመረዳት የሚረዳ አፕሊኬሽን እና ዩቱዩብ ቻናል ነው....ወ/ሮ ሊና ጌታቸው | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2021
  • ሳቋማ Saquama ሳይንስ ቋንቋ እና ማትስን በቀላሉ ለመረዳት የሚረዳ አፕሊኬሽን እና ዩቱዩብ ቻናል| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 114

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z Před 2 lety +19

    ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +20

    የእናንተ አይነቱን ያብዛልን። ጎበዞች። እሊና 💞👏👏👏👏👌

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 2 lety +7

    የሀገራችን ትልቁ የትምህርት ውድቀት የሚጀምረው በቋንቋችን መማር ትተን በእንጊሊዘኞ መማራችን ነው በአውሮፖ የሚገኙ ሀገራት ትምህርት የሚሰጠው በራሳቸው ቋንቋ ነው ለምሳሌ ሌላ ቋንቋ ከተማሩ በተጨማሪነት እንጂ ሙሉ ለሙሉ ትምህርት የሚሰጠው በአፍ መፍቻ ቋንቋ ነው ለዚህም ነው የተማረው ማህበረሰው ውጤታማ የሚሆነው

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +14

    ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +11

    ይችን ጽሁፍ የምታነቡ በስደት ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ ለሀገራችሁ መሬት በሰላም ያብቃችሁ👐👐

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +6

    ሁሉም ስው በተለያየ ሙያው ጠንክሮ ከተስራ ፈራውን ከፈራ:- 'ፍሪውን 🍏🍎በጥቂቱም,በብዛትም:-ቢሆን ይገኛል!ከመፀለይ ከመስራት እና ከመጣር ወደሆላ አንበል!ተስፉ አንቁጠር!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety +2

    Very very good Job! እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን ሐሳብ ላገራችሁ በማሰባችሁ። እዉነት ነዉ በሌላ ቋንቋ ግራ እየገባን ስለተማርን ነዉ የሚበልጡን። በርቱ ወገኖቼ

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Před 2 lety +3

    የኛ አገር ስው ትምህርት ሲወራ ገብተን አናይም ወሬ ሲሆን ጂ በርቺ ጀግና ነሽ

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 Před 2 lety +4

    በርች በጣም ጎበዝ ነሽ ዳውሎድ አደርገዋለሁ ልጄ በጣም ሂሳብ ይከብደዋል

  • @workaccount17
    @workaccount17 Před 2 lety

    በርቺ.. ሁሌ ሃገሬ ላይ እንዲሆን የምመኘው ነገር ነበር በርቺ።

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 Před 2 lety

    እኔ በጣም ነው የማስበው ይህን ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ
    በጣም ደስ ይላል በእውነት ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው
    ምክንያቱም ወደፊት እሰራቸዋለሁ ብዬ በማስታወሻዬ ካሰፈርኳቸው ስራዎች አንዱን ሰርታችሁ በማየቴ በጣም ደስስ ብሎኛል እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው
    ተማሪዎቻችንን በጣም ይጠቅማቸዋል
    በርቱ አላህ ያግዛችሁ 🙏🏿

    • @Saquama
      @Saquama Před 2 lety

      እናመሰግናለን በጣም!

  • @meskeremdemeke5883
    @meskeremdemeke5883 Před 2 lety +2

    gobez Bertu

  • @egnabelammediaeb6094
    @egnabelammediaeb6094 Před 2 lety

    ይህን በራስ ቋንቋ የመማር ሀሳብ በኔ ውስጥም ለ5 ዓመታት የቆየና አሁንም ያለኝ ሀሳብ ነው።አሁን ይህን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል!

  • @operaak9254
    @operaak9254 Před 2 lety +6

    በጥም አሪፍ ሀሳብ ነው sis በዚው ቀጥይበት 🥰🥰🥰

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +4

    ሊናየበጣም ጎበዝ ነሽ በርች ሠላም ለሐገራችን

  • @kibi9721
    @kibi9721 Před 2 lety +3

    Wow ገራሚ ነው ፣ሀገራችን በእውቀት ከአለም ተወዳዳሪ ለመሆን ትልቅ ተስፍ እንዳላት ማሳያ ነው

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 2 lety +3

    ይሄንን በትምህርት ፖሊሲው መካተት አለበት ፕሮፈሰር ብርሀኑ ነጋ ይሄንን ነገር መተግበር ያለበት ይመስለኞል የግድ ነው የብዙ አመት ሀሳቤ ነበር ዛሬ ይሄንን ስሰማበጣም ደስተኞ ነው የሆንኩት

  • @yergalemberhan7623
    @yergalemberhan7623 Před 2 lety +2

    በጥም አሪፍ ሀሳብ ነው👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety +3

    ዋውው ሊናዬ ጎበዝ ነሸ

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 Před 2 lety +2

    ሀሳቡ መልካም ነው , እንደ afaan oromoo, ትግርኛ, somaaliygna የመሳሰሉትንም ማካተት እንዳትረሱ. በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር እንደነ ቻይና ጃፖን በ technology ለማደግ ብሎም የራስን የtechnology ፈጠራ ለመፍጠር የራሱ የሆነ ተጽዕኖ አለው.

  • @hanichog
    @hanichog Před 2 lety

    ጎበዝ በርቺልን።

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 Před 2 lety

    ከምር ሳላደንቅሽ አላልፍም እጅግ የዘመናችን ብልህና ምርጥ ሴት በበኩሌ እቴጌ ጣይቱ ብየሻለሁ።

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 Před 2 lety

    እኔ ለራሱ ፊዚክስና ኬሚሰትሪ መምህር ሲገቡ እቅልፌ ነበር የሚመጣኝ።
    ማትስ እኮዋ ሳልወድ በግድ በተለይ 4_5 ያስተማረኝ መምህር ምርጥ አድርጎ እድመወደውና ቦታ እድሰጠው ስላደረገኝ የማትስ መምህሮቼነ በጣም ነበር የምወዳቸው ት/ቱን ስለምወደው።

  • @subamusiclesson6211
    @subamusiclesson6211 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @operaak9254
    @operaak9254 Před 2 lety +3

    Betam arif program nw beziw kety

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 Před 2 lety

    ተባረኪ ማማ በጣም እየፈለኩ ነበር

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 2 lety +1

    Yene konjo mar geta yibarkachu

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 Před 2 lety +2

    እባክህ ጌታ ከመዳም ቤት የሚያወጣ እዉቀት ስጠኝ ደስ ይላል በርችልን

  • @tadgbke8138
    @tadgbke8138 Před 2 lety

    ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት የትውልድ ጠቃሚ ነገሮችኝ ብታቀርቦ

  • @weynajone1333
    @weynajone1333 Před 2 lety

    ተባረኩ

  • @zelekelegesse9115
    @zelekelegesse9115 Před 2 lety +1

    good idea,should be strengthen.

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety

    አሪፍ ኢትዮጵያዊ ነች...እኔም በሲድኒ የphysics ተማሪ ነኝ

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 Před 2 lety

    አድናቆት ሲያንሳቸው ነው በእውነቱ
    ፈጣሪ መሰሎቻችሑን ያብዛልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety

    ትህትናዋ በጣም ደስ ይላል

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 Před 2 lety

    thank you, bertu!!!

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 Před 2 lety

    በቃ የኔን ችግር ስለፈታሽልኝ እጅግ አመሰግንሻለሁ በርቺ ጀግና።

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 Před 2 lety +1

    በሰው ሀገር ቋንቋ ምክንያት ሰንት ተማሪ መክኖ ቀርቷል አስታውሳለሁ 50 ነበርን አንድ ክፍል ውስጥ ገብቷቸው የሚማሩት ግን 4 አይሞሉም ነበር ብዙሀኑ መክኖ ቀርቷል በቋቋችን ዶክተርም ኢንጅነርም መሆን እንችላለን እባካችሁ ግዚያችን አይባክን

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před 2 lety

    ዋዉ!! በጣም ጥሩ ነው!! እዚህ ኮሪያም እንደዛ ነው

  • @lijnati7156
    @lijnati7156 Před 2 lety +4

    ምንም አልልም እናመሸግናለን እሄንን ነበር የምንፈልገው

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 Před 2 lety +1

    አሁን ተቀላቀልኩኝ ሰይፍሻ ሰልችት ብል ነበር ፕሮግራምህ በዚሁ ቀጥል ለኛ የሚያሰፈልገን ይህ ነው

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 Před 2 lety +4

    Boiling point ነጥበ ፍሌት
    Melting point ነጥበ ቅልጠት
    Nitrogen fixation ናይትሮጅን ስንና
    X, y Slope ሸ , ቀ ግድለት
    Acceleration ሽምጠጣ
    Viscosity. መላጋነት ............... the Amharic version was very good and easy to understand. If you have a chance try to find grade 7 and eight science books from back on the early 90s . It used to be in Amharic so it will help you to do more.

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Před 2 lety +1

    You have great voice.

  • @nuru566
    @nuru566 Před 2 lety +2

    ወደኃላ እንደ ግለሰብ እንደሀገር የቀረንበት ዋነኛ ምክንያት

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +1

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!

  • @dmandemise6602
    @dmandemise6602 Před 2 lety

    ጀግኖች በርቱልን

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety +1

    የትምርት ሚንስትርን ስራ ግለሰቦች እየሰሩት ነው እናመስግናለን ይቅናቹ አሁኑኑ ሰብስክራብ አደርጋችኃለው

  • @operaak9254
    @operaak9254 Před 2 lety +2

    Betam arif hasab nw berchibet eshi sis 🥰🥰🥰

  • @abelgirma1
    @abelgirma1 Před 2 lety

    Wonderful lina this was my dreams thank you so much here also they did a lot with thier langauage

  • @user-wo7bn6pb8h
    @user-wo7bn6pb8h Před 2 lety +1

    የሚገርም ስራ ነው ወንድሞቸን ለማስረዳት ከስራ በኋላ ከምለፋ ይህንን እንዲከታተሉ አደርጋለሁ

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 Před 2 lety +1

    Gobez 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 Před 2 lety

    Good job

  • @tegistwolda6263
    @tegistwolda6263 Před 2 lety

    wow !

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety +1

    እውነት ነው እኔ ኮሪያ ነበርኩ በሀገሪቱ ትልቅ ከፍተኛ ህክምና ተቋም ላይ ምንም እንግሊዝኛ አይናገሩም ዶክተሮቹ ፕሮፌሰሮቹ በሙሉ በሚባል ሁኔታ እንግሊዝ ኛ ተናጋሪ ታካሚ አስተርጓሚ ይዘው ነው ሚመጡት

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 Před 2 lety +3

    በ1992 እና 1993 7 እና 8 ኛ ክፍል በ አማርኛ ነበር አማራ ክልል !!!!. እነዛን መፅሐፎች ካ ገኘሻቸው ሳይንሳዊ ቃላቶች አሉት( ሙዳየ ቃላት ) ( Word index).
    በ90 ወቹ መጀመሪያ አካባቢየነበርን የመጅመሪያው የ አዲሱ ፖሊሲ ተማሪወች እስከ 8ኛ ክ ፍል ድረስ በየአካባቢያችን ቋንቋ ነበር የተማርንው: : everything was in Amharic except English class. And after that they change it back to English and Amaharic mix.

  • @cloudinternational8296
    @cloudinternational8296 Před 2 lety +3

    We have to encourage her the coming year is belongs to her

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 Před 2 lety

    It is exactly true

  • @zuzushow4841
    @zuzushow4841 Před 2 lety +2

    wow batam gobaz barichi

  • @sarahana9794
    @sarahana9794 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የፈጠራችውት ምን አለ በእንደዚ አይነት ብማር ኖሮ ስንት እንደኔ አይነት ትውልድ ነው የከሰረው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety

    በእስር የሚሰቃዩ ዜግቻቺን ስፍር ቁጥር የላቸውም በናትህ ሰይፉ ድምጽ ብታሰማ መፍትሄ ልታመጣ ትችላለህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ከታሰሩት ወንድሜ አለበት 🙏🏼🙏🏼

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s Před 2 lety +1

    የወሎ ህዝብ ስቃይ ላይ ነው ስደተኞች በሳውድ ችግር ላይ ናቸው።

  • @etheth8142
    @etheth8142 Před 2 lety +3

    ትናትና በሬዲወን ስታወር እየቀለድክ መስሉኝ ነበር እውነትህን ነው እደ

  • @selamtube50
    @selamtube50 Před 2 lety +1

    OMG I am going back to school now!!!!!!!!!

  • @FmFm-hc2wn
    @FmFm-hc2wn Před 2 lety +1

    እኛ በቀድሞው መንግሥት ማለትም በድርግ ማለቴ ነው በእማርኛ እን ማር ነበር ምዴል ተማሪ ተብለን ፍዚክስ
    ባዮሎጂ
    ጂኦግራፊ
    ታሪክ
    ኬሚስትሪ
    ከአራተኛ ክፍል ጀምረን እን ማር ነበር ወያኔ መጣና አጠፋው

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 2 lety +5

    germ= ጎጂ ህዋስ አይደለም እሚባለው ተህዋስ በሚለው ይስተካከል። ህዋስ=Cell, there is no the so called harmful cell??!!

  • @user-zu6ls8zq8n
    @user-zu6ls8zq8n Před 2 lety

    ወደ ሰባት እመለሳለሁ

  • @letsee3616
    @letsee3616 Před 2 lety

    እስኪ አጋባኝ ሰይፍሻ🥱 እውቀት ያላት ሴት እርቦኛል ኧረ እርቦኛል🥱🥱🥱🥱

  • @raralegneabate2174
    @raralegneabate2174 Před 2 lety +1

    🙏 What can we say!

  • @nanny2572
    @nanny2572 Před 2 lety

    She's sooo beautiful

  • @mohameseid1404
    @mohameseid1404 Před 2 lety +1

    Betam arid hasab
    New.....enim d.r.neberku....englizesha bayinor....abo.temcheshingi...gita yirdashi

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 2 lety

    መንግስት አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የኮምፒውተርና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙ ካላደረገ ይኽ ትልቅ ሥራ ስኬት ሊያገኝና ተማሪዎችን ሊለውጥ መቻሉ አጠያያቂ ነው:: በርቱ ! ጥሩ ጅምር ነው::

  • @weynajone1333
    @weynajone1333 Před 2 lety

    እኔ አሁን ሀገሬ ገብቼ ልማር ነዉ

  • @hanichog
    @hanichog Před 2 lety

    አንድ ጥያቄ አፑ ላይ ከኢትዮጵያ ስልክ ውጭ አይቀበልም እሱ ቢሻሻል?ሌላ ሀገር ላለነው።

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 2 lety

    በኔ ጊዜ ቢሆን የት በደረስን ነበር

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument Před 2 lety

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ::

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Před 2 lety +1

    Lina Betam arirfe hasebe new

  • @user-rh2fp9vv3d
    @user-rh2fp9vv3d Před 2 lety +5

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤️❤️❤️

    • @ethiolondon715
      @ethiolondon715 Před 2 lety

      አሜን ኤርትራዊው ወንድማችን ደስ ብሎኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ

  • @user-wt3ex6ef2i
    @user-wt3ex6ef2i Před 2 lety +1

    Linkunee asqmixulene

  • @birukharar2.0
    @birukharar2.0 Před 2 lety

    Montogomery college silver spring

  • @birukharar2.0
    @birukharar2.0 Před 2 lety +1

    linear equation gang

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 Před 2 lety

    Please, this is not a good trade but it can be taken as other option to use local language. English language world lead language and we must use this language for academics. Side by side local languages/amharic or others can be implemented. Otherwise it will be academic revolution which retards to the back the generation as they did it before. Please, bring different technologies that helps to eliminate poverty. So far we do not have language problem yet,ok.

  • @user-saintmarry
    @user-saintmarry Před 2 lety +2

    ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም czcams.com/channels/aoruoIQXrQ6fK5qYCkv5ww.html

  • @hailatman8924
    @hailatman8924 Před 2 lety

    what

  • @weynajone1333
    @weynajone1333 Před 2 lety

    እንዳታቆሙት።።

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 Před 2 lety

    ቻይና የሚኖሩ ሀበሾች ግን ምንድነው የሚበሉት?

    • @toubeyou5147
      @toubeyou5147 Před 2 lety

      😜

    • @pardusqatar4063
      @pardusqatar4063 Před 2 lety

      ሥለምግ ተታወሪአለሽ ትምርቱን አዳምጭ ቤት ያፈራውንነው እምንበላው😃

  • @bestlyrics3599
    @bestlyrics3599 Před 2 lety

    Snt keflak new ante jella ras weys emsuwan setechik

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 2 lety

    ብሌን ማሞ የታለች 😠

  • @user-wo7bn6pb8h
    @user-wo7bn6pb8h Před 2 lety

    በዚህ አጋጣሚ የትምህርት ሚንስተር በፊት እስከ 10ኛ ክፍል በአማርኛ ይሰጥ እንደነበር አውቃለሁ እኒህን መጽሃፎች አሰባስቦ እንደገና ማሳተምና ማከፋፈል አለበት

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 Před 2 lety

    ይቅርታ አፑን ካወረዱኩ በኃላ ለመመዝገብ ሰሞከር ሰልክህ ስህተት ነው እያለ በተደጋጋሜ አሰቸገረኝ ችግሩ ምንድነው እርዶኝ

    • @Saquama
      @Saquama Před 2 lety

      ስልክህ የኢትዮጵያ ነው? ከሆነ ከ 09 ጀምረህ አስገባው። ከዚህ በኩል ደግሞ እኛ ችግር ካለ እናስተካክላለን።

    • @meleseshibabaw204
      @meleseshibabaw204 Před 2 lety +1

      @@Saquama አው የኢትዮጵያ ነው እንደዛ ልሞክር እሽ ካለኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @meleseshibabaw204
      @meleseshibabaw204 Před 2 lety

      ይቅርታ ሞከረኩት 09 አድረጌ ግን ያው ነው ለውጥ የለም የተለየ ነገር ካለው...

    • @Saquama
      @Saquama Před 2 lety

      @@meleseshibabaw204 እስቲ እንደገና ሌተስት የሆነውን የአፕሊኬሽኑን ቨርዥን ጫነው።

    • @meleseshibabaw204
      @meleseshibabaw204 Před 2 lety

      እሽ እጭነዎለሁ

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 Před 2 lety

    Anybody can witness that seifu's academic knowledge is limited!

  • @enguchetube
    @enguchetube Před 2 lety

    እንዴነው ሰወች እንደዚም ሆኖ የማይገባን ይሆን🤣🤣🤣
    ለማንኛውም ተስፋ አረጋለው ይገባኛል ብዬ😅😅😅

  • @Breeyeshop
    @Breeyeshop Před 2 lety +1

    She is beautiful and Brilliant🧠 I whish I could Marry her lol 😝

  • @yigzawtilahun6577
    @yigzawtilahun6577 Před 2 lety

    ተዋሲያን

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Před 2 lety

    ነፍጠኞች! ቋንቋ ቀላል ከሆነ እንደ መነኩሴ ለምን አንድ ቋንቋ ታወርያለሽ?

    • @Breeyeshop
      @Breeyeshop Před 2 lety +2

      TPLF party is the one Who destroy our country and the eduction system🤦🏾 look at us now i and you are useless human beings

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 Před 2 lety +1

    የኛ አገር ስው ትምህርት ሲወራ ገብተን አናይም ወሬ ሲሆን ጂ በርቺ ጀግና ነሽ