ከ 3 አመት በፊት የተነገረ ትንቢት ለአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 10. 2023

Komentáře • 744

  • @pate840
    @pate840  +70

    እግዚአብሔር መፅናኛ አርጎ ጥቂት እውነት የሚናገሩ ሰዎች ሰጥቶናል ከነዚህም አንዱ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ተመስገን አምላኬ

  • @yonasassefa8552

    ተስፍሽ የረጅም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ሁሌም በምታነሳው ሀሳብ እና መልክቶችህ እጅግ በጣም እደመማለው :: የምወድህ በምክኒያት ነው ምንጊዜም እውነት አሸናፊ ናት ተስፍሽ ትለያለህ ክበርልኝ

  • @user-kv1mf1mr1m

    ለዕውነት የቆምክ የእግዚአብሄር ሰው ነህ ❤

  • @amareyohannes3730

    እግዚአብሔር አምለክ የአንተ ዓይነት ልቦና እና ሕሊና ለሰው ልጅ ይሰጠን በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @lucibrhane8037

    እግዚአብሔር ሆይ ዘርህን ያብዛው አንተ የሀቅ ሰው ተስፍሽ ወንድማችን ባለውለታችን እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልክ ኑርልን አሜን

  • @samirabokul8591

    አንተ እውነተኛ የሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤👏👏🙏🙏

  • @hhb98ndndn58

    እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ

  • @user-jb6pr7xw8s

    ስለሚትናገረው እውነት። ሁሉ ኣመሰግንሃለሁ ተስፍሽ

  • @STAMA123
    @STAMA123  +11

    ተሴፍሽ በለ ንፁህ ህሊና ተባረክ❤❤❤

  • @Non-nb3pi

    አይ ተስፍሽ የስድብ መለማመጃ ነው የሆንኩት አልክ እንኳንም ሆንክ ባለ ህሊና ዛሬ በነፃነት ኮርተህ ትናገራለህ የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ እናመሰግናለን ❤

  • @tazebewmoola1993

    ሀቅ በመናገርህ በርካታ ባንዳወች ቢተችሁም ጀግና ወንድማችን በርታልን

  • @proudtigrawity2177

    I wish there was few more people like u who stand for the truth Ethiopia wouldn’t have been messed up like this! May Almighty Gob bless you and your family! Thank you for honesty.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @NomorehgdefEzgharya

    ኣነ ኤርትራዊት እየ ተስፍሸይ ከማኻ ዝበለ ሓቀኛ ጅግና ሓዊ ርእየ ኣይፈልጥን🤴🦁🐅🥰🥰🥰🥰🥰, ኣባና ውን ከማኻ ዝበሉ ጀጋኑ ፍትሕስውያን ኣሕዋት ኣለውና እሞ ከማኹም ዝበለ ኣህዋት እግዚኣብሄር ስለዝሃበና ተመስገን ç

  • @frewainiwoldesilassie6166

    ተስፍሽ ሰላም አንተ የእውነት አባት ነህ እግዛብሄርን ዘርህን ይባርክ ይህ ቪድዮ አሁን የምልክልህ የጦርነት መጥፎ ውጤት ነው አይነ ብርሃኑን ያጣ ውጣት ነው እባክህ በህክምና ሊያግዙት የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ገለሰቦች ጋገኘ ብዪ ነው እንተ ጋር መፍትሄ እይጠፋም ብዪ ነው ተባረክ

  • @almazadamu9175

    ተስፍእሽ እግዚአብሔር ፀጋውን እብዝቶ ይስጥህ ይህን እስተዋይነት በጣም ይገርማል ለሄሌና የቆምኽ ስለሆንክ እንደተ እይነቶ ያብዛልን ክነዜህ ነፍጥ እንስ ርስት መልስ እያሉ ክሜውሉ ክፍወች እግዚአብሔርይጠብቀን

  • @jonathansemere7697

    የቃል ኪዳን ሰው ከዕውነት ጋር የምትሰዋ ድንቅ ሰው ተስፍሽ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይጨምርልህ በተለይ ከነ መሳይ መኮንን እና ከነ ሃብታሙ አያሌው ዕድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ።ተስፍሽ ።

  • @hanayemaryam12

    ተስፍሽ እግዝአቢሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ከመጀመርያ ስለ ሁሉም ኢትዮጵያ ተናገረህ ነበር የሚሰማ አጣህ እንጂ

  • @sabagebru6850

    You Always stand with truth Thank you brother 🙏 you Always voice for voice less people tigray God bless you protect you from those evil eyes Amen 🙏🙏🙏

  • @saraasar9365

    ተስፍሸይ ሚዛናዊ ስብ ኣብ ዘለካዮ ስላምካ ይብዛሕ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናንን ይሃብካ❤🙏

  • @ahmedosman9532

    ተስፊሽ የክ/ዘመኑ እውነተኛ ሰው