የዲያስፖራው ማስመሰል ሲጋለጥ የአሜሪካው ገዳም እና የኢትዮጵያው እውነት በቪዲዮ ማስረጃ ሲጋለጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 309

  • @aleiomertube7485
    @aleiomertube7485 Před rokem +13

    ወይ ቴስፍሽየ በጣም ኣመሰግናለሁ ሁሌ የልቤ ነው የምትናገረው፣ ወገንነት ሳትይዝ ለእውነት ብቻ መቆምህን ሁሌም በጣም ነው ደስ የሚትለኝ፣ በኢትዩጵያ ብቻ ሳይሆን በሙሉ የአፍሪቃ ያለው ችግራችን እንዲህ ዓይነት ነው፣ ህዝባቸው የእተርበ ፣ እየታመመ ፣ እየሞተ፣ ህዝባቸው ከመታደግ በላይ ለሆጃቸው፣ ለኪሳቸው፣ ለስልጣናቸው ብቻ ነው የሚያስቡት፣ እንድህ ዓይነት አተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እስካሉ ድረስ በምንም ተአምር አንቀየርም፣ በአገራችን እና በመላው አፍሪቃ ልክ እንዳንተ አተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ነው የሚያስፈልገን፣ አላህ ይባርክህ እደሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ደግሜ አመሰግናለሁ። እውነት ሐርነት ያወጣል!! ቴስፍሽ የሚለው።

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 Před rokem +22

    እውነትም “ እውነት ሓርነት ይወጣል " ምትለው ተስፊሽ ጌታ ይባርክህ

  • @yonaskidan2290
    @yonaskidan2290 Před rokem +28

    ተስፋሽዬ በእውነት ባንተላይ አድሮ የሚናገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማል የእውነት ሰው (ተባርክ) በእውነት መቆም አለበት የአገር ወስጥ ያለሁትን ችግረኞችን በማስረጃ ስላቀረብክልን ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ የላቀ ነው

  • @kalulale1707
    @kalulale1707 Před rokem +18

    ግሩም እውነታ ተስፍሽ ተባረክ!

  • @hildu3633
    @hildu3633 Před rokem +5

    Thanks TST

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 Před rokem +53

    ተስፍሻ አውነት በጠፋበት አውነት ይዘህ መቆምህ ሳላደንቅህ አላልፍም የ ኦርቶዶክሆዶክስ አባቶች በዚ 2ዓመት በደንብ ነው ያየናቸው ፍርዱ የ አግዛብሄር ነው 🙏

  • @meazamesele5733
    @meazamesele5733 Před rokem +15

    የሚገርም ነው ገዳም በአሜሪካ አረ ጉድ!ሰው አሜሪካ ሂዶ ሊሰራ ነው ወይስ ሊመንን ዓለም በቃኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @jl8969
    @jl8969 Před rokem +18

    Thank you Tesfish, you put it so brilliantly right.

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Před rokem +24

    አንተ ይህንን ስራ ስራና አሳትፈን አንተ ምን ሰራህ? እኛ አብረንህ እንሰራለን

  • @hagostilahun99
    @hagostilahun99 Před rokem +18

    GOD BLESS YOU MY BROTHER!

  • @tsehaye4803
    @tsehaye4803 Před rokem +8

    ትክክል ነህ ተስፍሽ እውነት ብለሃል ኢ/ያ ያሉት የገጠር ቤተክርስያኖች የሻማ እና የጥዋፍ ችግር ሳይፈቱ አዲስ አበባን ግማሽ የሚያህል ገዳም እንሰራለን ብለው ቢዝነስ ይሰራሉ ገዳም በመስራት ብቻ ፅድቅ ሚገኝ ይመስላቸዋል ግን አይደለም መጀመርያ የተራብትን ማብላት የታረዙትን ማልበስ የታመሙትን መዳኒት በማገዝ እና በመደገፍ ነው መቅደም ያለበት

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před rokem +4

    የኛህዝብ አስመሳይነው አባቴ

  • @minnina6985
    @minnina6985 Před rokem +3

    ልክ ነህ ተስፍሻ። ግን እነሱ እባክህን ኪሳቸውን ሊያደብሩበት ነው እንጂ አይሰሩትም።

  • @bettyhagos3804
    @bettyhagos3804 Před rokem +14

    እውነት ያሸንፋል። እናመሰግናለን ወንድማችን። 👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🌹🌹🌹🌹

  • @truth9645
    @truth9645 Před rokem +7

    እዚ ውስጥ የምትሳደቡ ሁሉ እውነት መስማት ያቃታችሁ ሁሉ ጅል፣ ጅላጅልና ጅላንፎ ናችሁ። ተስፍሽ ተባረክ።

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 Před rokem +4

    Tesfish you are doing great. God bless you!!!

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 Před rokem +11

    በአራቱ አቅጣጫ በኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ተፈናቃዮች አሉ ለእነሱ ነበር የሚገባው ተሰፍሸ ትክክል ነው።

  • @aasaas7284
    @aasaas7284 Před rokem +32

    ተስፍሸይ ባለሙሉ ህሊና ክበርልኝ ታላቕ ሰው እንወድሃለን እህትህ ትግራወይቲ ነኝ እግዛቢሄር ይጠብቕህ ወንድሜ🙏🙏🙏💞💞💞💐💘💘💘

  • @zulanet8683
    @zulanet8683 Před rokem +13

    ይገርማል 🙏🏽

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před rokem +4

    ዛሬ እውነት አወራህ ግን ጎደሬዋች ምናምን እያልክ፡ማውራት አይጠበቅብህም ። ህዝቡ ብሩን ለፈለገ መዥርጦ የመስጠት መብት አለው በአደባባይ ይስጥ በጎዳ አይመለከትህም እሱን ከፈጣሪያቸው ጋር ይነጋገሩበት አንተ ግን ለጠቀስካቸው ድርጅቶች ምን አስተዋጾ አድርገሀል ሰዋችን ከመተቸትህ ባለፈ ?

  • @beme7403
    @beme7403 Před rokem +11

    God bless you 🙏🏽

  • @MKedirOus
    @MKedirOus Před rokem +6

    አላህ የህዲክ ወንድሜ ተስፍሽ ትክክል ነው እምታወራው እናመሰግናለን😢

  • @asterdesta3243
    @asterdesta3243 Před rokem +5

    God bless you forever brother long live 🙏

  • @moonlighttube7436
    @moonlighttube7436 Před rokem +7

    Yes exactly 💯 tesfesh the truth man👏👏🥰🥰

  • @abck23
    @abck23 Před rokem +6

    Thank you man, that is a good observation

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 Před rokem +3

    Thank you Tesfet 🙏

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለሁሉም አምላክ ልቦና ይስጣቸው

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 Před rokem +28

    እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን ምርጥ ልብ አለህ

  • @teodrostesfay3225
    @teodrostesfay3225 Před rokem +2

    Thanks u so much 🙏🖐🙏🖐

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před rokem +6

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እውነት ነው

  • @elsabethzegrum8499
    @elsabethzegrum8499 Před rokem +4

    Thank you 🙏

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Před rokem +3

    It makes sense, Thanks

  • @hirutabate4897
    @hirutabate4897 Před rokem +3

    Thank you so much

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před rokem +7

    ሐሣብሕ ጥሩ ነው! ግን ከዚሕ ሣታያይዝ ለምን ከዚሕ ቀድመሕ በዚሕ ዙሪያ አትሠራም ነበር?

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260

    GoD Bless You Tesfsh

  • @foziyaomer4930
    @foziyaomer4930 Před rokem +14

    ሁሌም እውነተኛ መረጃ ስፈልግ ተስፍሽ ጋር ነው የምሮጠው

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Před rokem +18

    እግዚያብሔር ከአነ ቤተሰብህ ተባረክ

  • @pate840
    @pate840 Před rokem +31

    ይገርማል ምን ጊዜ ደረስን በልቼ ልሙት ሆነ እኮ ጊዜው ። እኔን የሚያሳዝነኝ በቤተክርስቲያን ስም መሆኑ ነው ።❤️🙏🏼

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před rokem +10

    እውነትህን ነው ወንድሜ ብዙ ኢትዮጵያውያን እርቦቸው ተቸግረው በወሊድና በመድሀኒት በሀኪም ቤት እጦት ያለቁትንና የሚሰቃዩትን ቤቱ ይቁጠረው እንዳውም እኔ ስለዚህ በአሜሪካ ይገነባል የተባለው ገዳም ስሰማ በጣም ግርም ነው ያለኝ :: በሀይማኖት ስም ብዙዎች ብዙ ነገር ያረጋሉ ግን ለምን? አገር ውስጥ ብዙ ችግር እያለ ይን ችግር መቅረፍ ይሻላል ወይስ ላለው ይተካለታል እንደሚባለው መሆኑ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይውሰድ::
    በጣም ያሳዝናል
    ተስፍሻ እንዳንተ ያለ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያውያን ህዝብ ከድህነት ነፃ ትሆን ነበር

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 Před rokem +6

    Tesfish...i understand you very well. The argument should be to give priority to those in Ethiopia. Donation can not be undermined with this anger tone like a crime.
    Yes. This project is not that big as they exaggerated it. 3700 acre is 15 km square. It is like 3km by 5km area. NOT HALF ADDIS FOR SURE.
    I really feel our people have big heart, love their country regardless of their relegion and culture, that should be encouraged, ​but we need honest, responsible leaders/organizers. Organizers should explore the details and bring true info to the people. That is where you should be angry at. Not on the naive people who tried to donate their hard earned money to the cause they felt is good.

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 Před rokem +2

    ተስፋዬ አንተ ላይ ይህ ንግግር አያምርም ምቀኝነት ይመስልብሀል

  • @mogesabreha8921
    @mogesabreha8921 Před rokem +3

    በጣም ይሰማል

  • @nigestitedros8845
    @nigestitedros8845 Před rokem +2

    Tesfish GoD Bless you 🙏 ❤ 💖

  • @leninalenina5492
    @leninalenina5492 Před rokem +4

    እውነት ግን ወንድማችን በሀገራችን ላይ ስንት ሰው እየተራበ የሀጉርን ሰው መርዳት ስገባ አይይይይ መቸ ደሀን ሰው የያዋል. እግዚአብሔር ብቻ ነው እንጅ

  • @tsegamezgebu4429
    @tsegamezgebu4429 Před rokem +16

    Wow knowledge, honesty and truth 👏 together ❤

  • @elhamjemal2345
    @elhamjemal2345 Před rokem +11

    ALLAH YITEBIKIH WENDIME 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wondimuligeta1932
    @wondimuligeta1932 Před rokem +7

    ለምን አንተ ደሞ ሰብስበህ እነዚህን አትረዳም
    ምቀኛ

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Před rokem +4

    ስወድህ

  • @mk-mm4vx
    @mk-mm4vx Před rokem +6

    GOD bless you bro 🙏🙏🙏❤

  • @wubitc7111
    @wubitc7111 Před rokem +43

    ገዳም ይሰራል ፡ሁሉም ይሰራል። አንተ የምትለውም አገር ውስጥ ያሉ ሰዋች እንዲሁ አስተባብሮ መስራት ይቻላል።የሚያስፈልገው ቀና ልብ ብቻነው እንጂ ትችት አይደለም።

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Před rokem +12

    ስውድክ ባለ ቅን ልብ ❤️❤️❤️🙏

  • @yegionminch
    @yegionminch Před rokem +10

    ድንቅ ሰው ነህ እውነት ጀግና ሃቀኛ!

  • @legenetabesha1383
    @legenetabesha1383 Před rokem +2

    Yes we can hear you.

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom3220 Před rokem +2

    You right my brother bless you

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem +1

    Tikikil 👍🏾👍🏾 Ethiopia Wust Neber Yihen Ye Digaf Sira Makahed Yeneberebachew 👌👌

  • @abaderash
    @abaderash Před rokem +2

    አታያይዙት ማለት ጥሩ ነገር ነው ሆኖም እነዚህ ንፁሃን ያልካቸው ለሚያደርጉት ድርጊቶች ወይም በጎአድራጊነትን ዝም ብሎ በስሜት ወይም በሌላ ነገግር ችኩሎ ድርጊት ከማድረግ ቢቆጠቡ ከሁሉም በላይ የራሳቸውን ክብር ሊጠብቁ ይረዳቸዋል:: መጠንቀቅ በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል ይህም ለራሳቸው ክብርና ጥቅም ነው:: ተቀባይነት ብሆነ ምክንያት ከተናጋ ወደቦታው መመለስ አስቸጋሪ ነውና::ጥዶ ከማልቀስ ክመጀርያው መጠንቅቅ

  • @Nunush123
    @Nunush123 Před rokem +3

    Yesewunett likk 🙏🏾

  • @manaitache6439
    @manaitache6439 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ሆይ በምህርትህ አስበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HA-yb1nj
    @HA-yb1nj Před rokem +2

    You right brother

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 Před rokem +2

    ይሠማል

  • @frewatiklt9417
    @frewatiklt9417 Před rokem +3

    Exactly

  • @dawi6131
    @dawi6131 Před rokem +11

    ጀግናዉ ሰላም

  • @bareehadesta2162
    @bareehadesta2162 Před rokem +12

    በእውነት እንዳንተ አይነት እውነተኛ ሰው የት ይገኛል እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
    ለግብዞች አይነ ልቦናቸው ይግለጥላቸው

  • @assafa35
    @assafa35 Před rokem +11

    You're so unique guy thank you for everything you do ❣️❣️💯💯💯💯

  • @hanichooo2847
    @hanichooo2847 Před rokem +2

    Exactly 💯 Tesfish

  • @saraayana7021
    @saraayana7021 Před rokem +2

    ይስማል

  • @user-ur3xd2mr6p
    @user-ur3xd2mr6p Před rokem +1

    Thanks dear it’s really

  • @meazamesele5733
    @meazamesele5733 Před rokem +10

    አንተማ ተባረክ እውነተኛ ሰው ንገራቸው ምድረ ዶማ ራስ 💪❤❤❤

  • @kedistgebrezabiher9692

    Thanks so much and

  • @ktube2655
    @ktube2655 Před rokem +4

    Tst appየምርጦች ምርጫ ውድድድ🙏

  • @demetura5227
    @demetura5227 Před rokem +3

    So sad

  • @zelalemebeshah3533
    @zelalemebeshah3533 Před rokem +5

    I'm with you 100% you right .no need rehab USA, it's lots Free rehab usa

  • @BUFERI
    @BUFERI Před rokem +5

    ተባረኽ ተስፋይ ሓወይ

  • @ewnet7596
    @ewnet7596 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ዘረገፍከው ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በብዛት በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቀው በጥሩ ሁኔታ ለይ ነው የሚገኙት በጣም ጥቂቶች በሱስ የተጠመዱ ይኖራሉ አቡኑ ከየት ያገኙት information እንደሆነ አይገባኝም በሀሰት ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ገንዘብ ለመሰብሰብ ሲባል እንደ ተበላሸ ዜጎች ማቅረብ እራስንም ማዋረድ መሆኑ የገባቸው አልመሰለኝም። ከራሳቸው አባባል በመነሳት 6 ናቸው በሱስ ተጠምደው የጠየቋቸው ለመሆኑ በሎስ አንጀለስ ምን ያህል ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ትምህርታቸውን አጠናቀው በታላላቅ መስሪያቤቶች እየሰሩ ሌሎችም እየተማሩ እንዳሉ ያውቃሉ።

  • @meklitethiopia7992
    @meklitethiopia7992 Před rokem +3

    ዘርህ ይባረክ ተስፍሽ እሸቱም ተረጋጋ አትዋከብ በቄስ ጽድቅ የለም። ቄስ ሲወድ ይፈታሐል ሲጠላ ያስርሐል ከነሱ እራቅ። እሸቱ ለቤት ቀጋ ሐአሜሪካ አልጋ አትሑን። አስተውል የኔ ልጅ እነዚ በሽተኞችን ጎብኛቸውና እኛም እናግዝሐለን።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem +5

    ትክክል ቡለሃል ወንድሜ አገራችን ያሉትን በየ አገሩ ክፍለሃገሩ ያሉትን ህሙማን እና ድሆች የ ሚያሳይ የ ሚያስታዉስ የለም ምን አይነት መልካም ስዉነህ እዉነቱ ነዉ የተናገርከዉ እስኪ ሆላችንንም ማስተዋሉን፣ ልባነና ይስጠን።

  • @tulufirew
    @tulufirew Před rokem +6

    God bless you Tesfish!

  • @Y_-Arts
    @Y_-Arts Před rokem +10

    ተባረክ👍👍😍

  • @yohannesgmeskle3484
    @yohannesgmeskle3484 Před rokem +2

    ትክክለኛ ነገር ነው ድርጅቱ በሚከፍለው ግብር ራሱ ብዙ መሰረት ልማት ሚሰራው እዛው አሜሪካ ተጠቃሚው ህዝቧ በብዙ ጥቅሙ ለዛው ለሀገሪቷ ነው እና ልክ ነህ መቶ በመቶ የዲያስፖራው አስተሳሰብ ደግሞ ምንኛ እንደ ተሸፈነ ይገርማል አረዲያ። እግዚአብሔር ያክብርህ አንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም እውነት ቀለቡ።

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Před rokem +1

    Thank you 😢🙏🏽

  • @fevenmehari8574
    @fevenmehari8574 Před rokem +6

    ተስፍየይ ኣቦ ሓቂ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብእምነትኻ የፀንዕካ ክቡርየ

  • @jskitchen8008
    @jskitchen8008 Před rokem +12

    Tkikil 100%ተስፉይ ውንድማችን

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před rokem +3

    Please be optimistic!!

  • @rahwamebrahtu1475
    @rahwamebrahtu1475 Před rokem +3

    👍👍👌

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 Před rokem +2

    It all true

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 Před rokem +2

    የነሱ ጥፋት አይደለም አንዳንዶቾ ቤተክርስቲያን ወይም መስጊድ መስራት ብቻ ነው የሚወዱት ።ለተማሪዎች መርዳት ለተራቡ መርዳት ለህክምና መርዳት ለእውራን ለአእምሮ ህሙማን ለተፈናቀሉ ሲባል አልሰማንም የሚለው ብዙ ነው

  • @helenhelen7623
    @helenhelen7623 Před rokem +3

    ተባረክ

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před rokem +11

    ትክክል ንህ ኢትዮጵያ ችግር እለ ግን በእሜሪካም ለኢትዮጵያውያን በእምንታታችን የሃይማኖት ትምህር መስጠት ግደ ንወ ፅበል ያስፍልጋል ስለዚህ እሜሪካን ለሚወለድ ልጆት ያስፍልጋቸዋል ምንደን እምታካብደወ እዴ

  • @zemamhaftu5666
    @zemamhaftu5666 Před rokem +1

    ተስፍሽ ትክክል ነህ እንደ ኢትዮጵያውያን አስመሳይ በአለም ያለ አይመስለኝም

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር የታወረ ልባችን ይክፈትልን ተስፍሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před rokem +3

    Abo leke nehe !!! 🙏👌❤️

  • @tesfayebrhane2725
    @tesfayebrhane2725 Před rokem

    Yesemal bro

  • @demetura5227
    @demetura5227 Před rokem

    Wow thank you Tesfeshe

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem +1

    በዙ ያልከው ነገር ትክክል ነው። ምን አልባትም ትክክል ሊሆን የሚችለው ቦታ በመያዝ ብቻ ነው ። እሱም ከተሳካና በአግባቡ ካለቀ ነው። ከዛ ውጭ ከወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ፣ከአቅም አንፃር ፣ ከፍትሃዊነት አፃር ትክክል አይደለም። ስለ ሀገሪቱ ውድመት ደግሞ ያልከው የአብይ እና የብልፅግና ችግር ብቻ አይደለም ።እንዳውም ህውሃት የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል ። እንጂ አብይ ወይም ብልፅግና ሆን ብሎ ያደረገው አይደለም።

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 Před rokem +2

    እረ አፈር የመሰለ ውሃ ከከብት ጋር እየተጋፋ የሚጣጠውን ብዙ ኢትዮጵያዊ ረሰሃቸው

  • @selamnokrach2842
    @selamnokrach2842 Před rokem +3

    Good bless you and you familjen ❤🙏

  • @martaats6444
    @martaats6444 Před rokem +2

    Very sad 💔💔

  • @sabatareke5350
    @sabatareke5350 Před rokem +2

    Bravo !!!🙏🙏🙏

  • @truth9645
    @truth9645 Před rokem +5

    Bless you Tesfesh

  • @callmeagame4397
    @callmeagame4397 Před rokem +3

    Exactly!!! Priority 💯💯💯💯💯