ስልኬ ሞላ ምን ላድርገው? የብዙዎች ጥያቄ እና መልሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አብዛኛዎቻችን ትልቁ ችግራችን የስልካችን ሚሞሪ መሙላት ሲሆነ ከዚሁም ጎን ለጎን እንዴት አድርገን ይሄን ችግር መቅረፍ እንዳለብን እውቀቱ ቢኖረንም ግዜ በማጣት እና ባለማስተዋል የስልካችን ሚሞሪ ከመሙላቱ የተነሳ እንደፈለግን ስልካችንን በአግባቡ መጠቀም አልቻልንም በመሆኑም ካልኝ ትንሽ ልምድ እና እውቀት በመነሳት እንዴት አድርገን ስልካችንን እንደምናጸዳው እና ያላስፈላጊ ፋይሎችን እንዴት ከስላካችን ላይ እንደምናወጣ በዚህ አፕ አማካኝነት እውቀቴን ለማካፈል ስለወደድኩኝ ይሄን ቪዲዮ አዘጋችቻለሁኝ።

Komentáře • 695

  • @wanshetangel4276
    @wanshetangel4276 Před 7 lety +1

    ተስፍሽ ታቃለክ ለምን እደምወድክ እና እደማከብርክ ጥያቃችንን ባግባቡ እና በፍጥነት ስመልስ በእውነት የማሳውቀው እውነተኛ ሰው መሆንክን ነው ያወከውን ለኛ ለማሳወቅ መፈለግ በጣም ደስ ይላል ታሜ የፍቅር ሰው እናመሰግናለን ባንተ የተነሳ የኔም ችግር ተፈታ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 7 lety +12

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ወድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክህ።

    • @anshaali2223
      @anshaali2223 Před 7 lety

      እናመሰግናለን ተስፉሽ

    • @tayechfitsum3276
      @tayechfitsum3276 Před 6 lety

      Masresha Ashagrie

    • @user-xk2um4su6e
      @user-xk2um4su6e Před 6 lety +1

      Masresha Ashagrie ተስፍሽ እግዚብሄር ይባርክህ አቦ ቀሪ ዘመክን ይባርክልን

  • @user-jr2dm2nj3y
    @user-jr2dm2nj3y Před 7 lety +7

    ተስፊሽ እናመሰግናለን አሏህ ይጠብቅህ ያገሬልጂ

  • @kamalkamalkamal6965
    @kamalkamalkamal6965 Před 7 lety +5

    ወድም ዕድምና ከና ጤነሀ ፈጠር ይለግሥ በጠም አመሠግነለሁ

  • @user-hk4fz4jt9h
    @user-hk4fz4jt9h Před 7 lety

    TST በጣም እናመሠግናለን እግዜር ይስጥልን።ተባረክ

  • @djfjdgjd6623
    @djfjdgjd6623 Před 7 lety

    ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጀዋሌ እየሞላ እሪከርድ አያረግም ነበር አሁን ይሄን አብ አውርጀ ተጠቅሚበታለሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-ys2qv2fz6q
    @user-ys2qv2fz6q Před 7 lety

    እናመስግናለን ተሥፉሽ ይመችህ እግዝአብሄር ይሥጥልን

  • @edilameshatu2433
    @edilameshatu2433 Před 7 lety +1

    ተስፈሽዬ ምርጥ ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ዘመንህ ይባርክ

  • @hiyabkegeta3662
    @hiyabkegeta3662 Před 7 lety

    ተባረክልኝ ወንድሜ ተስፍሽዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @martigonderewa4133
    @martigonderewa4133 Před 6 lety +9

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ኧረ ተስፍሽ ሞባይሌ አፕልኬሽን ዳውንሎድ ላደርግ ስል እንቢ አለኝ ካንት እያለ አስቸገረኝ እሚገርመው ብዙ አፕ የለውም ለምን እንደሆነ አልገባኝም መላ በለኝ እስኪ

    • @fatumafafi6122
      @fatumafafi6122 Před 3 lety

      እኔም እንደዛው በናትሽ ምንም አፕ የለኝም ስልኬ ምንም ማውረድ አልችልም

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 Před 7 lety

    በጣም ኣመሰግናላሁ ተስፍሽ እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @user-od1qk6jy9e
    @user-od1qk6jy9e Před 7 lety +19

    አይ ተስፍሽ በጣም ነው ያሳቀኝ እንኳን ሊጭን የተጫነው መሸከም አልቻለም
    ዘመንህ ይባርክ

    • @Sada-mn2dq
      @Sada-mn2dq Před 7 lety +1

      አዲስ ፍጥረት ነኝ እር ጉድ

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ("በአህያ 'ልጫነው?
    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ተስፍሽዬ

  • @mulumaru6918
    @mulumaru6918 Před 6 lety

    በጣም አመሰግናለሁ መልካም ሰው ነእ

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh Před 6 lety

    በጣም አናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @kalidhoussen
    @kalidhoussen Před 7 lety

    ተስፊሽዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 Před 7 lety

    ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመግናለን ኑርልን ሚሞሪ ፊል እያለ ተቸግሪ ነበር

  • @destawetg2860
    @destawetg2860 Před 7 lety +17

    አቦ ይመችህ በጣም አመስግናለው ከልቤ ነው ሁሌ የምትለቃቸው መርጃዎች ተመቹኝ ፍጣሪ ይባርክህ

    • @gb2502
      @gb2502 Před 6 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @kaahttpsyoutu.bemrhv7gbeu42

    እናመሰግናለን ወንዱማችን
    እግዝአቤሔርይስጥልን

  • @hayattadesse5077
    @hayattadesse5077 Před 7 lety

    ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ አመስግናለሁ

  • @ethiopianhabshalove5486

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ እናመሰግናለን

  • @user-lu4kw1qj8p
    @user-lu4kw1qj8p Před 7 lety

    ተስፍሽ ጥያቄ ኖርማል ዲሌት ከምናረገው ለውጡ ምንድነው በዚ ዙርያ ብታስተምር ደስ ይለኛ ተስፍሽ ውስጤ ነክ

  • @serkifikr8748
    @serkifikr8748 Před 7 lety

    ክክክክክክክክክ በዚህ አጋጣሚ ታሜንም ከልብ እናመሰግናለን TsT በጣም እናመሰግናለን ስልክህ ነው ተስፍሽ

  • @wegayehugtaneh9545
    @wegayehugtaneh9545 Před 7 lety

    betam enameseginalen wendimachin. gin ebakih sile sim carid memari efeligalehu betam bemiyasazin hunita sim geziche sasigebaw (sim card permanently blocked )yilegnali min yishalegna ebakih mefitih kaleh lasichegirh

  • @zaynabhusiin7476
    @zaynabhusiin7476 Před 7 lety

    ዋውውው ተስፍሽ ተባረክ አቦ ኑርልን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው

  • @rahelbekel5656
    @rahelbekel5656 Před 7 lety

    ተስፍሽዬ ከልብ እናመሰግናለን። ኑርልን

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 7 lety

    ተስፊሽ ውስጤ ነህ God Bless You

  • @alhamdullilah5180
    @alhamdullilah5180 Před 6 lety

    Woww tesfh every good jobs thank you very much👌☝👍👍👍👍

  • @moudeta8711
    @moudeta8711 Před 7 lety

    እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +11

    ሀሀሀሀሀሀሀ"
    ሰላምህን ያብዛው ተስፍሽዬ ይመችህ ውድድ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን

  • @user-df5jq1eu1z
    @user-df5jq1eu1z Před 7 lety

    በጣም እናመስግናለን ልፈነዳ ነበር

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 Před 7 lety +3

    ከልብ አመስግናለሁ ተስፍሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና እውቀቱን ይጨምርልክ

  • @falahal_yahyai8834
    @falahal_yahyai8834 Před 7 lety

    በጣም እናመሠግናለን

  • @fetihakemal5644
    @fetihakemal5644 Před 7 lety

    ተስፍሽ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ወዲያውም ነው የጠረገልን

  • @eyerul0veaa562
    @eyerul0veaa562 Před 7 lety

    እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥክ

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 Před 7 lety +2

    ማወቅ መልካም ነው እግዚያብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ደግነት ለራስነው በቅንነትህ በርታ እናመሰግናለን

  • @fafi4947
    @fafi4947 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ ይሄ የኔም
    ጥያቄ ነበረ

  • @neimaneima1719
    @neimaneima1719 Před 7 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b Před 7 lety

    በጣም እናመሠግናለን ወንድም

  • @helenendale3168
    @helenendale3168 Před 7 lety +2

    😁😁😂 " በአህያ ልጫነው ......." ተስፍሽ የቀልድና የቁምነገር ሰው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እውቀት ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ !

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 Před 7 lety

    ተስፋሽ እናመሰግናለን

  • @user-nx5ym6cy3q
    @user-nx5ym6cy3q Před 6 lety

    በጣም አመስግናለሁ ተሲሺዪ

  • @user-ms4do4hi6l
    @user-ms4do4hi6l Před 7 lety +5

    tesfesh mert sew betam betam new minameseginew egziabher antena betesebochihen kekifu yosewurachihu

  • @rabii__m
    @rabii__m Před 7 lety +6

    አላህ ይባርክህ ተስፍሽ
    እናመሰግናለን

  • @tigestshitu9264
    @tigestshitu9264 Před 7 lety

    thank you tesefshe betam tachagere naber

  • @user-rb2dm5kd8e
    @user-rb2dm5kd8e Před 7 lety

    ዋው አመሠግናለው ሠርቷል

  • @user-ln2ic8jx2f
    @user-ln2ic8jx2f Před 5 lety

    ዋው ኪኪኪኪ ከልብ እናመሰግናለን

  • @tigi1447
    @tigi1447 Před 6 lety

    Betam enamsegnalen tesfesh tebarek.. endaynetu shi yweled.

  • @bd5007
    @bd5007 Před 6 lety +1

    እናመሠግናለን ተሥፍሽ

  • @tigisttekile4412
    @tigisttekile4412 Před 7 lety +2

    wow tesifishya betam einameseginaleni yetama tiyaka yenami neberi

  • @ersetebelete4983
    @ersetebelete4983 Před 6 lety

    Zemineh yebareki ewkit egzaber yechemirelh

  • @massysalm9420
    @massysalm9420 Před 6 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 Před 7 lety +2

    ተባረክ ተስፍሽዬ

  • @Rachel-dt7ej
    @Rachel-dt7ej Před 6 lety

    አቦ ይመችክ እናመሰግናለን

  • @user-gz4rt2vj6e
    @user-gz4rt2vj6e Před 7 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @natiyoung1843
    @natiyoung1843 Před 6 lety +1

    Wow good job 👌

  • @hanahana4291
    @hanahana4291 Před 7 lety +2

    TsT.ላስቸግርህ.ፕሌስቶር.ስገባ.የምፈልገው.ለማውረድ.መስኮት.ላይ.ያለውን.መጸሀፍ.ቅዱስ.ጥረጊ.ይለኛ???.2.ሲቲግ.ገብቼ.ስፈልገው.የማልጠቀማቸው.አፖች.እንዴት.ድሌት.ማድርግ.ይቻላል?ካላስቸገርኩህ.።

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 7 lety

    እናመስግናለን ተስፍሽ

  • @user-gx7ql2le7f
    @user-gx7ql2le7f Před 6 lety +1

    ተስፍሺ.መልካም.ሰዉ.የምፈልገዉነዉ.ያስተማርከኝ.እናመሰግናለን

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 Před 7 lety

    Thank you tesifish

  • @seblebirhanu2349
    @seblebirhanu2349 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ

  • @jamilaj2050
    @jamilaj2050 Před 7 lety

    ተሰፍሽየ ቀጥልበት በጣም አከብራሃለሁ

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 Před 7 lety

    ተስፍሽዬ በድጋሜ thank u so much

  • @tesfayetekeletsadik8678

    እናመሠግናለን ፡

  • @user-ic6bb2to1f
    @user-ic6bb2to1f Před 6 lety

    ትስፍሽ በጣም አሳቅከኝ ለመሆኑ እናመስግናለን

  • @user-pl9un9er1w
    @user-pl9un9er1w Před 7 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሣቅከኝ እናመሠግናለን ተሥፍሺየየየየየየየ

  • @yetayeshetameru4610
    @yetayeshetameru4610 Před 7 lety

    Thanks Tesefeshe

  • @user-vs3jl8vn5e
    @user-vs3jl8vn5e Před 7 lety

    enamesegenalen tesefesh gin seleke esekerin shut alanesalegn ale mefetehe yenoral

  • @user-dk8cb8dl3n
    @user-dk8cb8dl3n Před 7 lety

    ይቅረታ ወንድም ፊደሎቹን ብትነግረን ሀሪፍ ብዙ እንግሊዘኛ የማንችል አለን ደግሞ ሌላ በራመጂ አውረደን እንዳንደክም

  • @user-de6ec4bw3y
    @user-de6ec4bw3y Před 7 lety +3

    እናመሰግናለን ተስፍሽየ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 6 lety

    እናመሰግናለን

  • @destaheilu871
    @destaheilu871 Před 6 lety +1

    ተስፍሽ.ተባረክ.ወንድማችን

  • @hayatmohammed3989
    @hayatmohammed3989 Před 7 lety

    wawwwwwww thanks tesfishi betam techegre neber lyu sew neh

  • @merongecho3055
    @merongecho3055 Před 7 lety

    wow Tesfish yeewunet betam mirit sew egziyabiher yistlin

  • @nuryeaddis767
    @nuryeaddis767 Před 7 lety

    tesfish betam temechitognal thanks

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b Před 7 lety

    ተስፍሺየ እግዝያቤሄር ይባርክህ

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l Před 7 lety

    TST thank you for everything bro
    Can you please tell me what kind of app can use for automatic call recording /out going and incoming calls /for iPhone 7 please?
    Thanks

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 6 lety

    አቦ ይመቺህ እናመስግናለን

  • @surafelhabtie4123
    @surafelhabtie4123 Před 7 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ተስፍሽ
    የምትለቃቸው ቪዶች በጣም አስተማሪና ቁም ነገር እያስጨበጥከን ነው ያለህ በርታ
    አሁን ግን የመጣሁት ከይቅርታ ጋር በጣም ስልኬ አሥቸገረኝ ምላድርገው ሌላ አማራጭ ካለህ ብየ ነው ስልኬ 16 GB ነው ግን አንተ እዳሳየህን ከሆነ ደልቸ ነበር ግን ሊከፍትልኝ አልቻለም እሪከርድ ማድረግ አልቻልኩም ግሩፕ ላይ ምን ይሻለኛል መላ ፈልግልኝ እባክህ ወይስ
    ሚሞሪ ልቀይር?

  • @selammelaku306
    @selammelaku306 Před 7 lety

    ተስፍሽ በጣም እናመሠግናለን እሽ
    ተስፍሽ ችዝድ ዳታ የሚለዉን ስንነካዉ አይደለትም ለምንድነዉ ?

  • @janeetjaaajaneetjaaa7010

    ተስፍሽ.እግዚአብሔር. ይባርክ.ተቸግሬአለሁ.በጣም.ነው.የማመሰግነእ

  • @yetsigelije2308
    @yetsigelije2308 Před 7 lety

    tesifashiye betam nw yesakangi yeliju teyakew yenam teyak naber kelib amesaginalo fatari yetabikeh

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    ዋዉዉዉ ተስፍሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል
    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ የ አይፎን ስልክ ፋይል ማናጀር የለውም እዴ ኦዲዮዎች ጋላሪ ውስጥ አይገባም ዋትሳብ ላይ ብቻ ነው የሚቀመጠው እንዴት ላድርግ ??

  • @user-cv1xt4ov6z
    @user-cv1xt4ov6z Před 7 lety

    እናመሰግናለን ታምየ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 7 lety

    thanks bro

  • @zakymast3715
    @zakymast3715 Před 7 lety

    ኧረ ተሥፍሽ ምርጥ ልጅ እኔ ሁሉም ነገር ጨርሼ ከፍቶልኝ አ ኢሜል ሥገባ አልመጣልኝም ቤተሠብ ምን ማድረግ አለብኝ ምክርህ አሥፈላጊ ነዉ እባክህ ምከረኝ

  • @elsapetros7803
    @elsapetros7803 Před 6 lety +1

    thank you

  • @mikdylove3976
    @mikdylove3976 Před 6 lety

    ዋውውውው ተስፍሽ ሰላምክሽይብዛ እውነት በጣም አሪፍ ነው ሞክሬው በጣም አስገራሚ ነው ይመችክ

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md Před 7 lety +1

    can you show me how take the pictures from your phone and computer and put it in a flash drive please and thank you.

  • @tigistberihun6594
    @tigistberihun6594 Před 7 lety +1

    enameseginale tesifish betam arif new temechitognali

  • @user-vz1sx2iv7b
    @user-vz1sx2iv7b Před 7 lety

    ማንኛውንም አውዶ ለማሣጠር ወይም ለመቁረጥ የሚቻለው ተሥፍሽ??

  • @user-ei3ie9qg6d
    @user-ei3ie9qg6d Před 6 lety +2

    ወንድም አንድ ጥያቄ ልጠይክ ስልኬ በጣም ያልጋል ማለትም አንዳድግዜ በራሱግዜ ያቆማል ከዛ ዘግተክ ካልከፈትከዉ ቁሞ ይቀራል ና የዚህን መፍትኬ ካወክ ንገሪኝ እስኪ ወንድሜ

  • @mareamahmad2867
    @mareamahmad2867 Před 7 lety

    ይቅረታ የኔውድም ፎዱ እዴት ማወረድ ያችላል ትእትረንት

  • @azeezajimma413
    @azeezajimma413 Před 6 lety

    Thank you so much my brother

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l Před 7 lety

    Thanks Tesfish

  • @komaesgebrekiros1609
    @komaesgebrekiros1609 Před 6 lety

    Thanks

  • @tgtg-uk2xq
    @tgtg-uk2xq Před 7 lety

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @zenushow9019
    @zenushow9019 Před 7 lety

    Thanks so much tesfesh

  • @waltagetiya4226
    @waltagetiya4226 Před 7 lety

    thanks tesf..

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 Před 6 lety

    Waw wendem btam btam amsgnalhu allah ychmrlh