ሲጠበቅ እና ድንገት ሳይጠበቅ የተለቀቀው የዋትሳፕ እጅግ እጅግ ደስ የሚለው አዲስ ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2016

Komentáře • 748

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 Před 7 lety

    እኔ ከያሱፍ እና ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምርያለውከአሮንም ተምርያለው እድሜ ከጤና ይስጣቹ እናመሰግናለን

  • @shoatube3873
    @shoatube3873 Před 7 lety

    ዋው ተስፍሽ አሪፍ ነው ደስ ሲል መጀመሪያ እንዴት አብዴት እንደማደርገው ግራ ገብቶኝ ነበር እግዜአብሔር ይባርክህ ሰላም ፍቅርን ይስጥልኝ መልካም ሰው

  • @hayatsamirahouse845
    @hayatsamirahouse845 Před 7 lety

    መሸአላህ ተስፍሽ በጣም ደስ ይላል። ብዙ ግዜ እናደድ ነበር በዚህ ምክኒት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b Před 7 lety

    ኦላይን እየገባሁ እየተጠቀምኩ ሰወች ሲልኩልኝ አድ እራይት እየሰጣቸው እኔ ጋ የሚደርሰኝ እደደት ነው ለሰወች ዋስታቤ እደተዘጋ የሚመስልበት እኔ ግን እየተጠቀምኩ መሰለት ነው ሹክ በለኝ ወድም

  • @user-gg5nr6er2w
    @user-gg5nr6er2w Před 7 lety

    እናመሠግናለን እኛም እንወድሀለን ከዝህ በላይ እዉቀት እግዛብሄር ይጨምርልህ ተሥፍሽ

  • @dasashzegye6055
    @dasashzegye6055 Před 7 lety

    ማወቅ መልካም ያወቁትን
    ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው
    ትክክል መልካምነት ለራስ ነው
    ወንድማችን ተስፍሽ
    መርጃወችህ መልካም ናቸው በጣም ተቃሚ ፀጋውን ያብዛልህ
    ግን መጠየቅ የፍለኩት
    ዋሳፕ ያለ ስልክ ቁጥር መክፍት አይቻልም
    ስሞክርው እቢ አለኝ
    ከተቻለ ብትነግርን

  • @emanotb4643
    @emanotb4643 Před 7 lety

    ዋው። አሪፍ ነውእ/ር እውቀትህን። ያብዛልህ

  • @user-qn8jb6ll6l
    @user-qn8jb6ll6l Před 6 lety

    ዛሬ ሲያሳስበኝ የነበር ጉዳይ ነው
    ተባረክ ሰላምህን ያብዛው አቦ

  • @rihanarianha.suletan2893

    እናመሰግናለን ግን አንድ ያልገባኛ
    ነገር አለ እሱን ብታስረዱኝ ደስ
    ይለኛል ያለ ቁጥር መክፈት
    አይቼልም ወይም ደሟ በአንድ ሲም
    ሁለት ዋሳብ መክፈት አይቻልም ይሄንን ብታስረዱኛ ደስ ይለኛል

  • @user-ki8gl7ky5f
    @user-ki8gl7ky5f Před 7 lety

    ዋውውውውው ተባረክ መዝሙሩም ተባረኩበት

  • @tube-py2tc
    @tube-py2tc Před 7 lety

    ዋው ተስፍሽ በጣም ሀሪፍ ነገር ነው አፖ ይመችክ አላህ ይጨምርልክ

  • @tsehaygeniyehons4848
    @tsehaygeniyehons4848 Před 7 lety

    ok Tesfsh maga thanks so much I will try ok selamk ybzalgn wendme

  • @hawwiilove7671
    @hawwiilove7671 Před 6 lety

    ጌታ ይባርክህ መዝሙሩ ተመችቶኛል

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z Před 7 lety

    ተስፍሽ አመሰግናለሁ ሞክሬ እመለሳለሁ
    ተስፍሽ በፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥልኝ
    በምታስተምረው ትምህርት ከልብ አመስግናለሁ
    ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ደስ ይላል
    ግን አንድ ቅሬታ አለኝ ማንም ሰው ጥያቄ ከጠየቀ በኮሜንት እንኳ ብትመልሱለት ብዙ ጊዜ ያልገባኝን ከመጠየቅ ዝምታ እመርጣለሁ ለምን መሰለክ መልስ ስለማትመልሱ ነው ተስፍሽ አንተን በጭራሽ መውቀስ ፈልጌ ሳይሆን ግን ትንሽ አስተያየት ቢጤ ናት የመመለስም ያለመመለስ መብትክ ነው
    በተረፈ ካንተ ብዙ ተምራለሁ እውቀትም አግኝቻለሁ ከልብ አከብርሀለሁ ( ውዱ ወንድሜ አድሜና ጤና ተመኘሁልክ)

  • @elsatesfaye9838
    @elsatesfaye9838 Před 7 lety

    እናመስግናለን ተስፍሽ ጤና እድሜ ይስጥልን

  • @user-qn2ke2pv4d
    @user-qn2ke2pv4d Před 7 lety +1

    ዋው ተስፍሽየ በጣም ደስይላል ከልብ አመሰግናለሁ እ/ር ይባርክህ ደጉ ወንድማችን

  • @yosefzakey4776
    @yosefzakey4776 Před 3 lety

    ሰላም ተስፍሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ WhatsApp new version agreement እንዳትቀበሉ የሚል ነገር አለ ። CZcams አንዳንድ ቪድዮዎች አይው ብዙዎቹ የሚሉት አስተማማኝ እንዳልሆነ ነው ። ቻው ቻው ዋትስአፕ እየተባለ ነው ። unsafe የተባለው ለምንድነው ?

  • @user-ur9jq3lr3i
    @user-ur9jq3lr3i Před 7 lety

    ተስፍሽ ሰላም ነክ አድናቂክ ነኝ ጠጣም ደግ ሰው ነክ ምትለቃቸውን አፖች እያየው ብዙ ተጠቅሜያለው በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንክ አፈልጋለው አናም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ አንዴ ዩትዮብ ገብቼ አንዳንድ ነገሮችን አያለው ይህን የማየውን ወይም የምሰማውን ነገር ሌላ ሰው በድብቅ ሊያየው ወይም ሊሰማው ይችላል መልክቴ ከደረሰክ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለው

  • @LoveLove-eh7cu
    @LoveLove-eh7cu Před 5 lety +1

    ተስፍሽየ አንድ መልስ ብቻ እፈልጋለሁ ካንተ ሁሉም እየገባኝ ነው አሁን እኔ የምፈልገው የባለቤቴን ዋትሳብ እንዴት ብየ ልጥለፈው በርቀት

  • @user-ri2se3qf3s
    @user-ri2se3qf3s Před 7 lety

    እናመሠግናለን ምርጥ ሠው መልካሙን ሁሉም ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @yeshiassmamw1134
    @yeshiassmamw1134 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ። ወድማችን

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 Před 5 lety

    Emigerm New Ante Yazezikewn Eykomku Teketaty Serahut Thank You So Much Borther

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o Před 5 lety +1

    መጀመሪያም አቀዋለሑ ወድማችን እናመሠግናለን

  • @kiyasime9149
    @kiyasime9149 Před 7 lety

    ዋው ተስፍሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-ol8dt5nd8o
    @user-ol8dt5nd8o Před 7 lety

    እግዚአብሔር የበለጠ እውቀቱን ያብዛልህ
    የኔ መልካም

  • @hasankadirshow5561
    @hasankadirshow5561 Před 6 lety

    Tasfish today I leave my country.
    So I try it. but it is don't work.
    So what I have to do
    I need my old whatsapp
    Pl help me

  • @user-ez1yy8cv7f
    @user-ez1yy8cv7f Před 7 lety

    ተባረክ ተስፍሽየ

  • @kalebblessed293
    @kalebblessed293 Před 7 lety

    tesfesh you're blessed. tesfesh keep shining this world in Jesus name.

  • @batselotmasfin7228
    @batselotmasfin7228 Před 7 lety

    ተስፍሽዬ በጣም ነው እምናመሰግነው።

  • @fawziaseeed2157
    @fawziaseeed2157 Před 7 lety

    ተስፍሽ ለትምህረትህ በጣም እናመስግናለን እድሜናጤና አላህ ይስጥህ ግን እኔየ አብደት አድርጌዋለሁ ግን ከዋሳብ ከውጣሁ ይቋረጣል እደዛው እደበፍቱው ነው ለዚህ እደገና ብታብራራልን

  • @user-lz8xg3bz3x
    @user-lz8xg3bz3x Před 6 lety

    ዋወ በጣም ድስ ይላል እናመስግናለን ተባረክ

  • @tringon9480
    @tringon9480 Před 7 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Před 2 lety

    ና አንድ ጥያቄ የተላከ ፈቶ በጋላሪ ጠፋብኝ እና በዋትሳፕ የተላከዉ አለ እና እንዴት ላዉርደዉ መፍትሄ እፈልጋለሁ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 Před 7 lety

    ተስፍሽ እናመሠግናለን ይህንኳን ማንም ሣያሣየኝ በፍልሣፌ እኔው አግኝቸዋለሁ ምሣሌ ሀድስ እየሠማሁ የተለያዬ ነገር እየሠማሁ ከሌላ ገብቸ ማውራትኳን እችላለሁ በኢሞ በላይን ካልዘጋሁት አይዘጋም

  • @enkusami1356
    @enkusami1356 Před 5 lety +1

    Tesfeshe facebook time line lay tag enedayederegebgne embi alegne. Mn ladereg?

  • @user-fd7cd4mq2w
    @user-fd7cd4mq2w Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላ ።ነገር ግን እኔ በባለፈውም አስተምረህ ነበር ዲስክ ዲገር የጠፉ ፋይሎችን እንደምናገኝ ።እኔ ግን ላገኝ አልቻልኩም ፕሊስ መላ በለኝ በጣም አስፈላጊ ፋይሎች ስለጠፉብኝ ማግኘት እፈልጋለሁ ።ፕሊስ ፕሊስ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 6 lety

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @Sarah-su3yy
    @Sarah-su3yy Před 7 lety +4

    ተስፍሽ መልካም ሰው ተባረክልኝ
    ተስፍሽ ዋትሳብን በኢትዮ ቂጥር ለመጠቀም ባሳየከን መሰረት ኣካውንት ሚለውን ምን ውስጥ ገብቼ ላግኘው ? 6ቁጥሮችን ለመሙላት የቤሩት ሲም መሙላት ሰለቸኝ ተስፍሽዬ ኣካውንቱን ምን ውስጥ ላግኘው ዋትሳፕ ኣውርጄ ነበር በጌታ እርዳኝ ተባረክ በብዙ

    • @user-ez5fy9tf2l
      @user-ez5fy9tf2l Před 7 lety

      ትሩዬ ተሰማ Sarah ልንገርሽ ማር

    • @fddfffdfyy4705
      @fddfffdfyy4705 Před 7 lety

      agzabiher ystln tesfsha

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 Před 6 lety

      ትሩዬ ተሰማ Sarah
      ቃልዴን አይደለም እግዚአብሔርን እኔ እነግርሸሎ ስልክ ቁጥርሽን በውስጥ መስመር ለክልኝ

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 Před 6 lety

      Phone Case እስኪ ለኔም ንገሩኝ

    • @erukyaahmedahmed2176
      @erukyaahmedahmed2176 Před 6 lety

      ጩኸቱ ምን ይመስላል እፍፍፍፍፍ

  • @zedolove2717
    @zedolove2717 Před 7 lety

    my ቆንጆ ተባረ ስወድክ እኮ ማኛ

  • @sebleortodox.fayyewaawosag6908

    Play store አልሠራ አለኝ ዳወን ሎድ ያረግሽውን አጥፊ ይለኛል እዴት ነው የሚስተካከለው ይቺን ተባበረኝ ወድም በፈጣሪ፡፡

  • @bireyshikor5593
    @bireyshikor5593 Před 7 lety

    wow Thanks you very much Tesfish

  • @meske2042
    @meske2042 Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ
    አሪፍ ነው እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 Před 7 lety

    Tankyou tesefesh Betam harif

  • @meseretmisganw9274
    @meseretmisganw9274 Před 7 lety +4

    Hello
    Hi TST app please can you teche us how to send full video by WhatsApp? because It change

    • @hudahaji6639
      @hudahaji6639 Před 7 lety +2

      Meseret Misganw YES

    • @muluneshusman7046
      @muluneshusman7046 Před 7 lety +1

      Huda Haj

    • @semiraasefie5690
      @semiraasefie5690 Před 5 lety

      ጥያቄ ለወንድማችን መልስልኝ አደራ whatsApp በአንድ ስልክ እንደት ነው ማውረድ የሚቻለው ??

  • @y.yoneta6857
    @y.yoneta6857 Před 7 lety

    wow tasfshe tnx batam aref nager nawe tabarak

  • @goodwomentiya4580
    @goodwomentiya4580 Před 5 lety

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሳው

  • @user-nt3ct3ox3s
    @user-nt3ct3ox3s Před 5 lety

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @tajudinbushura9037
    @tajudinbushura9037 Před 7 lety

    በጠም በጠም እነመሰግናለን ስፍሽ ምርጥ ዘዴ ው !!!ጂቢ ዋትሰፕ አፕ ዴት መሆን እምቢ ብሎወል መለ በሉን ተዘግቶብናል ።ታንክዩ

  • @menormelkam6462
    @menormelkam6462 Před 7 lety

    በጣም እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @ethiofikir.com.7009
    @ethiofikir.com.7009 Před 7 lety

    ተባረክ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 Před 6 lety

    በጣምነው ምናመሰግን ወንድማችን

  • @user-qj5fj6dd7w
    @user-qj5fj6dd7w Před 7 lety

    ትገርማለህ እኔን በሙዝ. ያርገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግልየ

  • @user-ry9xu4gh2t
    @user-ry9xu4gh2t Před 6 lety

    እናመስግናለን ከፊትም ይስራል የኔ ግን ተስፍሽየ መዝሙር ያልከው የጴንጤ ሙዚቃ እኮነው።የኦርቶዶክስ እምነት ተከተይ ትመስለኝ ነበር ግን አደለህም ማለት ነው?

  • @love-fy4xi
    @love-fy4xi Před 7 lety

    ደግ ሰው ተሰፍየ ባግራውድ አላጫው አለኝ ግን አግቸው ነበር ምን ሆኖብኝ ይሆን? በተረፈ ተባረክ

  • @user-dj8us2ld8t
    @user-dj8us2ld8t Před 7 lety

    ተስፊሽ ወንድሜ ስልኬ whatsapp ሪከርድ እያረኩ ኔትወርኩ ከጠፋ ኔትዎርኩ ሲመጣ ይደልትብኛል እሪከርዱን ለምን ይሆን ???

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj Před 7 lety

    thank you god bless you more

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x Před 6 lety

    ዋው

  • @AaronApp16
    @AaronApp16 Před 7 lety

    Thanks TST

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 4 lety

    እሄማ እኮ ቆየ እኔ ደሞ አዲስ ነገር መስሎኝ ነው የበፊት ነው ድጋሚ ለቀህው ነው

  • @user-nv5ri1qd9u
    @user-nv5ri1qd9u Před 6 lety

    እር ተስፍሽዬ ስልኪ አፕሌኪሽን አውርጀ ቀጥታ አይከፍትም አለው ይለኛ ከዛ ስትንግ ግብ ኦፐን ይላል እቤ አለ ምን ላርገው በእግዚአብሔር ንግርኝ????

  • @user-zz7fp9dj9b
    @user-zz7fp9dj9b Před 6 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-xy8lh7xb8d
    @user-xy8lh7xb8d Před 7 lety

    tnx tesfish tebarek

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 7 lety

    ፎርማት የተደረጉ ቁጥሮች ማግኛት ይቻላል ? እምቲውቁ ንገሩኝ በናታችሁ ካርድ እምሞላበት የኢጋማየ ቁጥር አብሮ ፎርማት ሁናብኝ ነው

  • @MaryamMaryam-gw4kn
    @MaryamMaryam-gw4kn Před 7 lety

    እናመስግናለን።ግን እስኪ ዋሳብ አለስሚካርድ እደትእደሚስራ አስርዳኝ ወድም

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 Před 7 lety

    thanks tesefshi

  • @hayath7462
    @hayath7462 Před 6 lety

    ተስፍሽዬ ሞተሬላ ሞባይል እንዴት ነው ጥሪውን በመዝሙር መቀየር የምንችለው

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162

    እናመሰግናለን ተስፍሽ በጣም ተፍተሀል እኔ አተ የምታስተምረው ነው የሚሰራልኝና የሚገባኝ ባክህን አትጥፋ

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi Před 7 lety

    ዋው ሰርቶልኛል ተስፍሽ አመሰግናለሁ

  • @fggh6226
    @fggh6226 Před 7 lety

    Tesfish konjoo betam enamasaginalen batem arif app naw gin archavied yarakutin dagime enda bafitu alimalasim alegn

  • @user-ms4do4hi6l
    @user-ms4do4hi6l Před 7 lety

    thanks tesfesh

  • @user-jv7bv9vc4r
    @user-jv7bv9vc4r Před 7 lety

    ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ግን የተዘጋ ቁጥር ብሞክረው ይሰራልኝ ይሆን.

  • @user-pw9ny4fq2u
    @user-pw9ny4fq2u Před 7 lety

    እናመሰግናለን ተስፉሺ

  • @user-xr5il4kx1m
    @user-xr5il4kx1m Před 7 lety

    ዋውው እግ/ር ይባርክህ

  • @samrawitalebel9792
    @samrawitalebel9792 Před 7 lety

    Thank u tesfeshi eski dawnload senadergw yebefitu massge yemeta nber ahun gn alimetalignm bakih e dat memles endemichal tebabrgn betam mefligw massge nber tesfishi plss metakum kalachu

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o Před 5 lety +3

    አሑን የምጠይቅሕ ቁጥሬ ታሥሮብኝ እዴት ነዉ የሚፈታዉ

  • @susubinthassen138
    @susubinthassen138 Před 7 lety

    እናመሰግናለን የኔ ግን በፊት ጀምሮ ስወጣ አይጠፍም

  • @user-yy7im1su1b
    @user-yy7im1su1b Před 7 lety

    wowእናመስግናለን ተስፍሽ መልካም ስው

  • @grandprime3653
    @grandprime3653 Před 7 lety

    አወ ይሰራል እናመሰግናለን

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 Před 3 lety

    Enamesgnalen Tesfesh. Gin ahun yegethemegn addis neger be whatsup yeders meleket sele degsein ejig betham yankezhekezhewal. Kemin yemetha chiger yehon?

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 7 lety +1

    ምን መሠለህ ተሥፍሽ የኔ ድሮም whatsapp layi ሙዚቅ ከፍቸ የፈለጉበት fb honem imo እጠቀማለሁ ችግሩ ከ online መሆኑን ያሣያል ምን ላድርገዉ

  • @user-xm9xw8jo2n
    @user-xm9xw8jo2n Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይባርክክ አተ ልጅ

  • @user-qh3xr4wr7i
    @user-qh3xr4wr7i Před 7 lety +2

    ተስፍሽ txs batam ግን ጥያቄ ነበረኝ ምሳሌ እኔ ያለሁበት ሀገር ኮል አይሰራም የሌላ ሀገር ቁጥር አምጥቼ ስሞክረውም አልሰራም አለኝ ምክንያቱ ምንድነው?

  • @user-ep1jg6fv1t
    @user-ep1jg6fv1t Před 5 lety

    ረ ተሥፍሽየ እንደዚህ አርጌ አሁን አልሠራም አለኝ ሥአት እየሠጠ እንብ አለኝ ምን ማላርገዉ

  • @hiwoterim5664
    @hiwoterim5664 Před 7 lety

    thanks tsfshi betam arefi naw

  • @kdejadawud686
    @kdejadawud686 Před 7 lety

    ተስፍሽ አድ ጥያቄ አለኝ በኢሞ እሬከርድ ስልክ አይከፍትም ለምድን ነው እባክህ ንገርኝ ከኔም አይሰማም ለላኩለት ሰውም አይከፍትለትም ለምድን ነው.??

  • @user-hk5ew4hi7k
    @user-hk5ew4hi7k Před 7 lety

    wowww tesefesh thanks

  • @tsiyoonjesuus4861
    @tsiyoonjesuus4861 Před 6 lety

    Oh thank you so much

  • @tube5290
    @tube5290 Před 4 lety

    እስቲ መስመር እየለው የሚደብቀኝና ሰው የሚልክልኝ ነገር እኔ በያውም አንድ ረይት ብቻ የሚያሰን ከለ ጦቅሙኝ

  • @user-ho2bs2jv4v
    @user-ho2bs2jv4v Před 7 lety

    እናመሠግናለን ተሥፍሺ ግን ዋትሣብ ሥማ ማነው ሁለተኛ

  • @wegayhueasefa850
    @wegayhueasefa850 Před 6 lety

    ዋውተስፊሽ፡እናመሰግናለን

  • @saedaabdlaziz7240
    @saedaabdlaziz7240 Před 7 lety

    ተስፍሽ ዋት ሳብ ላይ ሴፍ ያደረጉት ቁጥር እንዴት ነው የማገኘው ስቴትስ የሚለው ብቻ ይመጣል እና የ3ሰው ቁጥር ብቻ ነው ያመጣልኝ

  • @madinatilahun4632
    @madinatilahun4632 Před 7 lety

    ተስፍሽ ኢሞላይ ብሎክና አካውት መቀየር ተመሳሳይ ናቸው አስተምረኝ ወድምየ ተባረክ

  • @yetayewyetayew6952
    @yetayewyetayew6952 Před 7 lety

    በጣም አሪፍ ነው ግን አስተያየት አለኝ ስለ አይፖን ስልኮች ምታውቁትን ማብራሪያ ብትሰጡን ደስ ይለናል

  • @yoyoysble6637
    @yoyoysble6637 Před 7 lety

    ሰብስክራይብ አረኩ

    • @sada.1910
      @sada.1910 Před 7 lety +1

      Yoyo Ysble ተስፍሽሥልክይመርጣል
      በፊትእጠቀምበትነበርአሁንአይሠራም

  • @fatumasied6602
    @fatumasied6602 Před 7 lety

    ዋትሳፔ ተዘግቶብኛል ቁጥሬ የሌላ ሀገር ነው ሲም ካርዴ እኔ ጋር የለም ኮድም አይሰጠኝም እንዴት አድርጌ መክፈት እችላለሁ እሲኪ አስረዳኝ ተስፍሽ

  • @user-xy8ip9vc7w
    @user-xy8ip9vc7w Před 7 lety

    ዋዉ ተድፍሽ ተባረክ በእዉነት

  • @martaa6792
    @martaa6792 Před 7 lety

    ameeen god bless you brother

  • @user-uo1vr6wb8l
    @user-uo1vr6wb8l Před 7 lety

    ተስፊየኢሞ ጥሪ በጣም ነው የደበረኝ እንደት መቀየር ይቻላል

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 5 lety

    ከረ ወድሜ እባክህ ፃፍልኝ ደልቸ ስከፍት እብ አለኝ እኔ ዱይ ሁኘ በይትዮጲያ ስልክ ባስገባ አልተሳካም እደነበር ለመመለስ ከምኑ ልግባ

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety

    አቦ ታማቻክ ሳላም ታሳማኝ አሜንንን ሰላም ይሳማክ