የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው?

Sdílet
Vložit

Komentáře • 526

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před rokem +120

    እንደውም እንደመንግስት የጥላቻ ንግግር ቢሆን አንድ ትግሬ አይቀርም ነበር ግን አምላክ ይመስገን

  • @user-mp5kc3ux4j
    @user-mp5kc3ux4j Před rokem +87

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዳሰቡት አይደለም አለን አልጠፋንም ተስፍሽ ባለንፁህ ህሊና ንሩልን ❤💛😍

    • @hanaaabraham2298
      @hanaaabraham2298 Před rokem +2

      እናመሰግናለን ተሰፍሸ ለሂልናው መደረ

    • @helina3753
      @helina3753 Před rokem

      ❤❤❤ አምላኬ እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ ወገኖቼ❤️🙏🏾

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před rokem +62

    ጁንታ ማለት ፉፁም የማይሸነፍ ጀግና ህዝብ Junta malet jegna hizb malet new legebaw

    • @seblet148
      @seblet148 Před rokem

      💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem +51

    ተስፍሽ ሰላምህ ብዝትትት ይበል በእውነት ብሩህ አእምሮ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ይግለፅልህ ለእውነት መኖር መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም ። ሁሉ ነገርህ ይመቻል ግልፅ ነው√√√√√

  • @elsatawolde1249
    @elsatawolde1249 Před rokem +28

    እግዚኣብሄር ይመስገን❤🙏 እንደሰቡት አደለም አለን ኣልጠፋንም ለዘላለም እንኖራለን ትግራይ የተባረከችና የተቀደሰች ሃገሬ ለዘላለም ከፍ በልልኝ ሃገሬ ደሜ ትግራየይ 💛❤💊🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před rokem +60

    አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽 ተስፍሽ 👍

  • @abts507
    @abts507 Před rokem +22

    ትግራዋይነት ክቡር ማንነት ፣ላመኑበት መሞት ፣ለእውነት መኖር፣ባርነትን መጠየፍ

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před rokem +40

    ተስፍሽ ፡ እንወድህ ፡ አለን ፡ ❤️❤️ 🌹🌹 ፡

  • @adiamgebre7805
    @adiamgebre7805 Před rokem +32

    ሰላም ሰላም ክቡር ወንድሜ ተስፊሽ ስለእውነተኛ አቋምህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @liyaadhanom840
    @liyaadhanom840 Před rokem +13

    ፈጣሪ አምላክ ባርኮሃል ና ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ወንድማችን

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Před rokem +39

    ተሰፍሸ ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @tigraywillprevail.7511
    @tigraywillprevail.7511 Před rokem +5

    Hats off Tesfish 🙏 my utmost respect goes to you dear. Hulum le ewunet yenork sew.

  • @semeremebratu4486
    @semeremebratu4486 Před rokem +7

    Thank you Tesfish for your voice for the voiceless Tegaru People!

  • @user-vg2ee5sp9v
    @user-vg2ee5sp9v Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤💕

  • @elizabethassefa957
    @elizabethassefa957 Před rokem +4

    Tesfish ,
    Thank u may God bless you and your family for your truthfulness.Thanks again.

  • @johannasmith8527
    @johannasmith8527 Před rokem +4

    To you our brother, we are grateful for everything you do

  • @almaz847
    @almaz847 Před rokem +5

    We'll never forget you Tesgish. God bless.🙏🙏

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 Před rokem +22

    እውነት ሓርነት ያወጣል ትክክል የትግራይ ህዝብ ከእግዚአብሔር ጋር ሁኖ በደሙ ነፃነቱን እያገኘ ነው እልልልልልልል በይ ትግራይ

  • @ferewyniararsa6701
    @ferewyniararsa6701 Před rokem +9

    ሰላምህ ይብዛ የእውነት ሰው

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Před rokem +27

    ተስፍሽ የህቅ ጠበቃ

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 Před rokem +5

    I admire you too much tst brother you don"t have rhetorical you are the cutting edge person on the truth I appreciated sir.....

  • @amanawitmesfin5968
    @amanawitmesfin5968 Před rokem +1

    መርዝ በመርጨት ብዙ ንፁሃንን በማስጨረስ የደም እንጀራ የምትበሉ ሁሉ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይሰጣችኋል።

  • @mekelleshikor2368
    @mekelleshikor2368 Před rokem +10

    ተስፍሽ ለእውነት መቆምህ ከስው ሳይሆን ከእግዛብሄር ታገኛዋለህ ❤🙏

  • @user-ky4uv3ng7t
    @user-ky4uv3ng7t Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኣንተ መልካም ሰው ተስፍሽ ዘርህ ይባረክ 🤲ውለታህን በዚች ምድር ሳይሆን በሰማይ ቤት እግዚአብሔር ይክፈልህ🤲 💙
    እንደው እንደ ኢትዮጵያውያን ድርጊት ቢሆን ንሮ እስከዛሬ ትግራዋይ የሚባል ዘር በዚች ምድር አይኖርም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሚያጠፋም የሚያድንም ኣንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተመስገን🤲♥️

  • @NBJ810
    @NBJ810 Před rokem +6

    Great Thanx Bro. One Thing We Learn Is That They Are trully Our Enemy

  • @tigraychannel
    @tigraychannel Před rokem +4

    Ohhh my God ! Thank you tesfish!! Truth prevails

  • @fanelwayne4746
    @fanelwayne4746 Před rokem +13

    ተስፍሽ ወንድም አንተ ለእውነት የተፈጠርክ ሰው ነህ እና ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Před rokem +4

    Thank you brother for everything 🙏🏼🥰

  • @QueenLiya
    @QueenLiya Před rokem

    Thanks Tesfaye

  • @gaema9673
    @gaema9673 Před rokem +2

    Eritrea 🇪🇷 endeza yelu naber
    Keza bewhala
    Elu sow kawkachiw bewhal
    Bender ena bebhar wed
    Sedat yweysan
    Egzabehir Le alm fekre ena selam yestsan ❤❤❤

  • @saraeb8801
    @saraeb8801 Před rokem +1

    Thank you Tesfish❤

  • @user-yl4xe6wq9t
    @user-yl4xe6wq9t Před rokem +13

    ጌታ ሆይ አንተ ታላቅ ፣

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 Před rokem +4

    እነዚህ ሄደው አልቀዋል ማስረጃ አለኝ ደብረብርሀን ሆስፒታል እረዳት ነርስ ነኝ በሳምንት ሁለት ቀን ልጁን ትቶ የሄደው በጣም ተጎቶ መቶ ነበር እስካሁን ሞቶ ይሆናል ለምን እንደህደ ጠይቄው ነበር ስራ እንደልለው ነበር የነገረኝ አብዛኛው ወጣት በችግር ነው ይከንን ሁሉ ያደረገው ሰው መሆን ፈራሁ

  • @kidusmichael6662
    @kidusmichael6662 Před rokem +1

    Thank you..tesfshe

  • @muse896
    @muse896 Před rokem +1

    Thank u tesfish,💛❤

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Před rokem

    Thanks. Tesfeshye, You Telling the Turuth 💯.

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 Před rokem +1

    God bless you brother

  • @fereweynitewolde
    @fereweynitewolde Před rokem +6

    ካሜራ ደጉ አላልንም ይሉ ነበር
    ክበርልን ተስፍሽ ዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @filimontesgaye9147
    @filimontesgaye9147 Před rokem

    Thanks again my brother 🙏

  • @azmeratesfay6273
    @azmeratesfay6273 Před rokem +2

    ስላም ጀግና ሃውና በርትእ ሃቂ ካብ ምዝራብ ቀ
    ጽለሁ ተባረክ 🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @lewilewifuad1076
    @lewilewifuad1076 Před rokem +4

    ተስፍሽ በእውነት ተባረክ
    እንደ እኔ የኢትዮጲዊ ሁሉ ንስሃ ብንገባ መልካምነው

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 Před rokem

    Thank you 🙏💪🙏

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před rokem +11

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @redaealemayo7971
    @redaealemayo7971 Před rokem +3

    እንደ እነሱ ክፋት እማ ብዙ የሞት ድግስ ደግሰውል ነበር ግን የትግራይ አምላክ አልተወንም እንጂ

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260

    tesfsh GOD Bless You Always

  • @solomonassefaabay2772
    @solomonassefaabay2772 Před rokem +2

    Million TNX Tesfish.

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Před rokem +3

    ዳዊት ጎልያድን በአንድ ጠጠር እንደጣለው የትግራይ ህዝብም ጠላቱን ከእግዚኣብሄር ጋር ሆኖ ተዋጋ ክብር ለማሪያም ጽዮን 🙏❤💛💪

  • @semeremebratu4486
    @semeremebratu4486 Před rokem +4

    We Tegaru are alive THANKS to God!

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před rokem +8

    እዋይ እዋይ እውነትም ሾርት ሚሞር ናቸው ትግራይ ዓዲ ሓቂ እስካዕ ዝኾነት ኩልሻዕ ታሸንፍልት ተስፍሽ እናመስግናለን ለእውነት የቆምክ ጅግና😍😍😍😍😍😍

  • @meleytsegay
    @meleytsegay Před rokem +7

    የ እውነት ሰው ❤

  • @mammya1638
    @mammya1638 Před rokem +1

    I am the victim of the Abiy supporter I am never ever forget what happened in my life and my family but one day God will be givining them the price of thier doing Thanks Tesfsh

  • @estifanoskidane487
    @estifanoskidane487 Před rokem +5

    እነዚህ ሰዎች እራሳችን እናጠፋለን አገኘሁ ተሻገርም ሽጉጥ እጠጣለሁ ብለው በቃላቸው መሰረት ቃል የገቡትን እንዲፈጽሙ እንጠይቃለን ካልፈጸሙ በህግ መጠየቅ አለባቸው ለምን የጭበረብሩናል እንሞታለን ብለው

    • @user-te9kv8ce1s
      @user-te9kv8ce1s Před rokem

      ቂቂቂቂ 😀

    • @sophiaali3933
      @sophiaali3933 Před rokem

      እጅግ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው ወንድሜ የፃፍከው በጣም ነው የሳቅኩት ደስ ይላል ቀልድህን ቀጥልበት

  • @hayelehagos7802
    @hayelehagos7802 Před rokem +1

    God bless you!.

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv Před rokem +1

    ተሰፍሸ ወንዲሜ እግዛቢሔር ይባርክህ

  • @ebaabdisa8860
    @ebaabdisa8860 Před rokem

    My favorite guy
    Tesfish GOd Bless You

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před rokem +6

    Tesfsh enetenga melkam sew welkam

  • @ifrah5433
    @ifrah5433 Před rokem

    Thanks tasfuse galtomi jabadu 💖🙏☝️

  • @tigista7276
    @tigista7276 Před rokem +6

    ገመድ መግዛት ላይ ናቸው ምን ይውጣቸዋል

  • @21forever60
    @21forever60 Před rokem

    Selam lante tesfsh ey chkonoch smt neh enamesegnalen thanks for everyting you did good

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 Před rokem +4

    Amazing!

  • @sunshine-hq9fq
    @sunshine-hq9fq Před rokem

    God bless you tesfesh

  • @mehariayele4412
    @mehariayele4412 Před rokem

    God may bless you.

  • @bk7202
    @bk7202 Před rokem +14

    ሃሃሃሃ ተቀብረ እንደ?

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před rokem +1

    TST 🙏❤️🌹

  • @berekethabtom
    @berekethabtom Před rokem +5

    እውነተኛ ሰው ተስፍሽ 2023 ሽልማት ይገብሃል❤❤❤❤❤

  • @yohannaearegawi5975
    @yohannaearegawi5975 Před rokem +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰዉ ስለ ሃቅህ እግዚአብሔር አንተ ትክክለኛ ሰዉ ነህ ዘመንህ ከነ ቤተሰቦችህ ይትባረክ ይሆን ስለ ትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ መሬት ያልተወራ ያልተነገረ ምንም ይለም ለሁሉም ግዜ አለዉ አሁን ምን ምን እናዉራ TST ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏

  • @alamurastudio9447
    @alamurastudio9447 Před rokem +1

    ዉድ ወንድሜ ይህ እዉነታ በመናገርህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Před rokem

    ተፍሽ ይኸ ሁሉ ውጥቶ መርዝ የሚረጩ ኢትዮጵያን የሚወድዋት ከሆነ አንድ ሰው አንድ ድንጋይ ቢያነሳ ቢገነባ ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር።በምን ዓይነት ትምህርት ሊማሩ እንደሚችሉ ከባድ ነው።አንድ ሰው እንደ ሰው ካላሰበ በጣም ከባድ ነው።እንስሣ እንካን እናያልን ተምረው በ መድረክ እያሳዩ ነው።የነዝህ መኖር ከሞቱ በታች ናቸው። የተማረም ያልተማረም በዝህ ድሃ ጭንቅላት ሲራመዱ እንደ ሰው ታዝናለህ።ጭንቅላት የተሰጣቸው አመዛዝነው እንዲያስቡ ነው።
    ተስፍሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ።እንዳንተ ያብዛልን።ተባረክ ወንድሜ❤🧡👍

  • @saraababe3990
    @saraababe3990 Před rokem

    በትክክል

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 Před rokem +2

    Egzabher kante gar yehun 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @user-nq8ij6qw5b
    @user-nq8ij6qw5b Před rokem +1

    ተጋሩ ኩሩ በልጆቻቹ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ጀግና የጀግና ልጆች ክብርና ምስጋና በሕይወት ላላቹ እና ለተሰዎቹ የትግራይ መከላከያ ሰራዊት በሙሉ 💪💪 እንዃዕ ኻባኻትኩም ተፈጠርና አቦታትናን አያታትናን አዴታትናን ኹርዑ ብደቅኹም ንዘለዓለም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Před rokem +1

    ተስፍሽ እግዛብሄር ይባርክህ።ለ እውነት መቆም መታደል ነው።
    ❤🧡👍

  • @merafasgedom9208
    @merafasgedom9208 Před rokem

    Tesfsh. ኣንተ ትክክለኛ ሰው ነህ እስቲ የሚሉት ሁሉ በማን እንተፈፀመ ለምን ገለልተኛ ኣጣሪ ኮሚሽን ገብቶ እዲያጣራ ለምን ኣይጠይቁም እቲ ምከሪልኝ በተጨማሪ " ኣማራ ስኦልም ቢሆን ገብተን " ተባለ ለሚሉ ኣሁንም ስለሚሉ ለሚረጋግጥልኝ 50.000እከፍላሎህ ያልካት ብትደግማት ጥሩ ነበር
    ጌታከነሙሉ ቤተሰህ ይጠብቅህ ሮማን ነኝ ትግራወቲ እናት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před rokem +5

    እንግዲህ ኣባይ የገደበው ማነው ይህንን ካላወቁ መልካም ነገር ይገባቼዋል ብሎ ማሰብ አይቻልም 💔

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Před rokem +1

    Mesfne tebarike bedmbe astawsacw enwedhalen Happy new year 🎇🎇🎇🌠🌠🌠

  • @ninahaile8898
    @ninahaile8898 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር አለ? ተባረክ ተስፍሽ

  • @g0615
    @g0615 Před rokem

    God bless you tesfsh

  • @abegebremedhin477
    @abegebremedhin477 Před rokem

    Wow now words for you mane gold hart 🙏🙏

  • @romanmeressa2793
    @romanmeressa2793 Před rokem +6

    አንተ ሰው ጌታ ይባርክ እንታነቃለን ያሉት ለምን አይታነቅም

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před rokem +1

    VERY TRUE BROTHER

  • @mashogeday5758
    @mashogeday5758 Před rokem +7

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fregoitom6568
    @fregoitom6568 Před rokem +1

    Selam Tesfishi 👋👋 weyo gud betam aznaloh 💔💔😭😭 mechem 🤔🤔🤔 hul tilacha

  • @ebbajacob6753
    @ebbajacob6753 Před rokem

    You are always the most beautiful, you are very talented, we thank you for telling the truth🧠🗣👁🦻🏽🙏🙏🙏

  • @nekiyaosman733
    @nekiyaosman733 Před rokem

    Welcome 🙏 tasfish welcome 🙏

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti976 Před rokem

    Tesfesh ante egziabher lewnet yekomk yakomeh egziabher yemereteh berkiye wendeme neh❤💛

  • @tigrayfirest1340
    @tigrayfirest1340 Před rokem +7

    ተስፊሽ አንተ እኮ ትለያለህ!👌🔥❤️❤️❤️🙏

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 Před rokem +1

    ወይ,,ወይ,ወይ.....ተስፊሸ,,እንዴት ደሰ የሚል ማስረጃዎች ማቅረብ ትችልበት ኣለህ ፈጣረ ይጠብቅህ........

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander3795 Před rokem +2

    ይገርማል ወይ ጊዜ ደጉ ስንት ኣሳየን ኣሁን ምን ሊሉ ነው ኣብይ መሽረፈት ተጫወተባቸው

  • @smilesmile2096
    @smilesmile2096 Před rokem

    God blased you .

  • @degiatdieebul4173
    @degiatdieebul4173 Před rokem +1

    tebarek tesfish hulie yemtametaw hasab des ylal

  • @elizabethamene323
    @elizabethamene323 Před rokem +1

    እግዝዮ የኢትዮጲያ ህዝብ

  • @galquihasamri850
    @galquihasamri850 Před rokem +2

    ተስፍሸ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 Před rokem +13

    እኔ ብዙ ግዜ ያንተን video ይከታተላለው ነገር ግን comment አድርገው አላውቅም። ዛሬ ግን በጣም የሚገርም ስራ ይዜ ስለመጣ comment ላደርግ ነው ። ግን ደሞ short memoriam ሰዎች በጣም ይጠቀማሉ ። Look Tesfish ይሄ ችግር በብልጽግና መንግስት ብቻ አልጀመረም። በተለይ ከተመ ነኝ የሚል ማህበረሰብ አካል በተለይ ደሞ እትዮጵያ አንድ ናት የሚሉ፣ እኔ ፖለቲካ አልወድም የሚሉ ነገር ግን የአሃዳዊ አመለካከት ተሸካሚ ፖለቲከኞች ፣ የአገርቷ ችግር ሁሌም ስለ ለመብታቸው የሚታገሉ ቡድኖችን እንደ እትዮጵያ ቁጥር አንድ ጠላት አድርጎ ስለሚያስቡ ጥያቄዎቻቸው ይጥፉልን ይደመስሱልን ነው እንጂ እንደራደር የሚል ነገር አያውቁም። ከጥላቻ ውጪ አንድም ነገር ዓላማ የላቸውም። ጥላቻ ለነሱ የፖለቲካ ስልት ነው ። ጯት እና ሚድያ የነሱ ነው ። እነኚህ ቡድኖች ሁሌም የገዢ መንግስት አጨብጫቢ ናቸው ። በንጉሱ ዘመን በአያታቸው በደርግ ዘመን በአባቶቻቸው በ እህድግ ግዜ እና በብልጽግና ግዜ ደሞ በራሳቸው እያጨበጨቡ ጉርሻ እያገኙ ነገር ግን እየተሸነፉ ነው የኖሩት። ከስህተታቸውም ሆነ ከሽንፈታቸው ከትልድ ወደ ትውልድ እንኳን አይማሩም። ምንም ብሆን ሽንፈትን አይቀበሉም። አሁን እነዚህ ሰዎች አግኝተው videon እያሳያቸው interview ብታደርግቸው "እኔ አይደለሁም ብሎ ሽምጥጥ አድርገው ይክዳሉ"። ወይም ብቻ ሌላ አስቂ ምክንያት ልያቀርቡ ይችላሉ።

    • @mammya1638
      @mammya1638 Před rokem

      you are telling the truth

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před rokem

      መንታ ወንድሜ ወይም እህቴ ናት ይሉ ይሆናል።

  • @almazweldemariam2459
    @almazweldemariam2459 Před rokem

    Tesfich ❤👍👍👍❤🙏🙏🙏

  • @amlkiyhoymechrshaynasemrli79

    #Tesfshy jegn #we #Love you
    & God place you

  • @mesimesi8625
    @mesimesi8625 Před rokem +1

    Tesfeshye ante tleyaleh yaniye jegna edemena tena ysth e/r tebarek🤴❤️💛❤️💞mechem anresahm yaniye melkam tesfeshye yaniye ewunetegna sewu😘🙏

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Před rokem

    ተስፍሽ ተባረክ እውነትን በመስበክ ንጹህ ህሊና ይዘህ የትም ብትተኛ የሚመችህ ጀግና ወንድማችን 🙏🥰

  • @kidusmichael6662
    @kidusmichael6662 Před rokem +2

    ክብረት ይስጥልኝ

  • @user-pw3gf8un9j
    @user-pw3gf8un9j Před rokem +6

    ስንቱን ሰማን ስንቱን ኣየን ተጋሩ እንዲ ነን እናስለፈልፋለን😂😂😂😂😂ተስፍሽ የእውነት ኣምባሳደር 🙏❣️❣️❣️❣️

  • @jimmamohammed6798
    @jimmamohammed6798 Před rokem +1

    ኑሪልን ከልበችን