🛑አለምን ያስገረመው የማይረሳ ክስተት | የማዳም ቅመሞች ያበዱለት ሀበሻ የሚመስለው አማላይ| ድንቃድንቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Ethiopia#dinklijoch#ድንቃድንቅ

Komentáře • 744

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +169

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @user-uv9uw5hm7w
    @user-uv9uw5hm7w Před rokem +11

    እኔ ኮስ ማሸነፈቸውነውእጂ ልጁን አላየሁት ሡበሀናላህ ሀያዕ ጠፊ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem +7

    ጉድ ዘመን ላይ ደርሠናል አላህ ይጠብቀን
    የሣኡድው ጎል አግቢው በእናቱ ሀበሻነው እያሉነው
    ጀግንነቱን ሥናይ ሀበሻ ይመሥላል
    ብዙ ሣኡድወች በእናታቸው ሀበሻ የሆኑ አሉ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት እንደማመር

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h Před rokem +32

    አረ ኡኡ ሴትነቴን ጠላሁ ማድነቅ እና ማፍቀር ከማይሉዩ ሴቶች ጋር እየኖርኩ አላህወይ ትግስቱን ስጠኝ ልቦና ይስጠን ሆይ ጉድ እኮነው

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r Před rokem

      በጣም ስንቶቻችን ከነዚህ እንፃፋለን

    • @assaas1136
      @assaas1136 Před rokem

      አትዘባርቁ እሱ ሌላ አገር ስለሖ እሕቱን አወክሎ ነዉ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h Před rokem +2

      @@assaas1136 ምድነነው ስለምድነው የምታወሪው ይልቁንስ አቺ ነሽ የዘባረቅሽው ጉድ እኩ ነው

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      @@user-rb9rm5yl6r በጣም በነዚህ ደደቦች ያረባገር ሴቶች እንባላለን

  • @user-rc9qm6ne7y
    @user-rc9qm6ne7y Před rokem +4

    ሳዉዲ ለዘላም ትኑር ሁለተኛ አገር ሁሉም የሚደግፈዉ አለዉ እኔ ሳዉዲ መቅሪ ብራዚ እናምዪጠበስላቹሁ 🇪🇹🇲🇦🇲🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷

  • @zed8332
    @zed8332 Před 3 měsíci

    እዉነት ነዉ ድቃድንቅ ወንድሜችን ለሁላችን እግዚአብሔር ማሰተዋልን ያደለን❤❤

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Před rokem +53

    እንዲህ አትበል ሳውዲ የብዞኦቻችን ሂወት የለወጠች ሀገር ነች ስተትም ቢኖር ።

    • @user-zb1nd3eh5t
      @user-zb1nd3eh5t Před rokem +5

      እውነት እኛ ራስ በራሳችን እየተጋደልን እነሱ ግን በሃይማኖትና በቀለም የማንመሳሰለው እንደፈለግን እየበላን ብር ይሰጡናል .

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@user-zb1nd3eh5t ሰብ አርጊኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +1

      @@user-zb1nd3eh5t እነደማመር በቅንነት

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +10

      በነጻ እኮ አደለም የለወጠሽ እዴሜሽን እና ጎልበትሽን መጥምጦ ነው እንጅ በነጻ አልተለወጥሽም ጤና እና ጎልበት ለሰጠሽ ለፈጣሪሽ አመስግኝ አልቅስ በየሚድያው ሰታሽቃብጭ ነገ ጠራርጎ ያጎረሻል አዳሜ እናንተ ታሽቋልጣላችሁ እጅ የሳውዲ መንግስት አይወዳችሁም ሳውድያ ያላችሁ ኢትዮጵያኖች ስታሳፍሩ ሳይጠሩት አቤት የሰይጣን ጎረቤት ይባላል ።እደው የማትገቡበት የለም እዴምንድን ነው የጭ ብሽቅ ሁላ አረፋችሁ ስራችሁን አተሰሩም ጠብቁ ነገ በያለሽበት እየመጣ የለቅምሻል እያንዳንድሽ ።ለካ ወዶ አደለም እየለቀመ የሚያጎራችሁ በማይገባ እየገባችሁ ነው።

    • @nuirtnurit3426
      @nuirtnurit3426 Před rokem +1

      @@malikatamn2589 አረ ሁሉም አሽቃጭ አይደለም እውነት ብዙ የመዳም ቅሞች ጀግኖች አሉ 🇪🇹🇪🇹

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před rokem +25

    እኳን አበድንለት እኛ እኮ ሳዉዲ ብታሸንፍ ደስ የሚለን
    የረሱላችን ስለላሁ ወአለይሂ ወሰለም አገር ናት
    ስለዚህ ብታሸንፍልን ደስ ብሎናል በቃ ልጁ ቆንጆ አደነቅነዉ

    • @ochiochimesfen315
      @ochiochimesfen315 Před rokem

      ለዛ ነዉ አላወቅንም ነበር አርፈሽ ስራሺን አሰሪም ዘረጦ

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 Před rokem

      @@ochiochimesfen315 ከከከከከከከከ

  • @muhydenbesher5774
    @muhydenbesher5774 Před rokem +8

    ኢትዮጵያዬ በአለም ትገስልኝ ከምራባዊያን ሸርናተኮል በአላሕ ትጠበቅልን ሐገሬ እወዳታለሁኝ ኑሪልኝ ለዘላለም አሚን ንንንንንን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🍋

  • @saeda4477
    @saeda4477 Před rokem +73

    ሳኡድ አረቢያ በጣም ነዉ የምንወዳት ሁልጌዜም ከፍ ብላ ማየት እንፈልጋለን

    • @user-qm7hy4no5x
      @user-qm7hy4no5x Před rokem

      💞💞💞💞

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Před rokem

      Tishe tesekayen belachu aydle enda yemetalekesute.

    • @saeda4477
      @saeda4477 Před rokem +4

      @@hibretdessalegn1498 የምን ለቅሶ ነዉ የምታወሪዉ አብዛሀኛዉ ሰዉ እኮ አገሩን እያሳደገ ያለዉ ሳኩድ ተቀጥሮ ሰርቶ ነዉ ሁል ጌዜም ከፍ ትበል ሳኡድ💗💗💗💗💗💗💗

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@user-qm7hy4no5x ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@hibretdessalegn1498 ደምሪኝ

  • @benatmisganaw3293
    @benatmisganaw3293 Před rokem +3

    ሳውዲ ሩቢ አትሰጠንም የሚለው አገላለጽ በእውነት ተመችቶኛል በርታ።

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 Před rokem

    ሀበሻ እኮ እንዘቃቅቤ እማንገባበት ነገር የለም ሀሀሀሀሀ ሣውድየ ክበሪልኝ እያዳዳችን የተቀየርንበት በተሠብ የቀየርንበት መሥጅድ የታመሙትን ሚሥኪኖችን የረዳንበት ሀገርናት። ሁለተኛ ሀገሬናት

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před rokem +3

    በትክክል ወንድማችን ታባረክ 🥰🥰🥰🥰

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl

    ድቃድቅዬ ከአንተ አይበልጥም ጥሉባቸዉ ነዉጂ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘😀😀💋💋💋

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před rokem +14

    በትክክል ድንቁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem

      እኔጋ ልጆቹ በደስታ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ 💕💞💝

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k Před rokem +5

    ድንቁ አህለን ብለናል እንኳን ደህና መጣህ እረ ኡኡኡኡ አረጋጉት አይጥ በበላች ዳዋ ተመታች አሉ ።እሱ አይወደኝ መከራው አይሠደኝ አሉ 😂😂😂😂😂የልጁ ዜግነት ግን ይረጋገጥልን ከየት የመጣ ጀግንነት እንደሁ አላቅም መልኩ ስራ ልዬ ግን የምር ያስጠረጥራልእኮ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před rokem +2

    ጀግናችን በርታልን የመዳምን ቅመሞች ልጁን በሻሞ የደረሰው ይወስደዋል በልልኝ በተረፈ እኔ አድናቂህ ነኝ አሁንም በርታልን

  • @tube5565
    @tube5565 Před rokem +4

    ወይኔ አይዲሌ የሆነ ታዋቂ በመጣ ቁጥር የመዳም ቅመሞች ወይኔኔ😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem

    ሳኡድ አረቢያ ሁለተኛ ሀገሬ ናት ሁሌም ከፍ ከፍ ትበል🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před rokem +6

    የማዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-xp5sp4wl9n
    @user-xp5sp4wl9n Před rokem +1

    አተ ስውዱአረቢይአ ቅጣትያህል ምንም አላረገቺልንም የምትል ያገርህንልጆቿ ያሳለፈቺላቸው ስውዲአረቢያናት የኔወድም

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před rokem +2

    ውድ ያገሮች ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ሀዋ በቅንነት ደምሪኝ

  • @meremnigusemuzeyen7634
    @meremnigusemuzeyen7634 Před rokem +4

    አህለን ወድማችን ወይ ዘንድሮ ክክክክክክክክክክክክክክ ፈታ ታረጋለህ ደህና
    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🌺

  • @user-zj8dh2nd2t
    @user-zj8dh2nd2t Před rokem +17

    እማያገኙትን መመኝት ትርፉ ጦም ማደር ነው ሴቶቹ ነቅለዋል👊✌️😀😀😀

  • @Awe849
    @Awe849 Před rokem

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ሳኡድ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈ስላሸነፈች ሁልግዜም ከፍ ከፍ ከፍ ትበል ግን እህቶቸ ቦታችሁን እወቁ

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y Před rokem +27

    ሱኡድያ ሁሌየም ከፍ ትበል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው

  • @zarazara3941
    @zarazara3941 Před rokem +6

    ተመቸገኝ ድቃድ ስረአት ያጡ አህቶቻችን ቢማሩበት👍😍
    ደሞ ስድብ ቡሎ ዝምነው😂😂🙏

  • @fafialitube6664
    @fafialitube6664 Před rokem +3

    የሳኡዱ አረቢያ ጀግና

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት እንደማመር

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +10

    አሰላሙ አለይኩም የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌼🌹🌷

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት

  • @hala-th2to
    @hala-th2to Před rokem +1

    😍😎😆😀የማዳም ቅመሞች ሁሉ አማረሽ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Před rokem +6

    አላህ ልቦና ይስጠን

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Před rokem +11

    ሁላችንንም ፈጣሪ ማስታውልን ይስጠን እግዞኦ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🍋

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem +1

      ትከከከከከከል

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +10

    ሴት ያመጣው ጦስ አይበርድም 😥😥😥😥

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናሉ እህቶቼ ዝም በላችሁ ታብዳላቹ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @weldantube23
    @weldantube23 Před rokem +5

    😂😂😂የመደምቅመምኮ የወህናቻዉ😂እሱ ከናማፋጣራቻዉ አያቃቻዉም አይይይይይ ግን ልጁ ዉበቱ እሱን አይቼ ሀበሸ ዉድ😏😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +3

    ክክክክክክ ኧረ ሞትኩኝ ክክክክ ኧረ ተረጋጉ በአላህ ሴቶች አልሃምዱሊላህ እኔ ቲክቶክ የለኝም አልሃምዱሊላህ ወሽኩር ልጁን ተፋቱት ኮከብ የመሠለ አረብ ትቶ ሀበሻን ያገባል ብላቹ አትሰቡ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem

    ከነመፍጠራቸው እያውቃቸው ስራቸው እይስሩም ውይ እድሜ ልካቸው የስው ባል ላይ መንጠጠል እድሜዋ እንደሚገፋ እትምውቅም ዘርፌ ነገር ስሩ እና ሳትጎብጡ ገብታችሁ እግቡ ልጅ ውለዱ ስው ላይ መንጠልጠል ምን ፍየል ናቸው

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +3

    ይመችህ አቦ የምትናገራት ሁሉ ትመችኝ አለች ብርታ ወንድሜ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🍊🌸

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před rokem +2

    ክክክክክክክ እረወዬው በስቱ ልሳቅ ጉድ ሴቱ አበዱ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +6

    ስደት የሰለቻችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před rokem +3

    አረ እሔማ አበሻ ነው ባንድ በኩል ይጣራ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayat827
    @hayat827 Před rokem +2

    በጣም.ሳኡዲ.አሪፊነዉ.ማሻአላህ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት እንደማመር

  • @legesewerku9392
    @legesewerku9392 Před rokem +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ikramieb9401
    @ikramieb9401 Před rokem

    ተባረክ ማነዉ እያልኩኝ ነበር

  • @user-hc4ce9ub3i
    @user-hc4ce9ub3i Před rokem

    አረቦች ጀግናናቸው እሽ
    አታካብድ ሃበሻ ብቻ ነው ጀግና

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Před rokem +7

    ከሀበሻም. ስተት. እዳለ. እዳትረሣ. ወንድም. ደግሞ. ሳውድ. በሸራአ. የምትተዳደር. ሀገር. ነት. እኔ. የምወዳት. የማክብራት. ለወገኖቼ. ብየ. ሣይሆን. የተውሂድ. ሀገር. የውድ. ነብይቺን. ሀገር. ስለሆነቺ. እወዳት. አለሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @user-kd3im7lu4r
      @user-kd3im7lu4r Před rokem

      አንችማ በጋላ እንደ ፍየል እየታረድሽ በጋላ የምትበጅ የወሎ ሸርሙጣ አህያ ነሽ

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Před rokem

      @@user-kd3im7lu4r ተብ ልሺ. ኢሸአላ

    • @user-kd3im7lu4r
      @user-kd3im7lu4r Před rokem

      @@fatemahmohamed2233 የሸርሙጣ ልጅ አንች የቄሮ መሽኛ ሙሀመድ አባትሽ እየበዳ ያሳደገሽ ደደም አባት ተወልደሽ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před rokem +1

    የላኢላሀኢለላህ ባዲራ ከፍ ስትል ደስይለኛል እንኳን ሳኡዲ አሸነፈች

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 Před rokem

    እኔ የሱዲ ባንዴራ ከምንም በላይ እወድዋለው

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Před rokem

    ሁሉም ነገር የሚያምረው በተቃራኒ ነው ትክክል ነህ

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 Před rokem

    እስከመጨረሻው ደስ ፧ዐብሎኝ የምማርበትና የምዝናናባቸው በአንተና በዐበበ ቶላ ፕሮግራሞች ነው.....!በርቱ ደስ ይበላችሁ.......!!!

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f Před 10 měsíci

    እኛ የመዳም ቅመሞች የሣውድይ ነገር በደማችን ውስጥ ተዋህዶናል ሣውድዬ የኔ አማላይ ከሀገሬ ሁለተኛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před rokem +1

    ቤት አስረችለት አላለችም ክክክክክክ ቆንጆ ፎቅ አለው 2ልጅ ወልዶ ከልዕልት ሚስቱ ጋ ይኖራል ነይ ሎኬሽን ልላክልሽ ለሚስቱ ሽቃላ ሁኝ ሚስት እኮን አይፍልግም ወይ ፍቅረ እግር እግር አለ#ሳውድ አረቢያ ሁሌም ከፍ ትበል 2ኛ ሀገሬ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድረግልን♥♥♥

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před rokem +3

    ዉነት ነዉ እኛ አገራችን እንደምንወድ እነሱም አገራቸዉን ይወዳሉና ባናሽቃብጥ ጥሩ ነዉ

  • @dreamlady2429
    @dreamlady2429 Před rokem

    Keberelene,bereta
    Edemahene,yarezemewe

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +8

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን እስኪ ኢትዮጵያን የምትወዱ ፕሮፍይሌን በመጫን አበርታቱኝ

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Před rokem +1

    Free fano fano thank you 🙏 love love ❤️ fano love fano love ❤️ love ❤️ fano likes

  • @noraaljme5640
    @noraaljme5640 Před rokem +3

    ድንቃድን እባከህ ለጉራጌ ህዝብ ድምፅ ሁንልን እንወድሀልን

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +2

    ሀሀሀሀ ወየዉ እዉነትም አረጋጉት ሆሆሆ እሯሯ በዛ ሀቂቃ😂😂

  • @user-li9kf8fk5b
    @user-li9kf8fk5b Před 4 měsíci

    ስትመች እኮ እፉፉፉ😂😂😂😂❤❤

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před rokem +3

    እንኳን ደህና ቆየሀን ድንቁ🇪🇹❤

  • @user-rj6wq4ud7m
    @user-rj6wq4ud7m Před rokem

    ወለህ ለመደም ቅመማ ብዬ አደለም ሰውዲን የምወደት የምወደችው የምነፍቀቸው የረሱል ሰለለሁ አለይ ወሰልም ሀገር ስለሆነች ነው ደሞም የሽቀበትኩም አደለም ከልቦ ነው ረስህን ችለህ አውረ ስተወረ ሁለችንም አትበል ለመን ብዬ ነው ምስመስለው

  • @ET-infotech
    @ET-infotech Před rokem +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3y Před rokem

    አፍህ ዝጋ ሣውዲ ሁሌም ከፍ ትበል ብዙቻችን ሠርተን የተለወጥንበት ሀገር አሽቃባጭ ሣውዲ ሁሌም ከፍ ትበል በፍቅር እወዳታለሁ ግን ካስ ጫወታ አልደግፍም ።

  • @ameleworkabatewsteanew9718

    ወይኔ በሳቅ😂ድንቁዬ 👌ይህንማ ሙሉውን ለማየት ወደተውሁት tik tok ,ልሂድ🏃🙆

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🌺

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před rokem

      ወረኛ😁😂😂

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Před rokem

      እረይቅረብሸአትሂጂ፣ከከከከ

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s Před 6 měsíci

    አረ ጉድ እኮ ነው ማፍቀር ና አማድነቅ የተዘበራረቀባቸው ከነሱ ጋር አድላይ ባጨፍጭፈን ትሩ ነበር ስታችን ነን ከመጥባ ሳንወጣ መሽቶ ሚነግብን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    አመሠግናለው ሥላዝናህኛ በርታ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 8 měsíci

    በትክክክክል😢😢❤

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 Před rokem +1

    ኡፍፍ ሲያምር እኮ 👌

  • @user-wq4fg4fh7d
    @user-wq4fg4fh7d Před 10 měsíci

    ያለፈው ስህተት መማሪያ እንጂ ስንት ነገር አለ ቦታ አትስጪው እንባውን የንሠሐ ለቅሶ ያርግልሽእህቴ።

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Před rokem

    ድቃድቅየ በጣም ነዉ የምወድህ ትክክል ነህ እኛ ምን አክብቶን ነዉ እምናሻክተዉ

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před rokem

    ክክክክክ..እረድንቁየ..ሴቶቹ.ቀሚስይልበሱእንጅ.የወንድፆታ.እያደረጉነው..ፈጣሪምህረቱን.ሀላመጣልን..ማለቃችንነው..እርቅማአድን.ተከታተል.የማይሰማጉድየለም.ወንድምአለም

  • @frd11123
    @frd11123 Před rokem +2

    አላህ ከሠው አይን ይጠብቀው ይሄ ልጅ እሥቱ አይን ገባ

  • @fanos3220
    @fanos3220 Před 9 měsíci

    😂😂😂😂😂የመጫራሻው ስድብክ በጣም ነው ያሳቄኝ ይመችህ ወንድሜ❤

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ Před rokem +2

    ሰላም ጤና#ፍቅር#💞አንድነትን ያብዛልን ሠላም💞ፍቅር 💞ለሀገራችን 💞በዝዝት ያረግልን💚💚💛💛❤️❤️💚💚💞ሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ይሁን ከያላቼብትቦታ ፍቅር 💞አንድነት 💞ያብዛልን💚💛❤️

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 Před rokem

    አረ ወደዛ ሙድ የማይገባቹሁ የምር መሠላቹሁ እንዴ ለጨዋታው ድምቀት ነው እንጂ የምር የመዳም ቅመሞች ያገቡት አስመሰለባቹሁ እንኳን አሸነፈች በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር

  • @bettysara9045
    @bettysara9045 Před rokem

    አይይይ ኤጭ ያዩትን ሁሉ አፈቀርኩት ማለት ምን ማለት ደነዞች የመዳም ቅመሞች 😂😂😂

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 Před rokem +4

    ማርያምን የኛ ኢትዮጵያ ስንባል ምድር ችጋራም ሁላ🤮🤮🤮 ሳውዳረቢያ ባቲሽን እያስወለቀ ገዘብሽን ወርቅሽን የወሰደውን እረሳችሁት መሰለኝ😭😭😭
    እግዚአብሔር ሆይ የትም የትም ዞሬ ዞሬ መግቤያ ቤቴን እማማ ኢትዮጵያን🇨🇬🇨🇬🇨🇬 የትንሳኤዋን ቀን አሳየኝ🇨🇬❤❤ ሰላም ለሀገራችን🇨🇬 ፍቅር ለህዛባችን🇨🇬❤❤❤ ኢትዮጵያ ወደ ላይ❤❤ ሳውዲ ወደ ታች🤮🤮

  • @alemmersha2828
    @alemmersha2828 Před rokem +3

    ድንቃድንቅ እምትሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ነው እሚያዝናኑኝ በርታልኝ!!
    ነገር ግን ሰውን መምከርና መተቸት ነው እንጂ ስድብ ባንተ አፍ ባይነገር መልካም ነው ምክንያቱም
    አንተን ለዎደፊቱ በብዙ ማየት ስለምፈልግ::

  • @user-cm9wz2wl7w
    @user-cm9wz2wl7w Před rokem +1

    ዉትነዉ እምነትና ቤሄር ለዪልን እራስሽን አስተካክላ መቆርብ አለባት😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🌸🍊

  • @user-bt7xb8cl9g
    @user-bt7xb8cl9g Před 9 měsíci

    ሁሉም የመዳም ቅመሞች አይስድቡም 👌

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před rokem

    በቃ ዘንድሮ ጦርነቱ ቢቀነስ በሳቅ ልጨርሱን ነው ወየው የመዳም ቅመሞች አረ ቀስስስ በሉ ወይ ጉድ🙆🙆🙆🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 Před rokem

    የመጨረሻው ዘመን ነው እውነትህን ነው

  • @samiyahussen1120
    @samiyahussen1120 Před rokem

    ለሳውዲ ያለህ አመለካከት ይገርማል በጣም አላሳነስካቸውም

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 Před rokem +2

    ጥሩሱ አሪቲ ፋሻል ነው አይማርክም ግን ሴቱ ቆጆ ወድ ባየበት ሁላ እሩጠው ሊገፉት ነው

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 Před rokem

    ክክክክክክክ ሰድበህ ስጨርስ ምንድነው ያልኩት ያልከው አሳቀኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ሆይ ጉድ እኮ ነው

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 Před rokem +1

    ትክክል

  • @user-eq6vc1dr1m
    @user-eq6vc1dr1m Před rokem

    አሰሌ አረብነው መሻአላህ አለዩ

  • @jduruududu7975
    @jduruududu7975 Před rokem

    ወይ አላህዬ ምናይነት ጉድ ነው ጥሩ መመኝ ጥሩ ነው ተው

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem +3

    😂😂😂😂😂እኔ የለሁበትም ለነጫጭባ ወዲ ቦታ የለኝም

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem

    ለሱቱ ይሆናል ረተዉ የመዳም ቅመሞችየ የኔ አሰሎች 😍😍

  • @user-ji4ex8me9p
    @user-ji4ex8me9p Před rokem

    የኔ አስተዋይይይይይ

  • @kedijaabdu9279
    @kedijaabdu9279 Před rokem +1

    እደትአዳሣከኝ ይመችህ ሤቶች ሀያዕይኑራችሁ አላህንፍሩ ከፈለጋችሁ የራሣችሁን አድሠው መያዝ ምድነው የሄደ የመጣውንወድ አበርኩ ሠከርኩ ነውርነው ይሄየሤትልጅባህሪሊሆንአይገባም ሤት ሠተር ሰትልነው የሚያምርባት አበዛችሁት ኤጭ

  • @embitabdu9791
    @embitabdu9791 Před rokem

    ሳኡዲክፍትበል የራህማ አገርነቺ የወዱ ነበዩና ሙሀመድሱለላህአለይህወሰለምሀገርእንወዳታለን

  • @safias4050
    @safias4050 Před rokem +19

    ሴቶቹ አብደዋል አላህ ይሁናቸው

  • @nemastube44
    @nemastube44 Před rokem +1

    ኸረ ወይኔ ኸረ ወኔ

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 Před rokem

    ወኔዉ እማ ትክክለኛ የዓረብ ወኔ ነዉ አትሳሳት ዓረቦች ወኒያቸዉ እኮ ይለያል

  • @user.eyerus
    @user.eyerus Před 4 měsíci

    Tacawachu keyit yihonal enji zem beloma ayidelem

  • @zinetkebede
    @zinetkebede Před rokem

    ሣህ.

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem +1

    መውደድ ውደዱት አድንቁት ግን ሌላ መሞአዘዝር ኦ የጎድ ሀገር ምድነው መጦጫርቅ የኔ ካልሆነብሎ ሰው ሢያዩ መፎጨር እርተው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +1

    ሳውድ አረቢያ ከልቤነው የምንወዳት እስርኞእድፈቱ እዳይፈቱሳይሆን ከልቤነው ነው የምወዳት የተውሂድ አገር የነብያትአገር ነች እድሁም ብዙ ስደተኞችኢትዬጺያውን እቅፍአድርጋ ይዛለች ሁልግዜም ከፍፍፍፍበይልኝ