የትዝታው ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ በአደባባይ ሲጋለጥ እንዲሁም መምህር ምህረትአብ የሰራው ትልቅ ስራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
    የመምህር ምህረትአብ ቴቄል ፕሮግራሞች ይኸው ገብታችሁ ሙሉውን ተመልከቱ
    ቴቄል | Teqel | ክፍል ሶስት| አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa
    ▶️ • ቴቄል | Teqel | ክፍል ሶስት|...
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 802

  • @derejemaru8305
    @derejemaru8305 Před rokem +152

    አንተ ልጅ በምን ልግፅ ከዘመኑ ወጣት እዲህ አይነት ወጣት ማግኘት በጣም በጣም ያስደሰታል እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብቻ ሳትሆን ወላጆችህ ምንያህል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መሆናቸውን ያሳያል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው

    • @messymeesy4350
      @messymeesy4350 Před rokem +1

      በትክክል 😍😘😘😘

    • @adanechtesema9939
      @adanechtesema9939 Před rokem +1

      እሄ ሌብ ዝም በለው አድቀን ይፈርዳበታል

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před rokem +4

      ጅማሬውን እግዚአብሔር አዳሳመርለት መጨርሻውም እግዚአብሔር ያሳምርለት

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈 (touch the profile)
      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ
      መልካም አዲስ አመት

    • @elsina1208
      @elsina1208 Před rokem +5

      Amen 🙏

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 Před rokem +27

    ኧረ ለትዝታው ፀልዩለት ኧረ እመቤታችን አልፋታም አለ ኧረ ድንግል ማርያምን ለቀቅ አድርግልን እግዚኦ ኧረ ፀልዩለት

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +9

      ስምሽን ጠርቼ መች አፍራለሁ ማርያም ብዬ መች እወድቃለሁ የምፅናናበት ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ ላንቺ ላቀርበው ምስጋና ብሎ እንዳልዘመረ ዛሬ ይሳደባል ብቻ የሱን መጨረሻ ፈጣሪ ያሳየን ለመክንያት ነው አንደዚህ ያደረገው

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Před rokem

      በጣም በእውነት የበለበትን ወጭት ሠባሪ ልብ ይስጠው

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +46

    እንዃን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před rokem +6

    ስሙ ፓስተር ብኒያም ነው ሁሉ ለኦርቶዶክስ እደ ቆመ እግዚአብሔር ይባርከው ወደኛ እደማይመጣ ተናግሯል

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před rokem +14

    ትዝታው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ ፀልዩለት

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +11

    በመዳም ሸዋር እጠመቃለሁ ድሮኮ ሙስሊሞቹ ሁሉ እንጠመቅ ነበር የኔ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸዉ እኔም ሙስሊም ነበርኩ ግን የጓግሜ ሲያልቅ እጀራ በሎሚና በፌጦ እንበላ ነበር ለቅዱስ ዮሀንስ ለታ👏

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem +1

      Enkuan wede ewunetegnawa emnet metash ena demo ahunm yitemekalu netelam lebsew yemetu tsadkane maryam alu teslew lji yeweledu tetemkew yemidnu

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 Před rokem

      😄❤🙏

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 Před rokem

      እሺክክክክ በጣም አሳቅሽኝ ውድ እህቴ እውነትሽን ነው👌

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem +1

      @@thinkitsnotillegalyet አወ ብዙ አሉ የኔም እናት ተክልየን ታከብራለች ተስላ በተክልየ ቀን ስራ አትሰራም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem

      @@user-zc5cv2jg5s des yilal egziyabher edme yistln

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +12

    ትዝታውና መሰሎቹ በፈቃዳቸው የሲኦል ቲኬት ቆርጠው ነው ስድብ ብቻ ከአፋቸው የሚወጣው በስድብ ሰይጣን ብቻ እንጂ እግዚአብሔር አይደሰትም ማስተዋል ይስጠን 🙏 እነሱንም ወደ ልባቸው ይመልሳቸው

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir Před rokem +6

    ለዚህ ትዝታው ለሚባለው ሰውዬ እና ለመሠሎቹ ልቦና ይስጣቸው።

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu Před rokem +19

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před rokem +3

    እኛስ ማሪያምን እንወዳታለን ክብር ምስጋና ይግባውና ልጇ ወዳጇ የሰጠን እርሱ ነው ።

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem +15

    “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😍ምነዉ ማርቲሉተር😍

    • @newnow6043
      @newnow6043 Před rokem

      ማርቲ ሉተር የእግዚአብሄርን ቃል ነው የሰበከው መጽሀፍ ቅዱስ ማንበብ ወደ እግዚአብሄር ያቀርባል።

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x Před rokem +2

    ይሄን ልጅ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ትሁት ነህ እግዜር ይጠብቅህ ተመችተከኛል

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem +14

    ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ 🤲🤲🤲

  • @teamirfantu4271
    @teamirfantu4271 Před rokem +28

    የትዝታው ጉድ አያልቅም ድፍረቱ እናት ቤተ-ክርስትያንን ድንግል ማርያምን ሲሳደብ በእውነት እግዚአብሔር ያቆየው ለምክንያት ነው

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 Před rokem +8

    ፖስተር ቢኒያም ግን ምን ያህል እንደሚያከብራት ተዋህዶን ፈጣሪ ያክብረው እንዳከበረን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem +1

    በእውነት ምን እንደምል ባላውቅም እመብርሃን ለኔም እውቀትን የገለጸችልኝ እመቤቴ በጎልጎታ ጸሎት ነው ለመናፍቃኑ ደግሞ ልብ ይስጥልን

  • @behayluasgdom1890
    @behayluasgdom1890 Před rokem +52

    ዛሬ ታላቅ ቀን ነው ሰባቱ ሰማያት ይከፈታሉ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሩፍኤል የባረከው ዝናብ በእኩለ ለሊት አሊያም በሙሉ ጳጉሜ ቀናቶች በአገር ውስጥ ያላቹ የተዋህዶ ልጆች በአገራችን የሚዘንቡ ዝናብ አልያም በአቅራቢያው ባሉት ደብር ተጠመቁ ፀሎታቹ ሁሉ የሚሰማበት ቀናቶች ናቸው በእኩለ ለሊት ፀልዩ ሌላ ቀን ፈጣሪ አይሰማም ለማለት አይደለም ልዩ ቀኖች ናቸው !!! ብዙ ጥቅሞች አሏቸው በአዲስ አመት አብሮን ካሉ መተት ሰላቢ ሟርት የዛር መንፈስ እንዳይሻገሩ ያደርጋል ፈጣሪ የሁላችንም ሃሳብ ይፈፀምልን አሜን !!!

    • @mesimesi4779
      @mesimesi4779 Před rokem +4

      Amen

    • @zedluke525
      @zedluke525 Před rokem

      ተረት ውሸት

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay Před rokem +5

      አሜን በስደት ላለን በጸሎት አስቡን

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

      @@zedluke525 ማን ገብተሽ አንብቢ አለሽ ተረት ከሆነ እዳው እኮ የማገቡበት የለ የመሀመድ ልጆች ተው ለኛ ተውልን ስለ መላእከት እኛ እኮ ስለመሀመድ አግብቶን አያውቅም በማያገባሽ አትግቢ ነውር ነው የራስሽን ብቻ ተከታተይ ይከ የኛ ፔጅ ነው

    • @helen4526
      @helen4526 Před rokem

      ዛር ፣ ቡዳ ፣ ሰላቡ፣ ማርት ፣ድግምት ይሄ ሁሉ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ ደብተራወች እስካሉ ድረስ ይኖራሉ ከዚህ ነፃ የሚወጣው አመቱን ሙሉ በክርስቶስ በማመን ነው ።
      ማርቆስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +74

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በእውነት የዘንድሮ መናፍቃን በጣም ነው የሚገርሙ ና የሚያሳዝኑ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem +1

      እህቴ ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @mehariayiza7846
      @mehariayiza7846 Před rokem +1

      ፓስተረ ሽታዬ ጀግና ናቻዉ ማናኛዉ ኦሮቶዶክስያዉን ጠበቃ መሆን አለብን ለላ ትዝታዉ ምባል ካድ ከበቴክርስትናችን ላይ ይወረድል?

    • @sisayhabte4740
      @sisayhabte4740 Před rokem

      ከዚ ካበደና ጤናውን ከነሳው ሰው ጋር መነጋገር ምን ይሰራል??

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +11

    አቤቱ እግዚአብሔርአምላኬ ማርን ይቅርበለን ልቦናስጥልን

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před rokem +1

    መልዕክት ለትዝታው በተለያየ ችግር ከቤተክርስቲያን ወተህ ይሆናል።ነገር ግን ጥፋትን አርሞ ለመመለስ መሞከር ነው ያለብህ እንጂ ሌላ ተጨማሪ በጥፋት ላይ ጥፋት መጨመር ለበለጠ የሴጣን መጫወቻ መሆን ነው።ሁላችን ወደ እግዚአብሔር ቤት በንሰሀ የተመለስን ነን።የእምባ መሪማ ፀሎት ይድረስህ።አይዞህ ከጎንህ ነን። መምህር ምህረት አብ በመገኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ያፅናቸው ።ግዜውን መዋጀት ያስፈልጋል።የልባችን ክፋት ሰማይ ደረሰ የሚሠማው በሙሉ ከጭንቅላታችን በላይ ነው።ሥለዚህ የሚገጥመንን ችግር በትግስት መወጣት ነው።ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላቹሁ።ሴጣን ይረር።

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ይአብስራዬ በእውነት ልቦና ይስጣቾው

  • @shanigetachew6351
    @shanigetachew6351 Před rokem +7

    በርታ የዉሀ ጠብታ ድንጋይ ይሰብራል ሁላችንም አጥፍተናል ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን እላለሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +2

    እግዚኦ ጥላ ሲገፈፍ ይቅር ይበልህ በራልኝ አደል ያለው ይሄ ነው እንግዲህ ብርሐን

  • @user-zi8uk1xj2m
    @user-zi8uk1xj2m Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አብስራ ለአቶ ትዝታው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ሌላ ምን ይባላል 😥😥😥

  • @miseyutub3743
    @miseyutub3743 Před rokem +5

    አግዚአብሒር ይመስጌን ድግል ማርያምን የነካ የለዉም በረካ ፈጠር ልብ ይስጠን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ትዝታው 😭😭😭😭😭😭ውይይይ መውረድ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @pantaabat9878
    @pantaabat9878 Před rokem

    ወንድማችን በእውነት በጣም የተባረክ ነህና እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ 💓💓💓💓💓

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይመስገ እውነት ነው በክርስቶስ የምናምን ብንሞት እንኳ ሕያው ነን። እመቤታችን ይዘን ሳይሆን መልስህ አንተ አዎ ብንምት እንኳ በክርስቶስ ሕያው ነን።

  • @NoorNoor-mu2sw
    @NoorNoor-mu2sw Před rokem +19

    እግዚአብሔር ልብ ሆነ ይስጠን. ወደረሱ ይመልሰቸው

  • @higtug6
    @higtug6 Před rokem

    ማርያምን ተመችቶኛል ፓስተር ጤናና እድሜ ይስጠህ በርታ ያንን ከርከሮ አዋርድልኝ

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem +13

    አሜን እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ለአድሱ አመት 🌻🌻🌻

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před rokem

    አመቤቴ ማርያም የስራህን ትስጥህ

  • @medina2419
    @medina2419 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ነበሩ ከመባል ይሰውረን አሜን🤲

  • @fitsumtariku3312
    @fitsumtariku3312 Před rokem

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልኝ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem +22

    መምህራችን በጣም እነመሰግናለንእንዲህ ነው ኦርቶዶክስነት እንኳንም ከሀዘናቸው አፅናናሀቸው ፈጣሪ ያበርታቸወ እነሱንም መምህራችን ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +21

    እውነት ትዝታው ያጎረሰችውን እምዬ ተዋህዶን ነካሽ እዲህ የሚያሳድብህ መንፈስ እግዚአብሔር ያንሳልህ

  • @birtukangoshu9232
    @birtukangoshu9232 Před rokem +10

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ
    የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ
    በቤቱ ያፅናልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
    ወንድማችን በርታ!!!

  • @girmas4303
    @girmas4303 Před rokem +1

    ወንጌሉን አንብብና ስትተችም ቃሉ እንዲህ ይላል እናንተ ግን እንዳህ ተሳሳታቹ ለማለት እንድትችል ሳታቅ አዋቂ ለመሆን መንጠራራቱ ይጎዳሐል ።

  • @feleke1283
    @feleke1283 Před rokem

    በጣም ነው ምወዳቸው ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ይባላሉ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጥራልን

  • @weynotarkagh4502
    @weynotarkagh4502 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @user-wv2ty7bl2h
    @user-wv2ty7bl2h Před 6 měsíci

    እግዛብሔርን ነውየምለውበጣም ጥሩትምህርትነው እግዛብሔር ከሁላችንም ጋርይሁን

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem +5

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem +10

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @eyerusalemkebede2792
      @eyerusalemkebede2792 Před rokem +5

      ራዕየ ዬሀንስ ም 13 ቁ 4-6 ለአውሬው ሰገዱለት
      ታላቅም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው ...
      እግዚያብሄርን ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይ የሚኖሩትንም ሊሳደብ አፋን ከፈተ።
      ማቲዎስ ወንጌል 12:36 በሰው ልጅ ላይ ሁሉ ቃል የሚናገር ይሰረይለታል በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም.......

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem +3

      መናፍቃን አዉሬዉ አይነ ል ቦናችሁን እንደሰወረዉና እንዳታስተዉሉ አድርጎ እንደተቆጣጠራችሁ እወቁ። ምነዉ ከሰፊዉ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሁል ጊዜ የምትጠቅሱት 2 ጥቅስ ብቻ ነዉ።እስቲ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሆኖ ለዮሐንስና ለድንግል ማርያም የተናገረዉን አስታዉሱ። ለሰዉ ልጆች እናት እንድትሆን የተሰጠችንን የመስቀሉ ስር ስጦታችንን እንደምን ረሳችሁሳ?።ለነገሩ ጠላት በናንተ ላይ አድሮ ስለ ቅዱሳን ክብርና ምልጃ የተፃፈዉን ሰርዞ ለራሱ እንደሚመች ፅፎታል። ይህ የቀደመዉ ታላቁ ዘንዶ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ቅዱሳን መላእክቶችና አባቶች በሚጠሩበትና በሚዘከሩበት ቦታ ፈፅሞ መቆም እንደማይችል መጥታችሁ ብታዩ አንድም ቀን በዚያ የአዉሬዉ መፈንጫ አዳራሽ ባልተገኛችሁና መንፈሱም ተጋልጦ ወደ ጥልቁ ሲወርድ በተመለከታችሁና ከጠላት ባመለጣችሁም ነበር።አንዲት ነፍስ በንስሀ ወደ ፈጣሪዋ ስትመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ በሆነም ነበር። የጌታችንን የመድሀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትንና ጌትነቱን ቀድሞ የተቀበለችና የምታምነዉ ሁል ጌዜ ባለመቅዋረጥ የሚቀደስባትና ጌታ የሚከብርባት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይህ የአዉሬዉ መንፈስ እንደ አዲስ ሊነግርና ሊያስት ፈፅሞ አይችልም። ምክንያቱም ቀድሞ አዳምንና ሄዋንን ከገነት ያስወጣዉ በማር የተለወሰ መርዙን በመርጨት ነዉ። እናንተ ባታስተዉሉትም ስለ ታላቁ ዘንዶ የአዉሬዉ መንፈስ ብዙ ተፅፍአል። . እግዚአብሔርንና መደሪያዉን ቅዱሳንንም ይሳደብ ዘንድ ምላስ ተሰጠዉ ይላል ወንጌላችን።ለዚሁም እንደ ምሳሌ ብንጠቅስ አቶ ትዝታዉ በቂ ማስረጃ ነዉ። ደግሞም ሀሰተኞች በስሜ ይመጣሉ እንዳያስትዋችሁ ተጠንቀቁ። ኢየሱስ በከተማ ነዉ ኢየሱስ በዚ ቦታ ነዉ ቢልዋችሁ አትዉጡ ብሎ አስጠንቅቆናልና።ከእናቱና ከቅዱሳን ተለይቶ የመጣዉን አዲስ ጌታ አናዉቀዉምም አንቀበለዉምም። ይህንን የአዉሬዉ መንፈስ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶዉን ተዋጉት ወደ ምድርም ተጣለ። በታላቅ ቁጣ አንገቱን አስረዝሞ በበረሀ አሸዋ ላይ ቆመ።ሴቲቱንና ዘሮችዋን ማሳደዱን ተያይዞታል ይለናስ ቅዱስ ወንጌላችን። ስለዚህ መናፍቃን እናንተ ለኛ ወንጌልን ልታስተምሩንና የጌታችንን የመድሀኒታችንን የድንግል ማርያምን ልጅ የ ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትና ጌትነትን ልታስተምሩን ፈፅሞ ብቃትም እምነትም የላችሁም። ለነገሩ ይህ የአዉሬዉ መንፈስ ከሁሉም እምነቶች የሚዋጋዉ ተዋህዶን ብቻና ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ስማቸዉ ቢቀያየርም የራሱ መሆናቸዉን ስለሚያዉቅ።አንድ መንግስት የራሱን መንግስት ሊቃወም አይችልምና። ይህንን የበግ ለምድ የደረበ ነጣቂ ተኩላ እግዚአብሔር ይገስፅልን።ወደ ጥልቁም ይጣልልን። አሜንአሜን አሜን!

    • @almaztessema6105
      @almaztessema6105 Před rokem

      Amen!

    • @harriet893
      @harriet893 Před rokem +1

      Ye paulos lebs sewochen ke dewe adnual eshi. Mejemeria geta kmn endadanesh keza kidusan dmo kmn endemiadenu leyi

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 Před rokem +10

    ከእግዚአብሔር መራቅ በእውነት ፀጋችንን ከእኛ እንዲርቅ እና በምድር እንድንቅበዘበዝ ነው የሚያደርገን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን ሳያውቁ ለሳቱት እመብርሀን ትመልስልን። ምህረትአብ እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem

    መምሮቻችን እድሜና ፀጋ ያድልልን አሜን

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 Před rokem +29

    አባታችን ፈጣሪያችን ስለሐይማኖታችን እና ስለ ሀገራችን እንማልድሃለን አሜን

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +3

    የዘመኑ ሰማእታት ናቸዉ ህፃናቱ ለቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን አሜን 💔💔😭

  • @edli2642
    @edli2642 Před rokem

    amen amen egziabher amlak tkklegnawn menged ymrachew

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem

    ትዝታው እግዚአብሔር ልቦታውን ትመልስለት አትፍረድበት ፀጋሁን እግዚአብሔር ገፎታል ነው ልቦና ይስጠው
    ወድሜ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል

  • @user-ws9hd3vp4b
    @user-ws9hd3vp4b Před rokem +9

    እንኳን ለጳግሜ 2 በሰላም አደረሳቹ ወንድማችን እግዝአብሄር ይስጥልን በርታ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +7

    እግዚኦ እንደው ከእስላሞቹ ይልቅ ኦርቶዶክስ የነበሩት ይበልጣል ክፍታቸው የተረገሙ ልቤን አሳመመኝ ይህ ዘንዶ አውሬ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +4

    እግዚአብሔር ያስተካክለህ እርሱ በትልቁ ተይዟል 🙏🙏🙏💚💒💚

  • @seadafiseha
    @seadafiseha Před rokem +1

    Kale hiweten yasemalen

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před rokem

    አሜን አሜን አሜን. ያምታለን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውተ ያሰማልን

  • @Aine2721
    @Aine2721 Před rokem +3

    በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ይሥጣቸው ውንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem +3

    በርታ መንድሜ ኣቤት ትህትናህ ይገርማል🇪🇷🇪🇷

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      ለምኑ ነው በርታ እሚባለው??? የሀርማኖትን ገበና አደባባይ እውጥቶ በማሰዳደብ ነው??? በምን ጭንቅላታችሁ ነው ኮመንት እምታደርጉት????

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 Před rokem +5

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና ቆየክ አቤቱ ለትዝታው ልብ ይስጥልን እርሱ አብዳል:::::::

  • @tigesttubee
    @tigesttubee Před rokem +4

    ወድማችን ፈጣሪ ንባርክህ በዚህ ዘመን እዳተ አይነቱ ወጣት ያብዛልን🤲🤲🤲❤❤❤

  • @saradarge5630
    @saradarge5630 Před rokem

    ❤️🌹❤️🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🌹❤️❤️

  • @debebegashawbeza9626
    @debebegashawbeza9626 Před rokem

    አንተ በዕድሜ ትንሽ ነገር ግን በአስተሳሰብህ የደረጀህ ወጣት ፈጣሪ ይባርክህ፣ ይጠብቅህ። ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ።

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +6

    ያብዬ ክበርልን ወንድማችን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣር ፍፃመአችንን ያሳምርልን ቤበቱ ያፅናንን እመብረሃን እቅፍ ድግፍ ታደርገን ለአውረው አሳልፋ አትስጠን ልቡና ይስጠን በእውነቱ👏👏👏🌻🌻🌻

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Před rokem +1

    ልቦና ይሥጠቸው በእውነት

  • @yoditnegusse8058
    @yoditnegusse8058 Před rokem +1

    JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS
    IS LORD 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      👈 (touch the profile)
      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ
      መልካም አዲስ አመት

  • @talaage22
    @talaage22 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tj9hz9wq9f
    @user-tj9hz9wq9f Před rokem +12

    የሚገርመው የምኖረው በአህዛብ ሀገር ቢሆንም ወንዝ እንኳን ባይኖር በባልዲ ውሃ ውጭ ላይ አሳድሬ እነከራለሁ ስለዚህ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችንም በምኖርበት ሀገር በሙሉ ምንም ባይመቻችልንም በቻልነው አቅም ልባችንን አሳምነን ውሃው ፀበል እንደሆነ በማመን ብቻ ልንድን እንችላለን

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Před rokem +1

      እውነት ብለሻል ኤረ እኔም ሄጄ ዉሃ በ ባል ላስቀምጥ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አስታወሺኝ ❤️❤️❤️❤️ እንደዉም እጄን እያመመኝ ነው እጠመቃለው

    • @mariouset142
      @mariouset142 Před rokem

      ጎበዝ ነሽ የኔውድ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድማችን እንዲህ አጋልጡ

  • @meka9442
    @meka9442 Před rokem

    አንደበትህ ይባረክ ፓስተር ቢንያም

  • @beyakutg3
    @beyakutg3 Před rokem +2

    እመቤቴን ነው የምላችሁ ማናቸውንም አትመኑ እነሱ ለሆዳቸው ነው የሚኖሩት። ኦርቶዶክሳውያን ሀይማኖታችሁን ጠብቁና ፅኑ 💚💛❤️

  • @user-xd5jf7fb8c
    @user-xd5jf7fb8c Před rokem +4

    እንኳንስ በሠላም መጣህ ወንድማችን እናመሠግናለን በርታ በእዉነት ደሢ የሚል አገልግሎት ላይ ነዉ ያለኸው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +1

    ያብየ ወንድሜ በጣም ነው እምወድክ
    የኔ ልዩ ወንድም ላተእኮ ቃላት የለኝም እመቤቴ ትጠብቅክ

  • @mekdiethiopian.7410
    @mekdiethiopian.7410 Před rokem +1

    አቤት የዳቢሎስ ስራ ጉድ ነው
    ትዝታው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ!!

  • @berhunkase6882
    @berhunkase6882 Před rokem

    ረጂም ህድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @user-gm5wt2gz2x
    @user-gm5wt2gz2x Před rokem +4

    በርታልን የተዋህዶ የነገ ሀገር ተረካቢ ወድሜ 🥰 🥰 🥰 🥰 በርቱ ዉድ የተዋህዶ ልጆች 🥰

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      ለምኑ ነው እኔ ገበናችንን አደባባ እሚያወጡ ጋዜጠኞች ባይመቹኝም እናንተ እንዴት እንደምትቅበሉት አይገባኝም ፖስተሩ ግን ትክክል ሀይማኖት አዋቂ ናቸው!! ግን በአደባባይ ሄን ማውጣት በጣም ያሳፍራል ትዝታው ማለት ዱርዬ ነው ጋዜጠኛውን አልደግፈውም ይቅርታ ያድርጉልኝ!!!

  • @user-jk7vp6kp4p
    @user-jk7vp6kp4p Před rokem +19

    እንኳ በሰላም መጣህ ወንድማችን መናፍቃን ልብ ይስጣቸው

  • @gizachewassefa2832
    @gizachewassefa2832 Před rokem +12

    ትዝታው የቅናት መንፈስ እያስቸገረ ው በመሆኑ እግዝአብሔር ልቦና ይስጠው ኦርቶዶክስ ባንተ ጩኸት አትፈርስም።

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      አረ ኦርቶዶክስ በማንም ባዶ ጭንቅላት ምንም አትሆንም

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem +4

    አሜን እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን 🤝

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Před rokem +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ምን የሳንዋል

  • @tigist1887
    @tigist1887 Před rokem

    ማርያምን። ክበርልን

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před rokem +1

    አይትዝታው.እምወደውን.ያክልጠላውት.እግዚዮ.

  • @birkiemiherite6617
    @birkiemiherite6617 Před rokem

    ይህ ልጅ ጎበዝ ዩትበር ነው መንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው የሚያቀርብ በርታ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před měsícem

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-tq2fb9lr8m
    @user-tq2fb9lr8m Před rokem

    ልቦና ይስጠን!!

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před rokem

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ከተዋሕዶ የቀዳን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን በቀሚሷ ስር ትሰብስበን

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 Před rokem

    Amen amen amen egziabher ymesgen antem tebareku wedme

  • @aaqeq8335
    @aaqeq8335 Před rokem

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን በቤቱ ያኑርህ

  • @belenafomi5727
    @belenafomi5727 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      👈 (touch the profile)
      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ
      መልካም አዲስ አመት

  • @dawit6731
    @dawit6731 Před rokem +1

    thanksthanks❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማሰብ ለተሳናቸው ማስተዋሉን ስጣቸው መጭውን ዘመን የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ክፉ ነገሮችን ማንሰማባት ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @messitube9903
    @messitube9903 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 Před rokem

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሰለሁሉም ነገር ተመሰገን የተዋህዶ ልጆች ትዝታዉ በፆሎታቹ ኣሰቡት እግዚአብሔር ልቦናዉ ይመልሰልህ እኔ በጣም ኣዝናለዉ ከላይ ወደ ታች ከመዉረድ ይሰዉረን እህት ወንድሞቼ

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      👈 (touch the profile)
      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ
      መልካም አዲስ አመት

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    ትዝታው ልቦና ይሰጥህ

  • @haneae
    @haneae Před rokem

    እማ ሆይ በረከቶ ይደሪብኝ 🥺🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před rokem

    ዎንድሜ በርታ ጥሩ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 Před rokem

    በጣም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ሰለምታሠማን እድግ በልልን

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 Před rokem

    በጣም የሚገርም ነው ዋናው እምነት ነው ተባረክ ወድሜ

  • @elsaasefa4030
    @elsaasefa4030 Před rokem

    ወንድሜ አንተ የምታቀርበው ሁለ አስተማሪ ነው፡፡ ልጀ ብልህም በአንተ እድሜ ያለ ልጅ አለኝ እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ የኔ ልጅ

  • @enateneshimaryam2852
    @enateneshimaryam2852 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +1

    በርታ ወንድማችን ደስ የሚል ነዉ የምታቀርበዉ