ስልካችንን በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ከዚህ በፊት ከነበረዉ በእጥፍ ባነሰ ጊዜ 🤔
Vložit
- čas přidán 20. 05. 2020
- ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ በዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ስልካችንን በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ከዚህ በፊት ከነበረዉ በእጥፍ ባነሰ ጊዜ 🤔
100% የሚሰራ እና የተረጋገጠ ስለሆነ ለሁላችሁም መፍትሄ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇
አፑን ለማዉረድ፡ play.google.com/store/apps/de...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @eytaye
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- You may also like:---------
----------------------------------------------------------------------------
ወደፈለግነዉ ሀገር በነፃ ለመደወል: • Video
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: • የጠፋብንን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ዶ...
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
------------ Social Media ------------------------
Instagram: / fitsa77
Telegram: t.me/eytaye1
ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት - Věda a technologie
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share
አረ እኔ ሰአት ምንም አልጫምር አለኛ አረ አውንስ አሰጣለኝ ከቻልካ እንዴት አራት ሺ ማምለት ዛዴዎች ኒገራኝ
ቻርጅ ቶሎ ነዉ የሚበላኝ እንዴት ላድርገዉ በናትህ
በጣም እናመሰግናለን❤
ማስታወቅያ ታበዛለህ ቶሎ ወዴ ገደለው አትገባም
በጣም አመሰግናለው
ስሌካችን ላይ ጉዳት አያደርስም ወይ
በደንብ አይታይም በርታልን
amazing video and my question is how to change app installation from internal storage to sd card .. some time internal storage is full . or how to change apps play store installation to sd card ?
Waw betam arifnegernw yemtlekew. Gin wondime battry tolo eyecherese aschegeregn mefthew mndinew??
አንደኛ ነኝ በጣም እናመሰግናን
Hey bro I have a big confusion the first one is is there any app yesilk batrin 3 day makoyet yemitchil app ale ena demo huletegnaw silce huawi Y3 2017 model cro_ooo new ena internal storage running out silegn memory asgebahu gen ahunm endeza yilegnal ena ene appochun wede memory card weym wede sd card endet move endemiderg asayegn please betam techegeralhu erdagn wey demo silk bet liwsedew ende please erdagn
አሪፍ ነው። እናመሰግናለን! 👍
Thank You!
ገራሚ app በርታ
in my Thought or Opinion Charging is all about Hardware if you Use fast charger + by Turing it on in the setting could work Properly otherwise such Apps are maybe help You to close some background Working apps nothing more however i like what You do Keep it up....
Exactly, this app helps to stop background processes and also tells your input current good or not.
Thanks for all but I have ? How to root your mobile and what is the use of root
Ymechsh bro
Wifi rout ለማድረግ የሚጠቅም app ካለ ንገረን
የአስስ ስልክ አብዴት እንዴት እንድሚድርግ ልትነግርኝ ትችላለክ ቻርጅ ክዘጋ ለመክፍት ብዙ ይቆይብኛል ምን ላርግ
ወንድሜ መልካም ነው በዚሁ ቀጥል እኔ የምመኘው የፎቶ ማቀናበርያ ነው የተለያዩ ፎቶ ቆሮጦ አንድ ላይ ማድረግ ለምሳሌ በተለያዩ የዪቲቭ ዜና ላይ የተለያዩ ፎቶችን አያለው እንደዛ የሚያረግ አፕ ልትረዳኝ ፍቃድህ ይሁን አመሸግናለው
ለስልክ ከሆነ picsart ለኮምፒዩተር Adobe Photoshop መጠቀም ይቻላል።
Ertaya በቅድምያ ጤናን ሰላምን የፍቅር አምላክ ይስጥልኝ ያክብርልኝ ይጠብቅልኝ አመሰግናለው ✝️🙏❤🌹
አምላኬ ሁሌ አለው እሺ ይበልህ 🙏
Thanks bro
👍👍
Betam enamsegnalen bertalen wendmacen
Bravo endet New Bill bored music y mnwrdew
Arif nw bertalen betam des yemil ngr nw yemitakerbew
Betame amesgenalehu wedme
GTA5 Endet download madreg enchilalen??👍
ሁሉንም ዋይፈይ ለማገናኘት
Wifaye reset honebgne endet lastekaklew
የኔ ስልኬ ከ12 በላይ ነው እሚወስደው 100 ለማለት እና ቻርጀር ብቀይርም ያው ነው እና በናትህ መፍትሔውን ንገረኝ
Netflix lay movie sikeft yazigal ke connection chiger yihon weys settings lay new
How to dowlode vitamin csr game
እባክህ ንገረኝ እንደት እንደሚሰተካከል በቀይ ምልክት ያደረጋቸውን አፕሌክሽን
እናመሰግናለን ወንድማችን 🌷🌷🌷🌷🌷
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ
f.b እንዴት አድርገን ያለ ቁጥር ስልክ መክፈት ንችላለንጵ? ? ? ? ? ?
Eshi video eserabetalehu
@@eytaye አመሰግናለሁ ወንድማችን 🌷🙏🙏
Wendem bertaleghe ye eyetaye beteseboch gora belu wedenem
ጌም ስጫወት ሰልኩ ይግልና ከጌሙ ያሶጣኛል
Android 11 ለሆነ ስልክ wifi መስበሪያ አለ እባክ ካለ ንገረኝ
Wifi yale push button hack endit yederegal
nice
Thanks
Videohen download lemadreg felege skip trial menamen yelegnal lemenden nw
ባትሪ ቶሎቶሎ አያለቀ እያስቸገረኝ ነው
Enza write yalhonutne endate adergene enasetkakelachewu
ወንድሜ አሪፍ መፍትሔ ነው ነገር ግን እኔ ለሊቱን በሙሉ አድርጌው ሳይሞላ ነው የሚያድረው እባክህ መፍትሔ ካለህ ንገረን በናትህ??????🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነም😢
Bro.yehone sat lay sile Mobile Batry charger aderareg asayyiteken nabber ahunlayrasu yetetekemaw saw bizat 64 she naw miliyen bet alderesem bro iwunetun yetenaggerk sira kaltemechek hassabe yikirta
Salke baxam charaja yicarasal mafatihe kala
Selke charge ywesdal gin aychemrm pls pls mendnew chigru
Wife abitem nw charge madergewu weys endet nw
እባክህ የ ztcrouter እንዴት ነዉ block የሚደረገዉ
አይሰራም
How to make illustrator
ቻርች ሳደርግ ስልኬ መብራት ምልክቷ እንድትበራ ጫፍ ላይ ቀይ መብራቷ ጠፍታለች
Ye silk fixinet lemecemer
ስልካችን ለይ የማይሰሩ አፖችንስ መፍቴው
Arife now bart
Thank You!
Online beting endet new mecawet mechelew malet enet online beting atekakemu
የሌሎቹን መልስላቸው ዝም አትበል
MEGA atekakemun siralln
Eshi
App stekem mastewawekiya aschegeregn
Cable dekama kehone endet fast madreg echilalen
Wi-fi Protector በሌላ ሰው Kill መደረጋችንን የሚነግረን ትክክለኛ App ይኖራል
እኔ አፑን ማግኝት ኧልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢
እስታክ አዣ አደረገኝ
Ubuntun weym ye linuk ayneten endet new laptop lay menchnew
Addis abeba
non smart to smart Tv create video
እና ጀለስ ጉዳት የለውም???
Yelewm
free Data Metekem How It Is.
Gta 5 how to make download to phone
TELL TELEGRAM SMS CODE
ለአንድሮይድ9 የሚሆን ዋይፋይ መስበሪያ
Admin pasworde tefabeye endet lekfetew
reset madreg alebih neger gin almekrihm
Eshi selam ani subscribe argi tekelakyachiwalew yeninm gebtachihu subscribe argulgn
5million ሰው ያወረደው አፕ ፕሌይ ስቶር ላይ አልመጣልኝምና ሊንክ ላክልኝ።
ale description lay
@@nimotube2812
ሊንኩን ይላኩልኝ ።
አመሠግናለሁ!
ዲስክሪብሽን ላይ ያለው ሊንክ አይሰራም
When did you record this now you have 28.7k subscribe but in there you have 24 k subscribers, Not cool
እደው ችግራቹህ ቻናል እዳላቹህ ሳአት ይቆጥራል
Wrong
mnm gudat yelewm
awo
በደብ አታሳይም
Selke charge ywesdal gin aychemrm pls pls mendnew chigru