እውነትም ያስፈራ መጨረሻው ዘመን ይሄን ጉድ አሰማን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2023

Komentáře • 1,1K

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Před rokem +52

    ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ። ስለእነኚህ ጳጳሳት ቃላት የለኝም ጌታ ይቅር ይበላቸው። መአት በዚያች አገር የመመወርደው በእነሱ ምክንያት ነው።

  • @tesigekassa3423
    @tesigekassa3423 Před rokem +41

    አንተ የሃቅ አባት እ/ር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤ መንገድህ ሁሉ የሰላም ይሁንልህ አሜን።

  • @user-jq6br8zv2u

    ወነድሜ ፈራጁ ለድንግል ማርያም ልጅ እንሰጥ እኛ የራሳችንን ሀጥያት አሰኪ እንመልከት ፍርድ የሱነዉ ወቃሸም ለ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ እንተወው

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Před rokem +27

    የሚገርም ትንተና ነው። ፈጣሪ አድሎሃል።

  • @temesgenhaile5853
    @temesgenhaile5853 Před rokem +21

    የማታ የሀቅ እንጀራ ይስጥህ ተስፍዬ ።

  • @user-tq1od7mo1i

    የአሁን ዮቲዮበሮች ደሞ እየቆረጡ ነው ቪዲዮ የሚሰሩት ሙሉ ቪዲዮ አይለቁም በግማሽ ይቆርጡና ቡጨቃ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም

  • @user-to3yv5ll4j

    የሃይማኖት አባቶቻችን አብዛኞቹ እያሳፈሩን ይገኛሉ እግዚአብሔር አምላካችን ቤቱን ያፅዳልን

  • @getachewzinabuzinabu9274
    @getachewzinabuzinabu9274 Před rokem +19

    ተስፍሽ ዘርህንና ዘመንህን ይባረክ🙏

  • @user-yv2eg5yh3d
    @user-yv2eg5yh3d Před rokem +10

    ተስፍሽይ ሙለ ስው በእውነት አንተ የውልደች እናቴ ትባርክ 🙏🙏🙏

  • @genetmelkam435
    @genetmelkam435 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @robs5120
    @robs5120 Před rokem +29

    8ሺህ ሰው አይቶታል ቪዲዮውን 1 እንኳን comment የለም የእውነት ምን እየተካሄደ ነው እግዚአብሔር አንተ ፍረድ🤕 የንፁሃን የትግራይ ደም ይጮሃል ደሙ ይፋረዳችሁ😢

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Před rokem +17

    ተስፍሽየ መዓረይ ስንወድህ እኮ እውነታውን ስለምታቀርብ በንበረን የጨላማ ግዜ ባደረከው ድምፅ ሁሉ ክበርልን በትግራዋይ ልብ ገብተሃል አባቴ ወደፊትም ብዙ እውነታውን እንጠብቀሃለን ይሄ ተካሉ ስኖዶስ ኢ/ያ ያሉ አጋልጣቸው። ደሞ አያፍሩም አባቶች ነን ይላሉ ከናንተ መንፈስ ቅዱስ ከራቀ እኮ ቆይቶዋል

  • @almaza2692
    @almaza2692 Před rokem +35

    Thank you for standing for the truth. God bless you 🙏

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f Před rokem +23

    እነዚህ እኮ አባቶች አይደሉም ካድሬ ሚሊሻ ናቸው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሲኖዶሱን አጽዱ ።

  • @user-tq1od7mo1i

    የተዋህዶ ጠላቶች በዙ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ህዝብህ አድን ተዋህዶንም ባርክ አንድነትን ስጠን መከፋፈልን አጥፋልን

  • @elizabethmengistu2382
    @elizabethmengistu2382 Před rokem +33

    God bless you my dear brother for standing up with the truth❤

  • @esayastewodros8152
    @esayastewodros8152 Před rokem +23

    ተስፍሽ ፈጣሪ አንተንና ቤተሠቦችህን እድሜና ጤና ይስጣቸ ለሃቅ የቆምክ ንጹህ ልብ የለህ ልዩ ሰው ነህ አደንቅሃለሁ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před rokem +21

    ተስፍሽ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በልጇችህ እየተደሰት ኑርልኝ 1000 ኑርልኝ ከጤና ጋር

  • @GhebreabT
    @GhebreabT Před rokem +17

    May God bless you Tesfish,

  • @almazmengesha9651
    @almazmengesha9651 Před rokem +16

    ተስፍሽ በእዉነት ኽርስትና ማለት እንዳንተ ሐቅን የሚመስክር ነዉ እና ጌታችን መድሐኒአለም ካንተ ጋር ይቁምልህ ወንድሜ ተባረክ🙏🙏🙏🙏