Fayda Card Validity Check

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2023
  • በካርድ መልክ ታትሞ የያዝኩት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ትክክለኛነቱ እንዴት ማረጋገጥ እችላለው?
    ከዚህ በታች የቀረበውን ቪዲዮ በመመልከት የካርድዎን ትክክለኛነት ማረጋገጥ አይዘንጉ።
    How can I check the validity of the printed card version of my Fayda digital ID? By following the steps described in the video below, make sure to check the validity of your printed card.

Komentáře • 19

  • @abdiqanimohamudhashi3945
    @abdiqanimohamudhashi3945 Před 7 měsíci

    Thank you very much we understood

  • @DtD23
    @DtD23 Před 6 měsíci

    I understand

  • @omarahmed44684
    @omarahmed44684 Před 7 měsíci

    So is that like our tellebir id card and the physical I'd card should be similar

  • @YelekalYetayew-di1mh
    @YelekalYetayew-di1mh Před 6 měsíci

    be pdf download lemadreg OTP aslke sigeba,invalid OTP tyr again yilegnal

  • @Aw-Mo
    @Aw-Mo Před 7 měsíci

    Hello! I registered around 2 years ago and I didn’t get the sms code. So how can I get it.

  • @bisratwubishetbw21
    @bisratwubishetbw21 Před 4 měsíci

    When I tap Send Otp there is an error it says session expired i try it repeatedly but it doesn't work properly i received a both sms code i think the error isn't mine how can i save in pdf?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      We are actively addressing this matter and kindly ask for your patience while we work towards a resolution. Thank you for your understanding.

  • @tofekarebu4108
    @tofekarebu4108 Před 7 měsíci

    Digital copy የሚለው መታወቅያውላይ ለምድነው

  • @ashgunner10
    @ashgunner10 Před 7 měsíci

    Id card አሻራ በተሰጠ በስንት ቀን ውስጥ ይደርሳል

  • @Scenterproduction-ff1cf
    @Scenterproduction-ff1cf Před 4 měsíci

    How taken orginal id card or printed card please

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      For card printing service, you may visit the main office at the Ethiopian Postal Service (Ethiopost), complete your payment, and collect your printed card.
      Kindly ensure that you have received your Fayda Number via SMS through your registered phone number. Also, kindly make sure that the phone number you provide for card printing matches with the one used during Fayda ID registration. If you have not yet received your Fayda Identification Number, you may submit a request on our website at id.et/help

  • @getawyohannes
    @getawyohannes Před 7 měsíci +1

    እንዴት ነዉ ፕሪት ማድረግ የምችለዉ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 5 měsíci

      የካርድ ህትመት አገልግሎት ለማግኘት የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት (ኢትዮ ፖስት) ዋና መስሪያ ቤት በመሔድ ክፍያዎን በማጠናቀቅ መውሰድ ይችላሉ። ለካርድ ህትመት አገልግሎት ከመሔድዎ በፊት የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ በተመዘገቡበት ስልክ እንደተላከልዎ ያረጋግጡ:: በተጨማሪም ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ለካርድ ህትመት በሚመጡበት ጊዜ ይዘው መገኘት ይኖርቦታል። የፋይዳ ልዩ ቁጥር ካልደረስዎት ድረገጻችን id.et/help ላይ ይጠይቁ።

  • @abukitkd7531
    @abukitkd7531 Před 5 měsíci

    እንዴት ነው በካርድ ማግኘት ሚቻለው

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 5 měsíci

      የካርድ ህትመት አገልግሎት ለማግኘት የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት (ኢትዮ ፖስት) ዋና መስሪያ ቤት በመሔድ ክፍያዎን በማጠናቀቅ መውሰድ ይችላሉ። ለካርድ ህትመት አገልግሎት ከመሔድዎ በፊት የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ በተመዘገቡበት ስልክ እንደተላከልዎ ያረጋግጡ:: በተጨማሪም ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ለካርድ ህትመት በሚመጡበት ጊዜ ይዘው መገኘት ይኖርቦታል። የፋይዳ ልዩ ቁጥር ካልደረስዎት ድረገጻችን id.et/help ላይ ይጠይቁ።

  • @EthiopiandubaiEthiopiandubai

    ኢኔ የለሁት ዱበይ ነው ኢዴት ነው መውጣት የምችላው ብታስራዱኝ please 🙏

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 2 dny

      ውድ ደንበኛችን፤በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል መታወቂያ የሚመዘገቡበት ቴክኖሎጂ በመገንባት ላይ ነን።እባክዎን በትዕግስት እንዲጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

  • @user-lw3vr2wp5k
    @user-lw3vr2wp5k Před 3 měsíci

    Name yetebelash idate naw yemstkakelew

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 3 měsíci

      አንድ ሰው የስነሕዝብ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የአሁን አድራሻ ወዘተ..) በማንኛውም ጊዜ በመስመር ላይ ወይም በአካል ደጋፊ በሆነ ማስረጃ ማስተካከል ይችላል።ይህ ማስተካከያ በሚቀጥሉት ጥቂት ጊዜያት ውስጥ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል።አገልግሎቱን ሰንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል።