የመምህር ምህረትአብ እና የዮናታን ንግግር እንዲሁም ፓስተር ቢኒያም ሌላ ጉድ ተናገሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አነጋጋሪው የምህረትአብ መስቀል መገልበጥ እንዴት ሊሆን ቻለ !
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 720

  • @libonatube
    @libonatube  Před 2 lety +56

    ውድ ቤተሰቦቼ በአካበቢያችሁ ወይም በየትኛዎሞ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የምታገኟቸውን ማንኛውም ሊያስተምር ሊጠቅም ይችላል ብላችሁ የምታስቡትን ቪዲዮ እንደተለመደው በዚህ በቴሌግራም አካውንት ላኩልኝ ።t.me/libonatubevideos

    • @manodoll1616
      @manodoll1616 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @alemzenebe8953
      @alemzenebe8953 Před 2 lety

      @@manodoll1616 ጰ

    • @astertube1663
      @astertube1663 Před rokem +2

      Selam Egziabher Yebaleh Wud Wendimachin Bewnat Kale Hiwote Yasemalen Tebarek Berta Ewnatun Yizeh Endazih Sitastemiren Egnam Eniregagalen Bizuwochu Ye Haset Misikerinatin Yizewu Eyematu Bayee Soshal Media Yacebecibalu Betam Yigarmal Egziabher Mastewalun Yadilen

    • @hirutasfaw3176
      @hirutasfaw3176 Před rokem

      Yeresachiw saw iko naw miyakanababiraw

    • @simoncarlos9437
      @simoncarlos9437 Před rokem

      ወንድማችን ኘሮግራሙ ጥሩ ነው አንተ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በል ሁሌ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +132

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ!!!
    🥀🕯🕯🕯9️⃣🕯🕯🕯🥀
    የደብረ አስጋጁ ተጋዳይ ነህ የእግዚአብሔር
    አገልጋይ
    እስትንፋሰ ክርስቶስ ሐዋርያ ጸልይ ለኢትዮጵያ።
    🥀 የጻድቃን ሁሉ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የጻድቁ አባታችንን ረድኤት በረከት ያሳድርብን

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +65

    መፅሐፍ እንዲህ ይላል ''ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ብዙዎችንም ያስታሉ'' ስለዚህ ተጠንቀቁ እህት ወንድሞቼ🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +44

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከኪፉ ጠላት በደሙ ይሸፍንልን ኡፍፍፍ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ስብከታቸው በአጭር ዳቂቃ ዉስጥ ልብ ብሎ ላዳማጠ ሰው ህይወትን ይለውጣል ✝️
    ለመናፍቃን ደግሞ እኔ ማለት የሚችል መድኃኔዓለም የንሰሃ ጊዜ ያድላቸው ልቦና ይስጣቸው 😥

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +8

    ያብዬ የኛ ብርቱ ወንድም በእውነት እዳተ ሶሻል ሚዲያውን የሚጠቀምበት የለም በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ነርልን ወድሜ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +61

    እንኳን በሰላም በሰላም መጣህ ወንድማችን
    እውነት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው
    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 2 lety +2

    ያብስራዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ጎበዝ በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 Před 2 lety +19

    የእኔ አባት በስማም ልቤን ነኩኝ ባለን ነገር ደስተኛና አመስጋኝ ያድርገን እንደው አድራሻቸው ቢገኝ እና የቻልነውን ብናደርግ😢😢😢😢

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 2 lety +91

    የረ ስለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን እኔም ከመናፍቃን ጋር በፌስቡክ ታላቅ ፍጥቻ ይዣለሁ ግን የጠየቁኋቸዉን ጥያቄ አልመልስልይ አሉ አይናቸዉ ፈጠጠ ንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይቫርክህ አብሥራ

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 Před rokem +4

    ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ መታደል ነው😍❤🙏

    • @bettyhaileabrish
      @bettyhaileabrish Před 13 dny

      metadels yegeta mehon new eyesus yadnal eyesusn yeshefene🅱n da🅱ilos ywega

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před 2 lety +5

    እንኳን ዳህና መጣህ ውድ ወንድማችን ያብሰራ በጣም እናመሰግናለን ብዙ የተማርነን ነው ቀጥልበት እመቤት ካንተ ጋር ትሁን 💓💓

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 2 lety +8

    ገራሚ ገራሚ መልእክት በአጫጭሩ እናመሰግናለን!
    ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃዋል!
    እግዚአብሔር ጠቢባን ያድርገን በእውነት!!!

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +4

    ወንድሜ መናገርህ ትክክል ነው ማነው እናቱ ወይም አባቱ ሲሰደብ እየሰማ ዝም የሚል ? በዛላይ በመሀል አባታችን የሚያስተምሩትን ትምህርት ስለምታስገባ በጣም በጣም ነው እማከብርክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሜን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 2 lety +8

    የኛ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍⛪⛪⛪

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d Před 2 lety +5

    የእነ ዮናታን ተከታዩችና ዩናታን ልቦና ይስጣቹህ።ወንድሜ በርታልን ሁሌም ኑርልን ፈጣሪ የሚያገናዝብ አእምሮውን ያድለን።

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እግር ማጠብ በጣም ነው የምወደው በጣም በርክት ነው እጅግ በጣም እውዳለሁ እግር ማጥብ ፍቅር ለኢትዮጵያን የነበብርው ማንነታችን ይመልስልን ጌታሆይ ይቅር በለን እንድ ቸረነትህ ይቅር በለን ጌታሆይ ልቦና ስጥን ለሁላችንም አሜን አሜን

  • @user-dt9gl1pt6y
    @user-dt9gl1pt6y Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጸሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ ከፊትህም አትጣለኝ🤲😭ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ቀጥተኛ እውነተኛ የመጀመርያውም የመጨረሻውም ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
    እኛ የተዋህዶ ልጆች ሀይላችን እግዚአብሄር ጋሻችን ድንግል ማርያምን ጠባቂያችን
    እስራኤላውያንን የጠበቀ አምላክ ዛሬ እኛንም ባሪያዎቹን ይጠብቀንሊ አሜን 🙏🙏🙏

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před 2 lety +6

    የትህትና ልቦና ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን አድናቂህ ነኝ የኔ መልካም ወድም

  • @marwamengesha9612
    @marwamengesha9612 Před 2 lety +3

    በእውነት ወንድማችን ስለ ምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመናፍቃን ጉድ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያብስራ ወንድሜ🙏🙏

  • @user-gy2uk5vn1u
    @user-gy2uk5vn1u Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 💕💖 ልቦና ይስጥን
    የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን
    ⛪💖💕🎆👏አሜን አሜን አሜን የኔ ልጅ

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏ጣፋጭ እናመሰግናለን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 2 lety +7

    ግን አንተ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤️🙇‍♀️💒🇪🇹

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +7

    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምርጥ ናቸው የበጠበጡን የቲክቶክ ሙስሊሞች ናቸው ያሰቸገሩን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před 2 lety +1

      አረ በጣም ይገርማሉ ቲክቶክ አላየንም አሰጠሉኝ በእውነት ስለእምነት መጎራበጥ ቲክቶክ ድራሹ ይጥፋ

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc Před rokem

      በማየገባ ነገር ጥልቅ አትበሉ ስለ ራሰችሁ አውሩ አሁን ስለ ሙስልም ማወራት ለምን አሰፈለገ
      ያለ እውቀት አትጓዙ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +5

    በዉነት ይገርማል በርታልን ወድማችን እደዚህ በሃሰት የሚያቀነባብሩትን ሰዎች ልብ ይስጥልን ህሊናቸዉ አይቆረቁራቸዉም እዴ አይይይይ እግዚያብሔር ይገስፅልን እግዚኦ ወላዲተ አምላክ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 2 lety +1

    አው፡ወድሜ፡በርታ፡ልክ፡ነህ፡የመምህር፡ምህረተ፡አብን፡አመሣሥለው፡የሚሠረቱን፡ነገር፡ድምፁንም፡እና፡የመሥቀሉን፡ጉዳይ፡ማብራራትህ፡ጥሩ፡ነው

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Před rokem

    ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እንዳንተ ያለ ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እግዚአብሔር ያድልህ አሜን

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 Před 2 lety +2

    ወንድማችን በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ ወንድሜ 🙏

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 2 lety +4

    የእውነት ወድማችን በርታ በጣም አሰተማሪና ቁምነገርአዘልነው የምተቀርባቸው እናመሰግናለን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 2 lety +21

    ኣሜንንንንንንንንንንንን 😭😭😭😭😭😭ጣፍጭየ። ወይይይይይ ኣባታቺነይ የኦርቶዶክስ እንቁ ኣቤት ትምህርት እድሜና ጤና ስይጣቹ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sara-8135
    @sara-8135 Před 2 lety +1

    እምዬ ተዋህዶ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +3

    ወደ ፈላ ወተት ወደቅቤ ያተስ ከፋ ወድሜ በሳቅ ሞትሁ የአብ ስራዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫💗⛪💗🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜን🙏🙏አቤቱ ልቦና ስጠን አይተን የምናልፉበት ሰምተን ዝም ምንልበት አንደበቶት ስጠን ክፍ ተናግረን አንተን እናንዳናስቀይም

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @yeshihu2956
    @yeshihu2956 Před 2 lety

    እውነትህን ነው ሀሰተኞች እንደምሰሩት ከሆነ ብዙዎቻችን እንሳሳት ነበር ነገር ግን እ/ር በአንተ እንዳንታለል እረድቶናል እና ስሙበፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እርሱ አንተንም እኛንም በቤቱ ያፅናን። መምህራችን ምህረ አብንም ደግሞ ከክፉ ይጠብቅልን!
    የአብ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን!!!!!!

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 2 lety +8

    እውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ወንድሜ አንተ በርታ ጸጋውን ያብዛልህ

    • @rosa2759
      @rosa2759 Před 2 lety

      Betam astemari new atem yaglgelot zemenek yebark wendeme

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባቶቻችን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን በርታልን

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +3

    በዉነት ወንድሜ እናመሰግናለን የኔ አባት ሲያሳዝኑ በዉነት

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 2 lety +14

    እውነት ነው ወደሜችን የውድ መምህራችን ሰም ለማጥፋት ነው ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ የኖታ እሚባል ሰውየ እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ያጠፋው አትም ውንድሜችን በርታልን ፀጋውን ያብዛላህ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 2 lety +4

    ያብስራዬ እንኳን ሰላም መጣህ የልጅ አዋቂ እማምላክ ትጠብቅህ

  • @ashenefechmarrr7820
    @ashenefechmarrr7820 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ አከብርሀለው

  • @setyhublehu3293
    @setyhublehu3293 Před 2 lety +1

    የእወነት አንተ ልጅ የምተሰራቸው ስራውች በጣም ነው የሚያስተምሩን በርታ አሜን አሜን አሜን ለምርቋቱ በርታ የተዋህዶ እንቁ👏👏👏

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 2 lety +6

    ወንድማችን በርታ ባንተ ምክንያት ብዙዎችን ከጥፍት እየመለስክ ነው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድሳን ጥበቃች አይለው በእውነት እነሱ ባሁኑ ሰዓት ፈልቶባቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @habtamuyet5971
    @habtamuyet5971 Před 2 lety +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ ወንድምአለም ለምታቀርባቸው ሁሉም

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ እደግልኝ ወድሜ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +2

    ልቦና በርታ !!! እነሱ ዲቢሎስ ዝም መቻለና እኛ ዝም የምንለው ???ሀስተኛው ክርስቶስ መቼ መንጋውን ሳያስወጣ ይተኛልል እና እኛ እንተኛ !????አባ ገብረኪዳን እባኮ ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም ላሉ ማርያም ፀልዩ!!! እኛ ሀጢተኞች ተቀባብለን እየወናጀልናቸው ነው ።

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk Před 2 lety +8

    የመጀመሪያው ሳልሆን አልቀርም like እረስቼ ያአብስራ ሲያስታውሰኝ እየሳኩ like የማረግው።👍እንዳትረሱ 👈አስተማሪ ነው ኦርቶዶክሳዊያን 💚💛❤️🙏

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን🙏❤
    እግዚአብሔር ፀሎትህን ይስማልን የኔ ቆንጆ ልጅ
    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před rokem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭😭😭

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 lety +18

    ወንድማችን በውነት ትልቅ ስራ እየሰራክ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን💖🙏

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 2 lety +1

    ወንድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Před 2 lety +2

    . ያብሥራዬ. እየጠበኩህ ነበረ.ሥለመጣህ. ደሥ በሉኛል.. ምትሠራው ሥራ. ቀላል አይደለም. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ልቦና . ይሥጣቸው. የሚገርመኝ. ነገር እሄንን እያየ አሁንም. የሚከተሉአቸው. እባካችሁ ያላችሁበት በታ መርምር . እውነቱን እወቁ

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před rokem +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እኔ እነሱን ሚከተሉ ሰዎች ናቸው ሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 2 lety +19

    የቤንጤ እራስ ምታት መምህራችን መምህር ምህርት አብ የኦርቶዶክስ እንቁ

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Před rokem

    በደንብ አሥተማሪ ነው ለእኛም ልቦና ይሥጠን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +2

    እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ

  • @jeri3637
    @jeri3637 Před 2 lety

    ወንድሜ በርታ እኔ ሰሞኑን ነው የተከታተልኩህ እና በእውነት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፍፃሜውን ታሳምርልህ ቃል የለኝም በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛልን እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የተመኘህውን ሁሉ ይስጥህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +4

    💚💛❤🖐🖐🖐🖐🖐🌼🌼🌼እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እንካን ደና መጣህ የአብስራዬ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ለመናፍቃንም ልቦና ይስጣቸው ቀጥልበት በርታ 💞💞💞💞

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před 2 lety +6

    ክርስቶስ አድነኝ ምን አይነት ውሽታሞች ናቸው በፈጣሪ እውነት እነሱ ሚያመልኩት አምላክ ዋሹ ይላል እንዴ ኧረ ወየው ምን አይነት ዘመን ነው የድሮቹ ጴንጤዎች ከአለባበስ ጀምሮ ስራት አላቸው የእነዚህ እኮ ተለየ

  • @user-bb3cb3rz8g
    @user-bb3cb3rz8g Před 2 lety +1

    ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እግዚአብሔር ይመልህ ተባርክ ደግሞም ጫፍ ላይ ነህ ተባረክ

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Před 2 měsíci

    ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ያኑርልን

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ያስድግሽ

  • @Wabi_7
    @Wabi_7 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የንስሐ እድሜ ይስጠን ።

  • @selamtekle3592
    @selamtekle3592 Před rokem

    ወንድማችን በጣም እናመሰግን ኣለን ሁሉ ነገር በግልጽ ስለ መታስረዳን በተለይ እንደኒ ያለው እምነቴ ጎዶሎ በጣም ኣመሰግን ኣሎው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Před 2 lety +1

    ወድሜ እንኳን ደናመጣህ አምላኬ ይቅር በለን በድለናል

  • @dawit6731
    @dawit6731 Před 2 lety +1

    thanksthanksthanks💖💖💖💖💖💒💒💒💝💝💝💝🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Před 2 lety +3

    በእዉነት ወንድማችን በአጫጭር ቪድዮ ከአባቶች እኩል እያገለገልክ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ
    እረዥም ትምህርት ለመከታተልማ ስንፍናዉን ማን ይዞልን እግዚአብሔር በቃሉ ያኑረን

  • @samrawitfantaye889
    @samrawitfantaye889 Před 2 lety +1

    አሜን አባቴ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    አመላኬ ኆይ የሰላሙን ዘመን አምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety

    ስለመምህራችን የሚያቀናብሩት ነፍሳቸው አይማርም 😁😁😁😁 የራስ ምታት ሆኖባቸዋል መምህሬ የኔ አበሳ ኑርልን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety

    Egziabhere yibarkh wondme siwodh Ergath Betam asteway neh wondme Ketlbet🙏🙏🌻🌼🌼🌼🌼💕💕💕💕🥰🥰🌻🌻🌻🌻

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የና ማር እቤቴ ማርያም ታሳድግሽ

  • @hawwiioromtittiwalloo2892

    አሜንአሜንአሜን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Před 2 lety +1

    መናፍቃንን ደግም ቤቴክርስትያን ያፈርሳሉ አባቶች ሞስሊም ደግሞ ይሰራሉ ደስ ይላል ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️ ከውሸት ከቅጥፈት ከሌብነት ፈጣሪ ይሰውረን ፈረሀ እግዚአብሔር ይደርብን በእውነት ባርያዎቹም እንሆን ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን የአምላካችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን በእውነት 🥰🥰🥰

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በለናልን

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 Před 2 lety +1

    አይ መናፍቆች ምን.ጉዱ ነዉ አቤት.መምሬ አስጨነቃቸዉ የሚሰሩት ጠፍ መምሬ የኔ ጀግና💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም ሰላም ወንድማችን ልጃችንም ነህ ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው ያልነቁ ይንቁ (የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ)ለዝህ ግራ ለገባው ህዝብ መንፈስ ቅድስህን ላክልን ልቦና ስጠንማስተዋልን ስጠን እመቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን

  • @endalkachewzekariyase9960

    አባቴ ኑርልኝ እንደዛ አጋልጣቸው እነዚህ አውሬዎች

  • @user-bb3cb3rz8g
    @user-bb3cb3rz8g Před 2 lety +1

    እረ እግዚኦ ምን አይነት መታወር ነው ፈጣሪሆ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @አቤቱማረንይቅርበለን

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ልጅ አግዚአብሄር በሰላም በጤና ያሳድግልን

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před 2 lety

    በእውነት ፓስተር ቢኒያም ልዩ ሰው ነህ የመናፍቃኖች ጉድ በግልጥ ግልጥልጥ ብሎ አረፈ ወይኔ በሳቅ ተዋህዶን የነካ እንደዝህ ቅሌቱ በአደባባይ ይዋረዳል ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ የነዮናታን ጉድ እንደዚህ ይጋለጥ ሌቦች የእናንተ ቅሌት ገና በክርስቶስ ስም መነገድ ታላቆማችሁ ትዋረዳላችሁ ያብስራዬ ተባረክ በርታልኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mareymeniga7496
    @mareymeniga7496 Před 2 lety +1

    Amen kalhywet yasemaln hagerachin selam yadrglin

  • @mtcalfa5444
    @mtcalfa5444 Před 2 lety

    አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ ያንተን ፔጅ ስከተል ሰላም ይሰማኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zq8qv9ks9q
    @user-zq8qv9ks9q Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ከምነግርህ በላይ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታልን

  • @bigjamal6209
    @bigjamal6209 Před 2 lety +1

    ያብየ እናመሰግናለን

  • @cfuudhxicifud8800
    @cfuudhxicifud8800 Před 2 lety

    ያአቭ ስራ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety +1

    ኣሜንንንንንንንንንንንን 😭😭😭😭😭😭ጣፍጭየ።

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +2

    አይ መናፍቅ መች ይሆን እውነት የሚናገሩት ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን የአብ ስራ በርታልን

  • @romalover6851
    @romalover6851 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety +2

    አንቁ ወንድማችን አንካን ሰላም መጣህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘

  • @GrumGbrke
    @GrumGbrke Před rokem

    ቡርኬ ኑርልኝ በርታ አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ

  • @azmeraazmera9907
    @azmeraazmera9907 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ያአብስራ እንዴት ነህ እናመሠግናለን በርታ መልካም መልእክት ነው መናፍቃኖች ልቦና ይስጣችው ያብስራዬ ከይቅርታ ጋር መምህር ምህረትአብን ( መምህር ) በማለት ጥራው እሽ ምህረትአብ ብቻ አትበል እሽ ካጠፋው ይቅርታ ወንድሜ እነዚህ ከሀዲዎቹ እነዮናታን እንኳን ፓስተር እየተባሉ ነው።