🛑እሸቱ መለሰ ሪከርድ ቢሰብርም ተቃውሞ ገጠመው | "አሜሪካ ቸርች አያስፈልግም" | ድንቅ ልጆች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#dinklijoch#እሸቱመለሰ#ድንቃድንቅ

Komentáře • 1,1K

  • @dagnachewgezahegn2797
    @dagnachewgezahegn2797 Před rokem +162

    እሼቱ ምርጥ ልጅ ነው !!!
    እኔ ፕሮቴስታንት ብሆንም እስከመጨረሻው በጉጉት ነበር ስከታተለው የነበረው።
    እሼቱን አትንኩት ትልቅ ስራ ነው የሰራው።
    እሼቱን አበረታቱት !!!!

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 Před rokem +8

      ለእምነቱ ብቻ አይደለም ግልጋሎቱ ወንድሜ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ስለ መልካም እሳቤህ እናመሰግናለን ወገኔ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@menberedange1812 በቅንነት እነደማመር

    • @user-fv5sd4su4j
      @user-fv5sd4su4j Před rokem +2

      እናመሰግናለን

    • @dagnachewgezahegn2797
      @dagnachewgezahegn2797 Před rokem +1

      @@menberedange1812 እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ። መተሳሰባችን ይቀጥላል ።

    • @dawitmercy5428
      @dawitmercy5428 Před rokem

      ashkabach

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 Před rokem +30

    ፈጣሬ ሆይ ልቦና ይስጣችሁ እሽቱ መልሰ መልካም ሰው እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před rokem +143

    እሸቱን በጣም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ አላህ ከእነ ቤተሰቦቹ ሰላሙን ያብዘዉ 😍😍

    • @teralemtm2134
      @teralemtm2134 Před rokem +1

      አሜን እውነት ሙስሊም እህቶቸ ወንድሞችንም ፈጣርይ እድሜ ከጤንሀ ጋራ ይጠብቃችው ትናንት በጥሩ ነገር ስስታፈ ነበር ይህ ነው አንድነታችን የሜምርብን

    • @user-go8fo9ei3o
      @user-go8fo9ei3o Před rokem +2

      አሜን አላህ ሀገሬችን ህዝባችን ይጠብቅልን እሸቱ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነዉ አላህ ይባርከዉ

    • @teralemtm2134
      @teralemtm2134 Před rokem

      @@user-go8fo9ei3o አሜን በአንድነት በፍቅር የሜስተምር ነው እሸቱ ማለት

    • @heirat
      @heirat Před rokem

      @@teralemtm2134 🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅

    • @fafi2537
      @fafi2537 Před rokem

      @@user-go8fo9ei3o አሜን አትበይ አሚን امن ነዉ ሚባለዉ

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 Před rokem +8

    እሸቱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ውንድማችን ነው ዘር ሀይማኖት የማይል መልካም ሠው አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይጠው🥰🥰🥰🥰
    መልካምነት ዘርና ሀይማኖት አይልም ።

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +198

    እግዚአብሔር እንደ እሼቱ አይነቱን ያብዛልን መልካም ሰው💚💛❤💒🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +2

      እህቴ ደምሪይ

    • @azebd5392
      @azebd5392 Před rokem +2

      አሜን

    • @zinashabebe1878
      @zinashabebe1878 Před rokem +2

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯💯💯💯

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 Před rokem +1

      አሜን አሜን❤❤❤❤🙏

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 Před rokem +1

      አባቴ እሸቱ የኢትዮጵያ ወይም የአፍሪካ ብቻ ሳይሆን የአለማችን ድንቅ ሰው ነው ሲኦል ውስጥ ያሉ ሰዎች እና ወደ ገነት አልሞ ጉዞ የጀመረ ሰው ይለያያል እስኪ እናንተ ብዙ ተከታይ አለን እያላችሁ የምታደነቁሩን ከንቱዎች አንድ የጣራ ቆርቆሮ አበርክታችሁ ትንሽዬ ሽነቁር ጠግኑ ወሬ ብቻ

  • @user-qq3ku1ex9h
    @user-qq3ku1ex9h Před rokem +45

    እሸቱን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @kamilyenus7767
      @kamilyenus7767 Před rokem

      እኔሚገርመኝ ሞጣ ቤትገብተው እሚውሉሠዎች

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem +109

    መስራት ሲያቅተን የሚሰሩትን እንከሳለን እውነት ማስተዋልን ያድለን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      እህቴ ደምሪይ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +1

      ልቦና ለሁላችንም ያድለን

    • @hddggebxhfhf5696
      @hddggebxhfhf5696 Před rokem

      እሸቱመለሠጥሩስራነውየሚሠራውልቦናይሥጣችሁ

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 Před rokem

      አገርሽ ላይ ኦርቶዶክስ አማኙ በየሜዳው ተርበው እና ተፈናቅለው ሜዳ ላይ ፈሰው ሀብታም ሀገር ገዳም መስራት ግብዝነት ነው ::

    • @fatimaalswuadi8653
      @fatimaalswuadi8653 Před rokem



      ዥዥዥ
      ዥዥዥዥ
      ዥዥዥ
      ዥዥዥዥ
      ዥዥዥዥዥ
      ዥዥዥዥዥዥ
      ዥዥዥዥዥዥዥ
      ዥዥዥዥዥዥዥዥ

      ዥዥ

      ዥዥዥ
      ዥዥ
      ዥዥ





      ዮኒ፡ማኛ፡ሁል፡ጊዜ፡ወሬ፡ብቻነዉ

  • @lilylily4569
    @lilylily4569 Před rokem +7

    ሞተረኛ ነበር ምናምን ምን ያስፈልጋል ደግ እሰይ እሸቱ መልካም የተባረክ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርከዉ ያሰበው ሁሉ ይሙላለት ✝️✝️✝️

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 Před rokem +3

      ከሀብት ጋር አብሮ የተወለደ የለም መሀይምቱን ይሄን መናገሩ 🤣

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +7

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዘረኝነት የፀዳ ነው

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před rokem +21

    እናተ ተንጫጩ //የተዋህዶ ልጆች ዛሬም ነገም ከቤተክሪስቲያን ጎን ናቸው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር,ሙሲልም ክርስቲያኑ ,የተለያየ ዕምነት ተከታይ ያላቸው ሰዎች የበርከት ስራውን ሪኮርድ እንዲሰብር አድርገውታል❤💚💛🙏🙏

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa1584 Před rokem +16

    ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ እንቅፋቶች እግዚአብሔር ልቦና ሰጣችሁ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +7

    _እግዚአብሔር አምላክ መልካሞቹን ያብዛልን ድንቅ ታሪክ ተሰርቷል በእሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን_

  • @hagermanchilot5669
    @hagermanchilot5669 Před rokem +13

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🥰🥰🥰🥰🥰እሸቱ ማርያም ከአንተ ጋ ትሁን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @arhibuwoldia
    @arhibuwoldia Před rokem +7

    ሰላም ወንድም ድንቃንቅ እንደት ነህ ከሱ በፊት አለች ሀናን ማህሙድ ወይም ባቡል ኽይር ወንድማችንም እሸቱ መለሰ በጣም ጀግና ነው 15 ሰአት ከ5 ደቂቃ የተጥቀመጠው ልክ እንደፈጣሪ እማያዳላ ነውና እድሜና ጤና ይስጠው እንደሱ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +75

    እንኳን ሰላም መጣህልን ምርጣችን እሼ የኛ መልካም ስው ከ15 ስአታታ በላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሙሉ ከሙያ አጋሮቹ ጋር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው የኦርቶዶክስ ጠላቶች እርር ድብን በሉ ላይቭ ላይ ታምር ነው ያየነው ከኢትዮጵያ እስክ ኤርትራያዊያን እምነት ያልገደባቸውን ብዙ መልካም ስወችን አይተንበታል

    • @salammisso6236
      @salammisso6236 Před rokem

      Yonas lebaw

    • @user-ri2dx8ir7y
      @user-ri2dx8ir7y Před 8 měsíci

      እባካችሁየሰውየውንእምነትንገሪይ፣ይሄሰው፣በቀጣይ፣እኔፈጣሪነይ፣ብሎሚመጣ፣ድመስለያል

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +42

    እሼ ወንድማችን እመብርሃን እናቴ ክፉን ሁሉ ታርቅልህ❤️❤️❤️ ጥላት ይቃጠል እርሱ ከመልካም ስራ ወደ ኋላ አይልም ።❤️❤️✝️✝️🙏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před rokem +1

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐

    • @mannimondi7062
      @mannimondi7062 Před rokem +1

      Yes you are right 💯 god 🙏

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +8

    የእሸቱን ግማሹን መስራት እማይችሉ ወረኞች ተቀምጠው ያውሩ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +1

      በጣም ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ዮኒ ማኛ የሚባል ሰው አሳዳጊ የበደለው ቦርኮ ነው እሱን ላለማይት ቲክቶኬን ዘገቻለሁ የእውነት ደሞ ዛሬ በዝህ መጣብኝ ነው የምጠላው። ሰይጣንን እራሱን ያህል ምጠላው አይመስለኝም ። እልም ያለ ቅናተኛ ነው ።በስማም ከእሸቱ እጣቢ አይደረስም ።እዴ አንዴ በጦረት ያዘው ቁረጠው ይላል ።ፈጣሬ ልሳኑን ይዘጋው።

  • @alimtgstu250
    @alimtgstu250 Před rokem +1

    እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቹ ሁላቹም እሸቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እብዝቶ ይባርክህ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእሱ ሆነ እሼ ዘመንህ ይባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክብር ለመላው ኢትዬጵያውያን አንድነታችን ሀይላችን ነው ኢትዬጵያዊነት ያኮራል 🙏🙏🙏

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Před rokem +4

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ እሸቱ የማቀዉ በበጉ ስራዉ እና በዶንኪ ትዩብ ስራዉ ነዉ እሸቱ ማለት መልካም ሰዉ እግዛብሔርን የሚፈራ ሰዉ ነዉ።እኔ እሸቱ መለሴ ወንድሜ ወይም ልጂ ቢሆን ብየ የምመኘዉ የተባረከ ልጅ ነዉ እድሜና ጤና ይስጠዉ።

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +12

    ተባርክ ወንድማችን በትክክል ተናግረካል ሳያቁ ባይናገሩ ጡሩ ነው ዮኒ ካንተ እሄ አንጠብቅም ነበር እግዚአብሔር ወደ ልብክ ይመልስክ

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Před rokem +33

    ማንም የፈለገውን ሊያወራ ይችላል ግን የእሸቱን እጣቢ አይደረሱም እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ለክርስትናም ለእስልምናም እየሰራ ያለው ስራ ታሪክ ይዘክረዋል።❤❤❤

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Před rokem +32

    አላህ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ይጠብቃችሁ

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 Před rokem +35

    ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን 🙏

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před rokem +10

    የወኒ ማኛ እምትባል ሰው አይሉህ አውሬ አይሉህ እኔ ምንም አልልህም እግዚአብሔር አምላክ አስተዋዩን ልቦና ይስጥህ እንደው በእመብርሐን ምን አይነት ፍጥረት ነህ ግን አምላኬ ሆይ 😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před rokem +6

    ውይ ጌታሆየ የኛሰው በጣም ከባድ ነው አር በስላሴ ትግስቱን ስጠኝ የርጎላይ ዝቦች እዛው ቲክቶክላይ ተገደቡልን እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @guh9481
    @guh9481 Před rokem +5

    ወንድሜ ድሮም የሚሰራና ጥሩ ሰው ተቃውሞ አያጣውም እሸቱ ፈጣሪ ከጎኑ ይሆንለታል አላህ ከነቤተሰቡ ይጠብቀው ያረብ ሁሉንም ባንድ የሚይ ወንድማችን

  • @abdulkarimyimam8708
    @abdulkarimyimam8708 Před rokem +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እስከመጨረሻው ስከታተል ነበር እሼ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራው በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ እሼ ጀግና ነው

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f Před rokem +5

    ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠን የምንናገረውን አናውቅም ወንድማችን እሸቱ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 Před rokem

    እሼቱን በጣም እናከብረዋለን እንወደዋለን የእግዚአብሔር ልጅ ነው እሱን ባትነኩ ይሻላችሃል አትንኩት ጎበዝ ልጅ ነው ሁሉ ተቃው
    ማችሁ ምን ለመሆን ፈለጋችሁ አይንኩት እግዚአብሔር ያስቀመጠው ብሩክ ልጅ ነው❤❤❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +7

    እዉነት እሼ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ያለ ያብዛልን🙏🤩🤩🤩😍😍

  • @nesibualagaw8282
    @nesibualagaw8282 Před rokem

    አዜብ ገ/ስላሴ እንደአንች አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ለሌሎቹም ፈጣሪ ወደ መልካም ሥነልቦና ይመልስልን እኛም የእግዚአብሔር ልጆች በገንዘባችንም በፀሎታችንም ሠርተን እንጨርሰዋለን

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před rokem +4

    በሰልፍ የሚደረደር መኪናም ቢያጥብም። ለዚህ ትልቅ ደረጃ ደርስዋል። አቤት ቅናታቹ አያምጣ ነው

    • @rosabeyene1198
      @rosabeyene1198 Před rokem

      እሱም ተናግሯል አመጣጡን ምን ያሳደንቃል ምንም ቢሰራም ያለፈ ታሪክ ነው

  • @edavid675
    @edavid675 Před rokem

    አወ ትልቅም ትንሸም የማይንቅ የወጣት አዋቂ ነዉ እነዚህ ወናፎች ለህዝብም ለሀገርም የማይጠቅሙ ሀሳበ ድኩማኖች ናቸዉ እሱ ስለማይሰራዉ ሲተች የሚዉል ደንቆሮ ነዉ ተወዉ እሸ ድንቃድንቅም ተባረክ እዉነት ሰለመሠከርክ ።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před rokem +3

    የእሸቱን ስራዎች የሚቃወመው ሰይጣን ብቻ ነው ዩቲበሮች ሁሉም ፈጣሪ ለመልካም ነገሮች አይነ ልቦናችሁን ፈጣሪ ያብራላችሁ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem

    እሽቱ የዘመናችን ጀግና ሰው ነው በእውነት ይለያል እጅግ በጣም አንተም ጀግና ሰው ነህ ድቃድቅ በርታ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Před rokem +6

    እንደ እሼ አይነት ለሁሉም ሀይማኖት በጎ ስራ የሚሰራ ማን አለ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @liyaabrham7901
      @liyaabrham7901 Před rokem

      ወይ ቅናት ምንም ይሁን እሱ ጡሩ ስራ ነው የሜሰራው

  • @girmaeyemane2007
    @girmaeyemane2007 Před rokem

    ልክ እንደ እሸቱ መለሴ አንተ የኛ ጀግና ነህ። እረጅም እድሜ ይስጥልን ውዶቻችን።

  • @user-cx8yr3cb7h
    @user-cx8yr3cb7h Před rokem +5

    ድል ተሰራ እኮ የኛጀግኖች የተዋህዶ ልጅች ኮራንባቹ

  • @hayimeyoutube5879
    @hayimeyoutube5879 Před rokem

    እሸቱ መለሰ እድሜና ጤናህን ይስጥህ ከዚህ በላይ የምሰራበት አደበቱን እውቀቱን ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +5

    አይይ ድንቁ አሁን ሞጣን ሠው ብለክ ሀሣቡን ትቀበለዋለህ ሞጣ ወደነፈሠበት ነው የሚነፍሥ እሼ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምሬልህ ወድሜ

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Před rokem +1

    እሸ የህዝብ ልጅ የክርስቲያኑም የሙስሊሙም ልጅ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው።እነዩኑ አንድኳ መልካም ስራ ሳይሰሩ በወሬ ብቻ ህዝቡን ያዙት

  • @Sibisib06B
    @Sibisib06B Před rokem +7

    እዉነት አንተ ድንቃድንቅ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ!!!

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +1

    የምር በጣም ደስ ይላል እሸቱዬ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ምቀኛዉን ዲያቢሎስን ያርቅልህ😍 በርታልን ድንቃድንቅ ❤😍😘

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +12

    በዚህ ስሀት እንደ እሸቱ መልካም የሰራ የለም እስበሱ ከመገዳደል ዉጭ ቤተሰብ እንሁን 💚💛❤👄👄👄👄👈

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk Před rokem +1

    ኮተታኮትት ሁላ መስራት ሲያቅታቸው የሚሰሩትን ማሰናከላችሁ ልማዳችሁ ነው እሸ ጀግና ነው ።

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Před rokem +5

    The young man who was with his mom,I really admire you the way you address your taught. We go to church to communicate with God, he sees our hearts not what ethnic group. We all are his children, he sees us one. To the young men God bless you 🙏

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 Před rokem

    የተልከሰከሰ ሠው መገለጫ ነው በተናገሩ ቁጥር የወረደ ደረጃቸዉን ነው ሚያሳይ ከነሱ ሚጠበቅ ነገር ነው እሸ በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @user-db8ul7nn9y
    @user-db8ul7nn9y Před rokem +4

    በዘር በሀይማኖት ሁሉንም አክብሮ ህፃን ሽማግሌ ሁሉንም አክብሮ ኢስላም ክሪሲታን ሳይል ሁሉንም አክብሮ የተጀግርውን እርድቶ አስደስቶ ይኖራል በደስታ በውስጤ እየተላወሰ ይህ ሰውማነውካልክ ምርጥ ኢትዩብያዊ እሸቱ መለሰ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እዳተ ያለውን ያብዛልን ኢሸአላ

  • @suzi7046
    @suzi7046 Před rokem

    ሰላም ባገራችን ላይ እንደእሸቱ አይነት ታታሪ ሰወ ነው ተወዳዳሪ የሌለው ጀግና ሰው ነው በሚሰራቸው ሰራዎች ተወዳጅነትን ያገኘ ነው የስንት እናቶች የስንት ህፃናት እንባ የጠረገ ጀግና ሰው ነው

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před rokem +7

    ቅናት ነዉ ሁሉም የሚንጫጩ

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 Před rokem

    ይህ ሰውየ የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጨረጭረው እንደእሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው መሆን ባትችሉ እንኳን የሚሰራን ሰው መተቸት ቀሽምነት ነው ሚዲያውን ለመልካም ስራ ብቻ የሚጠቀምበት ሰው ነው የሚከበረው ሰውን ማክበር ሲችል ነው ክብረ ቢሶች

  • @user-kf9kd8fz5h
    @user-kf9kd8fz5h Před rokem +9

    እንደ እሼ ያለ ተፅእኖ ፈጣሪ እደ እሼ ያለ ጀግና ጀግና የለም ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ ፈጣሪ እሱንም የሰራ ባልደረባዎቹንም ፈጣሪ ይባርካችሁ
    ውዱቼ ሰበስክራይ አርጉኝ

  • @almazmngestu9630
    @almazmngestu9630 Před rokem +1

    እሼ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥ እዳቴ አይነቱን ደጋች ደጋጎች አብዚቶ ይስጥን ፈጣሪ እዉነት መባረክ ነዉ በጎ ሲራ መስራት ስቶቻችን አልባሌ ቦታ እያሳለፈን ጥሩ የምሰራ ሰዉ ስገኛ ማምስገን እንኳን ያቃተን በየምድያዉ እየዞረ ጢልቂ የምሉት ከቻላች ሱሩ ካልቻላቹ ዚም በሉ

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y Před rokem +4

    😘😘😘😘 በቃ በመጨረሻዉ ዘመን በአለም ላይ ወንጌል ይሰበካል ኢየሱስ ክርሰቶሰ ይነግሳል ሳይጣን ተቃጠል ክርሰቶሰ ገና አለምን በሙሉ ጠቅልሎ ይወሰዳል ጉልበት ሁሉ ለክርሰቶሰ ይንበረከካል ማንም አህዛብ የኢየሱስን ጌትነት መቃወም አይችልም

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      💪👍👍👍👍😘

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem

    ወድሜ የተናገርከው ልይ እስከ ናትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏እሸን ያለቢሉ እሚሰማቸው የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸዋ🙏

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před rokem +3

    ወይኔ የሴትየዋልጅ ✅✅✅👂አልተሣሣትም ለሸ የዘመናችን ጀግና

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před rokem

    እነዚህ ከነቀዳቸው የቆሙ ሰይጣኖች ። ሚዲያውን እንደ እሸቱ ለመልካም መጠቀም። እሼ ተባረክ ።

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +5

    ሱብሃነላህ ሀበሻ ስንባል የሚቀኞች ምቀኛ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před rokem +1

    ሰንፍች ስልእምነታቸዉ ምንም ግድ የሌላቸዉ ሰው ሁሌም የምሰራን ሰው መተቸት ይወዳሉ እሼቱ እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ይሰጠዉ የእዉነት ሰዉ ነው

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +4

    ገዳም እንዳይሰራ የሚያስብ ሰው በውስጡ ሰይጣናዊ መንፈስ ያደረበት ነው።

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 Před rokem

    ዮኔ በሽተኛ ነው ሞጣ በሽተኛ ነው የተቃወሙት በሙሉ የሀይምሮ በሽተኛ ናቸው ስለዚ እነሱን መርሳት ነው እሼ እድሜእና ጤና ይስጠው ዘሩ ይባረክ ::

  • @melishewsisay1911
    @melishewsisay1911 Před rokem +4

    እንደ እሸቱ መልካም ሰወችን ያብዛልን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem +2

    ለዚህም ተቃውሞ መኖሩ ጉድ ያሰኛል ። ጥሩ ምላሽ ተሰጦታል ዩኒ ቀዥቃዣው

  • @user-gc4sj5lt7i
    @user-gc4sj5lt7i Před rokem +4

    መንድማችን ተባርክእሸቱ መለሰ ለትውልድ የሚተላለፍ አሻራ ጥሏል ብትችሉ እንደእሱ መልካም ስራ ስሩ/ከመልካሙነገርጋርተባበሩ🙏
    ባትችሉ ለሰው መሰናክል አትሁኑ 🙏

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Před rokem +1

    ሞጣ እኮ አማራን ያሰደበ ሰውነው አማራ ምቀኛነው እኮ ኦሮሞ ሰርቶ ያሳያል አማራ ወሬብቻ የሃገሬ ልጅ እሼ ጀግናነው አንድያረገ

  • @yekabagebru5019
    @yekabagebru5019 Před rokem +6

    He is young and I am proud he obey and I love him very much what he did for this church Church ⛪️ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💕💕💕🙏🙏🙏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕🙏🙏🙏🏾🙏🏾

  • @atsedeteferi4861
    @atsedeteferi4861 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ለእሼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥው

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እደሽቴ አይንት ወንድም ያብዛልን 🙏🙏🙏❤️ እኛ ማስታወል ይስጥን 😭😭😭 ቁጭብለን የዳቤሉስን ስራ እምንሰራ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው እሼ ከነ ቲሙ እድሜና ጤና ይስጥልን እናውቀዋለን ሰይጣን እንደሚጮህ

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Před rokem +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደው ትብብር ግን ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ይበል ።

  • @tizitagebremedhin5227
    @tizitagebremedhin5227 Před rokem +2

    የእህታችን ሀሳብ 👌👌👌አሜሪካን ሁሌ ክፍት የሆነ ቤተክርስቲያን ያስፈልገናል ሁሉም ሰው ቅዳሜ እሁድ አይደለም የረፍት ቀናችን እና ቤተክርስቲያ ክፍት ከሆነልን በዝግ ቀናችን እንሄዳለን

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo Před rokem +8

    ሰውን ለመርዳትሰው መሆንብቻናብቻነው👏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před rokem +2

    እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ መልካም ወጣአት!!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před rokem

    እሼ ምርጥ ሰው ነው ምንም ብትሉ አንሰማም ሰዉ ሲሳካለት ደሙ የሚፈላ ሁሉ የሰይጣን ባንዲራ ያዥ ፌት መረ እሼ የገባበት ስራ ሁሉ በስኬት ይጠናቃል ካላመናችሁ ገብታችሁ ማየት ወደፊትም ይሳካለታል ፈጣሪ ከሱ ጋር ነው ፔሬድ።

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ከጥላህ ይስወር እሼ ጀግና ❤❤❤❤

  • @jeri3637
    @jeri3637 Před rokem +1

    ሙስሊሟ እህታችን ተባረኪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem +3

    በጣም ያሳዝናል አንዳንድ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና ገዳምን በባእድ ሀገር መስራት ሊያኮራንና ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደማለት መቃወምን ምን አመጣ ይኸ ቤተክርስቲያን አገልግሎትው ሰፊ ነው እኛም በእድሜ የገፋነው የምንጦርበትና የምናርፍበት የመጨረሻ ቤታችን አሜሪካን ላይ መሰራትው ያኮራል ይኸን የሚቃወም አጋንትና ጸረ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ለአለም ብዙ የምታሳየውና የምታስተምረው መልካም ነገሮችን ልጆቻችን በአግባብው በሀገራቸው ባህልና በኦርቶዶክስ እምነት እንዲያድገ ማድረግ ሊያኮራና የተጠየቅነውን መርዳትና አይዞአችሁ ማለት እንጅ እሸቱን መተቸትና እንዲህ ነበር እንዲህ ነበር ማለት ይኸ የምቀኛና የአጋንንት ስራ ነው ይኸ ልጅ በፍጽም ኢትዮጵያዊነት ሁሉንም እምነቶች እንደየችግራቸው መርዳትው ሰባዊነት እንጅ ሀጢአት አይደለም ነገ አንተም ታረጅና ነርሲግ ሆም ትገባ ይሆንአል ከዚያ ይልቅ እንዲህ በገዳም የተሞላ አገልግሎት ባለበት መግባትና መጦር ምንኛ መታደል ነው ቤተክርስቲያን በአሜሪካ ንግድ ቤትም አይደል አንተ ስትበጠረቅ የሚሰማና የሚያቅ የለም ብለህ ይሆናል የራስው መተዳደሪያና ህግ ያለው የሀይማኖት ተቋም ነው ነጋዴ እንዳንተ አይነትው ሳያቅ የሚበጠረቅ አስመሳይ እምነት የለሽ በወሬ እንጂ ቤተክርስቲያንን የማታውቅ ባዛና እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃህ!!!

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 Před rokem

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስላደረገልን ይመስግን እሼ ተባረክልን የሚጫጨው ይጫጫ

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před rokem +4

    Eshetu has been on live transmission for about 16 hrs to achieve the goal he set and he was successful.
    God bless him.

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před rokem

    ገና ምድራ አሜርካ የ ኢትዮጵያ ይሆናል
    እሸቱ መርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ 💐💐🕊️ ጠላት ይጨሃል

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo Před rokem +3

    በጣም የምገርም ነበር አስኪየድቃድቅቤተሰቦች ቤተሰብ አርጊኝ ፍቅር ያሸንፋል 🌺👏

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Před rokem +2

    ሰው ያለው ይበል እሸ ምርጥ ሰው ነው 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyewenyew6613
    @liyewenyew6613 Před rokem +4

    ዮኒ ሰው መሰላችሁ

  • @enawugawmatebe9574
    @enawugawmatebe9574 Před rokem +2

    ምቀኞች እባካችሁ የራሳችሁን ስራ ስሩ እናተ ደደቦች የልጁን ሞራን አትንኩ

  • @shambelkebede1132
    @shambelkebede1132 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን እንደ እሼቱ ሜሌሴን ደግሞ 1000 ሰው የኑሪልን
    በህውነት አሼን እንወደዋለን
    የአንደድ ሰዎች ወሬን ደግሞ ልብሳቾ እንጅ ጭንቅላተቸው በዶ በመሆኑ ነው

  • @teralemtm2134
    @teralemtm2134 Před rokem

    እሸቱ እድሜ ይስጠው በእውነት ከእሱ ጋራ እኩል ነው እስክሜላ የጠበኩት እድሜ ይስጠው
    ከእሱ ጋራ የሜስሩትም የስራ ባልደርቦችው ጸጋውን ያብዛላችው

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 Před rokem +3

    እብድ ነው ሞጣ ሲጀመር ደግሞ በእምነት መጣ🙄

  • @user-iw3rt7su8k
    @user-iw3rt7su8k Před rokem

    እሼ ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጠው

  • @netsanetgezachew
    @netsanetgezachew Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው እውነት ሲመሰክር ደስ ይለኛል የኔ ወንድም ውለህ ክባ

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Před rokem

    እሸዬ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይርብን የእኛእንቁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem

    ለይወኒ መልስ የሰጠውልጅ ጀግናነው ፀጋውን ያብዛልህ አቦ

  • @hannatilahun3075
    @hannatilahun3075 Před rokem

    ተባረክ ትልቅ አስተሳሰብ በታናሽ ግን ባለ ትልቅ አእምሮ እግዚአብሔር ፈጻሜእን ያሳምረው ።

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Před rokem

    እሸቱ ማለት የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ነዉ ወላሂ እወደዋለሁ አላህ መኔገዱን ሁሉ ቀና ያድርግለት

  • @user-ir5tk5yl2u
    @user-ir5tk5yl2u Před rokem

    በነገራችን ላይ እሼን አለማድነቅ አለማክበር አይቻልም እሼን የሚቃወሙ መንጋ ሰይስጣኖች ክብር የለኝም ። እሼን የሚቃወሙ ሰዎች እንደሱ መሆን ፈልገው ግን መሆን ሣይችሉ የቀሩ የቅናተኛ ቅራብቦ መንፈስ ያላቸው ሰዎች ናቸው።

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před rokem

    ድሮም የሚሰራ ሰው አይወደድም እሼ እሼ ሁሌም ልዩ ነህ

  • @fatumaebrahimebrahim6163

    ከ 15 ሰአት በላይ ነው እሚገርም ልጅ ነው ወላሂ በጣም ነው ያስደነቀኝ

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před rokem +2

    እሽ የዘመናችን ጀግና

  • @astretilye7435
    @astretilye7435 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መልካሞችንያብዛልን

  • @abelbarki4002
    @abelbarki4002 Před rokem +1

    አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እደዚህ ከሸቱ መለሰ አጠገብ እንቁም እላለው