Tax Payers Identification Number (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2021
  • በዚህ ቪድዬ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tax identification number) ምንነት ፣ እንዴት ይሰጣል ፣ ለማን ይሰጣል ፣ ለመውሰድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን አሳያቹዋለሁ።
    ኢትዮጵያዊ ሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ወይም business ላይ የተሰማራ ግለሰብም ሆነ ማንኛውም መንግስታዊ እና Privately established organization የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል ።
    #Tax payersidentificationnumber #Ethiopia #Ethiopiannews
    Subscribe & hit the bell to see new video:
    / @hanitubeaccounting
    Ethiopian news 360,Ethiopia, Ethiopia today, Ethiopia news, Dr.Abiy Ahmed, EBS, seyfu on ebs,Ethiopia comedy etv news tax payers ,Ethiopia news Ethiopian news Ethiopian Ethiopia

Komentáře • 76

  • @pawlosmamo2046
    @pawlosmamo2046 Před 3 lety

    Hulunm ye accounting tmht chersehal ende

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      በዚህ ዛቻና አካውንቲንግ እና የኢትዮጵያ ታክስ ላይ ስለሚሰራ እየቃላቀልኩ ነው ማቀርበው ስለዚህ ይቀጥላል accountingም

    • @pawlosmamo2046
      @pawlosmamo2046 Před 3 lety

      @@hanitubeaccounting ahun ene ye accounting temari negn malet freshman negn gena ena ytekmegnal malet new ante eske mn yahl ametu new yastemarkew

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      ከዚህ በፊት እየሰራሁት ስላለ መመልከት ትችላለህ

  • @danihayle6363
    @danihayle6363 Před 3 lety +1

    Hani tube በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰጠኸኝን lecture በጣም ነው የምናመሰግንህ ስለ branch accounting ብታስተምረን ደስ ይለኛል hani tnx በዚሁ ቀጥልበት

  • @naomiteshome8305
    @naomiteshome8305 Před rokem

    እጅግ ጥሩ መረጃ ነው።ተባረክ

  • @senachimdi6476
    @senachimdi6476 Před 3 lety +1

    Thinks very mach galatoomi

  • @fekadeselassieashenafi7536

    thank you brother.

  • @behappy1002
    @behappy1002 Před 3 lety

    Wow thanks so much bro

  • @biltek2030
    @biltek2030 Před 2 lety

    thank you for giving us a valuable information. this is short , precise and descriptive.

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 Před 3 lety

    Tnxs bro

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Před 10 měsíci

    Best

  • @kida8001
    @kida8001 Před 3 lety +1

    That is what we want, tanks teacher and keep it up👍👍
    But if there is an access to have quotation and answer between you and viewers that will be perfect

  • @lemlemmelaku9188
    @lemlemmelaku9188 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን master Budget ብታስተምረን ደስተኛ ነኝ

  • @kidestmeles
    @kidestmeles Před 3 lety

    Enamesegenalen, ye buget mezegiya eyederese selehone Peachtree lay yeminasalifachew transactions betasayen

  • @meseretteshome661
    @meseretteshome661 Před 2 lety +1

    Betami arifi newu aine laweta newu beti kirayi gideta tin number kemawutate befiti mekerayeti alebiyi maleti newu wayi?

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Před rokem

    ❤❤

  • @seidmohammed6347
    @seidmohammed6347 Před rokem

    le PLC weym lemahiber TIN no lemawtat sira askiyagu befit leglu sira kawetaw TIN no Lela TIN no nw wey yemisetew ? andaynet kehone tamra yihonbetal Wy?

  • @user-pz7kb2me5u
    @user-pz7kb2me5u Před 12 dny

    Ketlbet

  • @Halalsolution
    @Halalsolution Před 11 měsíci +1

    ቲን ነበረኝ ንግድ ፍቃድ አላወጣሁበትም ግብር ይቆጥርበኛል እንዴ???????

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 Před 3 lety

    Tank You Bro You are good Please Work On IFRS

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety +1

      እሱም ይቀጥላል በማሃል ስለ ታክስ ልስራ ብዬ እንጂ

    • @berhanukebede5763
      @berhanukebede5763 Před 3 lety

      Ok Keep It Up You Will help Your Brother & Sisters God bless you

  • @fekadeselassieashenafi7536

    ስለ ካፒታል አመዘጋገብ እና ተያያዥ ጉዳዮችም ስራልን እስኪ ባክህ።

  • @ethioyounginspire4088
    @ethioyounginspire4088 Před 2 lety

    ሰላም ንግድ ፍቃድ ሲዘጋ የሚያስፈልገውን ወይም ሟሟላት ያለብን ነገር ብትነግረን?

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Před rokem +1

    እረ ባክህ መላ በለኝ ለኮዶሚንየም ቲን ተብሎ እዴት ነዉ ምንሆነዉ በቤት ሰራተኝነት ምንሰራዉስ ተሰቃየዉ እኮ በዉክልና እዛዉ ማዉጣት አይችልም

  • @mezmure8618
    @mezmure8618 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርታ።
    እኔ ምልህ በግለሰብ ደረጃ ለንግድ አሻራ ሰቶ ቲን ቁጥር ካወጣ በኃላ ድርጅቱን ዘግቶ ወይም ሳይሰራበት ቀርቶ ሌላ መስሪያ ቤት ቢቀጠር መጠቀም ያለበት የበፊቱን ቲን ቂጥር ነው ወይስ አዲስ የሰራተኛ ቲን ቁጥር ያወጣል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 2 lety

      ራሱን ነው።አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ አንድ ቲን ቁጥር ነው ሚኖረው የተለየ ለየት ያለ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር

  • @unexpected268
    @unexpected268 Před rokem

    Hi ke ande kelel wede lelea kelele setzewawer endet nw wed keyhebet kelel transfer midergw

  • @minilektiruneh8147
    @minilektiruneh8147 Před rokem

    hi, i have applied for one job out of Ethiopia, but they can not find online my legality. i am tax payer small business owner

  • @FEREDELEMITA
    @FEREDELEMITA Před měsícem

    P. L. C lmawtat men meyas alebgni

  • @user-pz7kb2me5u
    @user-pz7kb2me5u Před 12 dny

    Kelel ke kelel yeleyayal

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p Před 2 měsíci

    አሸራ ሰጥተን ቲን ነምበር የዘገየንስ ምን እናድርግ

  • @mViews-jr4nd
    @mViews-jr4nd Před rokem +1

    የአሽሙር ማህበር🤣🤣🤣

  • @betelhemgerma2736
    @betelhemgerma2736 Před 2 měsíci

    የስም ስያሜ ለማግኘት ምን ያህል ጊዜ ይቆያል

  • @kidstkasaye7488
    @kidstkasaye7488 Před 3 lety

    Selam selam
    Silemitsetn timhrtoch eneseginalen ena ene endhasab endtichemirbet yemigelihwu negr accounting ke level 1 jemirh andand negrochin bitlen tru nwu ee y ceoce tiyakewechinm btagaran

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ok እስኪ ለመጀመር እሞክራለሁ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው

  • @MelesGusa-re7zy
    @MelesGusa-re7zy Před 11 měsíci

    Tin number file yetefabet mn madreg alebet ?

  • @mayumedia5428
    @mayumedia5428 Před 2 lety

    What about condominium?

  • @redaemolla4430
    @redaemolla4430 Před rokem

    Hi dear (Hani Tube crew), it is appreciated that your contributions is very advantageous for customers and Revenue staffs to minimize bureaucracies happen in processioning time. So thanks or that!
    Is it possible to get TIN with passport instead of Kebele ID?

  • @user-yr7ll7jg1i
    @user-yr7ll7jg1i Před 10 měsíci

    መቸነው የምሰጦው ከተመዘገብን ሶሰት ዎራቸሰን ነው ተሰፋ ቆርጤናል ኡኖቱ ለምን አትነጉሩነሰም

  • @user-bz1ve1cs8i
    @user-bz1ve1cs8i Před 5 měsíci

    ተቀጥሬ ስሰራ ያወጣሁት ቲን አለኝ ግን ወረቀት ላይ ነው ማህተም አድርገው የሰጡኝ አሁን በሱ ንግድ ፍቃድ ማውጣት እችላለው?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 5 měsíci

      They will convert to merchant Tin if you want to use it as a trader

  • @abrhamfasil7930
    @abrhamfasil7930 Před 2 lety

    ቲን ነምበር ለማውጣት የግድ ገቢዎች እና ግምሩክ መሄድ ይኖርብኛል?

  • @robeleton170
    @robeleton170 Před rokem

    በሲዳማ ክልል ነበር ቲን ያወጣሁት,አሁን ግን ኘዲስ አበባ ተዘዋወርኩ,በራሱ ቲን መጠቀም ችላለሁ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před rokem

      አዎ አንድ ሰው አንድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ነው ሚኖረው ።ስለዚህ ራሱን ነው ምትጠቀመው

  • @birukteklu5659
    @birukteklu5659 Před rokem

    Anda yewta bemelaw ethiopa yeseral malete lemsala debre zeyte yeweta le addis adeda yehunal malete nw?

  • @assefaderb2563
    @assefaderb2563 Před 3 lety

    ለንገግድ ያወጣዉን ለቅጥር መክፈያ ይችለላል ወይ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      ይችላል ።ንግድም ሆነ ቅጥር ሁለቱም ላይ ግለሰቡ ግብር ነው እየከፈለ ያለው ምንም እንኳን የግብር አይነቱ ቢለያይም ።

  • @wendwosengetachew7845

    ተቀጣሪ ስራዉን ሳይለቅ ንግድ ፍቃድ ማዉጣት ይቻላል???? Please

  • @binialex1
    @binialex1 Před rokem

    others በሚለዉ tin number ንግድ ፍቃድ ማውጣት ይቻላል ?

  • @ethiobety1302
    @ethiobety1302 Před rokem

    ቲን number lemazwore min madrg aleben. Thanks

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před rokem

      ከምን ወደምን ለማዞር ነው? Employees to traders ?

  • @tube1938
    @tube1938 Před 10 měsíci

    be addisu national id tin no addis ababa lay mawtat yichalal

  • @assefaderb2563
    @assefaderb2563 Před 3 lety

    የንግድ ለመመለስ ምን ምን ያስፈልጋል ያልተሰራበት ከሆነ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      ይህን ጥያቄ ለመመለስ መጀመሪያ ንግድ ፍቃድ በምን ዘርፍ እንዳወጣ ብትነግረኝ

    • @kedir3018
      @kedir3018 Před rokem

      @@hanitubeaccounting ጥያቄ አለኝ

  • @danielmakchannel266
    @danielmakchannel266 Před 17 dny

    የጠፋብንን ቲን ናበር ለማዘጋድ ምን ማድረግ አለብን

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 15 dny

      በንግድ የወጣ ቲን ነው? ያ ከሆነ ቲኑ ስለመጥፋቱ ከፖሊስ ማስረጃ በማምጣት የግብር እዳ ካለብክ ግብሩን ከፍለክ መዝጊያ ክሊራንስ መውሰድ ትችላለህ።
      ለንግድ ያልሆነ ቲን ማለትም በ Employee,student or other በሚል የወጣ ከሆነ የሚዘጋም ሆነ የሚከፈት ነገር የለም ።የጠፋብክ መታወቂያው ከሆነ የፖሊስ መረጃ ይዘክ በድጋሚ መታወቂያው እንዲሰራልክ ማመልከት ነው (የቀድሞ ቲን ቁጥር ግን አይቀየርም በምንም ሁኔታ)

  • @atalamoges5850
    @atalamoges5850 Před 3 lety

    TN no yimelesal wy sirawin sinakom or businesun sintewow???

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      መታወቂያው መመለስ አትገደድም ሆኖም ግን business ስከፍት የሚሰጠውን የወረቀት ሰርተፍኬት ግን ይሰረዝና የመለሳል ሲስተም ላይም ንግዱ ባቆሙበት ቀን ይዘጋል ሆኖም ግን በማንኛውም ግዜ ድጋሚ ስራ መስራት ስትፈልግ ያቺኑ ቁጥር አሻራ ሳትሰጥ print ተደርጎ ይሰጣል ።

    • @atalamoges5850
      @atalamoges5850 Před 3 lety

      @@hanitubeaccounting አመሰግናለው እኔ ለአንድ ድረጅት ለስራ ተስማምቼ TN no አውጥቼ ነበር ነገረ ስራውን ሳልጀምር ነው የተውኩት እና tn no ችግር የለውም? አልሠራሁበትም ሌላ ቦታ ብቀጠር ያገለግለኛል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      ያወጣሀው ቲን ለንግድ ብለክ ነው ወይስ ለቅጥር? ለቅጥር ከሆነ ቪድዬ ላይ እንዳየሀው መታወቂያው ምትመስለው ብቻ ነው የሚሰጥህ ያ ከሆነ ደግሞ መመለስ ወይንም ማዘጋት የሚባል ነገር የለም መንም ችግርም አያመጣብህም ነገር ግን አሻራ ሲሰጥ የተሰጠክ መታወቂያው ብቻ ሳይሆን A4 Size የሆነ ከሆነ (በሰርተፊኬት ) ያወጣሀው ለንግድ ነው ማለት ነው ስለዚህ ይህ ከሆነ የግድ ማዘጋት እና ሰርተፊኬት መመለስ አለብህ ።

    • @atalamoges5850
      @atalamoges5850 Před 3 lety

      @@hanitubeaccounting ለቅጥር ነው አመሰግናለሁ በጣም

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 3 lety

      so ምንም ሲስተም ላይ ገቢዎች በመሄድ ምታዘጋው ነገር የለም ።አትጨነቅ

  • @asterejegu1237
    @asterejegu1237 Před 2 lety

    ለተቀጣሪ ቲን ለማውጣት ምንም ያስፈልጋል

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Před 2 lety

      የታደሰ መታወቂያ እና ከተቀጠርሽበት ድርጅት ደብዳቤ